ትምክህተ ዘመድነ (መዝሙር ቁ. 5)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • ትምክህተ ዘመድነ ማርያም እምነ
    ማርያም ትምክህተ ዘመድነ

КОМЕНТАРІ • 165

  • @መከለሻ
    @መከለሻ 5 років тому +55

    ትምክሕተ ዘመድነ
    ትምክሕተ ዘመድነ(፪) ማርያም እምነ
    ማርያም ትምክሕተ ዘመድነ
    የድኅደታችን አርማ የነፃነታችን
    የሕይወት መሰረት ነሽ ድንግል እናታችን
    አንቺን ለኛ ዘርን ባይስቀር
    እንደ ጥንቱ እንደ ሰዶም ምድር
    ሁላችንም በጠፋን ነበር
    አዝማች
    የአብርሃም ድንኳን ነሽ አምላክ ያደረብሽ
    የጌድዮንም ፀምር ለይቶ ያከበረሽ
    የእኛ ቤዛ በጉ የተያዘብሽ
    የዋህ ርግብ ከአበው ስር የተገኘሽ
    እፀ ሳቤቅ የሕይወት ሐረግ ነሽ
    አዝማች
    አምላክ ከሰማይ ሆኖ ይህችን ዓለም ሲቃኝ
    ንጽህት ቅድስት ሆነሽ ማርያም አንቺን ቢያገኝ
    ትሕትናሽን ሕይወትሽንም ወዶ
    ቃል ሰው ሆነ ከሰማያት ወርዶ
    አከበረሽ በፍጹም ተዋህዶ
    አዝማች
    የመዳናችን ምክንያት የሰው ልጆች ሰላም
    ከኃጢአት ከመርገም የዳነብሽ ዓለም
    አምስት ሺህ አምስት መቶ ዘመን
    በሲኦል ውስጥ ተግዘን የኖርን
    ድንግል ባአንቺ ነፃነት አገኘን

    • @nahommersha6175
      @nahommersha6175 5 років тому

      thank you

    • @Nolawieneye
      @Nolawieneye 4 роки тому +1

      እግዚአብሔር ይጥልን::

    • @genidereje1848
      @genidereje1848 4 роки тому +1

      እናመሰግናለን

    • @dgghdfh3912
      @dgghdfh3912 3 роки тому +1

      Amen Amen Ameeeeeeen Emebetachin Nigeisit Semay Wemidir Fikkiriwa Kehulachin Gar Yihun Amen

    • @SerkAlmወሎtube
      @SerkAlmወሎtube Рік тому +1

      እናመሠግናለን

  • @getnetfantahundibekulu897
    @getnetfantahundibekulu897 5 років тому +64

    ከጣሙ ብዛት የተነሳ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!

    • @pantupantu6614
      @pantupantu6614 4 роки тому +1

      እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @AaAa-ld9xv
      @AaAa-ld9xv 4 роки тому

      አሜን

  • @asterkelemu8
    @asterkelemu8 17 днів тому +1

    ትምክተ ዘመድነ ማርያም እምነ ❤❤❤ጥዑመ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን !

  • @meklittsegaye8277
    @meklittsegaye8277 5 років тому +9

    ትምክህተ ዘመድነ
    ትምክህተ ዘመድነ (፪)ማርያም እምነ
    ማርያም ትምክህተ ዘመድነ
    የደህንነታችን አርማ የነፃነታችን
    የህይወት መሰረት ነሽ
    ድንግል እናታችን
    አንቺን ለእኛ ዘርን ባያስቀር
    እንደጥንቱ እንደሰዶም ምድር
    ሁላችንም በጠፋን ነበር
    ።።።።አዝ።።።።
    የአብርሀም ድንኳን ነሽ አምላክ ያደረብሽ
    የጌዲዮንም ፀምር ለይቶ ያከበረሽ
    የኛ ቤዛ በጉ የተያዘብሽ
    የዋህ ርግብ ከአበው ስር የተገኘሽ
    ዕፀ ሳቤቅ የሕይወት ሀረግ ነሽ
    ።።።።።።።።አዝ።።።።።
    አምላክ ከሰማይ ሆኖ ይቺን አለም ሲቃኝ
    ንፅህት ቅድስት ሆነሽ ማርያም አንቺን ቢያገኝ
    ትህትናሽን ህይወትሽንም ወዶ
    ቃል ሰው ሆነ ከሰማያት ወርዶ
    አከበረሽ በፍፁም ተዋህዶ
    ።።።።።።አዝ።።።።።
    የመዳናችን ምክንያት የሰው ልጆች ሰላም
    ከሀጢያት ከመርገም የዳነብሽ አለም
    አምስት ሺ አምስት መቶ ዘመን
    በሲኦል ውስጥ ተግዘን የኖርን
    ድንግል በአንቺ ነፃነት አገኘን

  • @besu_1221
    @besu_1221 5 років тому +21

    ድንግል ሆይ አመሠግንሽ ዘንድ ልቦናዬን እንደ ቅዱሳን አባቴቻችን ክፈችልኝ ።

  • @AlemnehBelayneh
    @AlemnehBelayneh 15 днів тому

    የመላእትን ጣዕመ ዝማሬ በሰማያዊት ኢየሩሳሌም ያሰማን

  • @yohannesnurga4887
    @yohannesnurga4887 4 роки тому +3

    ትምክህተ ዘመድነ ማርያም እምነ
    ማርያም ትምክህተ ዘመድነ
    ..........
    የድህንነታችን አርማ የነፃነታችን
    ለሕይወት መሰረት ነሽ ድንግል እናታችን
    አንቺን ለእኛ ዘርን ባያስቀር
    እንደጥንቱ እንደሰዶም ምድር
    ሁላችንም በጠፋን ነበር
    አዝ ...
    የአብርሃም ድንኳን ነሽ አምላክ ያደረብሽ
    የጌዲዮንም ፀምር ለይቶ ያከበረሽ
    የኛ ቤዛ በጉ የተያዘብሽ
    የዋህ ርግብ ከአበው ስር የተገኘሽ
    ዕፀ ሳቤቅ የሕይወት ሐረግ ነሽ
    አዝ ...
    አምላክ ከሰማይ ሆኖ ይቺን አለም ሲቃኝ
    ንፅህት ቅድስት ሆነሽ ማርያም አንቺን ቢያገኝ
    ትህትናሽን ሕይወትሽንም ወዶ
    ቃል ሰው ሆነ ከሰማያት ወርዶ
    አከበረሽ በፍፁም ተዋህዶ
    አዝ ...
    የመዳናችን ምክንያት የሰው ልጆች ሰላም
    ከኃጢአት ከመርገም የዳነብሽ ዓለም
    አምስት ሺ አምስት መቶ ዘመን
    በሲኦል ውስጥ ተግዘን የኖርን
    ድንግል በአንቺ ነፃነት አገኘን

  • @haregasefa2084
    @haregasefa2084 4 роки тому +9

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!!

    • @ayneayne5823
      @ayneayne5823 4 роки тому

      ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤💚💛👏👏

  • @tadiwoskebede3798
    @tadiwoskebede3798 Рік тому +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። በእውነት በእመቤታችን ምልጃ ሁላችንን ይማረን🙏🙏

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 Місяць тому

    ጥዑመ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤

  • @ድንግልአማላጅእግዚአብሔር

    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬን መላእክት ያሰማልን

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 5 років тому +2

      አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎቶ ዘመናችሁን ድንግል ማርያም ትባርክላችሁ

    • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጨ6ወ
      @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጨ6ወ 5 років тому +1

      ኣሜን(3)ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ማሕበረ ቅዱሳን ፀጋዉን ያብዛላቹ

  • @AlemtsehayTeklemaryam
    @AlemtsehayTeklemaryam Рік тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @አፀዴማርያም21
    @አፀዴማርያም21 4 роки тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌷💐🌸🍀🍀🍀🍀🌻🌻🌻💐💐🌺🌺
    ✟✟💚✟✟💛✟✟♥✟💚✟💛✟♥✟✟✟
    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እመቤቴ ትባርካችሁ

  • @ራሄልማርያምተአቢእምኩሉፍ

    እሄ ነው ልብ የሚያርስ ዝማሬ እቺ ናት ተዋህዶ 😍😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @ተዋሕዶሃይማኖቴ
    @ተዋሕዶሃይማኖቴ 4 роки тому +10

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ማኅበረ ቁዱሳን መድኃኔዓለም ይጠብቅልን

  • @HannaZeEthiopia
    @HannaZeEthiopia 4 роки тому +2

    ዝማሬ፡መላእክትን፡ያሰማልን።

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 4 роки тому +5

    አቤት ስርአት እግዚያብሄር ይባርካችሁ

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p 4 роки тому +6

    እንዲህ ሳላመሠግን እንዳልሞት የምር ስታምር ከስደት መልስ ከናንተጋ እንዳመሠግን እግዚአብሔር ይርዳኝ ደስ ስትሉ

  • @fg6555
    @fg6555 3 роки тому +1

    የቅድስት ወላድት አምላክ የድንግል ማርያም እሙን ለአማኑኤል በምልጃዋ ብዛት አይለየን አሜን የአማኑኤል ቸርነት የእመቤታችን ፍቅር በላያችን ይዚነብ አሜን💒🕯ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💚💛❤🌾አሜን ተመስገን አሜን ተመስገን አሜን ተመስገን አሜን

    • @AnthonyTes
      @AnthonyTes 8 місяців тому

      Amen Amen Amen Ya Manual Charente Ya Emabetachen fikre yezenabebene

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p 4 роки тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 4 роки тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️❤💛💚💚💛❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 4 роки тому +1

    Zimare Melakitin Yaselamin Tsegawin Yabizalachu Amen Amen Amen

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 5 років тому +1

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ይሥማልን እግዚአብሔር ዘመናቹሁን ያራዝምልን

  • @BTS-sr3pg
    @BTS-sr3pg Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤😍😍

  • @abelteame1221
    @abelteame1221 2 роки тому +1

    ጥዑም ዝማሬ
    እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 4 роки тому +7

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለእህቶቻችን ለወንድሞቻችን

  • @habtamutadesse6795
    @habtamutadesse6795 3 роки тому

    ጥዑም ዜማ ና ግጥም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @yilakgoshe1203
    @yilakgoshe1203 4 роки тому +3

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @selemonmengiste247
    @selemonmengiste247 3 роки тому +8

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድም እህቶቼ ደስ የሚል ስብስብ

  • @cellclinic2976
    @cellclinic2976 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @تقهخقخقخ
    @تقهخقخقخ 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @MነኝyeenteLij
    @MነኝyeenteLij 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን፣
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን💟🙏

  • @zetewahdo21
    @zetewahdo21 4 роки тому +3

    በእውነት የሚገርም ጥዑም ዝማሬ ነው ሀሴትን የሚሰጥ ነው

  • @እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ

    እመ አምላክ ሆይ ልጅችሽን ሁሉ በቤቱ ፅንተን እድናገለግልሽ ከልጅሽ ከወዳጅሽ ከእየሱስ ክርስቶስ ጋር አትለይን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @bawekezewudie7802
    @bawekezewudie7802 11 місяців тому +1

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 5 років тому +6

    አጥንት እሚያለመልም ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በቤቱ ያጥናልን

  • @Dibekulu27
    @Dibekulu27 4 роки тому +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @Meselechzedingil
    @Meselechzedingil 3 місяці тому

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያሰማልን

  • @Arttube6421
    @Arttube6421 3 роки тому

    እመቤቴ ሆይ የምንመካብሽ ዘመዳችን አንች ነሽ ካላንቺ ማንም የለንምና በስጋም በነፍስሞ ተማለጅን

  • @selamethiopia2145
    @selamethiopia2145 Рік тому

    ዝማሬ መለእከት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @HABTUWONDMAGEGNHU
    @HABTUWONDMAGEGNHU 2 місяці тому

    እእእእእእእእእእእእእእእእእእእእ...ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።

  • @queenofsheba7631
    @queenofsheba7631 3 роки тому +1

    እልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!

  • @AAa-h8w6u
    @AAa-h8w6u 4 місяці тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላይክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @እፀገነትአቡኔ
    @እፀገነትአቡኔ 5 років тому +8

    አሜን ዝማሬ መላዕክትን የሠማልን
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @kaleyefeker3547
    @kaleyefeker3547 5 років тому +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @jonebizu4760
    @jonebizu4760 7 місяців тому

    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬን መላእክት ያሰማልን
    3
    Reply

  • @serkysrrkyserky9452
    @serkysrrkyserky9452 3 роки тому

    አሜን በእውነት ዝማሬ መላዕክት ይሰማልን 😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @ወለተጻድቅ-ከ8ወ
    @ወለተጻድቅ-ከ8ወ Рік тому

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን !!!!!!!!

  • @bfreecitizen3856
    @bfreecitizen3856 5 років тому +6

    እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን። እውነት ነው እናታችን ትምክታችን ናት

  • @nuremoha6792
    @nuremoha6792 4 роки тому +1

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit2804 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ።

  • @tejiibalageruuyoutube
    @tejiibalageruuyoutube 3 роки тому

    Ameen Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲🤲

  • @medin-e6h
    @medin-e6h 2 місяці тому

    አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @kasewtagele3181
    @kasewtagele3181 4 роки тому +1

    Atsntn Yemiyalemelm lbona Ymisebr Zimari melakt Yasemaln!!!

  • @werkegosa2835
    @werkegosa2835 3 місяці тому

    zemari melek yesamchu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahiarch
    @mahiarch 2 роки тому

    መመኪያ ዘመዳችን ማርያም እናታችን😍🙏

  • @ያክርስቶሰባርያ
    @ያክርስቶሰባርያ 5 років тому +4

    አሜን ዝማሬ ማላአክትን ያሰማልን

  • @ቅዱስሚካኤልእረዳቴማርያም

    እናመሰግናለን መህበረ ቅዱሳን

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye 4 роки тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን::

  • @mbminte5345
    @mbminte5345 Рік тому

    ማርያም እምነ 🙏

  • @haydarsalmaeen2961
    @haydarsalmaeen2961 5 років тому +1

    Timkita zamadena mariyam Emina Timita zamdena mariyam😘😘😘😘😘😘😘😘yagna Enquwochi tabarkullin silla zimer malhkit yassamalli

  • @fikredamene4566
    @fikredamene4566 2 роки тому

    እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @sisaytefera8278
    @sisaytefera8278 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 4 роки тому +1

    እግዚአብሄር አምላካችን ዝማሪ መልእክት ያሰማልን

  • @kdmehirt160
    @kdmehirt160 5 років тому +3

    ደስ ስትሉ

  • @haymanot599
    @haymanot599 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ፋቅርየህግፋፃሜነው
    @ፋቅርየህግፋፃሜነው 5 років тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክን ያሰማልን

  • @fikadushiferaw9028
    @fikadushiferaw9028 7 місяців тому

    የመመኪያች ዘውድ ትምክህታችን እናቴ ወለላይቱ

  • @እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች

    መንፈሳዊ እዛችው የምትመጡ ሁሉ በጣም ደስ ይላል ሁላችሁም በርቱ ዩቱቡን ሞላነው ዝማሬ መላሕክትን ያሰማልን

  • @hanahani6542
    @hanahani6542 5 років тому +5

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን የመቤታችን ማርያም ምልጃና ፀሎት አይለየን ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @haymihaymi8770
    @haymihaymi8770 5 років тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እዴት ደስስስስስስ እደምትሉ

  • @mmamayayele7028
    @mmamayayele7028 3 роки тому

    ኡፍፍፍፍ እምዬ ተዋህዶ ትለያለሽ የምንለው በምክንያት ነው ⛪️⛪️👈🙏

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 4 роки тому

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ዘማሪ መላዕክት ያሰማልን

  • @melkam_sisay
    @melkam_sisay 3 роки тому

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!

  • @ساره-ح7ن
    @ساره-ح7ن Рік тому

    አማንቃልህይውትያሠማልን❤❤❤

  • @henokdigafe6515
    @henokdigafe6515 Рік тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @kokishawa4512
    @kokishawa4512 3 роки тому

    Elllllllll Zimare malktin yasamalin Amenn

  • @tenagnywondmu8199
    @tenagnywondmu8199 4 роки тому +1

    Amenenamen Elelelllllllllllll

  • @gagahugagahu1598
    @gagahugagahu1598 5 років тому +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላክት ያሰማልን

  • @Nigusu821
    @Nigusu821 2 роки тому

    እልልልልልእልልልልል ዝማሜሬ መላእክት ያ ማልን

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 Рік тому

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @mimigebre9495
    @mimigebre9495 5 років тому +1

    አሜን

  • @metekadebela6750
    @metekadebela6750 4 роки тому +1

    Amin amin amin Ellllllllll

  • @brietube2023
    @brietube2023 5 років тому +1

    zimare Melaekt yasemalin yagelglot zemenachu yibariklin

  • @በላይነሺወለተማርያም

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @shitayeurge2629
    @shitayeurge2629 Рік тому

    አሜን❤

  • @hermelatsega5950
    @hermelatsega5950 4 роки тому +1

    amen

  • @سميرهاصرفلها
    @سميرهاصرفلها 5 років тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏

  • @gzgdbxjdhddu321
    @gzgdbxjdhddu321 3 роки тому

    ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን

  • @getnetbirhanu2144
    @getnetbirhanu2144 5 років тому +2

    kale hiwotn yasemalin eme birhan ke hulachin gar tihun!!!

  • @maskaraathyobi9531
    @maskaraathyobi9531 2 роки тому

    zemare,malayekte,yasemalen

  • @TheDereTube
    @TheDereTube 4 роки тому +3

    ትምክህተ ዘመድነ፣
    ማርያም እምነ÷

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ

    እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @fireabale8396
    @fireabale8396 2 роки тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህቶች ወድሞች ጸጋውን ያብዛላችሁ አሜን//፫

  • @yohansyalelet6476
    @yohansyalelet6476 4 роки тому +1

    Kale hiywot yasemalin!

  • @abnetfantaye5826
    @abnetfantaye5826 4 роки тому +1

    እልልልልልል

  • @redaithaymanot3915
    @redaithaymanot3915 3 роки тому

    የሆነ ፡ ወደራሳችሁ ፡ ስትመለሱ ፡ ማዳመጥ ፡ የምትፈለጉት ፡ ግን ፡ ምንእደሆነ ፡ የማታውቁት ፡ ድንገት ፡ ስታዩት ፡ ስታዳምጡት ፡ ልባቹሁ ፡ ሲረጋጋ ፡ ደስ ፡ ሲላቹ ፡ የምታውቁት ፡ መዝሙር ፡ እደድነገትነበር ፡ የከፈትኩት ፡ ልቤ ፡ ደስ ፡ አለው ፡ ሀገሬን ፡ ቤተክርስቲያን ፡ ፡ አስታወሰኝ

  • @sarasaid5186
    @sarasaid5186 5 років тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @birehayle2371
    @birehayle2371 5 років тому +1

    Zmare melaektn yaseman