🔴2ኛው ፍጥጫ በአዳማ ተደገመ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @zeinebabdelkader9205
    @zeinebabdelkader9205 Рік тому +196

    የጴንጤወች ሰበካ በፉከራ የሙስሊሞች ደግሞ በመረጃና በማስረጃ 👌

    • @ኢልሀምሁሴንየሀረቡዋ
      @ኢልሀምሁሴንየሀረቡዋ Рік тому +1

      ሳህ

    • @desalegndebelo2182
      @desalegndebelo2182 Рік тому

      Ye Mohammed sira
      አቡ ሁረይራ እንደተረከው፡-
      የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- "አይሁዶችንና ክርስቲያኖችን በሰላም አትቅደሙ። ​​አንዳችሁም በመንገዱ ላይ የሚያገኛቸው ከሆነ በጠባቡ ላይ አስገድዳቸው።"
      حدثنا قتيبة, حدثنا عبد العزيز بن محمد, عن سهيل بن أبي صالح, عن أبيه, عن أبي هريرة, أن رسول الله صلى الله عليه وسلم قال "لا تبدءوا اليهود والنصارى بالسلام وإذا لقيتم أحدهم في الطريق فاضطروهم إلى أضيقه" . قَالَ أَبُو عِيسَى هَذَا حَدِيثٌ حَسَنٌ صَحِيحٌ.‏
      ደረጃ፡ ሳሂህ (ዳሩሰላም)
      ዋቢ ፡ Jami` at-Tirmidhi 2700የውስጥ-መጽሐፍ ማጣቀሻ ፡ መጽሐፍ 42፣ ሀዲስ 13 የአማርኛ ትርጉም ፡ ጥራዝ. 5፣ መጽሃፍ 40፣ ሀዲስ 2700

    • @monamohammed5046
      @monamohammed5046 Рік тому +4

      Ustazachen allah yetebkot

    • @Muhammed_Khedr_Comparative
      @Muhammed_Khedr_Comparative  10 місяців тому +9

      ስብስክራይብ ያላደረጋቹ 🙏🏽
      እየገባቹ ሰብስክራይብ አድርጉ
      👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
      www.youtube.com/@Zuhale

    • @الله-ذ8ل1ي
      @الله-ذ8ل1ي 9 місяців тому

      ✅✅✅✅

  • @seadibistimatube7136
    @seadibistimatube7136 Рік тому +87

    የሚገርመው ማይክ ይዞ የሚጮሀው ሰው ድምፁ አይሰማም ያለማይክ ሀቅን የሚናገረው ኡስታዝ ድምፁ ጎልቶ ይሰማል ሱበሀን አሏህ

    • @toti5122
      @toti5122 Рік тому +3

      ታዲያ ራሱ በቀረጸው ቪዲዮ የማን ድምጽ ጎልቶ ይሰማ ብለህ ነው 😂😂😂 ይህችን እንኳን እንዴት ማወቅ ይሳንሃል።

    • @desalegndebelo2182
      @desalegndebelo2182 Рік тому

      አቡ ሁረይራ እንደተረከው፡-
      የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- "አይሁዶችንና ክርስቲያኖችን በሰላም አትቅደሙ። ​​አንዳችሁም በመንገዱ ላይ የሚያገኛቸው ከሆነ በጠባቡ ላይ አስገድዳቸው።"
      حدثنا قتيبة, حدثنا عبد العزيز بن محمد, عن سهيل بن أبي صالح, عن أبيه, عن أبي هريرة, أن رسول الله صلى الله عليه وسلم قال "لا تبدءوا اليهود والنصارى بالسلام وإذا لقيتم أحدهم في الطريق فاضطروهم إلى أضيقه" . قَالَ أَبُو عِيسَى هَذَا حَدِيثٌ حَسَنٌ صَحِيحٌ.‏
      ደረጃ፡ ሳሂህ (ዳሩሰላም)
      ዋቢ ፡ Jami` at-Tirmidhi 2700የውስጥ-መጽሐፍ ማጣቀሻ ፡ መጽሐፍ 42፣ ሀዲስ 13 የአማርኛ ትርጉም ፡ ጥራዝ. 5፣ መጽሃፍ 40፣ ሀዲስ 2700

    • @Muhammed_Khedr_Comparative
      @Muhammed_Khedr_Comparative  10 місяців тому +3

      ስብስክራይብ ያላደረጋቹ 🙏🏽
      እየገባቹ ሰብስክራይብ አድርጉ
      👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
      www.youtube.com/@Zuhale

    • @MekiyaYisak
      @MekiyaYisak 8 місяців тому +1

      ሱባሀን አላህ

    • @ከረያባመታባዘራውtube
      @ከረያባመታባዘራውtube 8 місяців тому

      ሱብሀን አላህ

  • @hbebahb9603
    @hbebahb9603 Рік тому +56

    መይክ ለምን አንገዛለትም ለዚህ ጀግና ኡስቷዝ ቤተሰቦች😢

    • @desalegndebelo2182
      @desalegndebelo2182 Рік тому

      አቡ ሁረይራ እንደተረከው፡-
      የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- "አይሁዶችንና ክርስቲያኖችን በሰላም አትቅደሙ። ​​አንዳችሁም በመንገዱ ላይ የሚያገኛቸው ከሆነ በጠባቡ ላይ አስገድዳቸው።"
      حدثنا قتيبة, حدثنا عبد العزيز بن محمد, عن سهيل بن أبي صالح, عن أبيه, عن أبي هريرة, أن رسول الله صلى الله عليه وسلم قال "لا تبدءوا اليهود والنصارى بالسلام وإذا لقيتم أحدهم في الطريق فاضطروهم إلى أضيقه" . قَالَ أَبُو عِيسَى هَذَا حَدِيثٌ حَسَنٌ صَحِيحٌ.‏
      ደረጃ፡ ሳሂህ (ዳሩሰላም)
      ዋቢ ፡ Jami` at-Tirmidhi 2700የውስጥ-መጽሐፍ ማጣቀሻ ፡ መጽሐፍ 42፣ ሀዲስ 13 የአማርኛ ትርጉም ፡ ጥራዝ. 5፣ መጽሃፍ 40፣ ሀዲስ 2700

  • @EmudawudTube
    @EmudawudTube Рік тому +26

    ሀቂቃ ኡስታዝን ያለማድነቅ ንፉግነት ነው አላህ ይጠብቅህ በሄድክበት ቦታ

  • @meditube226
    @meditube226 Рік тому +175

    አላህ ይጨምርልህ የኛ ጀግና ይለፍልፉ ምንም አያመጡም የውሸት ሰበካ ስለሆነ እኮ ነው የራሱንጅ የሰው እማያዳምጠው ካፊሩ ፔንጤ
    የኛ ኡስታዝ ሀቅን ይዘህ ነው በርታልን

    • @uaeuae532
      @uaeuae532 Рік тому +2

      አሚንንንንንንንንንንንንንንን❤

    • @AbduAbdu-qx8eb
      @AbduAbdu-qx8eb Рік тому +2

      ያአላህ አላህ ያበረታህ ሀቅ ሁልየም ከፊ ያለች ናትና ዉሽት ትሽነፋለች እንጁ አታሸንፍም ኡስታዜ አላህ ካተጋ ይሁን

    • @Muhammed_Khedr_Comparative
      @Muhammed_Khedr_Comparative  10 місяців тому +2

      ስብስክራይብ ያላደረጋቹ 🙏🏽
      እየገባቹ ሰብስክራይብ አድርጉ
      👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
      www.youtube.com/@Zuhale

    • @ሐውለት
      @ሐውለት 8 місяців тому +1

      ጀዛከሏህ ኸይርን ኡስታዝ

  • @rehimaamare-mz1ol
    @rehimaamare-mz1ol 3 місяці тому +1

    ሱብሃን አላህ
    እውነት ነው ኡስታዝ 🥰🥰🥰🥰🙏

  • @bayeda3062
    @bayeda3062 Рік тому +48

    የኔ ጀግነ ጥበቃ ይደረግለት ለኡዝተዝ የሚል ለይክ

    • @lolwaalkhalaf4840
      @lolwaalkhalaf4840 Рік тому +5

      አላህ ይጠብቀዋል ኢንሸአላህ

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 8 місяців тому

      አሏህ ነው ጠባቂው

    • @Tamritu
      @Tamritu 8 місяців тому

      ጠባቂ የፈጠረው ነው

    • @samiraabdohoussein6953
      @samiraabdohoussein6953 8 місяців тому

      አላህ ይጠብቀዉ የአለማቱ ጌታ

  • @TurkeyAjman-ml2bp
    @TurkeyAjman-ml2bp 4 місяці тому +1

    የኛውድኡስታዝ,አላህይጠብቅህ

  • @legendaryeth
    @legendaryeth Рік тому +91

    ሱብሃንአላህ ለእውነት ያለህን ቁጭት በደንብ ማየት ይቻላል። ለአለህ ዲን ያለህን ክብር ለውሸት ያለህን የከረረ ጥላቻ በደንብ አይቻለሁ አለሁ ይውደድህ ያክብርህ በጀነት ይመንዳህ

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 Рік тому +1

      አሚንአላሁመአሚንንንን

    • @rafikaadildeti
      @rafikaadildeti Рік тому +1

      امين

    • @Muhammed_Khedr_Comparative
      @Muhammed_Khedr_Comparative  10 місяців тому +3

      ስብስክራይብ ያላደረጋቹ 🙏🏽
      እየገባቹ ሰብስክራይብ አድርጉ
      👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
      www.youtube.com/@Zuhale

    • @behailukibret809
      @behailukibret809 8 місяців тому

      እናተ ሕዝብን ለማጋጨት የተነሳችሁ ዝቃጮች የኢትዮጵያ ሕዝብ ብዙ ችግሮች አለበት የናተን ግም አፍ አያዳምጥም ብሰብሰ ሁሉ

    • @ከረያባመታባዘራውtube
      @ከረያባመታባዘራውtube 8 місяців тому +1

      አሚንንንን

  • @askask9433
    @askask9433 8 місяців тому +4

    ዱሮም ቢሆን እዉነትን እና ማስረጃ የለለዉ ሰዉ በጩኸት ዝም ማስባል ብቻ እጂ መሰማማት አይፈልጉም
    ማሻአላህ ኡስታዝና የአላህ ጥበቃ አይለየን

  • @fafihabeshawit9322
    @fafihabeshawit9322 Рік тому +55

    የኛ ጀግና ውስታዙና ከክፉ ነገር ሁሉ አላህ ይጠብቅህ ይጠብቅህ ቃላት የለኝም ሸር ላይክ አርጉ የኢስላም ሊጆች በሙሉ

    • @Muhammed_Khedr_Comparative
      @Muhammed_Khedr_Comparative  10 місяців тому +1

      ስብስክራይብ ያላደረጋቹ 🙏🏽
      እየገባቹ ሰብስክራይብ አድርጉ
      👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
      www.youtube.com/@Zuhale

  • @MehubaAli
    @MehubaAli Рік тому +1

    የኛ ጀግና ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @KeyeryeErano
    @KeyeryeErano Рік тому +43

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቀ
    ❤አየሱስ ሳው ነው ነብይ ነው
    100/100

    • @hayathkhan1673
      @hayathkhan1673 Рік тому

      አላህ ይጠብቅህ ዉስታዝ ያረብ❤❤❤

    • @desalegndebelo2182
      @desalegndebelo2182 Рік тому

      አቡ ሁረይራ እንደተረከው፡-
      የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- "አይሁዶችንና ክርስቲያኖችን በሰላም አትቅደሙ። ​​አንዳችሁም በመንገዱ ላይ የሚያገኛቸው ከሆነ በጠባቡ ላይ አስገድዳቸው።"
      حدثنا قتيبة, حدثنا عبد العزيز بن محمد, عن سهيل بن أبي صالح, عن أبيه, عن أبي هريرة, أن رسول الله صلى الله عليه وسلم قال "لا تبدءوا اليهود والنصارى بالسلام وإذا لقيتم أحدهم في الطريق فاضطروهم إلى أضيقه" . قَالَ أَبُو عِيسَى هَذَا حَدِيثٌ حَسَنٌ صَحِيحٌ.‏
      ደረጃ፡ ሳሂህ (ዳሩሰላም)
      ዋቢ ፡ Jami` at-Tirmidhi 2700የውስጥ-መጽሐፍ ማጣቀሻ ፡ መጽሐፍ 42፣ ሀዲስ 13 የአማርኛ ትርጉም ፡ ጥራዝ. 5፣ መጽሃፍ 40፣ ሀዲስ 2700

  • @hayatmae3622
    @hayatmae3622 Рік тому +1

    ኣላህ ይጨምርልክ ክፉ ይጠብቅክ ወድማችን

  • @ekramnuru3253
    @ekramnuru3253 Рік тому +8

    የኞ ጀግና ኡስታዝ

  • @FxAbdiy
    @FxAbdiy Рік тому +1

    ጀግና ኡስታዝ ❤️❤️❤️❤️ አላህ ይጠብቅህ

  • @IslamicdaawaQuran
    @IslamicdaawaQuran Рік тому +13

    ጀዘክለሁ ኻይርን ኡስታዝ ሱብሀን አለህ ሀቅቃ ሁላችንም ለእምናተችን የለንን ቦታ እንደዝህ እንደኡስታዝ ብነጠነክር ዉለህ በይበልጥ ጴንጤ የምበል የጫለም ሰበካ አይኖረውም ነበራ

  • @حسبيالله-ش8غ
    @حسبيالله-ش8غ 5 місяців тому

    አሏህ ያኑርልን ኡስታዛችን يرب

  • @SelmanMuslim33Com
    @SelmanMuslim33Com Рік тому +52

    ማሽአሏህ ኡስታዝ የንፅፅር ኮማንድ ፖስት ነህ።

    • @fafihabeshawit9322
      @fafihabeshawit9322 Рік тому +1

      አላህ ይጠብቅልን

    • @Muhammed_Khedr_Comparative
      @Muhammed_Khedr_Comparative  Рік тому +5

      Allah Ytebqh Brother Selman

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 Рік тому +2

      ያረቢ ሁላችሁንም አላህ ይጠብቅልን እናንተ ጀግኖች ለዲናችሁ የቆማችሁ ናችሁ ያረቢ ወይኔ ኡሰታዛችን በጣም ጀግናችን ያረቢ የጀነት ሙሸራ ይበልህ ያረቢ ባሰፓልት ላይ ወቶ መናገር ቀላል መሰዋት አይዴለም ከባዲ ነወ አላህ ያግዝህ

    • @desalegndebelo2182
      @desalegndebelo2182 Рік тому

      አቡ ሁረይራ እንደተረከው፡-
      የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- "አይሁዶችንና ክርስቲያኖችን በሰላም አትቅደሙ። ​​አንዳችሁም በመንገዱ ላይ የሚያገኛቸው ከሆነ በጠባቡ ላይ አስገድዳቸው።"
      حدثنا قتيبة, حدثنا عبد العزيز بن محمد, عن سهيل بن أبي صالح, عن أبيه, عن أبي هريرة, أن رسول الله صلى الله عليه وسلم قال "لا تبدءوا اليهود والنصارى بالسلام وإذا لقيتم أحدهم في الطريق فاضطروهم إلى أضيقه" . قَالَ أَبُو عِيسَى هَذَا حَدِيثٌ حَسَنٌ صَحِيحٌ.‏
      ደረጃ፡ ሳሂህ (ዳሩሰላም)
      ዋቢ ፡ Jami` at-Tirmidhi 2700የውስጥ-መጽሐፍ ማጣቀሻ ፡ መጽሐፍ 42፣ ሀዲስ 13 የአማርኛ ትርጉም ፡ ጥራዝ. 5፣ መጽሃፍ 40፣ ሀዲስ 2700

  • @HusneyNurbez
    @HusneyNurbez 4 місяці тому +1

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዙና🎉🎉🎉

  • @pathfinder101
    @pathfinder101 Рік тому +19

    ሙሀመድ ከድር ጀግና አላህ ያበርታህ❤

  • @halimab609
    @halimab609 Рік тому +1

    ረሱላችንን ዳዕዋቸውን ለማደናቆር ቁረይሾች ጥሩ ገጣሚ ፈልገው አምጥተው የረሱላችን ዳእዋ ሰዎች እንዳይሰሙት ረሱል የተቀመጡበት ቦታ እየሄዱ ግጥማቸውን በመጮህ ይላፉልፉ ነበር ።
    ያ ዘመን እስኪመስለኝ ድረስ ሰውነቴ በወኔ አይኔ በእንባ ተሞላ።
    ኡስታዝ አላህ እውቀቱን ይጨምርልህ ያረብ!'
    መሰሎችህንም ያብዛልን
    እንዲህ ነው እንጂ ተውሂድን ማድረስ ማሻአሏህ ማሻአሏህ
    ይሄ ድምፅ ነጌ በአኺራ ሁጃ ይሆንልሀል ጀግና

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy 8 місяців тому

      አሚነንንንንአላህእድሜናጤናአላህይሥጣቸዉ

  • @محيالدينعبدالله-ب6غ

    ኡስተዛችን አሏህ ይጣብቆት

  • @بيريه-ض8ي
    @بيريه-ض8ي 8 місяців тому +1

    ያ አላህ ኡስታዜ ባርቱልኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @tofikmohammed2033
    @tofikmohammed2033 Рік тому +13

    ኡስታዝ መሐመድ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤

    • @desalegndebelo2182
      @desalegndebelo2182 Рік тому

      አቡ ሁረይራ እንደተረከው፡-
      የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- "አይሁዶችንና ክርስቲያኖችን በሰላም አትቅደሙ። ​​አንዳችሁም በመንገዱ ላይ የሚያገኛቸው ከሆነ በጠባቡ ላይ አስገድዳቸው።"
      حدثنا قتيبة, حدثنا عبد العزيز بن محمد, عن سهيل بن أبي صالح, عن أبيه, عن أبي هريرة, أن رسول الله صلى الله عليه وسلم قال "لا تبدءوا اليهود والنصارى بالسلام وإذا لقيتم أحدهم في الطريق فاضطروهم إلى أضيقه" . قَالَ أَبُو عِيسَى هَذَا حَدِيثٌ حَسَنٌ صَحِيحٌ.‏
      ደረጃ፡ ሳሂህ (ዳሩሰላም)
      ዋቢ ፡ Jami` at-Tirmidhi 2700የውስጥ-መጽሐፍ ማጣቀሻ ፡ መጽሐፍ 42፣ ሀዲስ 13 የአማርኛ ትርጉም ፡ ጥራዝ. 5፣ መጽሃፍ 40፣ ሀዲስ 2700

  • @zinatrashad-px9ym
    @zinatrashad-px9ym Рік тому +11

    ኑርልን ሁስታዛችን 🎉🎉🎉

  • @sofyarased
    @sofyarased Рік тому +1

    ጀግነችን አለህ ይጠብቅህ አለህ በሄረም በዱንያም ሀይር ጀዘህን ይክፈልህ

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ Рік тому +3

    ላኢለሃ ኢለሏህ ወአነ ሙሀመዲ ረሡልሏህ

  • @saidahmed-ww2sg
    @saidahmed-ww2sg 8 місяців тому +2

    JazakAllahuKhair

  • @samirakader1084
    @samirakader1084 Рік тому +12

    ማሻአላህ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ በናዝሬት ሀገርሬ እብርቴ የተቀበረባት የምወዳት ሀገሬ ኢላህ አንተን ሰበብ አርጎ ኩፍርን ያጥፋልን ያረብ እቅፋት አንካክ ኡስታዜ የኢስላም ጀግና አላህ ድካምክን ይቁጠርልክ ያረብ🙏🤲❤️

  • @samirajamal9606
    @samirajamal9606 Рік тому +2

    አለህ ይጣብቅክ ኡስታዝ حفظه الله

  • @zinatzinat-b4r
    @zinatzinat-b4r Рік тому +3

    ለከይር ነዉ እድህ እድለፈልፉ ያደረጋቸዉ ያተረዱት በጭፋን ለሚጎዙት ሚስኪን ሰወች አሏህ እስልምናን ሊወፋቃቸዉ አስቦነዉ ኢንሻ አሏህ

  • @zeharamergiaw
    @zeharamergiaw Рік тому +1

    ኑሩልን ኡስታዝ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ጀዛከላህ ኸይር

  • @b.6015
    @b.6015 Рік тому +9

    አህለን ኡሥታዙና አላህ ይጠብቅህ ያረብ በርታል አተ የኢሥላም ጀግና 🌼🌼🌼🌹🌹🌹🌼🌸🌸🌹🌹🌹🌸🌼🌼🌼🌹🌼🌼🌸🌸🌼🌼🌹🌹🌼🌸🌸🌼🌹🌹🌸

  • @abcd7301
    @abcd7301 8 місяців тому +2

    አላህ ይጠብቅህ ኡዘታዛቸን

  • @jamisweet6787
    @jamisweet6787 Рік тому +21

    የኢ/ያ ኡስታዞች አንድ ላይ ቢጨፈለቁ ኡስታዝ ሙሀመድ ኸድርን አጠገቡ አይደርሱም የኢስላም ጀግና አላህ ይጠብቅህ እድሜህን ያርዝምልን🎉🎉

    • @rafikaadildeti
      @rafikaadildeti Рік тому +1

      Bichefeleku minamin sayibal ustaz Mohammed Issan appriciate madreg yichalal ....

    • @rafikaadildeti
      @rafikaadildeti Рік тому +1

      رعاك الله يا استاذ.... جزاك الله عنا خير كل خير .....

  • @فردوس-ل5ف
    @فردوس-ل5ف Рік тому +1

    የኛ ጃግና አለህ ይጣብቅህ ከሸራኞች ተንኮል ኡስታዜ

  • @ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ
    @ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ Рік тому +6

    እረ ተው ሙስሊሞች ተው ሸር ላይክ እናድርግ ኡስታዛችንን አሁን እኛ ሙስሊሞች. በሚሊየኖች እያለን እንደት የኡስታዝ ተከታይ ሀያ 8 ሺ ብቻ የአላህ. ያረቢ እሱ እንደዚህ እየለፋ እኛ ቢያንስ እንኳን ሸር አድርገን ለሌሎች እንድደርስ ብናደርግ.

  • @FetiyaFetiya-i1x
    @FetiyaFetiya-i1x Рік тому +1

    አለህ ሰባቱን ይስጥህ ወያ ኡስታዙና

  • @amanbadria6337
    @amanbadria6337 Рік тому +10

    አሏህ ይጠብቅህ
    ጀግናችን

  • @DhgCh-q7i
    @DhgCh-q7i 8 місяців тому +1

    حزك الله خيرا🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sumeya789jamal
    @Sumeya789jamal Рік тому +7

    አላህ ይጠብቀችሁ ኡስተዙነ ጀዘኩም አላህ ኸይር ❤❤❤

  • @ሷሊሃአህማድየሀላባዋየአን

    የኔ አባት አላህ ይጠብቀች.❤🌹🌹🌹

  • @betenegash5079
    @betenegash5079 Рік тому +9

    ኡስታዙና የአሏህ ከለላ እና ጥበቃ አይለዮት የኢስላም ታጋይ የቁርጥ ቀል አባዎች ረጅም እድሜ ከኢማን ከጤና መሰሎትን ያብዛልን
    አሏህ ለሁላችንም ማስተዋልን ማስተንተንን ይወፍቀን ጠመው አጥማሚዎችን በአሳማሚው ቅጣቱ ይያዝልን

  • @fadilu4286
    @fadilu4286 10 місяців тому +1

    አለህ ያጠብቀህ ጀዘከአለህ ኸይራን

    • @Muhammed_Khedr_Comparative
      @Muhammed_Khedr_Comparative  10 місяців тому

      ስብስክራይብ ያላደረጋቹ እየገባቹ
      ሰብስክራይብ እና ሼር አድርጉ
      👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
      www.youtube.com/@Zuhale

  • @zahraman3278
    @zahraman3278 Рік тому +5

    ኡስተዝ አለህ በየሄድከበት ሁሉ ይጠብቅህ አለህ የግዝህ አብ ሽር በርተ እድሜህን የርዝምልን መሰልህን የብዘልን የረብብብብብብ

  • @سعادهعبدو-د5ي
    @سعادهعبدو-د5ي 10 місяців тому +1

    የኛ ጀግና ጎበዝ እኒህን ቤጤዋች ያለመርጃ የሚጮሁትን አፍቸውን በመርጃ አፍቸውን ዝጋልን እኒህ ደርቆች

    • @Muhammed_Khedr_Comparative
      @Muhammed_Khedr_Comparative  10 місяців тому

      ስብስክራይብ ያላደረጋቹ እየገባቹ
      ሰብስክራይብ እና ሼር አድርጉ
      👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
      www.youtube.com/@Zuhale

  • @Toyba1234
    @Toyba1234 Рік тому +3

    የኢስላም ጀግና ኡስታዛችን አሏህ ይጠብቅህ ባለህበት ያረብ በረታልን

  • @ethiyopiyakwt6279
    @ethiyopiyakwt6279 Рік тому +2

    ጥያቄ የማይቀበለዉ መልስ ስለለለዉ ነዉ ምስኪን ማለት ይሔ ነዉ ኡስታዝ አላሕ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀወት የኛ ምርጥ ለነሱ ደግሞ አላሕ ሒዳያ ይስጣቸዉ

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g Рік тому +4

    የኛ ጀግ የእውነት በምን ቃል ልግለፅህ አላህ በጀነት ያበስርህ በዱኔ ላይ እደዚህ እደለፈህ ጀዛህን ይክፈልህ ወሰታዝና እዳተና እዳቡሀይደር ያለቱን ብዝት ያድርግልን😍😍😍😍

  • @ሲቲነኝቅመምዋ
    @ሲቲነኝቅመምዋ Рік тому +1

    የኛ የኢሥላም ጀግኖች አላህ ይጠብቃቹ ያረብ አው እየሡሥ የአላህ መላእክተኛና ባርያ ነው በጭራሽ አምላክ ወይም የአምላክ ልጅ አይደለም ምርጥ ወንድማችን የአላህ ሠላምና እዝነት በሡና በናቱ መርየም ላይ ይሁን ኑ ኢሣን ምታመልኩ በተሳሣተ መንገድ ናቹ ኑ ወደ ብረሃን ወደ ኢሥላም ኑ ውጥ ከጨለማ ኢላሂ ሙሥሊም አድርገህ እንጂ አትግደለን

  • @umemuaztube
    @umemuaztube Рік тому +14

    ሰባቱን ሰማይ ሰባቱን ምድር የፈጣራው አንድ አላህ ብቻ ነው ይሳ or እያሱስ የመሪያም ልጅ ነብይ ነው🎉🎉🎉🎉🎉❤

    • @umemuaztube
      @umemuaztube Рік тому

      @@የዳዊትወንጭፍ ክክክ ምድር እና ሰማይን የፈጣረው ማነው ?አታፍሩም እየሱስ ነው ትላለቹ እኮ

  • @DhgCh-q7i
    @DhgCh-q7i 8 місяців тому +1

    مشا ءالله

  • @እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ

    ይህ ከሀዲ የፈጠረውን አምላክ ክዶ ፍጡርን የሚያመልክ ባዶ ኡስታዝ አላህ እረጂም እዲሜናጤና ይወፍቅህ መልካምስራህንም አሏህ ይቀበልህያረብ

  • @bismillhaa
    @bismillhaa Рік тому

    የኔ አባት ኑርልኝ ኡነት ንው እሥ ናቢዩ ናዉ አልይውስላም

  • @smarian8817
    @smarian8817 Рік тому +3

    አለሁ አክበር አለሁ አክበር አለሀ አዮልድም አይወለድም ብጤም ዬለዉም አለሀ ይጠብቅህ ኡስተዜ

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es Рік тому +2

    ኡስታዛችን ❤ ኑሩልን 🤲
    አላህ ይጠብቅህ አቦ 🤲

  • @አለህሁንየለውይሆነልአለህ

    ኡስተዜ አለህ ይጠብቅህ አለህ እድሜህን የርዝመው የረብ ሙስሊም የረገን አለህ ምስገነ ይገበው

  • @sartt2181
    @sartt2181 Рік тому +1

    ጀዛኩምአላህኸይር የኛጀግና አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw4374 Рік тому +7

    ጀግናችን እዲህአዋርዳቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emainebrhm83
    @emainebrhm83 Рік тому +1

    አለህ ይጠብቅህ አለህ የግዝ
    ኢናሱንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው

  • @ሰሚራየአላህባሪያ

    ወአሌኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዜ አሏህ ከተንኮለኞች ይጠብቅህ ከከሀዲያን ተንኮል ይጠብቅህ እነሱ ስለኛ ሳይተኙ ነውና የሚያድሩት ተንኮላቸውን አሏህ ወደ ራሳቸው ያዙርባቸው

  • @habibmohammed7517
    @habibmohammed7517 8 місяців тому +1

    ጀግና በእውቀት የተገነባህ ኡሥታዝ ነህ ጀዛከላህ አላህ ይገዝህ

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 Рік тому +6

    አላህ ቀጥተኛዉን መንገድይምራን ይምራቸዉ ያረብ ዉስተሠስ አላህ ይጠብቅህ

  • @አላህአንድነውአልወለደምአ

    አላህ ይጫምርል ኡስተዜ አላህ ይጠብቅ🤲

  • @deliykshewa123
    @deliykshewa123 Рік тому +14

    لا إلهَ إلاّ اللّهُ وَحْـدَهُ لا شريكَ لهُ، لهُ الملكُ ولهُ الحَمْد، وهُوَ على كُلّ شَيءٍ قَـدير.

  • @foziyaomr3193
    @foziyaomr3193 Рік тому +1

    አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዙና መሰሎችህ ያብዛልን ያረብ

  • @ማሜሠአድ-በ2ቨ
    @ማሜሠአድ-በ2ቨ Рік тому +3

    አላህ ይጠብቅልን ውሥታዛችን ያረብ በሂዳችሁበት አላህ ይጠብቅልን የኛ ጀግና አባትትትትት እን ወድሀለን ለአላህ ብለን

  • @seadaseid5317
    @seadaseid5317 8 місяців тому +1

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝየ

  • @سعادةسعادة-ل6ي
    @سعادةسعادة-ل6ي Рік тому +9

    ውስታዝ ማሻ አላህ ይጠብቅክ ሀቅ የያዘ ሁሌም ከፍ ይላል ውሸት ስለሚሰብኩ ማይክ እራሱ ከለከሉ 😂

  • @Saudi2023-lj6lo
    @Saudi2023-lj6lo Рік тому +1

    አላህ ይጠብቅህ ጀግና ወድማችን ሙስሊሞች ከጎኑ እንቁም ሸር አድርጉ ላይ

  • @seidkase8283
    @seidkase8283 Рік тому +9

    أللهم صلِ وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين
    ኡስታዛችን አላህ ይጠብቀወት እረጂም እደሜ ከጤናጋረ ይስጠወት ወላሂ ጀግናችን ነወት ጀዛኩም አላህ ኸይር
    ሀቅ ሀቅ ነው ማይክ እኳን አልሠጥም ማለቱ ሀቅን ያለመከተል ላለማዉቅ የዉር አካሄድ ነው እሚኸደዉ ሱበሀነ አላህ

    • @desalegndebelo2182
      @desalegndebelo2182 Рік тому

      አቡ ሁረይራ እንደተረከው፡-
      የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- "አይሁዶችንና ክርስቲያኖችን በሰላም አትቅደሙ። ​​አንዳችሁም በመንገዱ ላይ የሚያገኛቸው ከሆነ በጠባቡ ላይ አስገድዳቸው።"
      حدثنا قتيبة, حدثنا عبد العزيز بن محمد, عن سهيل بن أبي صالح, عن أبيه, عن أبي هريرة, أن رسول الله صلى الله عليه وسلم قال "لا تبدءوا اليهود والنصارى بالسلام وإذا لقيتم أحدهم في الطريق فاضطروهم إلى أضيقه" . قَالَ أَبُو عِيسَى هَذَا حَدِيثٌ حَسَنٌ صَحِيحٌ.‏
      ደረጃ፡ ሳሂህ (ዳሩሰላም)
      ዋቢ ፡ Jami` at-Tirmidhi 2700የውስጥ-መጽሐፍ ማጣቀሻ ፡ መጽሐፍ 42፣ ሀዲስ 13 የአማርኛ ትርጉም ፡ ጥራዝ. 5፣ መጽሃፍ 40፣ ሀዲስ 2700

    • @ye_allah_barya3836
      @ye_allah_barya3836 Рік тому

      @@desalegndebelo2182 ይህ የማወራው ምንገድ ላይን ስታገኛቸው ቀድማችሁ እናተ አሰላሙ አለይኩም አትበሏቸው እነሱ እስካላሏችሁ ድረስ ነው የሚለው ታዳ ይህ ምን ይሁን ብለህ ነው እዚህ ላይ አንጥተህ የቦሰጥከው !??? መሀልየን መሃልየን ዘ ሰለሞንን ያነበብክ አደርስታድ ዲታደርግ ወዴ ባይብ ይልቅ እኔ እጋብዝህ አለሁ

    • @desalegndebelo2182
      @desalegndebelo2182 Рік тому

      Yante ne biye ye serawun sira new

  • @habebaandres4996
    @habebaandres4996 Рік тому +2

    አለይሂሰለቱወሰለም ኡስታዝ አለህ ይጨምርለቹ አለህ ይጠብቃቹ

  • @rabyaa7059
    @rabyaa7059 Рік тому +4

    አላሁ አክበር ጀዛክ አላህ

  • @fdfd572
    @fdfd572 Рік тому +1

    አሏህ ይጠብቃችሁ ኡስታዝ ጀዛካሏሁ ኸይር

  • @ahmedmuhamed8310
    @ahmedmuhamed8310 Рік тому +10

    ጀግና ነብር ኡስታዛችን

  • @TutJrgy6g
    @TutJrgy6g 5 місяців тому

    ጀዛከላህ ውስታዝና መይክ ተያዘው ይልቅ ያተ ድምፅ ጎልቶ ይሰማል አላህ እድሜ ከአፊያ ጋ ይስጥውት መስሎችህንም ያብዛልን ልጆችህንም እዳተው የኢስላም ጀግኖች ያርግልህ ጀዝህን አላህ ይመዳህ ላላህ ብየ እውደውታለሁ

  • @اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه

    የናተስ ከፋ ሀዳ ማይኩን ሠተህ ማደመጥነበረብ የዛወቅት መረዳት አለመረዳት ያተ ፍላጎትነው ዝብሉ ይጮሀልደ ቱቱ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

    • @FreihaYaissn
      @FreihaYaissn Рік тому

      ኡስታዝ ማይክ ማያዝ ግድ ነው

  • @fantayemuhammad
    @fantayemuhammad Рік тому +1

    ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረከቱሁ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ኡስትዝና ጀዛኩምላህ ኸይር ስለላሁ አለይ ወሰላም አላህ ይመራችው አላህ እስልምናን ከፍያርግልን ያረቢ አላህ ይጠብቅልን ያረቢ ኡስትዝና ጀዛኩምላህ ኸይር

  • @umerumer7974
    @umerumer7974 Рік тому +19

    Subhanallah jezakellah uztazuna ❤❤❤❤❤

  • @fantayemuhammad
    @fantayemuhammad Рік тому +1

    ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረከቱሁ ማሻ አላህ እንኳን ድህና መጣህ ኡስትዝና ጀዛኩምላህ ኸይር ጭቅላታችው አሰራም

  • @زمزممحمد-ك2ع
    @زمزممحمد-ك2ع Рік тому +5

    ❤❤አስታዝአሏህይጠብቅህ❤❤ያርብ❤❤

  • @ZaharaDawud
    @ZaharaDawud Місяць тому

    ሰለላሁአለይሂ ወሰለም!!
    አላሁመኢኒ ዚዲኒኢልመ!!
    ሹኡረን
    ጀዛኩምአላህ ኽይር ኡዝታዙና

  • @AsAs-tf9gr
    @AsAs-tf9gr Рік тому +4

    አለሁ አክበር❤❤❤

  • @youtubechanal6809
    @youtubechanal6809 Рік тому +2

    ማሻአላህ ኡሥታዙና አላህ ሁሌም በሀቅ ያፅናህ ያረብ

  • @fozeyamohamed4473
    @fozeyamohamed4473 Рік тому +10

    اللهم صل وسلم على نبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا
    جزاك الله خير يااستاذ كتب الله أجرك يعطيك العافية ربي يحفظك يااستاذ

  • @ሰአዳ-ቸ5መ
    @ሰአዳ-ቸ5መ 8 місяців тому

    አላህ ረጅም እድሜና ጠና በእውቀት ላይ እውቀት ይስጥህ ከምቀኛ ከወስዋስ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ

  • @deqeyalemey5087
    @deqeyalemey5087 Рік тому +14

    May Allah protect you and reward you with blessings Staz you really work very amazing 👏

  • @raheemakader7352
    @raheemakader7352 Рік тому +1

    አላህምዱሊላህአላ ኒእመተል እስላም ያረብ እነዝህን ሰወች አላህ ይገስፃቸው ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ።ሀቅ ነው ኢሳ የአላህ ባሪያ እንጅ ጌታ አይደለም

  • @user-dg6wq1cg5g
    @user-dg6wq1cg5g Рік тому +4

    ماشاء الله تبارك الرحمن الله يطول بعمرك يا استاذ ❤❤❤

  • @aesaaa1616
    @aesaaa1616 9 місяців тому +1

    ምነው እኛም አካባቢ በመጣህልን ኡስታዝ ሀይቅ ያአላህ

  • @amabdulah827
    @amabdulah827 Рік тому +10

    اللهم صلي وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين
    الله يحفظك ويحميك ويوفقك يارب العالمين

  • @Niama2020
    @Niama2020 Рік тому +1

    ኡሰታዝ አላህ በአለህበት ይጠብቅህ አላህ ይጨምርልህ የእኛ ጀግና ሁልጊዜ ም ኑርልን አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @የጊባዊእረኛቻናል

    አላሁ አክበር አላሁ አክበር

  • @negutube
    @negutube Рік тому +2

    ኡስታዜ የኔ ጀግና አላህየ ይጠብቅህ

  • @mehbubamehbuba1330
    @mehbubamehbuba1330 Рік тому +6

    አላህ ከናተ ይሁን እር የኡሥታዝ አሮስ አገናኙኛ በአላህ

    • @Muhammed_Khedr_Comparative
      @Muhammed_Khedr_Comparative  Рік тому +2

      0953379500
      ይኼ የኔ ቁጥር ነው ዛሬ ከሰዓት በኋላ ከሱጋር ቀጠሮ አለን በዛ ሰዓት አገናኛችኋለሁ

  • @Busy-s4r
    @Busy-s4r 2 місяці тому

    ኡሰታዙ ባለህበት ሁሉ የአላህ ጥበቃ አይለይህ በዱኒያ ምቾትን በአኺራ ጀነትን አላህ ይወፍቅህ አላህ ይጠውል ኡምሩክ

  • @عبدالرحمنابراهيم-و7ك

    الله يحفزك استزنا ربنا يسعدك ربنا يحفزك من كل شرا وشرك يارب العلمين وجزاك الله خير

  • @ሡሡMM
    @ሡሡMM 8 місяців тому +1

    ማሻአላላላላላህ ኑርልንንንን የኡስታዝ

  • @umdunia5681
    @umdunia5681 Рік тому +5

    جزاك الله خير الجزاء