ምህረት Ethiopian Movie Meheret | Full Length Ethiopian Film | Ethiopian Movies 2024 | Amharic

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 210

  • @abdoulsalammohamed6001
    @abdoulsalammohamed6001 5 місяців тому +9

    Without any hesitation, I vote for this movie to be the best of year.
    Best actor of the year: the brother(Bereket).
    Best actress: the girl on the wheelchair.
    Bravo to all the casts 👏👏👏👏👏👍👍👍

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  4 місяці тому +1

      Thank you for your comment and complements!!!

  • @AdeyGa
    @AdeyGa 5 місяців тому +54

    ማነው እደኔ እያየ ኮሜንት ማንበብየሚወድ😂 ይችን ለምታነቡ ፈጣሪ ያልታሰበ እጀራ ይሰጣችሁ ❤

  • @EKRAM357
    @EKRAM357 4 місяці тому +5

    ዋው አጀማመሩን ፈርቼው ነበር ግን እውነት አሪፍ የሚለው ቃል ያንሰዋል ሁሉም ተዋናዮች አሪፍ ተወተውታል ጉብዝናችሁን ሳላደንቅ አላልፍም ምንም ባላጠፉ ብዙዎቹ ቢቀጡም ብቻ መጨረሻው ምህረት ሆነ ኡፍፍፍ ። እውነት አስለቀሳችሁኝ አብሶ ፍካቴ ስትሞት ልጁ ተቃጠልኩ አረርኩ ሲል ሳሎድ በግዴ እባዬ ፈሰሰ በቻ በስተመጨረሻ ፍህረት መጣች መካሻ ብያታለሁ እኔ

  • @BeniyamLulseged
    @BeniyamLulseged 4 місяці тому +11

    በጣም ቆንጆ ድርሰት ምርጥ ትወና ሞጌ በረታ ❤❤❤❤❤❤

  • @TigistTigist7
    @TigistTigist7 4 місяці тому +5

    እርግጠኛ ነኝ ከመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ውስጥ አንዱ ነው ምናለ ታዲያ መጨረሻውን በፀበል በሱባኤ በስግደት ከተጉ በዋላ በክርስቶስ ስጋ እና ደም እንደዳኑ መናገሩ አሳፈራችሁ ልቦና ይስጠን ፈጣሪ በስራችሁ ብደሰትም የሴጣንን ሴራ ማጋለጣችሁ መልካም ሆኖ የእግዚአብሔርን ምህረት አለመመስከራችሁ ንፋግነት ነው እናንተም ተይዛቹሀል

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  4 місяці тому +1

      ለአስተያየትህ በእግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን። አስተያየትህን ከልብ ወስደናል። ባጠፋነው ይቅርታዎ አይለየን።

    • @TigistTigist7
      @TigistTigist7 4 місяці тому

      እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ክብረት ይስጥልኝ ​@@HayaHuletCinema

  • @bethlehemargaw
    @bethlehemargaw 4 місяці тому +10

    መልካም ነህ ለእኔ ጌታዬ መልካም ነህ ለእኔ አባቴ ታስብልኝ የለም ወይ አንተም ልጄ ብለህ

  • @Arsu_2116
    @Arsu_2116 Місяць тому +1

    እርግጠኛ ነኝ ከ መምህር ተስፋየ የተወሰደ ነውከ ገጠመኝ ግን መጨረሻው በፃም ፀሎት ስግደት ሱባኤ እና ስጋወደሙ በመቀበል ማለቅ ነበረበት ወይስ መንፈሱ እናንተንም አሰናከላቹ የ እግዚአብሔርን ምህርረትማ አለመመስከር ንፋግነት ነው በተረፈየዲያቢሎስ ስራ ማጋለጣቹ ጥሩ ነው በርቱ

  • @keekiyaa
    @keekiyaa 5 місяців тому +5

    ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም ነው እውነተኛ ታሪክ ነው 😢😢😢😢 ከመጀመሪያ ጀምሮ ልብ እሚነካ እሚያስለቅስ 😢😢😢😢

  • @HANANHANAN-np1hg
    @HANANHANAN-np1hg 4 місяці тому +3

    ግሩም ነው በእውንት በዝህ ሁሉ መከረ ሆነን እራሱ እግዚአብሔር አምላክ ማስብ ስንታችን ነን ይምንችል እውንት እኔ በበኩሌ ችግር ሲያጋጥመኝ ማልቅስ እና መጮህ ስውችን መዝጋት ነው የሚቂናኝ አምላኬ አስተምረኝ ነገርን በብልሀት ማለፈ😢😢😢ጥሩ ትምህርት ነው በርቱ ጋሽ ግርማ እና እማማ ❤❤❤❤❤

  • @ሩሃማ
    @ሩሃማ 4 місяці тому +5

    የሚገርም ነው የጥንቆላ መጨረሻው ይከ ነው ብዙ ማለት ይቻላልግን በርቱ

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  4 місяці тому

      ለአስተያየቶ እናመሰግናለን 🙏🏽

  • @meseretkassaye6871
    @meseretkassaye6871 4 місяці тому +2

    best acting hulachihum gobezoch yetetena ayemeslim,,,mihiretun ke egna yalarake egzeabher yimesgen!!!

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  4 місяці тому

      ለአስተያየቶ እናመሰግናለን🙏🏽

  • @Sanata-j5h
    @Sanata-j5h 5 місяців тому +8

    Bereket Ende Simk Biruk hun Mezmurun like like like blessed 👏🥰🥰🥰

  • @tesfaweldemedhin7601
    @tesfaweldemedhin7601 4 місяці тому +2

    ጌታ ኢየሱስ መልካም እረኛ ነው የዳቢሎስን ሥራ ባያፈርሰው ኖሮ እሱማ ባጥፋን ነበር
    ሕዝቡን ለጠላት አሳልፎ አይሰጥም ጌታ ታማኝ ነው ክብር ለስሙ ይሁን 🙏

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  4 місяці тому

      ለአስተያየቶ እናመሰግናለን 🙏🏽

  • @user-zt4po4vm5x
    @user-zt4po4vm5x 5 місяців тому +7

    ኮሜንት የለም እሳ የት ናቹ ቅመሞች ያለ እናንተ አይደምቅም
    ፈጣሪ የልባቹን መሻት ይፈፅምላቹ ❤

  • @መቅደስገብሬ
    @መቅደስገብሬ 4 місяці тому +1

    በጣም አሪፍ እና የሚያሳዝን ፊልም ነው በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ሰላም ለሀገራችን

  • @mickydire8260
    @mickydire8260 5 місяців тому +7

    ይሄን የመሰለ ምርጥ ድርሰት በyoutube standard አውርዶ መስራት ግፍ ነው።

    • @aster-j6h
      @aster-j6h 5 місяців тому +1

      በጣም😢

  • @Lidya-d4t
    @Lidya-d4t 4 місяці тому +1

    መጨረሻው ላይ ያለው classical መልካም ነህ ለእኔ አባቴ የሚለው መዝሙር እኮ ነው ወይኔ ደስ ስል እና አንታን ካገኛው ጃምሮ ህይወቴ በ አንተ አምሮ የሚለው ነው እኮ 🥰🥰🥰🥰

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  4 місяці тому +1

      ለአስተያየቶ እናመሰግናለን🙏🏽

  • @MissAster-jg3vq
    @MissAster-jg3vq 3 місяці тому +1

    በጣም የሚዘገንን ፊልም በስላሴ ስም ግን ደሞ ለሁሉም ሴቶች እንደዚ አይነት መከታ ደጀን የሆነ ወንድም ይስጠን

  • @mekal8516
    @mekal8516 4 місяці тому +2

    Wow በጣም ትምህርት የሚሰጥ ምርጥ ፊልም ነው።

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  4 місяці тому

      ለአስተያየቶ እናመሰግናለን🙏🏽

  • @sasab2001
    @sasab2001 5 місяців тому +6

    በጣም የሚያምረ ፊልም ነዉ እዉነትም ሁሉም የዘራዉን ያጭዳል ግን ክፍል ሁለት እንጠብቃለን ተባረኩልን❤❤❤❤❤❤

    • @Habab-yc9gx
      @Habab-yc9gx 5 місяців тому +2

      እውነት ሁሉም የዘራዉን ያጭዳል

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  4 місяці тому +1

      እናመሰግናለን🙏🏽

  • @Lidya-d4t
    @Lidya-d4t 4 місяці тому +2

    እኔ ከምንም በላይ የወደድኩት መዝሙሩን ነው 🥰🥰🥰

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  4 місяці тому

      ለአስተያየቶ እናመሰግናለን🙏🏽

  • @ምርያምንበል
    @ምርያምንበል 5 місяців тому +6

    የሚገርም ነዉ መልክቱ ሰላማችን ያጣነዉ በምን እንደሆነ ኣወቅኩ አረ ምንሆነን ነዉ እንደዚ የሂነዉ እል ነበር ለካ ጠላት ኣለን የማይተኛ የሚበታትነን ጉልበት ያገኘዉ ኣምላካችን ስለረሳነዉ ነዉ እናተዉል በዚ ኣለም ምንምነገር መፍቲሔ የለሌዉ የለም ንስሃ ከገባን ከጾምን ከጸለይን የሚባለን በትክክል ካደረግነዉ ለኛ ተርፎ ለሃገር ለኣለም ንተርፋለን እረ ጆራችን ተደፈነ መስማት ኣቃተን ኣንታዘዝም ክኔ ጀምሮ ኣምላክ ዪሰማናል እኛ ግን ኣንሰማዎም ይገርማል ?

  • @siy886
    @siy886 4 місяці тому +1

    Mogiye abate berta desyilal ❤

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 5 місяців тому +2

    ዋዉ ደስ የሚልፊልም ከፀሎትጋ የተያያዘ👌👌👌👌👌👌👌✅✅✅✅

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  5 місяців тому +1

      ለአስተያየቶ እናመሰግናለን 🙏🏽

  • @GechGech-x9l
    @GechGech-x9l 4 місяці тому +4

    አሪፍ ነው ሞጌ በርታ ወንድሜ

  • @sofiakonjo3849
    @sofiakonjo3849 4 місяці тому +3

    በእውነት በጣም አሪፍ ፊልም ነው

  • @TizitaloveTIZTALOVE
    @TizitaloveTIZTALOVE 4 місяці тому +4

    Wawwwww des yelal❤❤

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  4 місяці тому

      ለአስተያየቶ እናመሰግናለን🙏🏽

  • @wubittadesse5762
    @wubittadesse5762 3 місяці тому +1

    እንዲህ አይነት ወንድምም አለ መከታ ለቤተሰብ❤🙏

  • @ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ

    ዋው በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ድራማ ነው በዚ ቀጥሉ

  • @hiwothiwot9949
    @hiwothiwot9949 3 місяці тому

    ደስ የሚል ፊልም🥰🥰

  • @megdelawittesfay-zr7zp
    @megdelawittesfay-zr7zp Місяць тому +1

    Wow❤❤

  • @yeshiMolla-g7v
    @yeshiMolla-g7v 5 місяців тому +4

    በጣም ቆጆ አስተማሬ ፌልም ነው

  • @wubittadesse5762
    @wubittadesse5762 3 місяці тому +1

    ጊዜው ይቆያል እንጂ ፍርድ ሩቅ አይሆንም ብቻ ለእግዚአብሔር መስጠት ነው

  • @AB-zy5ul
    @AB-zy5ul 5 місяців тому +4

    ሁሌ የሴትና ወንድ ብቻ ነበር የምናየው ይኼ ግን አስተማሪ ነው ጎበዝ በርቱ!!

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  5 місяців тому +1

      ለአስተያየቶ እናመሰግናለን 🙏🏽

  • @mmhh7386
    @mmhh7386 5 місяців тому +2

    በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨርሰኩኝ😱😭ሰው የሠራውን ያጭዳል በልጆች ስሆን በጣም የሰዝነል 😢😢😢

  • @ZamzmZmzn
    @ZamzmZmzn 5 місяців тому +1

    ዋውው በጣም ደስ ይላል ግን በጣም ነው ያስለቀሰኝ😢😢😢😢

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  5 місяців тому +1

      ለአስተያየቶ እናመሰግናለን 🙏🏽

  • @atsedeassefe3634
    @atsedeassefe3634 5 місяців тому +1

    እጅግ ልብ ያደማል ይሄ ነው የሁላችን ሰላም ማጣት መንስኤ😭😭😭😭

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  5 місяців тому +1

      ለአስተያየቶ እናመሰግናለን 🙏🏽

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 5 місяців тому +2

    አምላኬሆይ አብይ እና ሀሽሽ ከሀገራችን አጥፋልን😢😢😢😢ምርጥ አስተማሪ ድራማነው አስለቅሶኛል😢

  • @hebshawit
    @hebshawit 4 місяці тому +1

    ምርጥ ትወናነው 😢

  • @hnuhabeshawit
    @hnuhabeshawit 4 місяці тому +1

    wow yabed new ❤❤❤

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 5 місяців тому +1

    ጎበዞች👏🥰
    ክፉ ነው ሴጣን የንሰሀ እድሜ የለውም ውለታ አያቅ እንደዛ ሲሰግዱለት ልጆቻቸውን ደም አፍሳሽ አደረገ
    መዝሙረ ዳዊት አጭር አንቀፅ ነበር ባታቋርጡት 🥰👏 ሙሉውን ብትሉ ጥሩ ነበር

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  5 місяців тому

      ለአስተያየቶ እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏🏽

  • @Kalsha21
    @Kalsha21 4 місяці тому +1

    ዋው ብቻ ነው ማለት የምችለው❤😢

  • @abeyelidiya1988
    @abeyelidiya1988 3 місяці тому +1

    የሠራችሁት በተለይ የሚያመው ልጅ ወይንም{ እንደ ፍካቴ አይነት ልጅ } ያለን ቁስሌን ህመሜን ነው የነካችሁት በማልቀስ ጀምሬ በማልቀስ ጨረስኩት ለምን ብዬ አልጠይቅህም ለምን እንደሆነ አንተ ታውቃዋለህና

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  3 місяці тому

      እውነት ነው። ለምን አይባልም። ለአስተያየቶ እናመሰግናለን🙏🏽

  • @Arsu_2116
    @Arsu_2116 Місяць тому +1

    መኖሬን ጠላሁት አሁን እኔም ሰው ሆኜ አምላኬን አማርራለው እኔም መከራ በዝቶብኝ ከኔም ብሶ ሳማርር እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ

  • @ZaidLegese
    @ZaidLegese 5 місяців тому +1

    Wowww 1 ❤❤❤❤❤

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  5 місяців тому +1

      ለአስተያየቶ እናመሰግናለን 🙏🏽

  • @Solomise
    @Solomise 5 місяців тому +3

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ymer bertalnge moga

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  5 місяців тому +1

      ለአስተያየቶ እናመሰግናለን 🙏🏽

  • @Sied-ze3fk
    @Sied-ze3fk 4 місяці тому +1

    ጀግና ወንድም ነህ

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  4 місяці тому

      ለአስተያየቶ ሁሌም እናመሰግናለን🙏🏽

  • @KalabeWase
    @KalabeWase 5 місяців тому +1

    እውነት ነው ይሄ የብዙወቻችን የአደባባይ ሚስጥር ነው::'😢😢😢

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  5 місяців тому +1

      ለአስተያየቶ እናመሰግናለን 🙏🏽

  • @sameriwitmalko
    @sameriwitmalko 5 місяців тому +2

    😢😢በጣም ጥሩ ነው ከፍል 2 🙏🏻

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  5 місяців тому +4

      ለአስተያየት እናመሰገናለን። እስቲ ከፍል 2 የመተሉ አስተያየት ከዚህ በታች ስጡ።

    • @myharet1221
      @myharet1221 4 місяці тому +1

      ​@@HayaHuletCinemaክፍል ሁለት ቢኖረው ጥሩ ነው 😊

    • @amaamm-hu4ic
      @amaamm-hu4ic 4 місяці тому +1

      ይቀጥል ኧረየምር❤❤❤

  • @HANANHANAN-np1hg
    @HANANHANAN-np1hg 4 місяці тому +2

    የባአድ አምልኮ ጦስ 😢😢😢😢

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  4 місяці тому

      በጣም እናመሰግናለን🙏🏽

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 5 місяців тому +1

    ሀሪፍ ነው💐💐💐

  • @UaeDg
    @UaeDg 4 місяці тому +2

    Be eysusu semi

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  4 місяці тому

      ለአስተያየቶ እናመሰግናለን🙏🏽

  • @KalkidanAlemu-wm5gy
    @KalkidanAlemu-wm5gy 5 місяців тому +2

    Wow yemgerme. Derama nw asazge oooo

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  5 місяців тому +1

      ለአስተያየቶ እናመሰግናለን 🙏🏽

  • @SaraSarita-wv9sh
    @SaraSarita-wv9sh 5 місяців тому +4

    Nember one negn

  • @LanesraFun
    @LanesraFun 5 місяців тому +4

    ኦ ተቀደምኩ አንደኛ ማን ነው

  • @BISETUBE-1414
    @BISETUBE-1414 4 місяці тому +2

    ❤❤❤❤

  • @LucyDaniel-tk2no
    @LucyDaniel-tk2no 4 місяці тому +2

    yetamemechiw gin betam teganene des ayelem

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  4 місяці тому

      ለአስተያየቶ እናመሰግናለን🙏🏽

  • @MahiMele-uf9rd
    @MahiMele-uf9rd 5 місяців тому +1

    Wedijewalew tru sira❤❤❤❤

  • @SanaSana-gb8ng
    @SanaSana-gb8ng 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤wow😢😢😢😢😢

  • @sefadinsport
    @sefadinsport 4 місяці тому +1

    ይገበሀል ጓደኞች ብገደሉ ረሱ ጡሩ ነበረ እህት ስደፍሩወት አይተ ዝም ትለለ እንከፍ

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  4 місяці тому

      ለአስተያየቶ እናመሰግናለን 🙏🏽

  • @የጣይቱልጅየአያቶ
    @የጣይቱልጅየአያቶ 5 місяців тому +5

    መዝሙረ ዳዊት😢

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  5 місяців тому +1

      ለአስተያየቶ እናመሰግናለን 🙏🏽

  • @ZamZam-pg8qb
    @ZamZam-pg8qb 5 місяців тому +4

    ወላሂ በባ ጨረሥኩት 😭😭😭😭😭

    • @Habab-yc9gx
      @Habab-yc9gx 5 місяців тому +1

      በጣም እውነት

  • @Talak_Film
    @Talak_Film 5 місяців тому +1

    ❤ አንጠልጣይ ፊልም

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  5 місяців тому +1

      ለአስተያየት እናመሰገናለን።

    • @Habab-yc9gx
      @Habab-yc9gx 5 місяців тому +1

      @@HayaHuletCinema በጣም አንጠልጣይ ፊልም

  • @HaymanotAbebe-dl3hf
    @HaymanotAbebe-dl3hf 5 місяців тому +2

    Bexam Arif film new asitemary bertu

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  5 місяців тому +1

      እናመሰገናለን።

    • @Habab-yc9gx
      @Habab-yc9gx 5 місяців тому +1

      @@HayaHuletCinema በጣም አሪፍ ፊልም ነው

  • @eexx8265
    @eexx8265 5 місяців тому +1

    በርቱ❤

  • @ZinashHailu-mp2jl
    @ZinashHailu-mp2jl 5 місяців тому +2

    Betam meret sera bretulen

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  5 місяців тому +1

      ለአስተያየቶ እናመሰግናለን 🙏🏽

  • @TarikKetarik
    @TarikKetarik 5 місяців тому +1

    Yasazenal 😢😢😢lesuwa mot erifte new 😢😢

  • @SaraLima-u1f
    @SaraLima-u1f 5 місяців тому +1

    Wow 😢😢😢😢😢😢😢

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  5 місяців тому +1

      ለአስተያየቶ እናመሰግናለን 🙏🏽

  • @sefadinsport
    @sefadinsport 4 місяці тому +1

    አንድ ወይም ሁለት ሰዉ በደረገዉ መጥፎ ስራ ምንም የመያዉቁ ምስኪን ሰዎች መሞተቸዉ በጠም የሰዝናል

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  4 місяці тому

      ለአስተያየቶ እናመሰግናለን 🙏🏽

  • @SelamawitAssfaw-fn3jd
    @SelamawitAssfaw-fn3jd 5 місяців тому +1

    30 ኛ ነኝ

  • @hawaabdalkader947
    @hawaabdalkader947 5 місяців тому +2

    ❤❤❤

  • @ajtv495
    @ajtv495 5 місяців тому +2

    ክፊል ሁለት 😥😥

  • @AllamGrouppp
    @AllamGrouppp 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤

  • @Helenhelen-l5d
    @Helenhelen-l5d 4 місяці тому +1

    ግን ወንዶቹ የሰሩት ስህተት እህቶቻቸው ምን ኣረጉ😢

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  4 місяці тому

      ለአስተያየቶ እናመሰግናለን 🙏🏽

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 5 місяців тому +1

    ሰላም ለሀገራችን

  • @ELizazemenekase
    @ELizazemenekase 4 місяці тому +1

    ኧረ ፂማሙን ልጅ አመጡልኝ ሚስት ከለለዉ 😢😢😢

  • @yal1907
    @yal1907 5 місяців тому +1

    ሲኦል ማለት የምንኖርበት መሬት እንጅ የሰማዩንማ ማን አየው ይህ ድራማ አንዱ ማሳያ ነው ሰው በራሱ ፍጡር የሚፈተንበት::

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  5 місяців тому

      ለአስተያየቶ እናመሰግናለን 🙏🏽

  • @MuluAsefa-x4m
    @MuluAsefa-x4m 4 місяці тому +1

    Yemigerm film new bertu

  • @almashaabbad6612
    @almashaabbad6612 5 місяців тому +2

    🎉🎉🎉😢😢😢😢

  • @genetgebre8768
    @genetgebre8768 4 місяці тому +1

    እረ ለምን ሞተች ብያን ልጁ ወልዳ መዳን ነበረበት😢

  • @ajtv495
    @ajtv495 5 місяців тому +2

    😭😭😭

  • @Ksa-zg3tw
    @Ksa-zg3tw 4 місяці тому +1

    😢😢😢😢😢

  • @HaniDsa
    @HaniDsa 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @TiygstA
    @TiygstA 4 місяці тому +1

    😢😢😢

  • @hikimaabahir7995
    @hikimaabahir7995 5 місяців тому +1

    ❤❤❤😢

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  5 місяців тому

      ለአስተያየት እናመሰገናለን።

  • @Lalm-xs3ee
    @Lalm-xs3ee 5 місяців тому +1

    Arif yimeslal nu eneywu

    • @Talak_Film
      @Talak_Film 5 місяців тому

      👍

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  5 місяців тому

      ለአስተያየቶ እናመሰግናለን 🙏🏽

  • @አዩሽ-ዘ9ኈ
    @አዩሽ-ዘ9ኈ 5 місяців тому +1

    ውይ

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  5 місяців тому +1

      ለአስተያየቶ እናመሰግናለን 🙏🏽

  • @kiriyakiriya2134
    @kiriyakiriya2134 5 місяців тому +1

    😢😢😢😢😢

  • @sumaikoo5126
    @sumaikoo5126 5 місяців тому +1

    😢😢😢😢❤❤

  • @konjomakeda5331
    @konjomakeda5331 4 місяці тому +1

    Wawo.ke.jemiru.aref.new.liju.des.yelal

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  4 місяці тому

      ለአስተያየቶ እናመሰግናለን🙏🏽

  • @ፋገግ
    @ፋገግ 5 місяців тому +1

    😢😢😢😢😢😢😊😊😊😊😊

  • @shjking2439
    @shjking2439 5 місяців тому +1

    ለፍልም ብላ እዲህ መጣመም በጣም አበዛችዉ

    • @israelloveisraellove125
      @israelloveisraellove125 5 місяців тому +3

      በጭራሽ ኣልበዛም እንድያም ትክክል ነው የተወነቹ

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  5 місяців тому

      ለአስተያየቶ እናመሰግናለን 🙏🏽

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  5 місяців тому

      ለአስተያየቶ እናመሰግናለን 🙏🏽

  • @TeshomeAtaklti
    @TeshomeAtaklti 5 місяців тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Meklit-vh6ed
    @Meklit-vh6ed 2 місяці тому +1

    መሞት አልነበረባትም ታስለቅሰኛለች እንደ

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  2 місяці тому

      ለአስተያየቶ እናመሰግናለን 🙏🏽

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 4 місяці тому +1

    አቤት አቤት ስንቱ ቤት ውስጥ ያለውን በፊልም ስራችሁት ይሄ መቼም ጉድ ንው ያው የኢትዬ ህዝብ እየደበቀ እንጂ

  • @RollaMall-lw2vj
    @RollaMall-lw2vj 5 місяців тому +2

    arafe nw

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  5 місяців тому

      ለአስተያየቶ እናመሰግናለን 🙏🏽

  • @Talak_Film
    @Talak_Film 5 місяців тому +2

    ኑ ሰብሰብ ብለን እንይ

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  5 місяців тому

      ለአስተያየት እናመሰገናለን።

    • @Habab-yc9gx
      @Habab-yc9gx 5 місяців тому

      ene lidegmew new

  • @sefadinsport
    @sefadinsport 4 місяці тому +1

    ቆይተሀም ብዮን ለእህት ተበቀልከለት

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  4 місяці тому

      እውነት ነው። ለአስተያየቶ 🙏🏽

  • @MeskuTesh
    @MeskuTesh 5 місяців тому +1

    era kelackaw mendenw uuuu

  • @Riri-mx8bp
    @Riri-mx8bp 5 місяців тому +1

    Yenane tarike nw yayeut😭😭😭 Enza yebsebsu betesbocha bagmamute yehwu ene Eytskayu nw besram lefate Enjiy lewte yelume rasenm lematfate mokrku Altesaklgm beka zem blo menor

    • @KeradionNigat
      @KeradionNigat 5 місяців тому +2

      Yene Enat Berchi Filmum Yeminegren Mashenef Malef Endeminichil New Rasin Matifatima Ketilant Yebase Tifat Mesrat Yesemayunim Bet Machelem New Hulunim Le Egziabher Asalfo Mestet New Mefthe Kebedegn Aragifilgn Beyiw Esu Endet Endemiyastekakil Yawkibetal