Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን ይስጠን ትክክል ብላችኋል እንደ ሀገር ተዋርደናል :: ማለት ትውልድ አንደበታችን በጸያፍ ስድብ እያደግን ነው በተለይ ወጣቶቹ እኔ ብቻ ምን እንደምል አላቅም እሺ ለምንወልዳቸው ልጆችስ ምንድነው የምናስተምራቸው ስድብን :: እኔ በእርግጥ ኢትዮጵያ አይደለሁም ግን በሚዲያ ሲሳደቡ ሳይ በጣም ይገርመኛል ግን ከየት ነው የተፈጠሩት እላለሁ 😢
አገር በብዙ መንገድ እየፈረሰች ነው