Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዓለም ፡ ስትንጫጫ ፡ ወከባ ፡ ሲበዛለእኔ ፡ ግን ፡ አንተው ፡ ነህ ፡ የዘለዓለም ፡ ቤዛመሸሸጊያየ ፡ ነህ ፡ ይሄው ፡ አስከዛሬአሁንም ፡ አደራ ፡ አድርሰኝ ፡ አገሬ(መደምደሚያየ ፡ ነህ ፡ የመጨረሻዬኢየሱሴ ፡ ለእኔ ፡ እየሱሴ ፡ ለእኔ ፡ እየሱሴ ፡ ለኔ) (፪x)ሰው ፡ ሁሉ ፡ ይሄዳል ፡ ወደየ ፡ አምላኩስዓቱ ፡ ሲያበቃ ፡ የዚች ፡ ዓለም ፡ ልኩለእኔ ፡ ግን ፡ አንተው ፡ ነህ ፡ ለነፍሴ ፡ ውስኔከኃጢአት ፡ ያዳንከኝ ፡ ኢየሱስ ፡ መድህኔአዝ(መደምደሚያየ ፡ ነህ ፡ የመጨረሻዬኢየሱሴ ፡ ለእኔ ፡ እየሱሴ ፡ ለእኔ ፡ እየሱሴ ፡ ለኔ) (፪x)በጓዳዬ ፡ ያለህ ፡ አልማዜ ፡ ንብረቴለሰው ፡ የማሳይህ ፡ ትምህክቴ ፡ ኩራቴእውነተኛ ፡ ወዳጅ ፡ ቀን ፡ የማይለውጥህአነሰብኝ ፡ እኔስ ፡ እድሜዬን ፡ ብሰጥህ(መደምደሚያየ ፡ ነህ ፡ የመጨረሻዬኢየሱሴ ፡ ለእኔ ፡ እየሱሴ ፡ ለእኔ ፡ እየሱሴ ፡ ለኔ) (፪x)እየመሸ ፡ ሄደ ፡ ፀሐይ ፡ ዘቀዘቀችነፍሴ ፡ ግን ፡ አሁንም ፡ አንተን ፡ አለወጠችየዚህ ፡ ዓለም ፡ ክብር ፡ ሃብት ፡ ብልጽግናከአንተ ፡ ዓይነጥሏትም ፡ ትኖራለች ፡ ገና(መደምደሚያየ ፡ ነህ ፡ የመጨረሻዬኢየሱሴ ፡ ለእኔ ፡ እየሱሴ ፡ ለእኔ ፡ እየሱሴ ፡ ለኔ) (፪x)
It is one of my all time favorite songs. Yes He is. Lord, you are my first and last end of my life.
Amen amen geta abizito tsegawun yabizalik wud barakatachin yehinik agagnawu❤❤❤❤❤❤❤❤
ሁሌ ያንተ መዝሙር ይስማአለሁ ጌታ ኣብዝቶ ይባርክ የጌታ ሰው እንዴት ታድለህ ጌታ ሁሌ ሰታመልከው
የሚማርክ መዝሙር ጌታ የሱስ ይባርክክ
ስንኖርም ስንሰበሰብሞ ኢየሱስ መደምደሚያችን
Amen medemdemiyaye Eysuse .
መደምደሚያዬ ነህ የመጨረሻዬ ❤ኢየሱሴ❤ ለኔ 🙌😭🙇♀️
Selantem geta eyesus yebrk
እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
ጌታ ዘመንህን ይባርክ
አሜን እየሱስ
Berta wendmachn
Fetari yibarkhi
ጌታ ይባርክህ ሁሌ አንተ ስትዘምር በጣም አለቅሳለው
😢😢😢😢amen
Tebarklign
አሜን
Geta abzto yebarkeh tebarekilige ♥️
medemdmiaye neh tebarek
Egizabeher melkam new ✝️
ተባርከሃል እድለኛ ሰው ነህ
zemenhi yebarki man of god
ተባሪከበታለሁ
Geta eyesus anten,betsbh abzto abzto yebrk .tebrkulgn bmzmurh
ameen tabark zaman ybark
God bless u brother
GOD BLESS U ...
My God bless you
God bless you
A men
ዓለም ፡ ስትንጫጫ ፡ ወከባ ፡ ሲበዛ
ለእኔ ፡ ግን ፡ አንተው ፡ ነህ ፡ የዘለዓለም ፡ ቤዛ
መሸሸጊያየ ፡ ነህ ፡ ይሄው ፡ አስከዛሬ
አሁንም ፡ አደራ ፡ አድርሰኝ ፡ አገሬ
(መደምደሚያየ ፡ ነህ ፡ የመጨረሻዬ
ኢየሱሴ ፡ ለእኔ ፡ እየሱሴ ፡ ለእኔ ፡ እየሱሴ ፡ ለኔ) (፪x)
ሰው ፡ ሁሉ ፡ ይሄዳል ፡ ወደየ ፡ አምላኩ
ስዓቱ ፡ ሲያበቃ ፡ የዚች ፡ ዓለም ፡ ልኩ
ለእኔ ፡ ግን ፡ አንተው ፡ ነህ ፡ ለነፍሴ ፡ ውስኔ
ከኃጢአት ፡ ያዳንከኝ ፡ ኢየሱስ ፡ መድህኔ
አዝ
(መደምደሚያየ ፡ ነህ ፡ የመጨረሻዬ
ኢየሱሴ ፡ ለእኔ ፡ እየሱሴ ፡ ለእኔ ፡ እየሱሴ ፡ ለኔ) (፪x)
በጓዳዬ ፡ ያለህ ፡ አልማዜ ፡ ንብረቴ
ለሰው ፡ የማሳይህ ፡ ትምህክቴ ፡ ኩራቴ
እውነተኛ ፡ ወዳጅ ፡ ቀን ፡ የማይለውጥህ
አነሰብኝ ፡ እኔስ ፡ እድሜዬን ፡ ብሰጥህ
(መደምደሚያየ ፡ ነህ ፡ የመጨረሻዬ
ኢየሱሴ ፡ ለእኔ ፡ እየሱሴ ፡ ለእኔ ፡ እየሱሴ ፡ ለኔ) (፪x)
እየመሸ ፡ ሄደ ፡ ፀሐይ ፡ ዘቀዘቀች
ነፍሴ ፡ ግን ፡ አሁንም ፡ አንተን ፡ አለወጠች
የዚህ ፡ ዓለም ፡ ክብር ፡ ሃብት ፡ ብልጽግና
ከአንተ ፡ ዓይነጥሏትም ፡ ትኖራለች ፡ ገና
(መደምደሚያየ ፡ ነህ ፡ የመጨረሻዬ
ኢየሱሴ ፡ ለእኔ ፡ እየሱሴ ፡ ለእኔ ፡ እየሱሴ ፡ ለኔ) (፪x)
It is one of my all time favorite songs. Yes He is. Lord, you are my first and last end of my life.
Amen amen geta abizito tsegawun yabizalik wud barakatachin yehinik agagnawu❤❤❤❤❤❤❤❤
ሁሌ ያንተ መዝሙር ይስማአለሁ ጌታ ኣብዝቶ ይባርክ የጌታ ሰው እንዴት ታድለህ ጌታ ሁሌ ሰታመልከው
የሚማርክ መዝሙር ጌታ የሱስ ይባርክክ
ስንኖርም ስንሰበሰብሞ ኢየሱስ መደምደሚያችን
Amen medemdemiyaye Eysuse .
መደምደሚያዬ ነህ የመጨረሻዬ ❤ኢየሱሴ❤ ለኔ 🙌😭🙇♀️
Selantem geta eyesus yebrk
እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
ጌታ ዘመንህን ይባርክ
አሜን እየሱስ
Berta wendmachn
Fetari yibarkhi
ጌታ ይባርክህ ሁሌ አንተ ስትዘምር በጣም አለቅሳለው
😢😢😢😢amen
Tebarklign
አሜን
Geta abzto yebarkeh tebarekilige ♥️
medemdmiaye neh tebarek
Egizabeher melkam new ✝️
ተባርከሃል እድለኛ ሰው ነህ
zemenhi yebarki man of god
ተባሪከበታለሁ
Geta eyesus anten,betsbh abzto abzto yebrk .tebrkulgn bmzmurh
ameen tabark zaman ybark
God bless u brother
GOD BLESS U ...
My God bless you
God bless you
A men
አሜን