Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በእውቀት ላይ የተመሰረተ እውነተኛ ትንተና ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤
የጀግኖች ጀግና እስራኤል የአናብስቶች ሀገር ክሬዲቱ የሳና የሳ ብቻ
hhaah
ትክክለኛ መረጃ ስለምትሰጠን አለምነህ ዋሴ እድሜ እና ጤና
ስላም በአለም እንዲስፍን የዘወትር ፅሎቴ ነው🙏🏽🙏🏽
መካከለኛው ምስራቅን ማን ያቀዋል እንደ አንተ ግሩም ነው🙏🙏🙏
በጣም ደስ የሚል ትንተና ነው
አለምነህ ዋሴ ምርጥ ጋዘጠኛ ነህ ከ1980ዎቹ ከዘመነ ሣዳም ሁሴን ጀምሮ ትታወቃለህ ለዚህ ነዉ ምርጥ ጋዜጠኛ የምትባለዉ ።። አለምነህ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ሶሪያን እሰራኤል መዉረሯና የሶርያን የጦር ኢኮኖሚ ማሸመድመድ ለሌባ ግርግር ይመቻል እንደሚባለዉ አልሆነም????? በአንተ እይታ ይሄ አካሄድ አግባብ ነዉ??? ቀጣይሰ የሶሪያ ነገር እዉነት ቆማ የምትሄድ ሀገር ወይሰ የአሸባሪዎች መፈልፈያ አትሆንም።????
አለም እድሜና ጤና ይስጥክ አንጋፋ ጋዜጠኛ መሆንክን አሁን ሳይሆን ድሮ ድሮ ነበር የተገነዘብኩት ከልብ እናመሰግናለን
የሶሪያው አዲሱ መሪ ያምራል። ሀረብ አይመስልም።
ዎው አለምነህ 👍🫶🏾
Alem is improving a lot now. he looks more fit and sharp
አዲሱ የሳሪያ መሪ አረብ ዘለንስኪን ይመስላል😂።
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Wow Aleneh.
ታሪክ የእስራኤል ነው!!በብዙ ዘገባዎችህ ደጋግመህ ስታቀርብ እንደሰማሁህ ከሆነ ታሪክ የእስራኤል እና የኔታኒያሁ ነው። ያም የኔታኒያሁ በእርጅና ዕድሜ ወደ ስልጣን ዩመመለስ ምክንያት ብዙ ግዜ ተናግረኸዋል። ያም በእስራኤል ላይ የተጠመጠመውን የእባብ ራስ ቆራርጦ መጣል። በእስራኤል ዙሪያ የታጠረውን የእሳት ቀለበት አመድ ማድረግ። እውነት ነው ታሪክ የእስራኤሉ የኔታኒያሁ ነው። አድብቶ ሲጠብቅ የነበረው ኔታኒያሁ ታሪክ ሠርቷል!!!
ሳይደርሱባችው እየደረሱ፥ ይመለሳሉ እየቀመሱ፥ የተባለው ለእነኝህ ላሉት ጅሎችና ምቀኞች ነው።ከገዛ የአበቶቻችው ርስት ከሆነችው አገራችው እስራኤል፥ የእኛ ብቻ ናት እና እስራኤልን ካለጠፋን እንሞታለን የሚሉ ጅሎችና ምቀኞች፥ ጦርነት በተደጋጋሚ እየከፈቱ፥ በተደጋጋሚ ይዋረዳሉ።
አዋዜ ምርጥ ሚዲያአ
Alem neh metuk gazetegna Antena mesemat betam yarekagnal you super journalist
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦@ፊ ክ ረ ገ ብ ረ የ ስ ፵ ፪ ፻ ፶ ፭
እናመሰግናለን አለሜ ❤
የቸገረው እርጉዝ ያገባል አለምነህ በጣም አደንቅሓለሁ በምትሰጠው ትንታኔ ግን አንተሰ ከህዝብህ ጋር የሚያሰተሳሰር እትብትህን ማን በጠሰው ድሮን መርዝና ፆታዊ ጥቃት የሚፈፀምባት ሓገር ጋዜጠኛ መሆንህን ላሰታውሰህ አብቹ ሲገረሰሰ የሚቀድምህ ይኖር ይሆን ዠም ጭጭ እንዳልክ ትቀር ይሆ?
I thought this guy live in adds ababa how come we expect him to do that?
Shamon you Alemneh wassie
የአገራችን የአማራ ንጹሓን በድሮን ሲጨፈጨፋ ስለ አገራችን መቸ ነውድምፅ የምትሆኑት አለም
ይህች "ንፁሃሓን" የሚትሏት ጫወታ እኮ አሁን ተበልታለች ተውአት።
ልክ እንደ ሀገራችን መሪ ያለውን መሳሪያ የገዛ ዜጋው ላይ የተጠቀመ
እለምነ በጣም እወድሀለሁ
አለም እና ኢሱ ጥሩ ትንተና ነው❤
ምርጥ ትንታኔ አለምነህ ዋሴ ❤❤❤❤
እይ እስራኤል 😅😂😅 ጠላቶችሽ ባሉበት ቀለጡ ።ዘሌዋውያን 26⁷ ጠላቶቻችሁንም ታሳድዳላችሁ፥ በፊታችሁም በሰይፍ ይወድቃሉ።⁸ ከእናንተም አምስቱ መቶውን ያሳድዳሉ፥ መቶውም አሥሩን ሺህ ያሳድዳሉ፤ ጠላቶቻችሁም በፊታችሁ በሰይፍ ይወድቃሉ።6 ሚሊየን እስራኤላውያን የአረቡን መንጋ እንደ ፍየል ነዱት 😂 ።
ቱርክ ምላስ ብቻ ክሬዲቷ የእባብ ዳንሰኛ ሀገር ማውራት እንጁ ምንም እንደማትረዳ ከትናንት ጀምሮ በገፍ ሶርያው በእግሩ ወደሀገሩ እየተመመ ነው በክረምት 12 አመት በድንኴን ያኖረች ክሬዲት ይእስራኤል ብቻ ነው❤❤❤❤
Assad he take rest, any Syrian will regret by his overthrow, becouse Syria will be come fire
ሶርያ አብሪ ኮኮብ መሆኗ አይቀሬ ነው በፍትህ ማለቴ ነው
አለምዬ ስተነትን እኮ በምናቤ የታሪኩ ባለቤት ነው የምታደርገኝ
አለምዬ ሱስ ነህኮ
አለም እኔ ልንገርህ በሽር አላሳድ እንዴት ቶሎ ወደቀ ካልከ የሶሪያ ወታደሮች ለ አራት ወር ደሞዝ ሳይከፈል ስለቆየ ወታደሩ ሲያጉረመርም ነበር ሲቀጥር የውጪ ጉዳይ ሚኒስተር ከሁለት ወር በፊት ከታጣቂዎች ጋር በድብቅ ሲገናኝ ነበር የበሽር ወታደር መሳሪያቸውን እያስቀመጡ ልብሳቸውን እየቀየሩ ወደ ኢራቅ ገቡ አውቀው ነው ለቀው የወጡት
አቤት እውነት አቤት ትንታኔ
እዉነተኛ
ይህ ታማኝ ዜና ይመስላል።እንቆቅልሹን የሚፈታ ነው
ለሁለተኛ ጊዜ ይህ አይነት አስተያየት እና ጥያቄ ሳቀርብ: ጋሽ አለምነህ አንተ በጣም ብዙ ዘመን ያስቆጠረ የጋዜጠኝነት ልምድ አለህ። የአሁኗን ኢትዮጵያ በተለይ የአብይ አገዛዝ ዘመን ግፍ፤ በዘር አከፋፈል፣ የተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎችን በጦርነት ማድቀቅ፣ የሃይማኖት ክፍፍል፣ የኢኮኖሚ መላሸቅ፣ በተለይ የመንግስት ሠራተኛ መዋረድ፣ የወጣቱ በኢትዮጵያ ተሰፋ መቁረጥ፣ እና ተያያዥ ጉዳዮችን እንደ መካከለኛ ምስራቅ ዘገባህ መች ታቀርባለህ? ወይስ እንደተለጎምክ ትሄዳለህ? ወይስ በመጽሐፍ መልክ እንድወጣ እያጠናቀርክ ነው?
Sele fano mesmate efelgalew
ማንኛው በግፍ የገማ ስርአት መውደቁ አይቀርም ኢስራኢልም የግዜ ጉዳይ እንጅት መውደቋ አይቀርም።
አለምነህ ዛሬ ምርጥ ነህ አሳድን በገለፅከው ደረጃ ሀገርህ ላይ ህዝብህ ላይ ምን እየተፈፀመ እንዳለ ተሰውሮብህ ይሆን? የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች አይሆንብህምን?እንዲያው ዝም ጭጭ!እስከ መቼ?
Abeyen yemetarabet geze eruk ayhonem
አለም
አዉሮፓዎች ግን አሜሪካን እና ትራምፕን የሚፈሩትን ያህል ፈጣሪያቸዉን ያን ያህል የሚፈሩት አይመስለኝም፡፡ ኢማኑኤል ማክሮን ትራምፕ የተመረጠ ጊዜ እንዴት ሲያናፋ እንደነበር እኮ፤ አዉሮፓ እራሱን መቻል አለባት፤ ከአሜሪካ መለየትእና ራሳችንን መቻል አለብን እያለ ጉራዉን ሲነፋ ነበረ አደል፡፡ አሁን ግን ራሱ ትራምፕን የካቶሊክ ቤተክረሰቲያን መልሶ መክፈቻ ላይ ጋብዞት ከትራመፕ ክንድ ጋር ሲታገል ዋለ፡፡ የትራምፕ አጨባበጥ ግን ይለያል፤ ልኩን አሳየዉ ማክሮንን፡፡ አንድ የማይካድ ነገር ግን የአሜሪካ ሃያልነት በትንሹ ለ20 አመታት ሊቆይ እነደሚችል ግልጽ ነዉ፡፡
አለም በጣም አሪፍ ትንተና የ ኢንሹራሱን ሰውየ የገደለው ስውየ ተይዞል እስቲ ስለ ሱ ንገረን
አለምና ኢሳይያስ እንዴት ናችሁ::I think ቱርክ መምታት የምትፈልገው ፒኬኬ ን መሰለኝ ኬ ኬ ኬ አሜሪካ የሚገኝ የነጮችን የበላይነት ለማረጋገጥ የሚካሄድ ንቅናቄ ይመስለኛል::
ያህያ ሲንዋር ጥቃት ከሞሳድ እውቀት ውጭ ሆኖ አይደለም ስለሚፈለግ ነው ከዛ በኋላ የሆነው ሁሉ ነገር ሆነ
Yehan..sew..new. tadiya..metkbelw..Russia?..alem
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦@ ጅቪስግኦጊግር
@TruthEz fano..eje..setuna..Ethiopia..selam..tehunln..abo..Ethiopia...yehulum..kuwankua..hagerahen..neche...eshi..jel...komo..ker
why don't you talk about the israel prime minister he's in court
ሸንቁጠ ብየሀለሁ
እኔ በጣም በጣም የሚገርመኝ የሶሪያው ኘረዚዳንት እኮ ቢያንስ የገደለው ህዝብ ካብይ ሀመድ ሀመድ ይገባና ያንሳል ሀብይ ሀመድ አንድ ሚሊየን ሰው እና ከዚያ በላይየገደለ ነውአሳድ አምስት መቶ ሽህ ሰው ነው የገደለውተደምሮ ሲታይ አብይ አህመድ ያጠፋውጥፋት በብዙ እጥፍ ይበልጣልስለዚህ እናንተና ታማኝ በየነ የመሳሰላችሁአሰታፍሩም አብይ አህመድን ከጉያህ ይዘህ ስለ ሶሪያ ታወራለህ በርግጥ ታማኝ በየነም ይሁን አንተየደርግ መንግስት ጋሻ ጃግሬ መሆናችሁን እናውቃለን ያው አብይም ሁለት እጥፍ ደርግ ስለሆነ ተስማምቷችኋል
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ሱኒናቸው ወይስ ሽያ?😂😂😂😂😂😂😂
ሱኒ ናቸው እትዮጵያ ውስጥ ሽዓ የለም በብዛት ሲስግዱ ሳያቸው ሽዓዎች እኮ ግንባራቸው መሬት አያስነኩም የሆነ ነገር ያስቀምጣሉ በግንባራቸው መሬት እንዳይነኩ
በቀላሉ የሶርያ ወታደር መውደቁ ምክንያት አለም አቀፋዊ ውስጣዊ ድርድረ የለውም ብለህ ታስባለህ?
በድሮንም አልጨፈጨፈም ጋንጩር ስላልሆነ 😢
ኩርዶችን ማነው የበታተነው?የእራቅ ኩርድ:የሶሪያ:የኢራን:የቱርኩ:ይህ የቅኝ ገዥዋ ሴራ እንጅ የማ?
አለምነህ ኢትዮጵያ ከ አንድ ሚልዮን በላይ ዜጎችን የጨፈጨፈ አገዛዝ እያለ የ ሶርያው 5መቶ ሺህ ገረመህ?
አለምነህ የኢትዮጵያ አይዘግብም አይግረምህ ይህ ሆዳም በትግራይ ህዝብ ጆኖሳይድ እንዲፈፀም ከሚናገሩ ግባር ቀደም ነው
እሱ በመረጃ ነዉ የምያወራዉ ጋዘጠኛ ስለሆነ አንተም አቅርብ በመረጃ
@ የፃፍኩት እኮ መረጃ ነው ካላወቅክ እነ New York Times BBC እና ሌሎችን ሚድያዎች ስለኢትዮዽያበማስረጃ ተደግፈው የሰሩትን ዘገባዎች ተመልከት:
ሰላም አለም እና ኢሳያስ
ከባድ ሳይጣን ወደቅ
ከርከሮ ቀቃይ። ጠብቅ ተራህን ፈላሻ
ምን አገናኘዉ ከፈላሻ ጋ የራሱን ትንተና ነዉ የሰጠዉ ካልከበደህ CNN.BBCን ስማ
የጦቢያ ህዝብ በራሱ መንግስት ቀን በቀን እየፈለሰ ሌላ ሰው ፈላሽያ ይላል 😂😂😂
Ante dedeb ye wesha lij min adregeh koshasha
Mn anadedeh yesuf ewnetin miyawera eko
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦# ሩትገብረኪዳን@rutgebrekidan
በእውቀት ላይ የተመሰረተ እውነተኛ ትንተና ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤
የጀግኖች ጀግና እስራኤል የአናብስቶች ሀገር ክሬዲቱ የሳና የሳ ብቻ
hhaah
ትክክለኛ መረጃ ስለምትሰጠን አለምነህ ዋሴ እድሜ እና ጤና
ስላም በአለም እንዲስፍን የዘወትር ፅሎቴ ነው🙏🏽🙏🏽
መካከለኛው ምስራቅን ማን ያቀዋል እንደ አንተ ግሩም ነው🙏🙏🙏
በጣም ደስ የሚል ትንተና ነው
አለምነህ ዋሴ ምርጥ ጋዘጠኛ ነህ ከ1980ዎቹ ከዘመነ ሣዳም ሁሴን ጀምሮ ትታወቃለህ ለዚህ ነዉ ምርጥ ጋዜጠኛ የምትባለዉ ።። አለምነህ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ሶሪያን እሰራኤል መዉረሯና የሶርያን የጦር ኢኮኖሚ ማሸመድመድ ለሌባ ግርግር ይመቻል እንደሚባለዉ አልሆነም????? በአንተ እይታ ይሄ አካሄድ አግባብ ነዉ??? ቀጣይሰ የሶሪያ ነገር እዉነት ቆማ የምትሄድ ሀገር ወይሰ የአሸባሪዎች መፈልፈያ አትሆንም።????
አለም እድሜና ጤና ይስጥክ አንጋፋ ጋዜጠኛ መሆንክን አሁን ሳይሆን ድሮ ድሮ ነበር የተገነዘብኩት ከልብ እናመሰግናለን
የሶሪያው አዲሱ መሪ ያምራል። ሀረብ አይመስልም።
ዎው አለምነህ 👍🫶🏾
Alem is improving a lot now. he looks more fit and sharp
አዲሱ የሳሪያ መሪ አረብ ዘለንስኪን ይመስላል😂።
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Wow Aleneh.
ታሪክ የእስራኤል ነው!!
በብዙ ዘገባዎችህ ደጋግመህ ስታቀርብ እንደሰማሁህ ከሆነ ታሪክ የእስራኤል እና የኔታኒያሁ ነው። ያም የኔታኒያሁ በእርጅና ዕድሜ ወደ ስልጣን ዩመመለስ ምክንያት ብዙ ግዜ ተናግረኸዋል። ያም በእስራኤል ላይ የተጠመጠመውን የእባብ ራስ ቆራርጦ መጣል። በእስራኤል ዙሪያ የታጠረውን የእሳት ቀለበት አመድ ማድረግ። እውነት ነው ታሪክ የእስራኤሉ የኔታኒያሁ ነው። አድብቶ ሲጠብቅ የነበረው ኔታኒያሁ ታሪክ ሠርቷል!!!
ሳይደርሱባችው እየደረሱ፥ ይመለሳሉ እየቀመሱ፥ የተባለው ለእነኝህ ላሉት ጅሎችና ምቀኞች ነው።
ከገዛ የአበቶቻችው ርስት ከሆነችው አገራችው እስራኤል፥ የእኛ ብቻ ናት እና እስራኤልን ካለጠፋን እንሞታለን የሚሉ ጅሎችና ምቀኞች፥ ጦርነት በተደጋጋሚ እየከፈቱ፥ በተደጋጋሚ ይዋረዳሉ።
አዋዜ ምርጥ ሚዲያአ
Alem neh metuk gazetegna Antena mesemat betam yarekagnal you super journalist
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@ፊ ክ ረ ገ ብ ረ የ ስ ፵ ፪ ፻ ፶ ፭
እናመሰግናለን አለሜ ❤
የቸገረው እርጉዝ ያገባል አለምነህ በጣም አደንቅሓለሁ በምትሰጠው ትንታኔ ግን አንተሰ ከህዝብህ ጋር የሚያሰተሳሰር እትብትህን ማን በጠሰው ድሮን መርዝና ፆታዊ ጥቃት የሚፈፀምባት ሓገር ጋዜጠኛ መሆንህን ላሰታውሰህ አብቹ ሲገረሰሰ የሚቀድምህ ይኖር ይሆን ዠም ጭጭ እንዳልክ ትቀር ይሆ?
I thought this guy live in adds ababa how come we expect him to do that?
Shamon you Alemneh wassie
የአገራችን የአማራ ንጹሓን በድሮን ሲጨፈጨፋ ስለ አገራችን መቸ ነውድምፅ የምትሆኑት አለም
ይህች "ንፁሃሓን" የሚትሏት ጫወታ እኮ አሁን ተበልታለች ተውአት።
ልክ እንደ ሀገራችን መሪ ያለውን መሳሪያ የገዛ ዜጋው ላይ የተጠቀመ
እለምነ በጣም እወድሀለሁ
አለም እና ኢሱ ጥሩ ትንተና ነው❤
ምርጥ ትንታኔ አለምነህ ዋሴ ❤❤❤❤
እይ እስራኤል 😅😂😅 ጠላቶችሽ ባሉበት ቀለጡ ።
ዘሌዋውያን 26
⁷ ጠላቶቻችሁንም ታሳድዳላችሁ፥ በፊታችሁም በሰይፍ ይወድቃሉ።
⁸ ከእናንተም አምስቱ መቶውን ያሳድዳሉ፥ መቶውም አሥሩን ሺህ ያሳድዳሉ፤ ጠላቶቻችሁም በፊታችሁ በሰይፍ ይወድቃሉ።
6 ሚሊየን እስራኤላውያን የአረቡን መንጋ እንደ ፍየል ነዱት 😂 ።
ቱርክ ምላስ ብቻ ክሬዲቷ የእባብ ዳንሰኛ ሀገር ማውራት እንጁ ምንም እንደማትረዳ ከትናንት ጀምሮ በገፍ ሶርያው በእግሩ ወደሀገሩ እየተመመ ነው በክረምት 12 አመት በድንኴን ያኖረች ክሬዲት ይእስራኤል ብቻ ነው❤❤❤❤
Assad he take rest, any Syrian will regret by his overthrow, becouse Syria will be come fire
ሶርያ አብሪ ኮኮብ መሆኗ አይቀሬ ነው በፍትህ ማለቴ ነው
አለምዬ ስተነትን እኮ በምናቤ የታሪኩ ባለቤት ነው የምታደርገኝ
አለምዬ ሱስ ነህኮ
አለም እኔ ልንገርህ በሽር አላሳድ እንዴት ቶሎ ወደቀ ካልከ የሶሪያ ወታደሮች ለ አራት ወር ደሞዝ ሳይከፈል ስለቆየ ወታደሩ ሲያጉረመርም ነበር ሲቀጥር የውጪ ጉዳይ ሚኒስተር ከሁለት ወር በፊት ከታጣቂዎች ጋር በድብቅ ሲገናኝ ነበር የበሽር ወታደር መሳሪያቸውን እያስቀመጡ ልብሳቸውን እየቀየሩ ወደ ኢራቅ ገቡ አውቀው ነው ለቀው የወጡት
አቤት እውነት አቤት ትንታኔ
እዉነተኛ
ይህ ታማኝ ዜና ይመስላል።እንቆቅልሹን የሚፈታ ነው
ለሁለተኛ ጊዜ ይህ አይነት አስተያየት እና ጥያቄ ሳቀርብ: ጋሽ አለምነህ አንተ በጣም ብዙ ዘመን ያስቆጠረ የጋዜጠኝነት ልምድ አለህ። የአሁኗን ኢትዮጵያ በተለይ የአብይ አገዛዝ ዘመን ግፍ፤ በዘር አከፋፈል፣ የተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎችን በጦርነት ማድቀቅ፣ የሃይማኖት ክፍፍል፣ የኢኮኖሚ መላሸቅ፣ በተለይ የመንግስት ሠራተኛ መዋረድ፣ የወጣቱ በኢትዮጵያ ተሰፋ መቁረጥ፣ እና ተያያዥ ጉዳዮችን እንደ መካከለኛ ምስራቅ ዘገባህ መች ታቀርባለህ? ወይስ እንደተለጎምክ ትሄዳለህ? ወይስ በመጽሐፍ መልክ እንድወጣ እያጠናቀርክ ነው?
Sele fano mesmate efelgalew
ማንኛው በግፍ የገማ ስርአት መውደቁ አይቀርም ኢስራኢልም የግዜ ጉዳይ እንጅት መውደቋ አይቀርም።
አለምነህ ዛሬ ምርጥ ነህ አሳድን በገለፅከው ደረጃ ሀገርህ ላይ ህዝብህ ላይ ምን እየተፈፀመ እንዳለ ተሰውሮብህ ይሆን? የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች አይሆንብህምን?እንዲያው ዝም ጭጭ!እስከ መቼ?
Abeyen yemetarabet geze eruk ayhonem
አለም
አዉሮፓዎች ግን አሜሪካን እና ትራምፕን የሚፈሩትን ያህል ፈጣሪያቸዉን ያን ያህል የሚፈሩት አይመስለኝም፡፡ ኢማኑኤል ማክሮን ትራምፕ የተመረጠ ጊዜ እንዴት ሲያናፋ እንደነበር እኮ፤ አዉሮፓ እራሱን መቻል አለባት፤ ከአሜሪካ መለየትእና ራሳችንን መቻል አለብን እያለ ጉራዉን ሲነፋ ነበረ አደል፡፡ አሁን ግን ራሱ ትራምፕን የካቶሊክ ቤተክረሰቲያን መልሶ መክፈቻ ላይ ጋብዞት ከትራመፕ ክንድ ጋር ሲታገል ዋለ፡፡ የትራምፕ አጨባበጥ ግን ይለያል፤ ልኩን አሳየዉ ማክሮንን፡፡ አንድ የማይካድ ነገር ግን የአሜሪካ ሃያልነት በትንሹ ለ20 አመታት ሊቆይ እነደሚችል ግልጽ ነዉ፡፡
አለም በጣም አሪፍ ትንተና የ ኢንሹራሱን ሰውየ የገደለው ስውየ ተይዞል እስቲ ስለ ሱ ንገረን
አለምና ኢሳይያስ እንዴት ናችሁ::I think ቱርክ መምታት የምትፈልገው ፒኬኬ ን መሰለኝ ኬ ኬ ኬ አሜሪካ የሚገኝ የነጮችን የበላይነት ለማረጋገጥ የሚካሄድ ንቅናቄ ይመስለኛል::
ያህያ ሲንዋር ጥቃት ከሞሳድ እውቀት ውጭ ሆኖ አይደለም ስለሚፈለግ ነው ከዛ በኋላ የሆነው ሁሉ ነገር ሆነ
Yehan..sew..new. tadiya..metkbelw..Russia?..alem
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@ ጅቪስግኦጊግር
@TruthEz fano..eje..setuna..Ethiopia..selam..tehunln..abo..Ethiopia...yehulum..kuwankua..hagerahen..neche...eshi..jel...komo..ker
why don't you talk about the israel prime minister he's in court
ሸንቁጠ ብየሀለሁ
እኔ በጣም በጣም የሚገርመኝ የሶሪያው ኘረዚዳንት እኮ ቢያንስ የገደለው ህዝብ ካብይ ሀመድ ሀመድ ይገባና ያንሳል
ሀብይ ሀመድ አንድ ሚሊየን ሰው እና ከዚያ በላይ
የገደለ ነው
አሳድ አምስት መቶ ሽህ ሰው ነው የገደለው
ተደምሮ ሲታይ አብይ አህመድ ያጠፋው
ጥፋት በብዙ እጥፍ ይበልጣል
ስለዚህ እናንተና ታማኝ በየነ የመሳሰላችሁ
አሰታፍሩም አብይ አህመድን ከጉያህ ይዘህ ስለ ሶሪያ ታወራለህ በርግጥ ታማኝ በየነም ይሁን አንተ
የደርግ መንግስት ጋሻ ጃግሬ መሆናችሁን እናውቃለን ያው አብይም ሁለት እጥፍ ደርግ ስለሆነ ተስማምቷችኋል
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ሱኒናቸው ወይስ ሽያ?😂😂😂😂😂😂😂
ሱኒ ናቸው እትዮጵያ ውስጥ ሽዓ የለም በብዛት ሲስግዱ ሳያቸው ሽዓዎች እኮ ግንባራቸው መሬት አያስነኩም የሆነ ነገር ያስቀምጣሉ በግንባራቸው መሬት እንዳይነኩ
በቀላሉ የሶርያ ወታደር መውደቁ ምክንያት አለም አቀፋዊ ውስጣዊ ድርድረ የለውም ብለህ ታስባለህ?
በድሮንም አልጨፈጨፈም ጋንጩር ስላልሆነ 😢
ኩርዶችን ማነው የበታተነው?የእራቅ ኩርድ:የሶሪያ:የኢራን:የቱርኩ:ይህ የቅኝ ገዥዋ ሴራ እንጅ የማ?
አለምነህ ኢትዮጵያ ከ አንድ ሚልዮን በላይ ዜጎችን የጨፈጨፈ አገዛዝ እያለ የ ሶርያው 5መቶ ሺህ ገረመህ?
አለምነህ የኢትዮጵያ አይዘግብም አይግረምህ ይህ ሆዳም በትግራይ ህዝብ ጆኖሳይድ እንዲፈፀም ከሚናገሩ ግባር ቀደም ነው
እሱ በመረጃ ነዉ የምያወራዉ ጋዘጠኛ ስለሆነ አንተም አቅርብ በመረጃ
@ የፃፍኩት እኮ መረጃ ነው ካላወቅክ እነ New York Times BBC እና ሌሎችን ሚድያዎች ስለኢትዮዽያበማስረጃ ተደግፈው የሰሩትን ዘገባዎች ተመልከት:
ሰላም አለም እና ኢሳያስ
ከባድ ሳይጣን ወደቅ
ከርከሮ ቀቃይ። ጠብቅ ተራህን ፈላሻ
ምን አገናኘዉ ከፈላሻ ጋ የራሱን ትንተና ነዉ የሰጠዉ ካልከበደህ CNN.BBCን ስማ
የጦቢያ ህዝብ በራሱ መንግስት ቀን በቀን እየፈለሰ ሌላ ሰው ፈላሽያ ይላል 😂😂😂
Ante dedeb ye wesha lij min adregeh koshasha
Mn anadedeh yesuf ewnetin miyawera eko
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
# ሩትገብረኪዳን
@rutgebrekidan