Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 29

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 9 місяців тому +7

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በሀገር ባህል እንዴት ደስ ይላል 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 9 місяців тому +4

    እኛ አካባቢ በሆንሽ ብዬ ተመኘው . Dmv Area..ንፅህናሽ ሁሉ ነገርሽ ከአንጅትሽ ነው . እባክሽን አድራሻሽን ፃፌ. ወደዛ ብቅ ስንል እንድንመጣ . ባሁን ግዜ ገንዘብሽን ከፍለሽ ደና ምግብ በታጣበት ጊዜ . እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው . ከሰሩ እንደዚህ ነው .

  • @helentekle7789
    @helentekle7789 9 місяців тому +1

    Wow welcome back

  • @amershamersha9135
    @amershamersha9135 9 місяців тому +1

    Welcome back sister ❤

  • @seblekitchen
    @seblekitchen 9 місяців тому

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ማአዚ እንኳን ደና መጣሽ👌👍

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 9 місяців тому +1

    እንኳን ደስ አለሽ አንድ ቀን እግዚአብሔር ቢፈቅድ ጎራ እንላለን በርቺ.ሞያሽን ተጠቅመሽ ኢትዮጵያዊነትን የምታንፀባርቂበት መንገድ አደንቃለሁ ❤❤❤

  • @zinashkebede2850
    @zinashkebede2850 9 місяців тому +3

    Yetefa sew enkuan dena metash

  • @Tsedicorner
    @Tsedicorner 9 місяців тому +6

    እኔ መአዚን አይቼ ነው cooking UA-cam የጀመረኩት በጣም ነው በብዙ ነገር ያነቃቃችኝ, ልጅ ይዤ እቤት ቁጭ ብዬ የነበረው, ደስ የሚለኝን ስራ በUA-cam እንዳቀርብ ሞራል ሠታኛለች❤❤, ነቃ ነቃ እንድል ስራ ያለኝ እንዲመስለኝ ሆኖል, የሷ video እንዲያመልጠኘ አልፈልግም አንደ ቤተሠቤ ነው የምወዳት

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  9 місяців тому +1

      አመሰግናለሁ በርች የኔ ውድ

  • @seblewongel844
    @seblewongel844 9 місяців тому +1

    well come back dear

  • @hayatjemal9939
    @hayatjemal9939 9 місяців тому

    Welcome dear sister

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 9 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @Faezaa-s3z
    @Faezaa-s3z 9 місяців тому

    Welcome yetfa sew

  • @hudaomar3663
    @hudaomar3663 9 місяців тому

    ምግብዎ ጥሩ ይመስላል

  • @ShahBaz-y5e
    @ShahBaz-y5e 9 місяців тому +1

    Thanks ❤

  • @MeskeremMeta-oq2if
    @MeskeremMeta-oq2if 9 місяців тому

    bahle alesh ende restorantesh endet new sera teru new

  • @yosithegreat7877
    @yosithegreat7877 9 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tsedicorner
    @Tsedicorner 9 місяців тому +1

    መአዚዬ yay❤

  • @ወሎየዋሞሚነኝህልሜንናፍቂ

    ማሻ አላህ ቀጣም ያምራል በርቺ ግን በጣም ጠፍተሻል

  • @mussieTil
    @mussieTil 9 місяців тому +1

    Where is your restaurant ? Congrats!

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  9 місяців тому +1

      New York

    • @mussieTil
      @mussieTil 9 місяців тому

      @@bahlietube1358 We are in Pennsylvania. If you start selling spices, We will buy it from you. Hope for you to have a very successful business. You deserve it.

  • @le1785
    @le1785 9 місяців тому +1

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @AlAl-jr9xh
    @AlAl-jr9xh 8 місяців тому

    ❤❤❤❤🎉🎉ደምሪኚ

  • @ስብዩመክስብ
    @ስብዩመክስብ 9 місяців тому +2

    ኣረ የት ጠፍሽ ውዴ❤

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 9 місяців тому

    Zim bilesh zewi bilesh kest amet Weyim weratoch behaala gebitesh "Zaram Inedetlelmedewi " bilesh tigebalesh ?? Yiqita tefahu ayibalim 😂😂 ,Lemangnawim Inkan dehina temelesh ❤❤❤

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  9 місяців тому +1

      ያመለጠሽ ቢኖርስ ዘው ብሎ መናገርም ይቅር ያለፈሽ አለ ስመለስ ይህኡ የመጅመሪያ አይደለም ውዴ

    • @worknesgagiza9931
      @worknesgagiza9931 9 місяців тому

      Ewinet newi hisen teqebiyalehu search arge agichawalewi atitfi selam hunulgni

  • @جميله-غ8ب
    @جميله-غ8ب 9 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤