ልጇን በ10 አመቱ 30 ጁዝ ቁርዓን በቤቷ ያሳሃፈዘችው ኢትዮጲያዊት እናት በአውስትራሊያ ከሃሩን ቲዩብ ጋር ልዩ ቆይታ ሁሉም ማየት ያለበት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 984

  • @zizuemhana9858
    @zizuemhana9858 4 роки тому +138

    ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ አላህ ያሳድግህ ፍቅር የሆንሽ እናትነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ አዱኒያ አኸራሽ ይመር ለእናቶች ሞዴልነሽ

    • @zedofamilytebe1627
      @zedofamilytebe1627 4 роки тому +2

      የኔም ልጅ እንደዝህ እንድሆንልኝ ዱአ አድርጉልኝ ዉዶች በ9 ወሩ ትቸዉ ስዴት ነኝ አሁንየ5 አመት ልጅ ሆኖል አልሀምዱሊላህ

    • @vhvgg7114
      @vhvgg7114 4 роки тому +1

      @@zedofamilytebe1627 አላህ ያሳድግልሽ ሀፊዘል ቁርአን ያድርግልሽ ያረብ

    • @semiratesfaw9208
      @semiratesfaw9208 4 роки тому +2

      በጣም የአላህ ታዛዥ ናት አላህ እኛንም ሀፊዘል ቁርአን አድርጎን ለልጆቻችን አሥተማሪ እንድሀፍዙ መካሪ ጣሪ እንሁን

    • @ፎዚያ-ጠ9ፐ
      @ፎዚያ-ጠ9ፐ 4 роки тому

      መሸአላ

    • @ፎዚያ-ጠ9ፐ
      @ፎዚያ-ጠ9ፐ 4 роки тому

      አላህ ያሳድግህ

  • @akrammakramm3010
    @akrammakramm3010 4 роки тому +86

    ማሻ አላህ ያሳዲግህ
    እናት ማለት እንዳች ነው ጀዛከላሂ ኸይረን
    ለኛም ምሳሌ ምትሆኔ ጀግና ነሽ
    ያረብ እኔም ልጀን ሀፊዘል ቁርአንእንዲሆንልኝ ምኞቴ ነው
    አላህ ያሳካልሽ በሉኝ

  • @user-ji9yz7jd9l
    @user-ji9yz7jd9l 4 роки тому +41

    ልዩ እናት ነው ወላሂ ማሻ አሏህ ምርጥ ጀግና ልጅ፣ለትውልድ አኑረሻል ምርጥ አሻራ ማሻ አሏህ አሏሁ አክበር

    • @fatiaanwar8099
      @fatiaanwar8099 4 роки тому

      አላህ .ለትልቅ..ደረጃ.ያድርስልአላህ ይጠብቀው

  • @ousmanfereja6194
    @ousmanfereja6194 4 роки тому +10

    እናት እኮ ጀነት ናት እሷ ያማረች ጊዜ እዱንያ አሄራ ያምራል፡፡ ረጅም እድሜ ለእናቶች

  • @susuhussen3604
    @susuhussen3604 4 роки тому +104

    ማሻ አላህ ተባረከ አላህ አላህ ያሳድግህ አላህ ሆይ ሳልህ ባል ስጠኝ እኔንም ሳልህ ምስት አድርገኝ ሀፊዘል ቁርአን ልክ እንደ አምር አይነት ልጆችንን ወፍቀኝ የረብ ወላሂ በምንም ነገር አልቀናም ሀፊዘል ቁርአን የሆኑ ልጆችን ሳይ ግን እቀናለሁ ያረብ ለኔም ቁርአንን አግራልኝ

    • @fikerintarabelibefikerinta1713
      @fikerintarabelibefikerinta1713 4 роки тому +1

      Ammmmiiin

    • @huaweiprimer180
      @huaweiprimer180 4 роки тому +1

      አሚን ያረብ

    • @አሙዙበይርኢንሻአላህ
      @አሙዙበይርኢንሻአላህ 4 роки тому +3

      ኢንሻ አሏህ ይሠጥሻል ዱአአድርጊ ሁቢ

    • @zinaba7364
      @zinaba7364 4 роки тому +3

      አላህይወፍቀሽ የተመኘሽውንአላህይሥጠሽ ያገባነውንም አላህሀቃቸውንየምንጠብቅ ያድርገን ሧሊህልጆችንየምናፈራ ኢሥላምንየሚካድሙ ልጆችይወፍቀን

    • @susuhussen3604
      @susuhussen3604 4 роки тому

      Zd negn Yezeynu afkari Afkari Ameeen ጀሚዓን

  • @አይሻሐበሻዋቲዮብ
    @አይሻሐበሻዋቲዮብ 4 роки тому +65

    *ያረብ አንተ አግራልን ልብ ልንለው የሚገባ እናትዮ መቅራቷ መማሯ ነው የረዳት በተለይ ስደት ያለን እህቶቼ አሁን ብዙ እድል አለን በየ ጉሩፑ እየገባን እንቅራ በይቱብ ቃኢደቱል ኑራልያ ሙሉው አለ እንማር ከዛ ልጆቻችን ለማሣደግ ይረደናል ሐገር ከገባን ይህን እድል ላናገኝ እንችላለን በተለያዩ ነገሮች እንወጠራለን በጊዜአችን እንጠቀምበት የግል ምክሬ ነው አሏህ ይጠብቃቹ መልካም የኢባዳ ጊዜ ተመኘሁላቹ *

    • @HayatAhmed-cl4eg
      @HayatAhmed-cl4eg 4 роки тому

      ማሻላህማሻላህአላህይጨምርልህ

    • @ሀስብየላህወኒእመልወኪል
      @ሀስብየላህወኒእመልወኪል 4 роки тому

      አሚን ኢንሽ አላህ እህቴ አላህ ያግዘን

    • @ውዴአለኝታየ
      @ውዴአለኝታየ 4 роки тому

      ትክክ እህቴዋ ሥትየ ጉሩፕ እገባለሁ አልሆነልኝም

    • @ውዴአለኝታየ
      @ውዴአለኝታየ 4 роки тому

      ትክክ እህቴዋ ሥትየ ጉሩፕ እገባለሁ አልሆነልኝም

    • @አይሻሐበሻዋቲዮብ
      @አይሻሐበሻዋቲዮብ 4 роки тому

      @@ውዴአለኝታየ አልገባኝም ብለሽ አትተይው በይቱብ ላይ ደጋግመሽ ስሚው ሁሌ ሥሠሚው ይገባሻል አሏህ ያግራልን

  • @ዘኩትዩብ
    @ዘኩትዩብ 4 роки тому +46

    በአሁኑ ዘመንማ አይባድ እና ጀዋል እየገዙ ካርቶን ፊልም እንድያዩ ጌም እንዲጫወቱ ነው የሚያደርጉት እንጂ እንደ አሙሪ እናት አላህ ያብዛልን ልጅ ያላቹ ልጆቻቹህን አላህ እንደ አሙሪ ያድርግላቹ

  • @ኢስላምሰላምነው-ተ9ጸ
    @ኢስላምሰላምነው-ተ9ጸ 4 роки тому +38

    ኢንሻአላህ የዘወትር ምኞቴነው አላህ ያሳካልኝ ዘንድ በዱአችሁ አግዙኝ ያረብ የተባረከ ሷልህ ባልና ልጅ ስጠኝ እኔንም ሷልህ ሚስትና ሷልህ እናት አርገኝ ያረብ

    • @ሀቢባነኝH
      @ሀቢባነኝH 4 роки тому

      አሚንንን

    • @Nasir-rd1ky
      @Nasir-rd1ky 4 роки тому

      አለህ የሰብሺውን ይስጥሽ

    • @richibintbaba8235
      @richibintbaba8235 4 роки тому +1

      ኢንሻ አላህ ያሳካልሽ / ያሳካልን

    • @mmbb9514
      @mmbb9514 4 роки тому

      Ytemegashiwn allah yistshe

  • @zdlovemyfamili7052
    @zdlovemyfamili7052 4 роки тому +26

    አብዱሬ ጀዛክ አላህ ኸይራ ትልቅ ትምህርት ነው ያስተላለፍክልን
    እህታችን አሙ አማር ጀዛሽ አላህ ኸይር ። እንዳንቺን አይነቶችን እናቶች ያብዛልን ።
    አማርንም ከዚህም በላይ ትልቅ ደረጃ አላህ ያድርስልሽ !!

    • @user-fs4lb1nx4h
      @user-fs4lb1nx4h 4 роки тому

      አሚን መሻአላ እደት ያስቀናል

  • @foryou6142
    @foryou6142 4 роки тому +22

    መጀመርያ ማሻአላህ ተባረከላህ የኢስላም ወነረድሜ አላህ ይጨምርልህ መሰሎችህንም ያብዛልን
    አብዱረሂም ለምታረገው ነገርሁሉ አላህይገዝህ ከአላህ አታጣውም በርታ

  • @rxrx-rt3qu
    @rxrx-rt3qu 4 роки тому +12

    ማሻ አላህ አላህ ያሳድግክ አላህ ይጠብቅህ ምርጥ እናት ለሁላችንም ተምሳሌት ሆነሻል አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ አላህ ይጠብቃቹ

  • @abdolah6556
    @abdolah6556 4 роки тому +8

    ማሻ አሏህ ተባረከረህማን እዲህ ነው እናት ማለት እረጂም እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @የስለምልጅነኝ
    @የስለምልጅነኝ 4 роки тому +20

    ኢሻ አለህ የዞትር ዱኣዬ ነው ልጄን ሃፊዝ ለማድረግ በአለህ ፍቀድ 4 ሆኖታል መቼም የመይሞላው ስደት የነት ፍቅር እኳን ሰየገኝ አደጓል ኢሻ አለህ በቅርቡ ሁሉንም ነገር ትቼ እገበለሁ ኢስቲ ከልባቹ ዱኣ አድርጉልኝ የሰብኩት ሁሉ እዲሰከ።

    • @የአልፍሩቅባለቤትነኝኡምሙ
      @የአልፍሩቅባለቤትነኝኡምሙ 4 роки тому +1

      እኔም እንዳችው ነኝ እህቴ አላህ ያሳካልሺያሳካልን የሁላችንም ምኞት ነው ኢንሻ አላህ

    • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
      @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 4 роки тому

      እኔም እንዳንቺው ነኝ አለሃምዱሊላህ አላኩሊሃል አላህ ምኞታችንን ያሳካልን

    • @zaharaseid6959
      @zaharaseid6959 4 роки тому

      እኔንም አሥቢኝ ሀያቲ እኔም የአራት አመት ልጂ አለችኝ ከጎኗ ሁኘ አንዳሣድጋት

    • @marimnuradin9243
      @marimnuradin9243 4 роки тому

      ወሌኩም ሰለም አብድሬ መሸአለ አምር አለሀ ይጨምርልክ

    • @ኡሙአቡቦክርነኝ
      @ኡሙአቡቦክርነኝ 4 роки тому

      ያርብ እኔስመሽነው ቁርአን የምቀራው ያጀመአ ዱአ አድርጉልኝ ያርብ ከጀዋል ፍቅር አውጥቶ የቁርአንፍቅር ይስጥሺ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝያርብ

  • @አሙዙበይርኢንሻአላህ

    ማሻ አሏህ በጣም ደሥይላል አሏህ ልጆቿን በተርቢያ ከምታሣድገው ባሏን ከምትንከባከበው ሤትች ያድርገን አሚን በሉ ሀባይብ ፊላህ አላህ ከሥደት መልሥ ያድለን

    • @nsjjjhddh7074
      @nsjjjhddh7074 4 роки тому

      ማሻአላ
      ማሻአላ ተባረካላህ
      አላህ የጨምርለት እኔም ምኞቴ ነውያረብ

    • @kemissetube350
      @kemissetube350 4 роки тому

      Mashallah

    • @halimajemal2409
      @halimajemal2409 4 роки тому

      አሚን ያረብ

  • @ኡሙቢላል-ጘ4ለ
    @ኡሙቢላል-ጘ4ለ 4 роки тому +6

    መሻአሏህ ተባረክ ረህማን ጀዛኪ አሏህ ኸየር ኡሙ አምር ወሏሂ በጣም ጎበዝና ጠንካራ ነሽ በአሁኑ ስአት እደአንች አይነት እናት ማገኘት በጣም ከባድ ነው አብዱሬ ጀዛክ አሏህ ኸየር ትልቅ ትምህርት ነው እኔም እደዚህ ነው ምኞቴ አሏህ ልጆችን ሲወፍቀኝ ልጂም አሏህ እድሰጠኝ በዱአችሁ አትርሱኝ

  • @makidamoisa7821
    @makidamoisa7821 4 роки тому +7

    ማሻ አሏህ
    ያረብ የአሏህ እኛም እንደ እሷ ጠንካራ አድርገን በጣም ይገርማል ጀግና ሴት ናት ማሻ አሏህ አሏሁ አክበር
    አሏሁ አክበር
    አሏሁ አክበር
    በጣም በጣም ደስ ይላል ሱብሀን አሏህ ምንኛ የማር አስተዳደግ ነው አልሀምዱሊላህ ያረብ እስልምና ሁሌም ተአምረኛ ሀይማኖት ነው

  • @ያአላህባሪያ-ተ1ከ
    @ያአላህባሪያ-ተ1ከ 4 роки тому +7

    ማሻአሏህ እኔም ልጆቼን በአላህ ፍቃድ ሀፊዝ ነው የማረጋቸው በአሏህ ፍቃድ መድረሳም አልካቼው ራሴ መድረሳ ሁኜ ነው የሚሀፍዙት ያረብ ያርግልሽ በሉኝ ወላሂ እቅዴ ነው ዱአ አርጉልኝ እንዳሳካልኝ

    • @user-py5dw8wm3x
      @user-py5dw8wm3x 4 роки тому

      አሏህ ያድርግልሽ ሃቢብቲ እኔም ልጄን ጊዜዋን አባክኜባታለው ሄጄ እሷንም ሌላም ወልጄ ሃላፊነት እምወጣ ያድርገኝ

  • @sultankahsay5117
    @sultankahsay5117 4 роки тому +3

    ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ነው ወላሂ መስማት አቃተኝ በማልቀስ ጀግና እናት ነሽ እዳንቺ አይነት እናት አላህ ያብዛልን ወንድም እህቶቼ ዱአ አርጉልኝ አላህ እንዲያገራልኝ ❤️😅ኢስላም ነው ሂወቴ

  • @ربغفرلي
    @ربغفرلي 4 роки тому +8

    መሸ አለህ አለህ የሰዲግልሺ አለሁ አክበር ትልቅ ሲረዱ ሰርተሸል ከይር ጀዘሺን አለህ ይክፈልሺ ኡሱ ለቺ አዲ ነው ኡቹን አለህ ሱቡሀነውተአሉ ቡዙዙዙዙዙዙ ያዲርግልሽ አለህ ይጠቢቅለሺ ለቺም
    ኢዲሜና ጤነኛ ይስጥሽ👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹

  • @mariyma4850
    @mariyma4850 4 роки тому +14

    ማሻአላህ ማሻአላህ
    ማሻአላህ ማሻአላህ
    ማሻአላህ ማሻአላህ
    ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ

  • @ራውዲነኝስልጤወቅድሚያለተ

    ማሻ አላህ አላሁ አክበር Um አሚር ጄዛሽን አላህ ይክፈልሽ አኬራ አዱንያሽንም ያሰምርልሽ ምርጥ ተምሰሌት እናት ነሽ ቀለት ያጥራኛል ራዥም እድሜ ይስጥሽ ሌላ ምን እለለሁኝ አላህ ያሰድግህ ትልቅ ቦታም አላህ ያድርስህ ከኩፍ ሁላ አላህ ይጠብቅህ

  • @zinetamanu2330
    @zinetamanu2330 4 роки тому +5

    አላህ ያሳድግልሽ መጨርሻውንም ያሳምርልሽ አቺንም ሂውትሽን ሁሉ ኑር ያርግልሽ እህቴ ኑራ

  • @user-dq9gn4rz5u
    @user-dq9gn4rz5u 4 роки тому +17

    ما شاء الله تبارك الله الله الله اكبر
    አላህ ሆይ ልጀንም እኔንም ሀፍዝ አድርገን

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    ማሻአላህ ተባረከሏህ አላህ ያሳድግልሽ ኡሙ አሚር አላህ ህልምሽን ምኞችሽን ያሳካልሽ አንዱንም ሺ ያድርግልሽ ይህ የአላህ ፈድል ነው አሚርዬ አድጎ ለአለም ሙስሊሞች የሚጠቅም አላህ ያድርገው የዘማናችን ጀግኒት እናት ኡሙ አሚር ሀበሺያ አላህ ያህፍዚክ ያአላህ ልጆቼን ሷሊሆች እንዲሆኑልኝ በተርቢያቸው አንተ አግዘኝ ያረብ የውስጤን ምኞት አንተ ታውቃለህና ምኞቴን አሳክተህ ስደት ከስደት ገላግለኝ ከልጆቼና ከቤተሰቦቼ በሰላም አገናኘኝ ልጆቼን በኢስላማዊ ተርቢያ ተንከባክቤ የማሳድጋቸውን ቀን አንተ ቅርብ አድርግልኝ ያአርሃመራሂሚን ጄዛከላህ ኸይር ያአቡ ሃሩን

  • @የዋህምንይሆናልእምየኢትዮ

    ያርብ እኔስ መቸ ነው ቁረአን በደብ የምቀራው እስኪ ዱአ አርጉልኝ

  • @bilaljuhar641
    @bilaljuhar641 4 роки тому +1

    ማሻ አላህ ያረብ ለኔም ኢንደዚህ ሀፊዝ ምሆነዉን ልጅ ስጠኝ ያረብ ያአላህ ሁሌም ምኞቴ ነዉ ምርጥ ኢናት ኢድሜ ና ጤና ይስጥሽ

  • @nuryayanws7165
    @nuryayanws7165 4 роки тому +3

    MashaAllah እንዳንቺ እናቶች አላህ ያብዛልን ሁሉም ልጆቻችን ሐፊዘል ቁርአን ያድርግልንከአላህ ጋር የናት ወይም የእባት ሰበብ ያድርገን እንሻአላህ ???

  • @ameenaabdulla6171
    @ameenaabdulla6171 4 роки тому +6

    مشء الله مشء الله
    አላህ ይጨምርልክ እነትክንም ረጅም እድሜ ይስጠት አላህ ይጨምርልሽ አምር አላህ ትልቅ ደረጀ የድርስህ

    • @MN-pk9dj
      @MN-pk9dj 4 роки тому +1

      ماشاء الله

  • @ሞጣመቸምየማረሳሽየልቤስብ

    ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ እህት አላህ ሱበሀነውተአላ ድኑን ከፍ አድርጎ የሚያገለግል ያድርግልሽ አንችንም አላህ እረጅም እድሜ ይስጥለት ድንቅ እናት ነሽ በርች የልፋትሽን ዋጋ በልጅሽ አይተሻል ሀቢቢቲ

  • @zabibarameto7677
    @zabibarameto7677 4 роки тому +2

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ እንሻ አላህ እኔም ምኞቴ ነዉ አላህ ሷልህ ባል ይወፍቀን ላለገባነዉ በሙሉ ዲስ ላይክ የምታደርጉ አላህ ቀልብ ይስጣችሁ ሙስሊም እንኳን ባትሆን ለምን ዲስ ላይክ ታደርጋላችሁ ለመልካም ነገር

  • @صعبهدنيه
    @صعبهدنيه 4 роки тому +2

    ምረጥ እናት እኔም ምኞቴ ነው ኢንሻ አላህ የዛሬ 10 አመት አሁን ልጀ 3 አመት ሊሞላት 3 ወረ ቀራት ቢኢዚኒላህ ብቻ ለሀገሬ ያብቃኝ

    • @aafshz4774
      @aafshz4774 3 роки тому

      👌👌👍👍👍👍

  • @Kedija6466
    @Kedija6466 4 роки тому +5

    ያአላህ ማሻአላህ የበለጠ ይጨምርልህ ያረብብ ከክፍ ሁሉ ይጠብቅልሽ ያኡምሬ ለእኛም ዱዓ አድርጉልን አላህ ኡሉን ነገር አመቻችቶ ይወፍቀን ለዝህ ሁሉ የአንች መማር መቅራት ወሳኝ ሆኖ ነው ውድ እህቶች በሷ እንማር ልጅ የእናቱን አይቶ ነው የሚያድገው

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 4 роки тому +2

    اللهم بارك الله يحفظ لكي أولادك ويكثر أمثاليك الأم المدرسة الأولى

  • @عبدالرحمنمحمد-ت2ه3ب
    @عبدالرحمنمحمد-ت2ه3ب 4 роки тому +4

    ማሻ አሏህ ላቁወተ ኢላ ቢላህ ወላሂ ምርጥ እናት ያረብ አሏህ ልጅንም ይወፍቀኝ ተርብያውንም ያሳውቀኝ

  • @meyimatunaabedalla8834
    @meyimatunaabedalla8834 4 роки тому

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ ያረቢ የኔ ውድ ነገር ምርጥ እናት ነሽ የሁላችንም ሞዴል ነሽ አንቺ ሀቂቃተን ሱበሃነላህ አላሁ አክበር አላህ ያሳድግክ የኔ ጀግና ትልቅ ደረጃ ላይ ይድረስህ

  • @abdimustefa7632
    @abdimustefa7632 4 роки тому +4

    ጀግና እናት አላህ ይጠብቃቹ

  • @alove3176
    @alove3176 4 роки тому

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ አክባር ምርጥ እናት ለሁሉም ሴቶች ተምሣሌት ነሽ እኔም ምኖቴ ነዉ ልጆቼን ለማስሀፈዝ አላህ ያገራልን

  • @emumuaziemufatumeemumuazie6648
    @emumuaziemufatumeemumuazie6648 4 роки тому +4

    ምርጥ እናት ነሽ ማአሻዓላህ አኔም ህልሜ እንዳቺ አይነት እናት መሆን ነው ያከሪም ምኞታችንን አሳካልን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @zinetabdulrahman2127
    @zinetabdulrahman2127 4 роки тому +1

    you are the best mum!!! 😍😍😍

  • @ተወከልቱአለላህJ432
    @ተወከልቱአለላህJ432 4 роки тому +4

    ማሻ አላህ አላሁ አክበረ አላህ ይጨምረልህ አምረየ እናት እና አባትህንም እድሜና ጤና ይስጣቸው ለዚህ ላበቁህ በሙሉ የአላህ ልጆቸን ሀፊዘል ቁራኣን አረግልኝ አረገኝ ያከሪም እኔ ደካመነኝ አተ እረዳኝ ያረሂም

  • @user-fe7tq5ke1w
    @user-fe7tq5ke1w 4 роки тому +2

    ለኡማው የሚጠቀም አሏህ።ያድርገው እህታችን.ጀዛኪላህ ኸይር ያኡምሪ

  • @rehanamohammd2920
    @rehanamohammd2920 4 роки тому +8

    ወዮልን ልጆቻችንን ጥለን ዱንያ ፍለጋ አረብ አገር ያለን እናቶች
    በልጆቻችን መንዘላዘል አሏህ ምን ይለን ይሆን
    ለአሏህስ ምን መልስ እንሰጣለን ስንጠየቅ ወዮልን!!!!!!!

    • @اااةوةة
      @اااةوةة 4 роки тому

      አሏህ የልጆቻችን እናት ያድሮርገን ያረብ

    • @user-oc6qe5gl9p
      @user-oc6qe5gl9p 4 роки тому

      በጣም አሁን እኔ የወይልኝ

  • @አሚናቢንትመሀመድ
    @አሚናቢንትመሀመድ 4 роки тому +2

    ማሻአላህ ለእናት እና ልጅ ምን እንደምል አላውቅም ወላሂ አላህ እንደአንች ያሉትን ያብዛልን ረእሱ መባል ያለበት ጀግናዋ የዘመናችን አኢሻ ነው ❤😘

  • @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
    @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ 4 роки тому +6

    ማሻአላህ ማሻአላህ ሀቢቢ ♥♥♥አላህ
    ያሳድግህ ጀግና እናት ♥🌹♥

    • @semiraabdulkadir1454
      @semiraabdulkadir1454 4 роки тому

      HFJD
      JG
      GJMzž
      Ch

    • @kadija7430
      @kadija7430 4 роки тому +1

      አላህ ያሳድግልሽ አቺምጀዛሽ አላህይክፈልሽ እኛም ያግራልንድዋ አድርጉልኝ

  • @የማሜእህትነኝየአህመዶታና

    ማሻአላህ ምርጥ እናት አላህ ያሳድገህ አማር ያረብ የኔም አላማ ይህ ነው አሳካልኝ።

  • @ዚነትሰይድ-ተ9ተ
    @ዚነትሰይድ-ተ9ተ 4 роки тому +5

    አላህ ያሳድገው ያረብ

  • @samiraidris2587
    @samiraidris2587 4 роки тому +2

    Mash Allah 🌷💐🌹❤️keep up the good work

  • @salihamohammed4925
    @salihamohammed4925 4 роки тому +6

    Masha Allah tebarka Allah we have got a lot to learn from my dear sister Nuraa and sheik hafiz Amr.
    If you are committed and sustain while our full trust is in Allah s. w
    Success will be achieved.
    May Allah s w reward both of them in duniya and akhra ameen. Insha Allah he will be a teacher and respected aleem who benefit the umma jazaka Allah khyre wendim Abderhim Ahmed.

  • @sabbontuuwallookamisee6317
    @sabbontuuwallookamisee6317 4 роки тому

    ማሻ አላህ ማሻአላህ ለትልቅ ደረጃ ያብቃልሽ ያረብ የኔ ውድ ምርጥ እናት አላህ ይጠብቅልሽ ያረብ

  • @meremmerem204
    @meremmerem204 4 роки тому +3

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹው

  • @neimahassen1268
    @neimahassen1268 4 роки тому

    ማሻአላህ ተባረከላህ ወላሂ እንደት መታደል ነውጀግና እናት ለትውልድ ትልቅ አሻራ አስቀምጠሻል አላህ ትልቅ ደርጃ ያድርስልሽ ያረቢ እኛም ለልጆቻችን በጥሩ ስነምግባር እንድናሳድግ ወፍቀን

  • @sadaahmad4407
    @sadaahmad4407 4 роки тому +4

    Masha Allah

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 4 роки тому +1

    *ማሻ አላህ እህታችን አላህ ይጨምርልሽ ልጅሽንም አላህ ለሀገር የሚጠቅም ዳኢ ያድርግልሽ*

  • @hayateibrahim4361
    @hayateibrahim4361 4 роки тому +4

    Masha Allah wollahi ye zotir minyote now 3lijoch alung 3setoch nacho gin ahun jamiralow Allah indiradang indi radachow dua argulin hulachum

  • @ruwediashabudin489
    @ruwediashabudin489 4 роки тому

    የዘመናችን ጅግና ወላሂ ጀግና አይገልፅሽም አላህ ያሳድግልሽ

  • @fatumasayed877
    @fatumasayed877 4 роки тому +3

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    አላህ ያሳድግህ
    አላህ የኔንም ልጅ ሳሊህ አረግልኝ👍👍🌷🌷🌷❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lubabatube6818
    @lubabatube6818 4 роки тому +2

    ማሻ አላህ ምንኘ መታደል ነዉ የአላህን ቁራአን መሀፍ አህቴ አላህ ኽይረ ጀዛሽን ይክፈልሽ

  • @ahmedinmahmmed2957
    @ahmedinmahmmed2957 4 роки тому +5

    Jagena Allah yakoyesh merth enath

  • @user-et9sv8jn7z
    @user-et9sv8jn7z 4 роки тому

    ማሽአላህ የኔ ልዩ አላህ ያሳድግክ ይጨምርልክ መልካም እናት ነሽ አላህ በዱንያም በአኸራ ያስደስትሽ

  • @sebatmohommed8383
    @sebatmohommed8383 4 роки тому +3

    Masha Allah,
    Allah yechemerelesh,
    Amrenim Allah yetebeqew,
    Insha Allah hasabishin yasakalish.

  • @fhdhfffhfi3025
    @fhdhfffhfi3025 4 роки тому

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ያረቢ አላህ ይጠብቅህ አላህ በእውቀቱ ላይ እውቀት ይጨምርልህ ለዚች ለቁረሀንህን እንድታውቅ ሰበብ ያደረገችልህ እናት ረዥም እድሜ ያኑርልህ እኔም እንዳት አይነቱን ልጅ እንድወልድ አላህ ይወፉቀኝ እንሻአላህ ምኞቴ ነው አንተም ከመጥፎ ነገር ይጠብቅልን ያረበና

  • @hany4096
    @hany4096 4 роки тому +3

    Mashallah 👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @abuanas1226
    @abuanas1226 4 роки тому +1

    እህት ነረ አላህ ከይር ጀዘሽን በዱኒየም በአኬረመ አላህ ከፍ የለ ሚንዳ ይክፈሊሽ እንደንች አይነት እናቶችን አላህ የብዘል ሚስቶቻችንም አላህ እንደንቺ ሷሊህ የረግልን አንች የሁለቱም አጋር ሀብተም ነሽ በአላህ ፊቀድ ምንም ጥሪጥር ዬለውም አላህ እንደ አምር አይነቱን ሊጅ ደጋግሞ እንዲዎፊቅሽ የዞትር ዱዓኤ ነው መውለድም አቁመሽ ከሆነ አላህ መፀኒሽ የለምሊመው አብሽሪ አንቺ የሙኡሚን እናት ነሽ ለደራግሽው ጥረት ሁሉ አላህ ከይር ጀዘሽን ይክፈልሽ ዎላህ እምበዬ እያፈሰሰ ነበር አይቼ እስክጨሪሰው አላህ ረጂም እድሜ ከጤነ ጋር ጀሊሉ ይዎፊቅሽ አንቺ ጀግነ የሴት ሱመያ

  • @mame1
    @mame1 4 роки тому +4

    Comment ከመስጠቶ በፊት አንብቡት
    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    አዳዲስ ዳእዋ ማዳመጥ ከፈለጋችሁ ወይንም ጥያቄ መጠየቅ ከፈለጋችሁ በ you tube channel ዳእዋ ዛሬ ሰርች ያድርጉ ወይንም ሊንኩን ይጫኑት
    ua-cam.com/video/LKkLIUedzns/v-deo.html

  • @مشعلحهمشعلهجزكمعلهخير21

    ያአላህ ለሁላችንም አላህ የቁራአን ፍቅር ይስጠን ማሻአላህ ተባረክ ረህማን ላተ ምን ይሳንሀል ያረሂም

  • @ለተዛንእናለሀመአነ
    @ለተዛንእናለሀመአነ 4 роки тому +3

    ዋልኩም አሰላም ዎራአማቱላህ ዎባራካዓቱ ማሻህ አለህ አለህ የሰዲግ ሀቢብ አብድሬ ጃዛካላሁ ከይር

  • @ዘመድኩንየጅሃነምመሪነውሁ

    ማሻአላህ አላህ ያሳድግህ ለናት ላባትህ ለሙስሊምወገኖች እምጠቅም ያርግህ ያረብ መጨረሻህ ይመር ያረብ ዱአየነው

  • @ይፋትዩቱብ
    @ይፋትዩቱብ 4 роки тому +3

    አላህ አንቺን የመሰለች ሚስት ይወፍቀን

  • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ

    ማሸ አሏህ ተባረክረህማን አሏህ ያሳድግህ ያሀቢቢ እኔ ግርም የምትሉኝ ድስላይ የምታደርጉ ሰዎች ሱብሀን አሏህ ልብ ይስጣችሁ

  • @user-qd5wm8ss4o
    @user-qd5wm8ss4o 4 роки тому +3

    እስቲ አማና የእሙ አምር ስልክ ቁጥር ላኩልኝ በአላህ። አማና
    ።አማና
    ።አማና

  • @sjjssndn2605
    @sjjssndn2605 4 роки тому +1

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ያሳድጋሊሸ ማሻ አላህ ጀዛ አላህ ከይረን

  • @edunitessleman8120
    @edunitessleman8120 4 роки тому +2

    Masha Allah tebarekellah May Allah protect him and give him more knowledge and strength. MOM❤ you are so amazing 👏👏Masha Allah may Allah reward you Jennah and give you more happiness in yr life ,Jzk heyir 🙏🙏

  • @suleimannesredin4484
    @suleimannesredin4484 4 роки тому

    እናት ማለት እንዲህ ነው::አላህ ይጠብቃት አላህ በኸይር ይመንዳት::

  • @mohammedzakaria5109
    @mohammedzakaria5109 4 роки тому +2

    UMa Amr u are a hero of the whole Muslim world

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube 4 роки тому

    ማሻ አላህ አላህ እድሜውን ያርዝመው ያረብ

  • @ekramhassan8468
    @ekramhassan8468 4 роки тому +1

    ማሻአላህ ተባረከና እናት የሁል ነገር መፍቲሄናት ጎበዝ አላህ ጀዛሸን ይክፈልሽ

  • @user-vp9kk7dc6h
    @user-vp9kk7dc6h 4 роки тому

    ጀግና እናት አሏህ ያሳድግልሽ ያረብ

  • @Sነኝየሃላሌአፍቃሪ
    @Sነኝየሃላሌአፍቃሪ 4 роки тому +1

    ማሻ አሏህ ተባረከ-ረህማን አሏህ ያሳድግህ ኡማውን ጠቃሚ ያድርግህ

  • @fuadnassir7832
    @fuadnassir7832 4 роки тому

    ማሻአላህ ምርጥ እናት አንቺንም ልጅሽንም አላህ ይጠብቃቹ አላህ ያሳድግልሽ

  • @ሀስቢያሏሁወነኢመልወኪልሀ

    ጀዛክ አላህ ኸይር ምርጥ እናት ነሽ ለኛም አራአያ ነሽ ማሻአላህ

  • @Mohamad-rz5zw
    @Mohamad-rz5zw 2 роки тому

    ማሻአላህ ኢንሸ አላህ እኛም ሀፊዝ ሁነን ለልጆቻቺን ያረብ

  • @ss-po5sj
    @ss-po5sj 4 роки тому

    ማሸአላሀ ማሸአላሃ አላሀ የሰድግልሽ ጀግነ እነት ነሽ ይህ ነዉ እነት ቲምሂርት ቢት ነት የታባለዉ የልጆች አእምሮ ኑፁ ነዉ በልጅነት የማየዝ አቅም አለቸዉ በእፀንነቱ በዲን ታኒፆ የደጋ ልጅ ለሀጋር ቢሎም ለአላም ይጠቅማል

  • @semusemu6775
    @semusemu6775 4 роки тому +2

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርለት አንችም ምርጥ ሴት ነሽ የሁሉም ምኞት ነው

  • @muze8700
    @muze8700 4 роки тому

    ማሻኣላህ ታበራካላህ ሱብሃናላህ
    አላው አክበር
    አላው አክበር ያኣላህ ለኡማው ያሚያጋላግል ኡስታዝ ያድርግልሽ ምርጥ ኑራ ያራብ ላኛም እንዳዚ ይወፍቃን ልጃችን ልናሳፍዝ

  • @user-og3up8vq4c
    @user-og3up8vq4c 4 роки тому

    ሱባሀን አላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሀ ኢለላህ አላሁ አክበር
    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ እጥፍ ድርብ አርጎ አችንም አላህ ኸይር ጀዛሽን ይክፈልሽ የኛ ተምሳሌት
    ያረብ ለኛም አግራለን ያአዚዝ

  • @እማየእወድሻለሁ-ኰ9ለ

    ማሻ አላህ ተባርክ አላህ አላህ ይጨምርላቸው አላህ የሶን እውቀት ይስጠንን ያርብ

  • @abronettube-2950
    @abronettube-2950 4 роки тому

    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ
    ማሻ አሏህ
    ኢንሻ አሏህ እኔም አላህ ልጂ ይስጠኝ እጂ ቁርአን በደንብ ነው የማስቀራው
    ዱአ አድርጉልኝ

  • @user-bq9ie4fs2c
    @user-bq9ie4fs2c 4 роки тому +1

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቀው ከሁሉ ክፉ አላህ ይጨምርለት ሌሎች ልጆቻችንም በዚ መንገድ አላህ ይወፍቅልን ኢንሻአላህ

  • @user-so4rb8mt2u
    @user-so4rb8mt2u 2 роки тому

    አላህ ያሳድግልሽ ለኡማው አገልጋይ ያርገው ያርብ አላህ ይጨምርለት

  • @SamSung-tu3hi
    @SamSung-tu3hi 4 роки тому

    ማሻአላ አላህ እትልቅ ደረጃ ያደርሰልሸ ወላሂ ልዩ እናትነሸ አላህ ይጠበቅልሸ

  • @አላህነውወኪሌ-ጸ9ዠ
    @አላህነውወኪሌ-ጸ9ዠ 4 роки тому +1

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    አላህ ያሳድግልሽ ጀግና እናት ነሽ

  • @sanianoria1715
    @sanianoria1715 4 роки тому +2

    ማሻአላ ተባረካላ እኛንም አላ ሀፊዘል ቁረአን ያድርገን ያረብ ኮሮናም ኤክስባርድ ያድርግልን ሰላሙን አመጣልን ያረብ በስደት ያላቹ በተለን የቤት ስራተኛ የሁናቹ እራሳቹ ጠብቁ እቃ ገዝተዉ ሲመጡ የሚታጠበዉ ማጠብ ኪሚካል የሚረጨብት መርጨት ፌስታሎ ከቆሻሻ ወስዱ መጣል አትርሱ ስበቡ ማድረስ ቢቻነዉ ሌላዉ በአላህ አ፯ጅ ነዉ

  • @aad4933
    @aad4933 4 роки тому

    ማሸአለህ አለህ የበለጠ ደራጀ የድራሰሀ የራብ አለህ ከይርጄዘሽ ይክፈልሽ አለህ የአንድ ኢጥፍ የድርግልሽ አብሽሪ👍👏👏❤❤

  • @asmaahmad5404
    @asmaahmad5404 4 роки тому +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሸ ልጅሸንም አላህ ይጠብቀው ያረቢ አላሀ ያህፍዘው ማሻአላህ

  • @halimabntshawafghi3907
    @halimabntshawafghi3907 4 роки тому

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ ተባረክ አሏህ በጣም ጎበዝ እናት ነሽ ሁላችንም ለልጆቻችን ጥሩ እናት ያርገን ያረቢ

  • @makiyasayed8927
    @makiyasayed8927 4 роки тому

    ማሻአላህ ተባረከላ አላህ ይጠብቅህ አላህ ያሳድግህ መሰሎችህን አላህ ያብዛልን

  • @አላህነውወኪሌ-ጸ9ዠ
    @አላህነውወኪሌ-ጸ9ዠ 4 роки тому +1

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    አላህ ያሳድግልሽ ጀግና እናት ነሽ🌷

  • @user-it7mx9dz6j
    @user-it7mx9dz6j 4 роки тому +1

    ማአሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ ኡሙ አመር አላህ እኛንም ሳሊህ ትዳር ሰቶን ልጆች ወልደን አላህ ልጆቻችንም በቁራአን ሀፊዝ የምናድርገው ያድርገን ያርብ አላህዬ እኛንም ሀፊዝ አድርገን ያርብ

  • @Hawa-hj1xg5cm8j
    @Hawa-hj1xg5cm8j 4 роки тому

    ማሻ አላህ አላህ ያሳድግህ እናት ትኑር ሺ አመት

  • @user-ze1nl7hc9z
    @user-ze1nl7hc9z 4 роки тому +1

    ሱባሀን አላ አላህ እርሷንም ልጇንም አላህ ይጨምርላቸው አላህ ዱኒያንም አኼራንም ያሳምራለቸው ያረብ ወላሂ እንባየን ማገትአልቻልኩም አላህ ይወፍቀን ለሁላችንም ያአላህ