🙏 የአቦ ነሽ መንፈሳዊ ድራማ 🙏

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025
  • የጻድቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የእረፍት ቀን ዓመታዊ ክብረ በዓል በምድረ ከብድ ገዳም ኑ በጋራ እናክብር::
    🙏 የአቦ ነሽ መንፈሳዊ ድራማ 🙏
    Abonesh Drama

КОМЕНТАРІ • 291

  • @መቅደስየፋኖዎችእሕት
    @መቅደስየፋኖዎችእሕት 3 роки тому +48

    ድንቅ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን አባቴ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የኔ አባት ከጫቃ ያወጣኝ ክብር ይግባዉ

    • @user-ns9ey2pf7g
      @user-ns9ey2pf7g 3 роки тому +1

      አሜን አሜን ቃለ ህይወት ን ያሰማልን

    • @tttttt2820
      @tttttt2820 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @mayatube2121
    @mayatube2121 3 роки тому +56

    ደስ ይላል ቀጥሉበት👏
    የአባታችን የአቡነገብረ መንፈስ ቅዱስ ጥበቃቸው በርከታቸው ከሁላችን ጋ ይሁን🙏

  • @አርሴማእናቴየነብሴጠበቃ

    አስተማሪ ነው ለኔም ታምር አድርገውልኛል የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብን

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 3 роки тому +32

    ቃለ ህይወት ያሰማል የአባታችን በረከት በየቤታችሁ ይግባ
    በጣም ጥሩ ነዉ ያስተምራል በዚሁ ቀጥሉበት

  • @bamlakeabebawe5904
    @bamlakeabebawe5904 3 роки тому +16

    ቃል ህይወት ያስማልን የጥበብ ስዎች መንፈሳዊ ደራማዎቸ ፌልሞች ብትስሩ ልክ እንደ ስብከት ቡዙ ስው ይማራል በርቱ

  • @የማርያምብቸኛዋየድንግልል

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ገብረ መንፈስ ቅዱስ ጥበቃቸው አይራቀን

  • @fekerheyot6526
    @fekerheyot6526 3 роки тому +1

    የአባታችን የአቡነ ገረመፈስ ቅዱስ በረከታቸው ረደኤታቸው አይለዬን

  • @ritakanew4747
    @ritakanew4747 3 роки тому +9

    እኔም የአቦ ነሽ ነኝ ከሞት የተረፍኩት በእርሳቸው አማላጅነት ነው ገና በ3 አመቴ ከህመም ባ10አመቴ ከብቶች ስጠብቅ ገደል ተንዶ እናቴ በሩቅ አይታው እኔ አለየሁትምነበር ና ገደሉ ሲናድ ድፍት ብላ አቦየ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ልጄን አትረፍልኝ ብላ ትጮህ ነበር ከዛም ምን ሳይነካኝ አህዮቸም ላሞቸም በሮቸም እኔም ተረፍን እናቴ የየናደው እርምታ ሲያልቅ ከመሬት ስትነሳ ምንም አልሆኩም እና እኔቴ እስከዛሬ ፅዋቸውን ትጠጣለች እኔም 27አመቴ በባቴ በጣድቁ እረደት አለሁ

  • @zewdneshets3367
    @zewdneshets3367 3 роки тому +8

    የአቦዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብን

  • @bretube3240
    @bretube3240 3 роки тому +20

    ያባየ በርከት ለሁላችን ለህዝብ ክርስቲያኑ ይድርብን ለተዋናኙች እግዚአብሔር ጥበብን ያብዛላቹ እኛም የተመለክትናው መንፈሳችንን ያድሰው አሜን

  • @hasetnegnyabatualij3201
    @hasetnegnyabatualij3201 3 роки тому +6

    አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ይሰጥልን በጣም አስተማሪ ድራማ ነው እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @zedzeorthodoxtewahdo4917
    @zedzeorthodoxtewahdo4917 3 роки тому +4

    ደስ የሚል ስራ ነው በእውነት አቦየ ፃድቁ አሳዳጊየ ከብቶቸን ሲጠፉብኝ አቦየዋ እል ነበር ምንም አላቅም ነበርኮ ከብቶቻችንማ ሲጠፉ የአቦየ ብር ብለን ካስቀመጥን ምንም አይሆኑም

  • @serkysrrkyserky9452
    @serkysrrkyserky9452 3 роки тому +1

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ይሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥል
    የአቡነ ገብረመንፈስ በረከታቸው ይደርብን በርቱ አስተማራነው።

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ

    የአባታችን አብነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ምልጃ ጸሎት በረከት እረድኤት አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @MነኝyeenteLij
    @MነኝyeenteLij 3 роки тому +1

    አባታችን አቡነ ገብረ መንፈሰ ቅዱሰ ክብሪ ይሰፈዉ
    ሰለ አሰተማራቹ እናመሰገናለን ጥበብ አቤዚቶ ይሰጣቹሁ ረደኤት በረከት ይደረብን

  • @ማዕተበይአይበትኽ
    @ማዕተበይአይበትኽ 3 роки тому +7

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የአቡነ ገብረመንፈስቅዱስ በረከታቸው ይደርብን

  • @ሰላሚነሺድንግልተዋህዶነው

    የአባታችን አብነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እረድኤት በረከት ይደርቡን አሜን

  • @ፍቅርተስላሴ-በ4ሸ
    @ፍቅርተስላሴ-በ4ሸ 3 роки тому +14

    በርከታቹሁ ያደረብን (ያድረሰን ) እወነት እሳቸዉን አምኖ የወደቀ የለም እኔም የዛሬ ሁለት ዓመት በመኪና ከመበላት አድነዉኛል ክብር ምስጋና ለአባታችን አብነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ያሁን አሜን ለቀረባችሁልን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @ኩኬለሽማርያምአናቴ
    @ኩኬለሽማርያምአናቴ 3 роки тому +9

    ቃለ ሂወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን

  • @UgZx-x1x
    @UgZx-x1x 3 місяці тому

    አዎ በእዉነት ያባታችን የገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከት እረድኤት አይለየን አሜን

  • @አፀደማርያምወልደኢየሱስ

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፃድቁ አባቴ አንተ ጠብቀኝ

  • @melkamgobeze2201
    @melkamgobeze2201 3 роки тому +4

    እውነት ነው አቡየ ገብረመንፈስቅዱስን ጠርቶ ሚያፍር የለም ቃለህወት ያሰማልን ፃድቁ ወዳጄ ና በደጄ

  • @ማርያምስምኪጥኡምእግዚአብ

    በ እዉነት ደስስስ ይላል እግዚአብሔር አለማዊዉን አጥፍቶ መንፈሳዊዉን የብዛልን ክፉ መንፈስም ይቃጠል!!

  • @13EmeyeEthiopia21
    @13EmeyeEthiopia21 3 роки тому

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ለእኛም የተማርነውን በማስተዋል በህይወት የምንኖረው ያድርገን።
    እናንተም ቀጥሉበት በጣም ጥሩ ነው ደስ የሚል መልእክት አለው ባለፈውም እንቅፋት የሚል ጀምራችሁ በዛው እልም አላችሁብን በሉ እየመጣችሁ አትጥፉብን
    ቤተ ክርስቲያን ባህረ ጥበብ ናት
    አትመረመርም እጅግ ጥልቅ ናት
    የፃዲቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከቱ ረድኤቱ ይደርብን።

  • @qqaa5942
    @qqaa5942 3 роки тому

    የጻድቁ አባታችን አቡነገብረመንፈስ ቅዱስ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን ያመት ሰው ይበለን

  • @እኔምትዉልድነኝብፅዕትእል

    በእዉነት ለሁላችሁም ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አቡየ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እኔንም እባኮትን ለደጅወ አብቁኝ😭

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ

    በእውነት በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት ያስተምራል
    ቃለህይውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏💒💞

    • @stylephone728
      @stylephone728 3 роки тому

      Amen baxame dase elale bazewu qaxalebate

  • @eledanayekidyelegi759
    @eledanayekidyelegi759 2 роки тому +1

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት በቤቱ ያፅናችሁ ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልን የአባታችን የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከት እረዴታቸዉ ይድረሰን!

  • @addisabeba100
    @addisabeba100 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን ቸሩ አምላካችን ኃያሉ እግዚአብሔር ያክብርልን! 🙏🏾 በእውነት ብዙ ለነፍስም ለስጋም የሚያለመልም ቁምነገር ነው የተማርንበት ! እመ ብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም በእናትነት ፍቅር ምልጃዋ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅልን ! አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

  • @itdistrict8278
    @itdistrict8278 3 роки тому

    የአባታችን የአቡዬ ገብረ መፈስ ቅዱስ ሰላማቸዉ ከእኛ ከሀገራችን ይሁን ጥሩ ትምት ነዉ

  • @ወለተወለተ-ኸ3ተ
    @ወለተወለተ-ኸ3ተ 3 роки тому +2

    ቃሌወት ያሰማልን ሁሌም መንፈሳዊ ድራም ይለቀቅልን እደዚህ

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 3 роки тому

    እጅግ የሚያስተምር ትምህርት ነው የአባታችን የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብን። ሁሌም መንፈሳዊ ድራማ የመሰራት ልምድ ቢዳብር ጥሩ ነው።

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ

    በርቱልን በርቱልን በርቱልን። አጥር ያለች። ትምርህት ሰጭ ድራማ። ነች። እንደነዚህ አይነት መንፈሳዊ ድራማዎች ይብዙልን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን የዝቋላው ኮከብ ፃዲቁ አቡዬ ምልጃዎ አይለዬን ;;ለደጀዎት ያብቁኝ

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 3 роки тому +3

    ግሩም ግሩም ግሩም ነው የእውነት የጻዲቁ እርድኤት በርከት ይድርስን አሜንንን፫ በእውነት
    ለሁላችሁም ቃለህወትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱ💕💕💕👏

  • @nahdaassaf8812
    @nahdaassaf8812 3 роки тому +15

    ቃለህይውት ያሰማልን በጣም
    ደስይላል ጥበቡን ያብዛላችሁ💓💓🙏🙏አሜን አሜን አሜን

  • @ሶልያና-ሸ4ቐ
    @ሶልያና-ሸ4ቐ 3 роки тому +1

    በእውነት ቃለ ህወት ያሰማልን የኣባታችን የኣቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከት ረድኤቱን ኣይለየን ለደጁ ያብቃን ኣሜን

  • @konjitethiopiawittube7128
    @konjitethiopiawittube7128 3 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ በጣም ቆንጆ ትምህርት ስጭ ነው ቀጥሉበት የአቦዬ በረከት ይደርብን

  • @abri9132
    @abri9132 3 роки тому +1

    ዋውውውውውውውውውውውውውውውው
    ልዩና ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሄር ይስጥልን ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹህን ያርዝምልን የፃዲቁ በረከት ይደርብን

  • @SamsungJ-ni7qg
    @SamsungJ-ni7qg 3 роки тому +1

    ቸሩ መዳኒአለም በፀጋዉ ይጠብቃቹ በእድሜ በጤና ያኑራቹ አሚን

  • @selamfedaku8674
    @selamfedaku8674 3 роки тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን በጣም ደስ ይላላል እግዚአብሔር አምላክ እሱ ይመልከተን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ በጸሎታቸው ያስቡን

  • @zedyezufi34
    @zedyezufi34 3 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም ምርጥ ትምህርት ነው አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሀገራችንን ይባርክልን 🙏❤️🇪🇹

  • @አገርዬወለተማሪያም

    እግዛበብሔር ይመስገን የጻድቁ አባታችን በረከት ይደረብን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችንአሜን ፫

  • @HaregweyinAmare
    @HaregweyinAmare Рік тому

    አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ከሁላችን ጋር ይሁኑልን

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 3 роки тому

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣አስተማሪ፣ትምህርት፣ነው፣እግዝያብሔር፣ይስጥልን፣የአቡነ፣ገብረመንፈስ፣ቅድስ፣በረከታቸው፣ረዴታቸው፣ይደርብን

  • @bettybetty6840
    @bettybetty6840 Рік тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለሁላችሁም የብነ ገብረ መንፈሰ ቅዱሰ በረከታቸው ይደርብን

  • @ቲጅየተዋህዶልጅ-አ6ቨ
    @ቲጅየተዋህዶልጅ-አ6ቨ 3 роки тому +1

    በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን በእውነት ደስየሚል ትምህርትነው የወሰድኩበት ደስ የሚልነዎ አሁንም ጠክሩልነሰ እጠብቃለን ቀጥሉበት በሰሰት ነው የምጠብቀው

  • @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ

    ቀጥሉበት ደስ ይላል የጣድቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ምልጃቸው አይለየን

  • @alamalam9254
    @alamalam9254 3 роки тому +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @BezaZegeye-e9w
    @BezaZegeye-e9w 3 роки тому +1

    በእውነት በጣም አሰተማሬ ድርማ ቃለህይወት ያሰማልን የ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይድረሰን አሜን፫ ቀጥሉበት

  • @selfokuder3121
    @selfokuder3121 3 роки тому +2

    በእውነት በርቱልን የቅዱሳን አባቶቻችን ገድላቸው እውና ቃል ኪዳናቸው በደዚህ አይነት በድራማ ቢሰራ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት በረከታቸው ይደርብን የደጃቸው ያብቃን ለእናንተም ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ

    ከእናንተ ባላውቅም መስቀል የክህነት ስልጣን የሌለው ሰው ሊያሳልም እግዚአብሔር ይፍታ ሊል አይችልም ስለ ትምህርቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን ለድገሚው ቢስተካከል ባይ ነኝ

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 3 роки тому +6

    በጣም አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን የአባታችን የአቡዬ ጻዲቁ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን አሜን🤲

  • @ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ

    ቃለሕይወት ያሰማልን ለሁላችሁም የብነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብን

  • @bestelotkebede68
    @bestelotkebede68 3 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት እድሜወን ያርዝምልን

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 3 роки тому

    ድንቅ እና አስተማሪ ድራማ ነው አወ ሲያንቀን ሰለ አቦ እያልኩኝ ውሀ ስጠጣ ይተወኛል ማርያምን 👏👏❤️❤️

  • @ሠዉነኝአየሠዉ
    @ሠዉነኝአየሠዉ 3 роки тому +1

    ሀገሬ ሳለሁ እንድህ ሲያንቀኝ የአቡየ ጸበል እያልን ሶስት ጊዜ እንጠጣ ነበር

  • @Amina-bm8py
    @Amina-bm8py 2 роки тому

    የአቦየ ገብረ መን ንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብን

  • @የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ

    አአስተማሪ የሆነ ስራ ፀጋውን ያብዛላችሁ ያቦዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @ሰላማዊትአድሴ
    @ሰላማዊትአድሴ 3 роки тому +1

    የጻድቁ አባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን
    በርቱ ቀጥሉበት ጥሩ ነዉ

  • @አማኑኤልፍቃዱከሆነናታኔም

    በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አማኑኤል ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @እኔስማርያምእወዳለሁ

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን 👏💐💐💐በቤቱ ይፀናልን👏

  • @mduae4284
    @mduae4284 3 роки тому

    አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቡዬገብረ መንፈስ ቅዱስ ለሃገራችን ሰላምን ያውርዱልን

  • @ጠጅቱይዘጋው
    @ጠጅቱይዘጋው 3 роки тому +9

    ቃለ ህወትን ያሰማልን በጣም አስተማሪ ድራማ በርቱልን እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛላቹ💚💛❤🙏

  • @ቅድስትድንግልማርያምቁሚከ

    Temesgen getaye lezich dekika ekf dgf adrgo yaderesen amen amen amen keri Zemenachnn ezgabiher ybarkln amen amen amen amen amen amen yekudusan bereket kegna gar yhun amen amen amen

  • @yordi9587
    @yordi9587 3 роки тому

    *እውነት ድንቅ ትምህርት ነው አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ለእኔም ብዙ ታምር አድርገውልኛል እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለሚገባቸው ክብር እንሰጣለን*

  • @AA-by3lc
    @AA-by3lc 3 роки тому +6

    አጠር ያለ ትልቅ መልዕክት ያስተላለፈ ትምህርት ነው:: በርቱ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
    ልጆች::

  • @Eyerusz7k
    @Eyerusz7k 2 роки тому

    ደስይላል የቡዬመንፈስ ቅዱስበረከታቸዉ በሁላችን ይደርብን

  • @tiitinaayeetaawadolij9357
    @tiitinaayeetaawadolij9357 3 роки тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ባራቱልን🙏⛪❤❤

  • @goofygoofy3968
    @goofygoofy3968 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም አስተማሪ ነው አባቴ ገብረመንፈስ ቅዱስ በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @መክሊትይቱብ
    @መክሊትይቱብ 2 роки тому

    የአብነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከት ይደርብን 👏👏👏

  • @HanniMezemrr
    @HanniMezemrr 11 місяців тому

    በእውነት በጣም አስተማሪ ነው የአባታችን ጥበቃ አይለየን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 роки тому

    በጣም አስተማሪ ነው ክብር ምስጋና ለአባታችን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ 👏👏👏

  • @fekirtube5518
    @fekirtube5518 3 роки тому

    በርቱ ውድ የተዋህዶ ልጆች በእውነት በእንዴዚህ አይነት መንፈሳዊ አስተማሪ ድራማ ብዙ እንማራለን እንበርታ

  • @ኤልሳቤጥወለተኪዳን
    @ኤልሳቤጥወለተኪዳን 3 роки тому +2

    በእውነት በጣም ደስስስ ይላል ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @ethiopia3929
    @ethiopia3929 3 роки тому +3

    ውይ ደስ ሲል ሁሌም ቢሰራልን እንደዚህ ያለ መንፈሳዊ ድራማ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን /፫/

  • @ethiopiahagere9008
    @ethiopiahagere9008 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስየሚል ትምህርት ሰጪ ነው አታቋርጡት

  • @tigistetsegaye6212
    @tigistetsegaye6212 3 роки тому

    አሜን እድሜ ይስጣቹህ አባቶች በፀሎታቹህ አስቡን ስደተኛችን

  • @በላይነሺወለተማርያም

    እፁብ ድንቅ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሸ6ዠ

    ቃለሂወት ያሰማልን በርቱ እንደዚ አስተማሪ መንፈሳዊ ድራማ የጠፉትን ይመልሳል

  • @clickcell2011
    @clickcell2011 3 роки тому +15

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጥበቡ ይስጣችሁ

  • @አፀደማርያምአለሙዩቱብ

    ቃለህወትያሠማልንለሁላችሁምአቦየአባቴበረከታቸውይደርብን

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 8 місяців тому

    የፃዲቁ በረከት አይለየን የኔምህውት ያስተካክሉልኝ❤❤❤😢

  • @Tube-xx3ik
    @Tube-xx3ik 3 роки тому +3

    በዉነት አስተማሪ ነዉ የህ መፈሳዉይ ደራማ ቃለ ሂወትን ያስማልን

  • @tizitatsehay
    @tizitatsehay 3 роки тому +17

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ህይወት ያሰማልን
    ከይቅርታ ጋር ቄስ ያልሆነ ሰው መስቀል ይዞ
    እንዴት ሊያስብ ይችላል ድራማን ቢሆን
    ለምን ጌታችን የተሰቀለበት መስቀል ስከ ሆነ ድረስ ክብር ሊገባው ይገባል
    ያስተማረን ልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይገባዋል

    • @Tube-vu1kz
      @Tube-vu1kz 3 роки тому

      አው መሆን የለበትም እወነተኛ ቄሰ በሆነ

  • @adina.6549
    @adina.6549 3 роки тому +2

    ዋው ደስ ይላል መንፈሳዊ ፊልም ቢበዛ ጥሩ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 3 роки тому

    በጣም ጥሩ መልክት ነው ቀጥሉበት አንዳንድጊዜ አስተማሪ መንፈሳዊ ዲራማ እየሰራችሁ ልቀቁልን አመሰግናለው

  • @akinahomakinahom2647
    @akinahomakinahom2647 3 роки тому

    ግሩም ነው እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይባርክ የተዋህዶ ልጆች ከሊቅ እስከ ደቂቅ እወዳችኋለሁ በርቱ ፃድቁ አባቴ ሕይወታችንን ይባርኩልን

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 3 роки тому

    እሕሕሕሕሕሕሕሕ አሁንም ኢትዮጵያን እንዲምርልን ልመና ፀሎተ ወት አይለየን ፃዲቁአባታችን

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 3 роки тому +1

    የፃድቁ አቦዬ ገብረመንፈስ ቅዱስ በረከት ይደርብን

    • @asteraster9742
      @asteraster9742 3 роки тому

      ቃለህይወትሠማልንየአቡነገብረመንፈሥቅዱሥበረከታቸውይደርብን🤲👏

  • @የቅድስትድንግልማርያ-ነ6ለ

    እፍፍፍፍፍ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እንዴት ደስስ ስስስስስስ ይላል💚💛♥

  • @አለምእናፍቅርYouTube
    @አለምእናፍቅርYouTube 3 роки тому +6

    ቃል እይወት ያሰማልን ቀጥሉበት እውነት እንዲ አስተምሩን

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 3 роки тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን የአባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸዉ ይደርብን

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ

    እልልልልልልልልልልልልል አቡዬ ጻድቁ ይራዱኝ።

  • @አሚንዬ
    @አሚንዬ 3 роки тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥበብን ይብዛላችሁ በርቱ

  • @hanit9315
    @hanit9315 3 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ደስ የሚል መፈሳውይ ድራማ ነው በርቱልን

  • @hiwatayela2359
    @hiwatayela2359 3 роки тому

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በእዉነት ትልቅ ትምህርት ነው

  • @smegnsh
    @smegnsh 3 роки тому +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱ ደስስስ ትላላችሁ👏👏👏

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል መልክት ያለው ድራማ ነው

  • @maki4428
    @maki4428 3 роки тому

    በጣምም ደስይላል የአቦዬበረከት ይደርብን ቀጥሉበት

  • @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ

    ገብርመንፍሥቅዱሥ ያመትሠውይበለንአሜን