Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዘሀራየ ለባሟ እህታችን በርችልን ።
ለትምርቱ በጣም አመሠግናለሁ ለሕፃናት ብቻ ሳይሆን ለአዋቂ በመዳኒት ምክንያት ታይፕ -2 ዳይቤቲክ ይባላል በመዳኒት ምክንያትለመጣው ምን መፍትሔ አለሽ እድሜዬ ወደ 60ዎቹ ነው
ታየፕ 2 ሆነ ታየፕ 1 የስኳር ህመም ከያዘን መፍትሄው እራሳችንን መጠብቅና ጤናማ የሆነ የኑሮዘይቤን መከተል ብቻ ነው። ይህም አመጋገባችንን ማስተካከል፤ በየቀኑ በቂ አንቅስቃሴ ማድረግ፤ የተሰጠንን መድሃኒት በትክክል መውሰድ። እመነኝ ወንድሜ ስኳርን መቆጣጠርን ከቻልን ጤናማ ህይወትን መምራት አንችላለን።