Mareshet who is one of the Heros in Amhara; has advanced philosophies of political superiority. Thank you Arbegna Fano Mareshet for your unreserved contribution for the sucess of the revolution. May God protect and bless you with all your beloved guads.
Eyanidandih fano semitekal ye nege general ena korenel mehonikin awokeh yihin ye asama general sibisib hulu amaregn nigidum workum maedin zerafi yehone akal ke derig esk ahun yalewo general silemayitekim atifulin
እፉፉፉፉ ናፍቆኝ የነበረ ድምጽ እንኳን ደህና መጣህ ድል ለፋኖ!!
የአማራ የቁርጥ ልጅ እንኳን በሰላም ተመለስክልን ፋኖ መከታችን ነው እግዚአብሔር ሁሌም ከእናንተ ጋር ይሁን 🙏💚💛❤
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤
ማርሽ የኔ አንደበተ እርቱ እንኳ ባይኔ አየውህ!!! አምበሳው ማርሸት ዘላለም ኑርልን ከነ ጓዶችህ፣ አንድ ልብ ሆናችሁ ማየት የሁሉም አገርወድስድ ምኞት ነው።
መብረቁ ማርሸት እንኳን በደህና መጣህ አንድነት ሀይል ነው አንድ ሁኑ!!!
አማርሸት ጀግናችን
እንኳን ደና መጣህ
አማራነት ይቅደም
ጀግናው እንኳን ደህና መጣህ በርታልን❤
በእውነት ፍኖ እየተከተለው ያለው የፖለቲካ ሪኦት አለም ህግን እና ህግን ብቻ ተከትሎ መስራት መሆን በራሱ አመራር የወሰደው እርምጃ እና እርምጃ የተወሰደበትም አመራር ለቆመለት አላማ ምን ያህል ተገዥ እንደሆኑ ማሳያው ይህ ወጣት ንጡቅ አእምሮ ያለው ማርሸት ነው። ድል ለአማራ ፍኖ ።
ጋዜጠኛ ርዕዮትን ነው??🤣😂🤣😂
ወንድማችን እንኳን ደኸና መጣህ ጀግና በርቱ አለን ከጎናችሁ ከደቡብ ብሔርሰብ
ማር ጀግናእግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
ወድማችን ጀግናችን የዘሜ ወድም
ወንድሜ ማርሸት ድል ለፋኖ ፋኖ ያሸንፋል ።።።።።።።።።።።
😂😂😂😂
ይሄ ልጅ በጣም መዝናኛውን በሰራ ጥሩ ነው::
እባካቹ አንድ የፋኖ ጦር አዛዥ የፓለቲካ መሪቹን በቶሎ ጨርሱና አንድ ሁኑልን ለዚ ጎጃም መሰረቱ የተለየ ነው💪ዘመነ ጀግናው በርቱልን። እንኮን በሰላም መጣህልን ማርሸት
ይህ ቃለ መጠይቅ ሙሉውን በመረጃ ቲቪ ቢቀርብ የኢትዮጵያ ህዝብ ቢያየው ጥሩ ነው ::
ፋኖዎች❤
የዳዊት አምላክ ተዋጊው ልዑል እግዚአብሔር ከፊታችሁ ይቅደምላችሁ !! መለአኩን ልኮ ይዋጋላችሁ !!
ቅዱስ ሚካኤል የጦር መሪ ይሁናችሁ !!
የዘወትር ፀሎቴ ነው !!
ማርሸት ጤና ይስጥልን ። ትክክል ፤ ብልጽግና ባለሥልጣናት ለፍርድ የሚቀርቡቡት ዘመን መጥቷል ። ፋኖ ይችላል ። Free Press አመሰግናለሁ ።
😂😂😂😂
@@AmenBaba-fe4rz 😂🤣🤣🤣🤣🤣☺
እንኳንደናመጣህአንደበተርቱማርሸትፀሀዩየኔጀግና
አንድ አማራ❤🎉❤❤❤🎉🎉
የኔ ጀግና
an eloquent speaker Marshet, I am glad you are back!!!! truth set your free!!!!! stay strong till the big goal!!!!!!!!!God be with you
በጣም የሚገርም ከእድሜው በላይ የሆነ ልጅ ነው
ይመችህ
Mareshet who is one of the Heros in Amhara; has advanced philosophies of political superiority. Thank you Arbegna Fano Mareshet for your unreserved contribution for the sucess of the revolution. May God protect and bless you with all your beloved guads.
አማራ ያሸንፋል ማርሸት እወድሃለሁ አላህ ይጠብቅህ
ጀግኖቻችን የራሳችሁ ሚዲያ መኖሩ በጣም ጥሩ ነው!!
አንኳን ደህና መጣህ ናፍቀኸንነበር ውንድማችን ማረሸት
Victory to FANO ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የፋኖ ማርሸት መመለስ አንድ ደረጃ ከፍ ይላል
እንኳን ደህና መጣህ የአማራው አንደበት
ማርሸት እንኳን ደህና መጣህ ጀግናችን
Welcome back to the front line.🎉🎉
ይሄ ልጅ ብቃቱ ይገርመኛል
ማርሸት፡አንተፓለቲከኛም፣ምርጥወታደርምነህ፣ሰማእቱአሳምነዉፅጌአልሞተምብዙወንድአለእናት፡ትወልዳለች፣
ድልለጅግናውፋኖ ሞትለወራሪውእናላሶራሪው
አንተ ግን በርታልን እግዛብሄር ይባርክህ።
ጀግናው ወንድማችን እንዃን ደህና መጣህ አይዞን
ዋው አቅም አላችሁ❤❤
You're my hero
This guy has sharpened his PR skills. I am truly amused by his thorough analysis. Keep up the good work brother !
ዬኔ ንጉስ እንኳን በሰላም መጣህልን
የሰባ ሚሊዮን ድምጲ ነህ 💪💪
በርቱ
Marshet,well come
Welcome back, Hero!!
Well come maru
ቃለመጠይቁን ግን መልሳችሁ ታዳምጡታላች!
ማርሸት የዶንጋው አበባ እንደ ብረት ጠንካራ የሆንህ አርበኛ እንኳን በደህና ተመለስክ
ፍትህ፡ ለጋዜጠኛ፡ ፋኖ፡ ወግደረስ፡ ጤናው!!!
Well come back to again
ጀግናው ማርሸት እባክህ የናተንኡሊፎርም ለብሰው ፣ሰላማዊሰው እይተዘረፈነው
እባካችሁ ዝም አትበሉ ክህዝባችሁጋር
ተወያዩ በተለይበወሎዙሪያ በወልድያ
👍👍👍👍👍
Jegna setetun armo semles 🎉
በሳል ወታደራዊ ጀግንነት የታከለበት ንግግር በርቱ🙏
ከአሁኑ ማስከካል ያለባችሁ ነገር: 'ማንነትን የተመለከተ' የሚባል ቋንቋ ከአሁን በሗላ ኢትዮጵያውያን መጠመቀን የለባችሁም::ማንነት ኢትዮጵያዊነት ብቻ ነው ::
ልክነህ ወንድም ማርሸት አማራ ትናንት በደሙ በአጥንቱ ዋጋ ከፍሎ ሀገር ሠርቶና ገንብቶ ያቆየና ያስረከበ ነበር ዛሬም ሀገር ገንብቶና ሠርቶ ለዛሬውና ለነገው ትውልድ ያስረክባልና አባባልህ የበሰለነው ጎጃም ታድሎአል ጥሩ ጥሩ አመራሮች አሉትና በርቱል የእናንተ መጠንከር ለሺዋው ለወሎውና ለጎነደሩ ፋኖ ጥሩ ጥንካሬ ነውና በቅርብ ጊዜ ውስጥ የ4ቱም ጠቅላይ ግዛቶች አንድነት ድርጅት መስራታችሁ ደስታውን አብስሩን ድል ለአማራ ፋኖ ።
❤❤❤❤❤
Amhara hero is back💪💪
😢fano marshet enkuanbedegamie lemayet bekan. Enkuan ena yehezeben besot ena helewena lemastebek eytewadek yale akele yekerena manegnawem yemisera sew yesasatal.honom gen yeh akal maletem fano yehen jegena ena lamara hezeb yehelewena tegadelo wesagne yehone bal beruh aemero wetat brasachew yederejetu aserar chegerun qerfew endimelese maderegachew yemigerm derejetawi aserar ena besal demokraseiawi aserar endalachew yemiasaye new. Bemehonum fano mareshet kesheteteh temereh yeziehen hezeb sekayena mekera lemasater belom lemaseweged eyaderegachehut yalew tegadelo kebade newena bertulen egeziabeher yetebekachehu elalehu.❤
welcome ማርዬ ማንቼንም እንዳንተ ማየት እፈልጋለሁ
ወንድማችን ማርሸት እና የትግል አጋሮች እባካችሁ አዲስ አባባ ቢጀመር ትግሉ በአጭር ግዜ ለውጥ ያመጣል አስቡበት
ቤት ይሥራ ኤል ኣኸ አምራ ይሥራ ኸራ ይት ባረክ አድናይ
አለም ላይ ብቸኛው ማርሸት በጣም ትቺላለህ
❤❤❤ ❤. !!!!
When i see this guy i will remind kebabw and Tasfay kasa
Zemene Kasse a single track minded Fano leader ,who is an obstacle for the Unification of Amhara Fano! Fano Marishet 👍👍
በበላይ አመራር ተፅእኖ ምክንያት ምንገዳቸው ካልተበላሸ የጎጃም ፋኖ ወጣት መሪወች እነዝናቡ፥ ማስረሻ፥ ማርሸት፥ ማንችሎትና የመሳሰሉት የአማራ ትግልን ለውጤት ያበቁታል ብለን በተስፋ የምንጠብቃቸው ልጆች ናቸው። እስኪስሙት በዚህ ዕድሜ ይህን ያህል አቅምና ብስለት አይገርምም? ከሴረኛ ቅናትና ከተንኮልኛ አይን ፈጣሪ ይሰውራችሁ።
ወደ አዲስ አበባ ቶሎ መምጣት አለባቹ አረ አዲስ አበባ ያለ አማራ ፈርሶ አለቀ አረ ቶሎ ኑ በናታቹ በናታቹ በናታቹ
ማርሽ ትለየያለህ የምር በዚያ ቆዳ እስክንድር ምክንያት ወጠህ ቆየህ አደል አይዞህ ብራ ወጥር እስክንድር ሚባል እሒህ የፈረስ ጥፍር ሚመስል ቆዳ ይወገዳል
50 በመቶ የመከላከያ መሳሪያ ማርከን ታጥቀናል ያለው
ምን ዋጋ አለዉ ጂግንነት ሳያንሳችሁ አድነት ጠፋ አድ ሆናችሁ ብትሰሰለፉ አማራም መከራዉ አይበዛበትም ነበር አድነት ሃይል ነዉ ጎጃም ጎደር ሸዋ ዎሎ ሳትሉ አድ ሆኑ አድ አማራ አድ ፋኖ
ማንቸንም እንየው
Marshet wendma silayeweh des belogal dillll legegnochachn leamara fanoooo
ትለያለህ
ፋኖን እየታገለው ያለው የራሱ የተበታተነ አደረጃጀት ነውና
አንድ እስካልሆነ ድረስ አንድ እርምጃ አይራመድም።ባለበት ራሱን እየተከላከለ ይኖራል።
የሳቃችን ምነጭ በአዲስ ቀልድ ተመልሷል 😅😅😅😅
የቻናሉ ስም ፍሪ ኘረስ ላይክ የሚያደርገው ማርሸትን የሚደግፉ ኮሜንቶችን 😅😅😅😅
😁
ብርሀኑ ጁላ ከየት መጣ
Metagedu melekam neber
የጎጃም ፋኖ ነገረ ስራችሁ ብልፅግና ነው የሚመስል
Tigil ke anatu atijemiru
ምስጋና ለዘመነ አንካሴ🥱
Aye amara
ደካማጎናችሁ..ወረዳወችላይፈጅስጧቸዉ.ምሳሌቡሬዙሪያ..ጃቢጠህናን...ደንበጫ..ቢቸና
libeh ye anbessa, chilotah gin ye ayit new!!!
Don't worry, he has all the attribute. That is yours.
ምስጋና ለዘመነ ካሴ ×100 😅😅😅😅😅 ብትታረው ይሻላቹሀል ምድረ ሴረኛ
Eyanidandih fano semitekal ye nege general ena korenel mehonikin awokeh yihin ye asama general sibisib hulu amaregn nigidum workum maedin zerafi yehone akal ke derig esk ahun yalewo general silemayitekim atifulin
ኮሜድያን ይመስለኛል ይሄ ልጅ እባካችሁ ትግሉን አታዋርዱት
ቁጭ ብሎ ማውራት የኦነጎች ስራ ነው ኖ ፋኖ !!! ፋኖ ንቃ አራት ኪሎን በደፈጣ
kkkkkkk ayi fishka
ምነው ብዙ ' ምስጋና ለዘመነ ካሴ' አበዛሽ?
በራስ መተማምን የለም እንዴ?
All is for nothing unless you guys unite! You even can become a danger to Amhara.
አበበ በለው ሁሉንም የአማራ ፋኖ በእኩል አይን አንተና ሀብታሙ አያሌው ከአላችሁበት የመከፋፈልስራ እባካችሁ ውጡ??? ከፋፋይነታችሁ ለተወሰነ የፋኖ ቡድን እየሰራችሁ እንዳላችሁ ከንግግራችሁ ፍንትው አድርጎ ያስታውቅባችሁዋል!!! መፃፍ ቅዱሱም ሰዎችን ከንግግራቸው ታውቋቸዋላችሁ ብሏላ አንዱን አወድሶ ሌላውን ማጣጣል ወይም ዝምማለት ያንዱን የፋኖ ግዛት ጥፋት ሲመስላችሁ ከመምከር ሰድቦ ለሰዳቢ መስጠት,ሌላው ሲያጠፋ እንዳላየ ዝምታን መምረጥ በጥቁር መነፅር ማየት የታሪክ ተወቃሽ ብቻ ሳይሆን እርስ በርስ ከአሰግድ መኮንን ከውባንተ አባተ አሳልፎ መስጠትና መሰዋት የወሎው የክፍለጦር መሪ የግብርና የመንግስት ሰራተኛ የነበረ ልክ እንደውባንተ ውጊያ ጨርሶ በራስ ፋኖ መገዳደል በእስክንድር የክፍለ ጦር በወሎ የተመሰረተውን እስክንድር እናንተ በምታሴሩት በአማራ ስም ገንዘብ ሰብስባችሁ ግን አላማውን ያልሳተውን ለአንድ አማራ ነፃነት የሚዋጋን የአማራ ፋኖ ባንድም በሌላ ለእስክንድር ፋኖ በመግዛት ሽጉጥ ተኩሶ የማያውቅን አርበኛ ታላቁ እስክንድር ነጋ እያላችሁ በሚችለው በቁመቱ ልክ የስራ ምድብ ለምሳሌ የፋኖ ውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ...ወዘተ መሾም ሲቻል ከመንግስት ጋርም ሴራ ያላችሁ ይመስላል ሰው ቂሊንጦ ታስሮ ሲለቀቅ ወደአሜሪካ ከወጡ በሁዋላ ተመልሶ ባላደራ ባልደራስ ምናምን ብሎ በስውር በገንዘብ ድርጅቱን ለመንግስት ሸጦ አፍርሶ ሞተ አለ ወዴት ሄደ ሲባል እሱ ወደጫካ ገባ ሲባል እንቆቅልሽ ነው። ዶክተር አምሳሉ,ሚስቱ የወያኔ ልጅ ሆና ሳለወልቃይት ጠገዴን ቢመረጥ አማቶቹን ተዋግቶ የአማራን ድንበር ያስከብራል ወይ? እስክንድር ተመረጠ ብሎ አማራዎች አንድም ሳይዘግቡ እስታሊን በአንደኝነት ተመረጠ ብሎ መዘገቡ እንቆቅልሹ ምንድነው? እምርጫው ላይ ስንት ባልደራሶች የነበሩ አሉ ጭቅጭቁ ለምን ተፈጠፈ ገና ከብት በረት ሳይገባ ሌባው ቀድሞ ገባ እንደሚባለው መመራረጡ ለአማራ ህዝብ ቢተውስ ምናለበት ለአማራ እስከሞትንለት ድረስ ምን ችግር ነበረው??? በውጪ ያላችሁ ማን ሾማችሁ ከመደፐፍ ወጪ? ውጊያውን ለፋኖ እንደተዋችሁ መመራረጡንም ማዘወዝንም ለአማራው ፋኖ ብቻ ብተውለት ምናለበት እራሳችሁ ለራሳችሁ 20 ቦታ ተከፋፍላችሁ ፋኖን 40 ቦታ ከምትከፋፍሉት ብታድቡለት ምናለበት አሁንም እስካሁን ፋኖን በገንዘብ እየገዛችሁ እርስ በርስ ላገዳደላችሁት ዋጋ መክፈላችሁ እናንተብቻ እንዳይመስላችሁ ብትሞቱ እንኩዋን ለነልጆቻችሁ እዳ እያስቀመጣችሁ እንደሆነ ለአፍታም እንዳትዘናጉ ሁሌም ስትራመዱ እያስታወላችሁ ተራመዱ። ከቀልባችሁ ሁኑ መልፋታችሁ አልቀረ መከፋፈላችሁ ማገዳደላችሁ ልፋታችሁ ን ገደል ከታችሁ እራሳችሁን የአማራን ደም በቀጥታ ከሚያፈሱ በባንዳነት ከሚያፈሱ በተዘዋዋሪ ደም ከሚያፋስሱ ተርታ በስውር መስላችሁ ግን የምንወደው እገሌን ነው እገሌ ካልሆነ አማራ አንድ አንገት ብቻ ያለው ይመስል ገና ምኑም ሳይያዝ ማን እንደሚኖር ማን እንደሚሰዋ ባልታወቀበት ሁኔታውስጥ ባለንበት ውስጥ ሆነን ሳለን እገሌ ካልሆነ ካልተመረጠ ሞቼ እገኛለው ማለታችሁ አንዱን ማሞገስ አንዱን ሀጢያቱን ለጠላት ሰድቦ ለሰዳቢ መስጠት ምን እንደሚያረካችሁ ባላቅም ውግንናችሁን ግን እንኩዋን የተማረ የአማራ እና ኢትዮጵያን የሚወድ ምሁር የኢትዮጵያ ገበሬም ሚዲያችሁን የሰሙ ቀእናንተ እየተቃጠለ ነው ለጊዜው እሩቅ ናችሁ ዛሬ ነገ ግን የአማራ ተወካይ ተቆርቁዋሪ ለፍርድም ያቆምሀል በራሱም መታገስ ካቃተው የራሱን እርምጃ መውሰዱ የማይቀር ነው;ልዩነቱ በረጅም ገመድ የታሰረች ዶሮ የተለቀቀች መስሏት እንደልቧ ልትፈነጭ ትችላለች የጊዜ ጉዳይ ነው። ከቀልባችሁ ተመልሳችሁ ብራን በአማራ የተሰበሰበውን ለህዝቡ እሪፖርት ካላቀረባችሁ ለምትሰሩት ከፋፋይ ሴራ ይቅርታ ጠይቃችሁ አንድነት ፋኖ እንዲያመጣ በከፋፋይ ሚዲያችሁ አንድነትን ካልሰራችሁ የአማራን ስቃይ የምታራዝሙት አንዱ እናንተ ናችሁ።
ግን ብዙም ወሬ አታብዙ
ይሄልጅ ደህና ዝም ብሎ ተገላግልን ነበር የሚገርምኝ እንደም የጠለቀ ትንታኔ እይሰጠ ዝም ብሎ መቀደድ
ምን ቢል ይሻላል ትልአለህ ?
የጠለቀ ትንታኔ ነው ብለህ የምትለውን እስቲ አሰማን !
እንደውም ጎበዝ ነው ደንቆሮ
ጅል
ጅል
ገና በጫካ ሆኖ ስለቃሊቲ ማዉራት አላዋቂነት ነዉ።
Kkkkkkkkk !!!!
Oh, since you are Pp
አረ ባካቺሁ ዝም ብሎ ከማዉራት መሰራትን ምረጡ። አንተ አሁነም ምንም አልተማርክም
አናተ ምንም ሳትይዙ በወሬ ብቻ እንዳይሆን ይህ ሁሉ ጫጫታው።ህይወታችሁን መሠዋት ሜድረጋችሁ ካልቀረ እንዴት የአማራ መንግሰት መከላከያ ሰራዊት ገንብታችሁ።የኦሮማውን ወራሪ ሀይል በኢትዮጵያ መከላከያ ሰም አማራ ክልል ገብቶ ሲጰፈጭፍ ሰው ሲያርድ እሰከዛሬ ዝም ይባላል።ትግሬዋች የኦሮሞን መንግሰት ሰራዊት ጠራርገው ከክልላቸው ለማሶጣት 2ወር ብቻ ነው የፈጀው።እናንተ የጎጃም የዚህ ጦር የዛ ጦር የጎንደር የዚህ ፋኖ የዛ ፋኖ እያላችሁ ግዜ አትፍጁ።
👍👍👍👍