Ethiopia - መቀሌ በህዝብ ተጥለቀለቀች | ህዝቡ መሪዎቹን ከሃዲአላቸው | ከአሜሪካ ለአብይ የተጻፈው ደብዳቤ | ደብረጺዮን አማራን ተማጸኑ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 586

  • @tadiyafro
    @tadiyafro 11 місяців тому +3

    የቋንቋና ብሔር አደረጃጀቶች ተወግዘዉ ካልጠፉ መገፋፋትና መገዳደል የኔ የኔ ክልል ማለቱ መቸም አይቀርም አትልፉ

  • @የረሱልወዳጅ-በ3ከ
    @የረሱልወዳጅ-በ3ከ 2 роки тому +1

    ጁንትየ የጅህን አገኘህ ሚስኪኑን የትግራይ ህዝብ አሰቃዩት ድል ለኢትዮጽያ ጀግናዉ መከላከያችን ለልዩ ሀይላችን ለነበልባሉ ፋኖችን ለአማራዉ ልዩ ሀይሎች ለሚኒሻዉ ለአፋሮች ለኛ ብላችሁ ነዉ የምትለፉልን ሁሌም ከጎናችሁ ነን የኛ ጀግኖች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @jemalhabib8495
    @jemalhabib8495 2 роки тому +1

    ድል ለሀገሬ ለኢትዮጵያ

  • @አዚመሀመድ
    @አዚመሀመድ 2 роки тому +1

    ድል ለኢትዮጱያ🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @nebatube3260
    @nebatube3260 2 роки тому +3

    አይ ደብረ በጥብጥ እነሱ ብቻ ብልጥ የነቁ ይመስላቸዋል ያአማራን ህዝብ ሰላሳ አመት ጨፍጭፎ ምን የሚሉት ሽምግልና ገና ለወደፊትም ዋጋ ይከፍሉበታል ድል ለጥምር ሀይላችን 💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 роки тому +1

    ሠላምን ለሐገራችን
    ፍቅርን ለሕዝባችን
    ያድርግልን
    ቼሩ ፈጣሪያችን💚💛❤💒💒💒👏👏👏🕌🕌🕌☝☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ethiotube5391
    @ethiotube5391 2 роки тому +4

    እስቲ የሀገራችን ሰላም የናፈቃቹ 💚💛❤️😭

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 2 роки тому +1

    የአድዋ ድል የመላው ኢትዮጵያዊ ድል ነው ትግሬ ብቻውን አልተዋጋም

  • @bizuayehujeffrey7434
    @bizuayehujeffrey7434 2 роки тому +2

    ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ናት የአሜሪካ ቀኝ ተገዢ አይደለችም አንላለን

  • @fantafanta3408
    @fantafanta3408 2 роки тому +169

    ያገሩ ሠላም የናፈቀዉ ላይክ

    • @fantafanta3408
      @fantafanta3408 2 роки тому

      @Biruk Madonnas ምንአይነት ደደም ነሺ ለሥሙ አማራ ነሺ ሥደብ ምን አመጣዉ ከዚጋ በሥማም ካልመሠለሺ ማለፍ መብትሺ ነዉ የመሠላዉ ላይክ ያረጋል ፈጣሪ ይቅረ ይበልሺ እኔሥ ከራሤ በላይ አገሬ ያሣሥበኛል 🤐🤐🤐🤐

    • @genettoshema5661
      @genettoshema5661 2 роки тому

      ምንምአላሉም
      ወሬኛ

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 роки тому +1

    ክብር ለጀግናው መከላከያና አየር ሃይሎቻችን
    ክብር ለህግና ልዩ ሃይልና ሚሊሻዎች
    ድል ለጀግናው ለአማራው ፋኖ ፋኖዎቻችን
    ድል ለኢትዮጵያ
    ድል ለሕዝባችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @fantafanta3408
    @fantafanta3408 2 роки тому +11

    አማራ ላገሩ ነዉ የሚሞተዉ ደሞ ከደበራችን መተዉ ነዉ እጂ አማራ ፋኖ በሠላም ግዜ ገበሬ በጦረ ሥአት ጦረኛ ነዉ ይብላኝ ለትግሬ ወጣት ለሊጥ ብለዉ የሚሞቱት 🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹💪ዲል ለጀግኖቻችን ለጥምረ ጦረ

  • @meseretwordofa7021
    @meseretwordofa7021 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @fathimafathima6159
    @fathimafathima6159 2 роки тому

    ደፂ
    ቀላባጅሌባከአማራጋርሂሳብእናወራርዳለንሲሉአልነበርአሁንሂሳቡአለቀማለትነው
    💚💛❤️👍👍👍

  • @וובהיברקן
    @וובהיברקן 2 роки тому

    የትግራዩ እልቂት በጀግኖች የመከለከያና በአማራ ጀግኖች ኦፈይታ ይመጣል በኦረሞማው ሠራዊት የሚታረደውና አዲስ አባ አትገቡም በሚል የመደበ ደቡትና በአማራክልል እየተፈሱ የተሠረው ከ15ሺ በላይ አማራን ማን ያድነው አዴፓ አማራን በልቶ አስበላው ፈጣሪ አዴፓን አንድ በለን ውቤ ነኝ ከእስራኤል

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 2 роки тому

    ክብር ለመከላከያ ጥምር ኃይላችን ይሁን ኢትዮጵያችን አሸንፋለች ደብረ ሰይጣን የመረረ ሞት ይውሰድህ በለው ከአማራ ህዝብ የሱዳን ህዝብ ይበልጥብናል ብለህ አይደል ስታርደው ስትደፍረው ስትዘርፈው የኖርከው ወዴት ውዴት አለ ይልቅስ የክብር ሞት ለመሞት እጅህን ስጥ ጓደኞችህ ጥለውህ ራሳቸውን አድነዋል ካንሰሩ ህወሀት ክምድራችን እየተነቀለ ነው ክብር ለአፋርና ፋኖ ጀግኖቻችን ይሁን

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m 2 роки тому

    እኔ ሁሌም የአንተን ዜና ብቻ ነዉ እምጠብቀዉ ኮሜንት ባልሰጥም ላይክ አድርጌ አዳምጭ እምውጣዉ የአንተን ነዉ በርታ ምርጥ ቻናል ነዉ

  • @sayedahmada8177
    @sayedahmada8177 2 роки тому +1

    ፍትህ ለሣዉዲ እስረኞች ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 2 роки тому +1

    አማራ ኘበበኛና ሳይንስ ያላገኘዉን ኘበቡ ፊጣሪ የሰጠዉ ተሰጥኦ አለዉ አሰተዋይና ኢትዮጰያዊ ጀግና ጨዋ ህዝብ ነዉ አለም የወቀዉ ነዉ.መፀሀፊ ነጮችም ቢሆኑ መፀሀፋ ፀፈዋል

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 роки тому

    ተከብረሽ የኖርሽው
    ባባቶቻችን ደም
    እናት ኢትዮጵያ
    የደፈረሽ ይውደምምም🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @keffidemse7384
    @keffidemse7384 2 роки тому +1

    እንደ አሸነፍን ማሸነፍ ማፅናት አለብን።

  • @Dryahyashow
    @Dryahyashow 2 роки тому +7

    ፈታየ ዲምፀ መርዋ እኳን ደና መጣህ ኢላሂ አገራችንን ሰላም አዲርግልን ጦርነት በቃ በለን
    ኢትዮጲያ ትቅደም እውነት ያሸንፉል

  • @zekerya2
    @zekerya2 2 роки тому +11

    ድል ለተላቋ እምዬ ኢትዮጵያ ይሁን

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 роки тому

    በለው ምታ በዝምታ
    ክብር ለጀግናው ጥምር ጦራችን💚💛❤💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 роки тому +3

    ድል ለኢትዮጵያ
    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን
    ሰላም ለሰው ሁሉ ይሁን ክብር ለጥምር ሀይላችን

  • @hanamekonen6169
    @hanamekonen6169 2 роки тому

    ድርድሩ አማራ ክልል ይሁን ብሏል ደብረ ፅዮን

  • @kabekabe8945
    @kabekabe8945 2 роки тому +4

    ደብረ ሰይጠን ነብሰቸው አይመር!!!

  • @merig627
    @merig627 2 роки тому +2

    ደብረፂዮንና ግብረዐበሮቹ በመቀሌ ይሰቀሉ !! ፍትህ ለትግራይ ህዝብ ከዚህ ይጀምር !!

  • @teddybekele3679
    @teddybekele3679 2 роки тому +10

    ጌታ ሆይ ቸር የሰመን። ሠላም ደስታ አንድነት ፍቅር። በጎነት የሰመን ድል ለእነት ሀገረችን ኢትዮጵያ። 🇪🇹😭🇪🇹😭🇪🇹💞✅

  • @letashuffo6350
    @letashuffo6350 2 роки тому

    የትግራይ ወጣቶች ለምን በከንቱ ይሞታሉ ፣ የትግራይ ክልል ከልማት በአራት ዓመታት ወደ ኋላ ወድቋል ፣ ተጠያቂ ሕወሓት ብቻ ነው። ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ፣ ድል ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን ።

  • @godisgoodallthetime6183
    @godisgoodallthetime6183 2 роки тому +1

    ሰላም ለኢትዮጵያ ለትግራይ ለኤርትራ።
    ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን ይሁን።
    ኢትዮጵያ ጠላቶችሸ ከፊትሸ ይጥፉ።

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 2 роки тому +2

    ሰላም ፍቅርና አንድነት ለኢትዮጵያውያን።

  • @וובהיברקן
    @וובהיברקן 2 роки тому

    ማታለያ ከልሆነ ለአማራ ሣይሆን ለትግራይ እናቶችና ለትግራ ወጣቶች በአሸሺ አደንዝዞ ከናታቸው ቀምቶ የአሥጨረሳቸው ይቅርታ ጠይቆ ትጥቅ ፈትቶ ቢጠይቅ አማራ ይቅር ባይነው

  • @sauditaif2984
    @sauditaif2984 2 роки тому +1

    እነሱ 3 ግዜ የአማራን ህዝብ የወረሩት ለምንድነው የደፈሩት የዘረፍት የገደሉት እረሱት እንዴ እኛ አንረሳውም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑሪ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ 2 роки тому +7

    ሰላም ይብዛላችሁ የሃጋረ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላም ለ ኢትዮጵያ ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @dejeneabose7155
    @dejeneabose7155 2 роки тому +8

    ሳለም ለሀጋራችን እትዮጵያ

  • @haymanotrosa2787
    @haymanotrosa2787 2 роки тому +2

    ድል ለኢትዮጵያ መቸነው ይህ ጦርነን የሚያልቀው
    አቤቱ በቃችሁ በለን

  • @neba2820
    @neba2820 2 роки тому +2

    ድል ለኢትዮጲያ ሽንፈት ለጠላቶቿ👍

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 2 роки тому +1

    የጨነቀ ዕለት ይባል የለም።ዕድሜ ለመከላኪያና ለአማራ ፋኖ ሚሊሺያና ልዩ ሀይል አማራ ነፃነቱን ሊያወጅ ተቃረበ።

  • @ምንጩመኳንንት
    @ምንጩመኳንንት 2 роки тому

    የዶ/ ር ደብረ ጽዮን ሀሳብ ትክክል ነው::
    የአማራ ህዝብ ሆይ ከዚህ አላዊ አመራር የትግራይ ህዝብ ወገናችን ነበር አሁንም ይቅር ለእግዚአብሔር ለአማራ ህዝብና ለትግራይ ህዝብ ይገባል:: ያለፈውን በይቅርታ እርቅ ቢፈታው ይሻላል???

  • @ephramedanano2090
    @ephramedanano2090 2 роки тому

    ፈታ ደይሊ ማየት በጣም ደስ የሚል ነው በርቱልኝ

  • @አኢሻዮቶበር
    @አኢሻዮቶበር 2 роки тому

    ኢትዮጵያ ውዷ ሀገራችን ፈጣሪ ከፍ ያድርጋት💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅👈

  • @tigistaschalew5017
    @tigistaschalew5017 2 роки тому +3

    ድል ለኢትዮጵያ

  • @weloyewatube
    @weloyewatube 2 роки тому +6

    ሰላም ኢትዮጵያ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ

  • @majidamulugeta9892
    @majidamulugeta9892 2 роки тому

    አማራ ሲል ሰማሁት ልበል ደፂ እኛም ለአንተ ጥያቄ አለኝ የገደላችዋቸውን አማራዎች ከመቃብር አውጥታችሁ ህይወታቸውን መልሳችሁ እንደቀድመው መራመድ ከጀመሬ የዛን ግዜ እንታረቃለን ደፂ መልስ እንጠብቃለን

  • @rezenewoldegebrel6960
    @rezenewoldegebrel6960 2 роки тому +72

    ሰላም ለኢትዮ አርትራ ህዝብ

    • @topFaris
      @topFaris 2 роки тому +1

      አር"ትራ ምን ማለት ይሆን ..?

    • @zzeeyib3009
      @zzeeyib3009 2 роки тому

      @@topFaris indante dedeb atechem akawkem are u trying to be funny dedeb.

    • @oumerdawd4921
      @oumerdawd4921 2 роки тому

      @@topFaris ቀቋቑቑቑቀቆቀቀቆቆቋቋቋቋቋቋቀቀቀ቗ ቋቀቆቀቀቀቆቋቆቆቋቋቋቋቀቀ ቀቀቀቀቛቑቑዮሿሿ

    • @oumerdawd4921
      @oumerdawd4921 2 роки тому

      @@topFaris ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

    • @HaraGhirmai
      @HaraGhirmai 2 роки тому

      @@zzeeyib3009
      እንደዝህ ሚል ስም ግን የለም
      ኣገራችን ኤርትራ ትባላለች..መስተካከል ብቻ ነው ሚፈለግ ስድብ ኣደለም

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 2 роки тому

    Thanks brother

  • @ሠያወሎየውይቱብ
    @ሠያወሎየውይቱብ 2 роки тому

    ድልለአማራልዩ ሀይል ለፋኖ ለሚኒሻ እድሁም ለጥምርጦሩ ይሁን ኢቶጵያዊነቴኩራቴ

  • @BineyamAyalew-of2nz
    @BineyamAyalew-of2nz 10 місяців тому

    ❤❤❤❤ድልለኡማራፋኖ

  • @asmara3973
    @asmara3973 2 роки тому +2

    እባካቹ።የትግራይን።ህዝብ።እዳታምኑት።

  • @dessiemullu5411
    @dessiemullu5411 2 роки тому +3

    💚💛❤"ኢትዮጲያ አሸነፈች"💚💛❤።

  • @ፍቅር-ሸ6ቘ
    @ፍቅር-ሸ6ቘ 2 роки тому +1

    ህወሀት አላህ ይጨርሳቼውእና አንድነገረ አለኝ ጥንቃቄ ትግራይ መቼም አይታመኑም እጂየሚሰጡ ትጥቅ የፈቱ የህወሀት ተዋቂ መገደልመረሸን ከለባቼው መልሰው ያውነው ግለሰቡይቅሩ

  • @weynatube21
    @weynatube21 2 роки тому +29

    ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ይስጠን❤️ ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @ኢትዮዽያዬ
      @ኢትዮዽያዬ 2 роки тому +1

      ያንተ ምርቃት ቶሎ ነው የሚደርሰው አሉ

    • @dimitrykoffi8911
      @dimitrykoffi8911 2 роки тому

      34 There are people who have dreams quite regularly, at least two or three per night, it is the work of divination. But they put that down to God. It is difficult to deliver them because they cannot admit that it is the devil. They want prayer and then return to where they were. From July 2002 until today, in eight months of ministry and despite repeated fasts, in all, I have not had more than five dreams and visions, God is my witness. And I have never said: "God told me" but would I not be a prophet for that?
      35 The prophets of the Old Testament exercised their ministries for several years but the books of many of them do not exceed ten pages. It can even happen that for four or five years God does not tell them anything. And you notice that when they want to speak, they say, for example: "At the 3rd year of the reign of such king ... The year of the death of King Uzziah ... In the 25th year of our transportation, at the beginning of the year, the Word of Jehovah came to me and said this....". You see? Once, all Israel submitted a request to Jeremiah but it took ten days before God answered. Jeremiah 42:1-7. But today, God has become so talkative. He even speaks before you submit the request. But know that all this is the devil. [Ed: The congregation says, “Amen!”].
      Download the free application PROPHÈTE KACOU PHILIPPE (Officiel) on playstore for Android or App store for iPhone prophète kacou Philippe
      Contact :
      Apostle Yanick Aka
      +2250757585000

  • @fatumabeshir5944
    @fatumabeshir5944 2 роки тому

    እነሱ 3ጊዜ አማራን ሲወሩ ምንመስሎቸዉ ነብር ሰደፍሩ ሲገዲል ሲዘርፉ የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም የአማራ ወጣት 🙏🌹 አላማ አለዉ እሱም የተደቀነበትም አደጋ ለመከለከል ነዉ ገነ በቅዠት ነዉ ደብረፂወን አማራ ክልል ገብቶቹሁ ምንነበር የሳራቹሁት መችም አንረሳውም

  • @Zabiba85
    @Zabiba85 2 роки тому +58

    እነሱ 3 ግዜ ያማራን ህዝብ የወረሩት ለምንድነው የገደሉት የደፈሩትን የዘረፉትን እረሱት እኛ አንረሳውም

    • @dansamkid01
      @dansamkid01 2 роки тому +1

      ግድ የለም ቂመኛ አትሁን ፡ አግዚአብሄር ብቻ ብርቱ ነው ።

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 2 роки тому +3

      አይገርሙም ምንም እንዳልተፈጠር ፀብ የለንም ይላል እር ደፍርት

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 2 роки тому +4

      የአማራን ሠራዊት መርጠው የገደሉት፣
      ማይካድራ ላይ የጨፈጨፉትስ?

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 2 роки тому +1

      @@dansamkid01
      አማራ ላይ ምንም እንዳለፈፀመ ሆኖ ሲቀርብ ያደረገውን ማስታወስ ቂመኝነት አይደለም።

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 2 роки тому +2

      @@rasayifat5726 እር ስንቱ ምን ያላደርጉት አለ አማራን 😩😩😩

  • @ሠያወሎየውይቱብ
    @ሠያወሎየውይቱብ 2 роки тому

    ድልለኢቶጵያ ሽንፈት ለጠላቶቻቺን ኢቶ ታሸንፋለይ

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 2 роки тому +33

    ከአማራ ሱዳን ይቀርበናል ያሉትን እረሱ እንዴ ? እነሱ ቢረሱ እኛ አንረሳም።

    • @ebrahimhassen7095
      @ebrahimhassen7095 2 роки тому +1

      የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳ ህወሃት በማኒፌስቶው አማራን ከምድረ ገጽ ማጥፋት ነው ስትሉ እንዳልነበረ አሁን ሽንፈት ሲገጥማችሁ ትዘላብዳላችሁ ግራም ነፈሰ ቀኝ የህወሓት ባለስልጣናት ለህግ መቅረብ አለባችሁ ትላት ስትመሩት የነበረውን ህዝብ ለማጥፋት ተነሳችሁ ሰይጣን የሰይጣን ዘሮች ናችሁ እናንተና እናንተን መሳዮች ከምድረ ገጽ መጥፋት አለባችሁ

    • @ssaa6844
      @ssaa6844 2 роки тому +1

      ትክክል

    • @አቡጊዳኢትዮ
      @አቡጊዳኢትዮ 2 роки тому +1

      ትክክል

    • @Dallol253
      @Dallol253 2 роки тому

      ምን አሱ ብቻ ጎንደር ከሚለማ ሱዳን ይልማ ነዉ እኮ ያሉት ትግሬ በአማራ ላይ ያላቸዉ ቅናት ዘላለማቸዉን በበታችነት ሲንገበገቡ ሲቃጠሉ ይኖራሉ ምንም አያመጡም ይበቃል ከዲያብሎስ መወዳጀት

  • @የድንግልልጅ-ረ6ወ
    @የድንግልልጅ-ረ6ወ 2 роки тому +4

    ድል ለጥምር ጦራችን ሞት እና ውድቀት ለወያኔ እና ኦነግ ሸኔ ይሁን!

  • @saraalbalooshi1346
    @saraalbalooshi1346 2 роки тому +25

    እግዚአብሔር የሀጌሬ ስላም ይመለስልን

  • @ethiomidia8057
    @ethiomidia8057 2 роки тому +6

    ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሠላም ለኢትዮጵያ ህዝብ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 роки тому +3

    Thank you Feta God bless you all

  • @toyibamuhamad902
    @toyibamuhamad902 2 роки тому +6

    የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም

  • @hailunegash1352
    @hailunegash1352 2 роки тому +38

    ሰላም ለኢትዮጵያ አገራችን ይሁን ። አሜን! !!!

    • @dimitrykoffi8911
      @dimitrykoffi8911 2 роки тому

      34 There are people who have dreams quite regularly, at least two or three per night, it is the work of divination. But they put that down to God. It is difficult to deliver them because they cannot admit that it is the devil. They want prayer and then return to where they were. From July 2002 until today, in eight months of ministry and despite repeated fasts, in all, I have not had more than five dreams and visions, God is my witness. And I have never said: "God told me" but would I not be a prophet for that?
      35 The prophets of the Old Testament exercised their ministries for several years but the books of many of them do not exceed ten pages. It can even happen that for four or five years God does not tell them anything. And you notice that when they want to speak, they say, for example: "At the 3rd year of the reign of such king ... The year of the death of King Uzziah ... In the 25th year of our transportation, at the beginning of the year, the Word of Jehovah came to me and said this....". You see? Once, all Israel submitted a request to Jeremiah but it took ten days before God answered. Jeremiah 42:1-7. But today, God has become so talkative. He even speaks before you submit the request. But know that all this is the devil. [Ed: The congregation says, “Amen!”].
      Download the free application PROPHÈTE KACOU PHILIPPE (Officiel) on playstore for Android or App store for iPhone prophète kacou Philippe
      Contact :
      Apostle Yanick Aka
      +2250757585000

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 2 роки тому

    ንጹኹን. ታጋይ. ዘመንን. በሽምግልና. ስም. እንደ ወንጀለኛ. ቆጥረው. እንዳሰሩት.
    ይኸንን. ወንጀለኛዉን. ደብረጽዮንን. በሽምግልና. ስም. ተጠያቂ. መሆን. አለበት. !

  • @ጠይቢነኝወለየዋ
    @ጠይቢነኝወለየዋ 2 роки тому +1

    ደብረጺወን አልሞተምደ ሲሞት ጥሩኝ 🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇷💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @worededgier2604
    @worededgier2604 2 роки тому +2

    ደፂ ምንድን ነዉ ይልከዉ አይሰማም እየቃዠህ ይመስላል ሱዳኖች ይሻሉሀል መሀል እጅ ዉስጥ ገብተሻል አባቴ።

  • @alfaruqshehmolo4720
    @alfaruqshehmolo4720 2 роки тому +4

    ድል ለኢትዮጵያ ይሁን

    • @dimitrykoffi8911
      @dimitrykoffi8911 2 роки тому

      34 There are people who have dreams quite regularly, at least two or three per night, it is the work of divination. But they put that down to God. It is difficult to deliver them because they cannot admit that it is the devil. They want prayer and then return to where they were. From July 2002 until today, in eight months of ministry and despite repeated fasts, in all, I have not had more than five dreams and visions, God is my witness. And I have never said: "God told me" but would I not be a prophet for that?
      35 The prophets of the Old Testament exercised their ministries for several years but the books of many of them do not exceed ten pages. It can even happen that for four or five years God does not tell them anything. And you notice that when they want to speak, they say, for example: "At the 3rd year of the reign of such king ... The year of the death of King Uzziah ... In the 25th year of our transportation, at the beginning of the year, the Word of Jehovah came to me and said this....". You see? Once, all Israel submitted a request to Jeremiah but it took ten days before God answered. Jeremiah 42:1-7. But today, God has become so talkative. He even speaks before you submit the request. But know that all this is the devil. [Ed: The congregation says, “Amen!”].
      Download the free application PROPHÈTE KACOU PHILIPPE (Officiel) on playstore for Android or App store for iPhone prophète kacou Philippe
      Contact :
      Apostle Yanick Aka
      +2250757585000

  • @meketeassosa1204
    @meketeassosa1204 2 роки тому +2

    ችግሩ ከኢትዮጵያ እንጂ ከአማራ ጋር ብቻ አይደለም

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 2 роки тому +1

    ደርግን ለመጣል ሃያ አመት የትግራይን ወጣት ገበሩ ፣ በስልጣን ሳሉ ሰላሳ አመት ንፁህ ውሃ እንኳ ያልቀዱለት የትግራይ ህዝብ መከራን ሲዝቅ ከረመ፣ ዛሬም ሌላ ብዙ አመት መከራ ሊደግሱለት ላይ ታች ይላሉ።

  • @sofiyayimer9487
    @sofiyayimer9487 2 роки тому

    አልሞት ባይ ተጋዳይ ዝም ብሎ እጅ ይሰጥ ህዝቡን አያሰጨርሰ ያናደደኝ የጌታቸው ተደራዳሪነት እናወራርዳለን ብሎ ህዝብ አሰጨርሶ ሄደ በሄደበት አላህ ይደፋ አጃኢብ ቁድረተክ አሳየን!!!

  • @fatumamuhammad
    @fatumamuhammad 2 роки тому +2

    ድል ለእምየ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷ዊል ፈታዎች

    • @siraj703
      @siraj703 2 роки тому

      ለፍቅር ለሰላም ያደርገዋ

  • @የራያልጅነኝ-ደ9ከ
    @የራያልጅነኝ-ደ9ከ 2 роки тому +2

    በሥመ ሥላሴ ቸር አሰማኝ አደኛ ነኝ ሰምቸ እመለሳለሁ

  • @zebibafadil1409
    @zebibafadil1409 2 роки тому +2

    ኡንከን በሰለም ማጠህ

  • @hahu909
    @hahu909 2 роки тому +2

    እማማ ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 🇪🇹👈💪🇪🇹👈🇪🇹👈🇪🇹💪💪💪

  • @abdlamhmed9476
    @abdlamhmed9476 2 роки тому

    አላህባጭርይቆጭልንየሄጦርነት ሰራይታችንም በድልይመለስ

  • @ليلى-ق2ظ1د
    @ليلى-ق2ظ1د 2 роки тому +2

    ሱበሀን አላህ
    አልሃምዱሊላህ
    ላኢላሀኢለላህ
    አላህ አክበር

  • @alimasyede1238
    @alimasyede1238 2 роки тому +1

    ድል💚💛❤

  • @seidtubee
    @seidtubee 2 роки тому +1

    አሜሪካ የመላው የኢትዮጵያ ጥላትናት ።

  • @abubekersurur1750
    @abubekersurur1750 2 роки тому

    እሚየሰዝን ፍጡር

  • @አቡሠልማን
    @አቡሠልማን 2 роки тому

    ደምሥሥ በለው ዝብለህ በፈለጉት አደል ከሀዲወች ሠላም ሠላም አይበሉ ሰላም የሚገኘው ሢደመሠሡ ነው💚💛❤💪💪💪💪💪የተሠረቀብንን እንመልሳለን💪💪💪💪💪✊✊✊✊

  • @ወለተመድህን-በ5ኰ
    @ወለተመድህን-በ5ኰ 2 роки тому

    አድ ነበርን እናተ ከፋፍላቺሁንጂ ትክክልነዉ አማራና ትግሬ አድነዉ

  • @ከመጽሐፍትአለም-ቐ6ተ

    ዛይመቻችሁ

  • @senayitbelaye1663
    @senayitbelaye1663 2 роки тому

    የደፂ አማራን መማፅን አማራን ከመንግስት ለመነጠል ነው, አማራ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነው በማንም ሽንገላ ሐገሩን የሚሸጥ ይሚለውጥ ሕዝብ አይደለም. ሐይማኖት እና ማእረግ እና ክብር ያለው ነው, ስልዚህ ደፂ save your breath

  • @የዝክረቅዱሳንተማሪነ-ጐ3ፈ

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳዑዲ አረቢያ ማጎሪያ ላሉ ወገኖቻችን ኧረ አለቁ ድምጽ ሁኑ እባካችሁ ድል ለእማማ ኢትዮጵያ

    • @adamtadesse9239
      @adamtadesse9239 2 роки тому

      ስራ ፈት በመጀመሪያ ማን ተሰደዱ አላቻው ከፈለክ አንተ ፍትህ ስጣቸው

    • @raxmagaha177
      @raxmagaha177 2 роки тому

      @@adamtadesse9239ቱቱቲ ፈጣሪ በላያዉርድብሕ

    • @kemalhassen1471
      @kemalhassen1471 2 роки тому

      @@adamtadesse9239 ያ ሀይዋን

    • @kemalhassen1471
      @kemalhassen1471 2 роки тому

      @@adamtadesse9239 ሸይጧን

    • @mikael3245
      @mikael3245 2 роки тому +3

      ጁንታ ካልሆንክ፣ መጀመርያ ነገር ኢትዮጲያ ከጁንታ ጋር ወሳኝ ጦርነት ላይ ነው ያለችው፣ የሳውዲ ነገር የሚያልቅ አይደለም፣ ከዚህ በፊት መንግስት ብዙ ሺ እንዲመለሱ አድርጓል፣ ነገር ግን ተመልሰው ወደ ሳውዲ ይሄዳሉ፣

  • @joniboy7965
    @joniboy7965 2 роки тому +4

    ኣስመራ to ኣዲስ ኣበባ 🇪🇷 🇪🇹

  • @seidtubee
    @seidtubee 2 роки тому +26

    ኢትዮጵያ ሁልግዜም አሸናፊናት🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @የረሱልወዳጅ-በ3ከ
    @የረሱልወዳጅ-በ3ከ 2 роки тому

    አላህየ በቃ በለን ያረብ ሰላሞን አምጣላት ኡሚየ ኢትዮጽያ የነጃሽን ሀገር

  • @aklilemedihin7337
    @aklilemedihin7337 2 роки тому

    ፈጣሪ ሆይ ስለ ኢትዮጵዬ ቸር ወሬ አሰማን

  • @yanicyoda4762
    @yanicyoda4762 2 роки тому +1

    ሰላምን ፍቅር

  • @kechokecho1219
    @kechokecho1219 2 роки тому +1

    እኔ ጥምር ጦሩ መቀሌ ገባ ትግራይ ህዝብ ነጻ ወጣ ከዛ የትግራይ ህዝብ ሁሉም ነገር ተስተካክሎላቸወ ልክ እንዴድሮዉ ጥሩ ህይወት እንድኖሩ ሞኞቴ ነወ የኛዉ ወገን ሰለሆናችሁ እንወዳችሃለን ይድረስ ለንጹህ ትግራይ ህዝብ😍😍😍😍😍🙏🙏🙏

  • @tekluaraya5085
    @tekluaraya5085 2 роки тому

    የኤርትሪና ኢትዮጵያ መከላከያ አንበሳውን ቦታ ይዘዋል

  • @fatumamuhammad
    @fatumamuhammad 2 роки тому

    አይ ደፂ ጨምላቃ ሽማግሌ የምንአባቱ ወገን አርደውን ወገን ይለኛል አፈርብሉ ጀግናው መከላከያችን ይቀብርሀል ጠብቅ።

  • @سارهساره-ع9ض4و
    @سارهساره-ع9ض4و 11 місяців тому

    ❤❤❤ምርጥአቅራቢ

  • @Semira866
    @Semira866 2 роки тому +2

    ያረቢ አላህየ ኢ/ያን ሰላሟን መልስላት ድል ለጥምር አይሉ ማሻአላህ ጋዜጠኞቹ ደስ ስትሉ ስርአት ያላችሁ ምርጥ ኢ/ዮጲያዊ ነችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @romantaddesse5532
    @romantaddesse5532 2 роки тому

    Selame lehzbatgne 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @amiratube
    @amiratube 2 роки тому

    ዘላለማዊ ሰላም ፍቅር፣እድገት ከፍታ ለምየ ኢትዮጵያ ውድመት፣ውድቀት፣ውርደት ለውጭና አገርውስጥ ጠላቶቿ👍

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 2 роки тому +1

    የትግራይ ህዝባችን ሊያውቀው የሚገባ የወቅቱ አንገብጋቢ ጥያቄ ጠላትና ወዳጁን ለይቶ ማወቅና አጥፊው የሆኑትን አሸባሪዎች መንጥሮ ለጀግናው ሰራዊታችን ማስረከብ አለበት፣ከአምንስቲ ምንም አይጠበቅም

  • @nabilalphy
    @nabilalphy 2 роки тому

    i love the way you define things.

  • @daneldire5634
    @daneldire5634 2 роки тому

    እናመሰግለን

  • @HaraGhirmai
    @HaraGhirmai 2 роки тому +8

    ስለ ኤርትራ ሚሳሳ ግን የለም ኤረ
    ፍትሕ ለኤርትራ በሉ..ብሁሉ ሲከሰሱ ምነው ችላ ትላላቹ🇪🇷 ኣገሬ ኤርትራ ኣምላክ ይድግፍሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @nurhusen1222
      @nurhusen1222 2 роки тому

      አሚን

    • @adriana3856
      @adriana3856 2 роки тому

      Thank you Sara 💓

    • @Robloxgirl-390
      @Robloxgirl-390 2 роки тому +2

      አለን እህቴ አይዞሽ ኤርትራውያን ወንድም እና አህቶቻችን እንወዳችሁዋለን ድል ለኢትዮጽያ ድል ለኤርትራ .

    • @natawesome5612
      @natawesome5612 2 роки тому

      Ayzosh minim atihonim Egziabher kemanim belay yitebikatal.