የሴራ እርካብ የደም መንበር… // በያየሰው ሽመልስ… // ከመጽሐፉ የተወሰደ
Вставка
- Опубліковано 6 лют 2025
- ማወቅ ነጻነት ነው። በዚህ ቻናል ላይ አስተማሪና አነቃቂ ሀሳቦችን ይዘግናሉ። ቤተሰብ ለመሆን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሀሳቦች ቶሎ ቶሎ እንዲደርስዎ ደውሉን ይጫኑ። #papisenay #ድንቅትረካ #የመጽሐፍትረካ #ምርጥታሪክባጭሩ #አጫጭርታሪኮች #ልብወለድትረካ #ምርጥየፍቅርታሪኮች #የመጽሐፍትረካዎች#ፓፒሰናይ #Ethiopiannovel #bestethiopianfictionbooks #bestbooknarrative #waliyabooks
Yayesew, not only the best journalist, but, well rounded genius!
ድንቅ ነው ያየ ሰው ❤ፈጣሪ ይጠብቀው
ያሰማነው መስሎኝ ነበር ይሄ እኮ ኢትዮ ፎረም ላይ ተለቋል! ሙሉን ኮፒን ያደረከው! የአነባበህ ዘየህ ህ ደስ ይላል ግን
Yidares Biyea nwe. Credit Seichalehu😍
ምን ትደጋግማለህ
@@beletetache4016 ላዳርስ ብዬ ነው። ይቅር በሉኝ?
@@beletetache4016 manen new?
አይ ሙፈሪያት 😂😂😂😂 ክብር ለየሱስ አሰባላት ነብሱ አይማርም አቢችዬ 😂😂😂😂😂
እናመሰግናለን🙏
እራያ ማለት በትግርኛ እዩት ማለት ነውማይ ካድራ ማይ ፀብሪ አዲ ኳላ ማይ ሎሚን ሁመራ አላማጣ የማነው ? ምራብ ትግራይ ነው ታዲያ ለምን መቀሌም አድግራትም አስመራንም አይ ይጨመርላቹሁ? ካካ ኧረ ድፍረት😅 እባካችሁ ወልቃቹ ወደመጣቹበት ተመለሱ ወይ አርፋቹ ተቀመጡ በውሸት የአብይ ኳስ አትሁኑ ጎጃሜው ወለየው ኦሮሞን ደቡብን ሸዋውን አትበጥብጡት😅😢😮😮
Tnx🙏
Powerfull book.
ያየ ስው ሽመልስ ሁሌም ከተገፉት ጋር የሚቆም የ ኢትዮጵያ እንቁ ጋዜጠኛ አንድ ለናቱ አግዚአብሔር አምላክ ዋጋሕን ይክፍልሕ የ ዲያብሎስ አብይን ውሽት ሁሌም የምታጋልጥ እውነቱን ይዘሕ ከአዉነት ጋር የቆምክ ጀግና 💪ነሕ አብይ የንፁሃን ደም እጅህ ላይ ነው የበቀል አምላክ አግዚአብሔር ይበቀልሐል አግዚአብሔር ዝም አይልም የፍርዳል አሜን 🙏🙏🙏
በርታ
እራያ ማለት በትግርኛ እዩት ማለት ነውማይ ካድራ ማይ ፀብሪ አዲ ኳላ ማይ ሎሚን ሁመራ አላማጣ የማነው ? ምራብ ትግራይ ነው ታዲያ ለምን መቀሌም አድግራትም አስመራንም አይ ይጨመርላቹሁ? ካካ ኧረ ድፍረት😅 እባካችሁ ወልቃቹ ወደመጣቹበት ተመለሱ ወይ አርፋቹ ተቀመጡ በውሸት የአብይ ኳስ አትሁኑ ጎጃሜው ወለየው ኦሮሞን ደቡብን ሸዋውን አትበጥብጡት😅😢😮😮
ዕደመን ጥዕናን ይሃብካ
We need more
Era muluwen asemane brother ❤
Ezih Hono Megzat Aychalim. Sorry!
@@Papi_Senay ene muluwe aleg lelakeleh
ያየሶው አንድ ቀን ብቻ በአካል እንያገኝህ እግዚአብሄር ን እለምነዋሎሁ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ አሜን ።
የጁንታ ልጅ ነህ
ጥሩ ነው ሴረኞቹ እርስ በርስ እየተጋፈፉ እርቃናቸውን እየቀሩ ነው።
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
ድንቅ ነዉ
Sorce- bewnet emenugn
ያየሰው የህዎት ተላላኪ የአማራ ጠላት ነዉ ለምንኛዉም እወቁት ከፍለጋችሁ የድረጋችውን ቃለመጠየቆች ፍልጋችሁ ሰሙት
Shabeya
ያየሰው የህይዋት ተላላኪ ባይሆን አማራ ይጠላል ብለህ ባትገምት (ቺ) መጰሀፉ ትክክል ነው ማለት ነው ?መቼ ይሆን ከጥላቻ የምትወጡት።
እውነት ስለተናገረ የወያኔ ደጋፊ ትሉታላቹህ
እራሱ ህውሀት ነው እኮ ግን አማራዎች ናቸው
የወያኔ አድናቂ ያየሰው ስለፃፋው ብዙም ትርጉም አይሰጠም ምክኒያቱም ገለልተኛ አይደለም
ገለልተኛ ሰው ቢፅፈው ነበር ይበልጥ ተቀባይነት የሚኖረው
ዶ/ር አብይ ትህነግ በዘረኝነት በሌብነት ያበላሻትን ሀገር ነው እያበጀ ያለው
ሠላም ለምየ ኢትዮጵያ!!!
Tekekel! Ke Tigray new. Semu becha new ye Amara! Melkun temelketew, ke Tigray new. Menalbat Amara wust yadege yehonal. Enesu nachew, Weyanen yeminegedut! Amara ayedegefem. Ethiopian leyafersu tenestew, Dr. Abiy new, ke Weyane Zendo Mengaga neteko, Ethiopian yaterefat. Mechem ke Weyane betam yeshalal! 👍
why u make copy of ethio forum ? Make your oun work
የብሩክ ይባስን ድምፅ ለማስመሰል የምትጋጋጠዉ ethio 360 የወያኔዉ ፀሀፊ ደጋፊ ለማስመለስ ነዉ
መፅሀፉን እንዴት ማግኘት እንችላለን??
ያየስ ሽመልስ እናመስግናለን
❤❤❤❤
ስንት ከፈሉት ግን ይሄን ለመጻፍ?🤣🤣🤣🤣
ያየህ ስው ሽመልስ ውሽታም ወያኔ ነው :: ከወያኔና ከያየሰው ሽመልስ በላይ ሴረኛው ማነው? ያየህ ስው ሽመልስ ብዙ ወጣቶችን አሳስሮ ደም ያፋስስ ስው ንው :: ያየህ ሰው የከፈለው የሚጭነው አተላ የህወሓት ገረድ ነው:: መርዙ ወያኔ :: የወያኔ አልቅት ሁላ. Stand by yourself and be proud of who you are first. ጋዜጠኛው የወያኔ አምላኪ ነው :: ጭፍን ፍቅር ጭፍን ጥላቻ ያለው ሰው ነው። ያየሰው ሽመልስ ማለት ሌላኛ ዋለልኝ ማለት ነው መፅሐፉ የተፃፈው ለትግራይ ህዝብ ነው አማራን ያለሀጢያቱ ሀጢያተኛ አድርጎ የሚኮንን ነው የአማራ ልጆች ገንዘባችሁን አውጥታችሁ አትግዙ እስከሞት የህውሃት አሽከሮች :: ያየሰው ሽመልስ እድሜ ልኩን ወያኔን ሊያገለግል የፈረመ ባሪያ ነው፣ ለዚህ ሁላ ችግር ፈጣሪው ወያኔ መሆኑን አንረሳውም፣
በርታ ገና ሌላም ኣለ ሰለ ኣለፍ በዚ መልኩ መቅረብህ ነምስግናለን, ግን ስለ ከፊት ያሉ ሴራዎች ወደ ማህበረሰብ መዉጣትን እንደ ማፍቲሄ ኩነት መዛጋጀት ኣስፈላጊ ይመስለኛል በርታ ። 👌🙏
ያየሰዉ የወያኔ ደጋፊም ቢሆን ጎበዝ ፀሀፊ ነዉ ለአንዱ ፓርቲ ከመወገን ሚዚናዊ ነገር ቢያቀርብ ጥሩ ነበር ባትቀበሉትም ሀሳቡን መሳደብና የማይረቡ ኮሜንት ማቅረብ ነዉር ነዉ
እጭ እሽቃባጭ : ጭቃ ራስ
እውነት ነው የሚናገረው፠እናንተ እውነትአይዋጥላችሁም
🙏🙏🙏🙏
ዱፋር
ያዬ ሰው ይህነን አዳምጠኸዋል?የኢትዮጵያ ችግር የመለስና ችፍሮቹ እንደሆነ እወቅ ሁልጊዜ ለነሱ እንደደገፍክ?ua-cam.com/video/wN_N0ccuU9A/v-deo.htmlsi=MvPWlat2Kb1ZUYoW
Yayesw EMMS eyawra
ቅራንቅቦ ፅሑፍ። አብይ አፈር ከድሜ አበላቸው።
ያየ ሰው 😢😢የአማራ ጠላት ነው ትግሬ ነው
amed beduket yisikal alu enante bemin moral naw silelelawu be metsaf mititsifut tarikachiwu hulu yedem aydelem ende
ወረኛ
please the art of seduction
ምንጊዜም በልጦ መገኘት ነው ዶ ር አብይን በግሌ አደቀዋለው ያየሠው ቪመልሥ ልዩ ጥላቻ ያለህ ት መሥላለህ
መጽሐፉ አንድን ወገን ከልክ ባለፈ ጥላቻ የኮነነና ፣
ወያኔ በየደረሰበት ያገኛቸውን የአማራ ሕዝባዊ ተቋሞችን (ትምህርት ቤቶችን ፣ የጤና ድርጅቶችንና ሌሎችንም ) በማይታረቅ ጠላትነት የአፈራረሰ መሆኑን የካደና እንከን የለህ ተዋጊ አድርጎ ያቀረበ መሆኑን አጥብቄ የምነቅፈው ነው ! !
ውሸት አይሰለቻችሁም
ያየሰው የህወሓት ተላላክ ነው
ያየህ ሰው የከፈለው የሚጭነው አተላ የህወሓት ገረድ ነው
ግን ጦርነቱ ለምን ተጀመረ? እንዴት ተጀመረ?
መከላከያ ላይ መብረቃዊ ጥቃት ብለው መከላከያ መብረቅ ሆነባቸው 😂😂
ጦርነቱ የተጀመረውበኢሳያስ ነው ኢሳያስ ኢትዮጵያን ተጫወተባት
አስመሳይ ለከፈለው የሚጮህ መሰሪ ቁራ።ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በህውሃት ስም ትግሬን በኦነግ ስም ደግሞ ኦሮሞን የሚጠላ መሆኑን አውቃለሁ።ያየው ሰው ግን ተመስገን በሚያዘጋጀው መፅሔት ላይ አምደኛ ሆኖ ለሚፅፈው ፅሁፍ ይከፍለው ነበር።እስክንድር በእስርቤት ሆኖ ምርጫን የተወዳደረው በፍርድቤት ተከራክሮ የሚከለክል ህግም ስለሌለ እንጂ ማንም በችሮታ የሰጠው ስላለ መሆኑ ያየው ሰው አይነግርህም እርሱ ህውሃትን እንደ ጣዖት የማያመልኩለትን እንትን ጠል ትግሬ ጠል ምናምን የማለት ነውረኝነት የተጠናወተው ዝም ብሎ እንደ ሻእቢያው ተስፋዬ ገብረአብ እርሱም የህውሃት ወያኔ ዜና መዋልእ ፀሀፊ ።የጋዜጠኝነትን ሚዛናዊነት በገሃድ ሚዛኗን አባይ/ባ/ላልታ ትነበብ ።ሚዛን ያደረገ የዛማዶ የተሸጠ ጀግና።የህውሃት ዶን ኪሆህቴ።ቂቂቂ
የተስፍሽ አባት ትክክል ነዎት የሁለት ክፉ መሰሪዎች የአባት ወያኔና የልጅ ወያኔ ፍልሚያ
Papi always copy cat
በያየሰው ሽመልስ እድሜ ልኩን ወያኔን ሊያገለግል የፈረመ ባሪያ ነው፣ ለዚህ ሁላ ችግር ፈጣሪው ወያኔ መሆኑን አንረሳውም፣
Tigraway mehonun yaweqalun?yeteweledebet mahibreseb bizuwoch yetigray sew mehonun ayawiqum.
ኤውነት ነው የሚያወራው❤
ወረኛ@@einhornwelt6571
Nonsense
ያየህ ስው ሽመልስ ብዙ ወጣቶችን አሳስሮ ደም ያፋስስ ስው ንው
መቼና እንዴት ማስረጃ
እንዴት መቼ እውነት ነው ወይስ የአብይ ቡችሎች ስም ማጥፋት ላይ ናችሁ
አቤት ትግራይ የጀግና መኖሪያ ነሽ እኮ
The some old TPLF propaganda 😂😂😂😂
መጽሐፍን በሽፋኑ አትፍረድ፣ አነበብኩት በሽፋሩ ጀርባ የጎንድር ሕዝብ የትግራይ ተወላጆችን ፈጃቸው ይላል ፣ጎንደር እንዲህ ያላ ባሕሪ ነው፣ የነ ልደቱን 29 ሰአት ያወር ነው፣ ልደቱ በበረከት የተመለመለ ድልድይ ነው! ስብሐት ነጋን አብይን ጠ/ ሚንስትር ከምታደርግ በረከት ስምኦንን ለምን አታደርጉም ያለ፣ አሊክስ ዋለስ የተባለ ከትጥቅ ትግል ጀምሮ የወያኔ ወዳጅ የሆነን ዋቢ አርጎ የሚጠቅስ ፣በበረከት ስምኦን የተመለመለ ሰላይ ነው ፣እውነትና ውሸትን ውበት በተሞላ ትርክ የሚተርክ ጥሩ ልብ ወለድ ጻሐፊ ነው ፣መጽሐፉን ለማሳተም በጣም ውድ ነው ፣ከሆላው በገንዘብ የሚረዳው ኃይል እንዳለ ያስታውቃል፣ ኤርትራ ተከዜ ድረስ መጥቶ እነ ስዩምን ገደለ ይላል ፣ፀለምት ከኤርትራ ምን ያህል እንደሚርቅ ያውቃልን? በወያኔ የተከፈለው ሰላይ ተራኪ ነው ፣አብይ ብዙ አስከፊ ባሕሪ ያለው ጨካኝ ሰው ቢሆንም እውነቱን ከውሸቱ መለየት የምንችልበት በመረጃ የተሞላ ዓለም ላይ ነን !
ወረኛ ነህ አማራ፠አብይ ጋር ሆኖ ትግራይን ሲወጋ አለቀ !! አሁኅ ደግሞ አብይ አማራን እየወቀጠወ ነው❤❤❤
worada atafrim gin abe yanebebewun bante dimtsi stdegim
ኢሄ ንፍጣም የሸዋስ የወያኔ የጭን ገረድ ሚሰማህ የለም
አንተ ልጅ ውሸት ስትተርክ እንዲህ ከጣፈጠልህ ፣ እውነት ቢሆን ደግሞ አስበኽዋል?
Ke Metshafu wessen yemitanebew
Metshafu endayshet new⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️
Yehe eko wenjel new‼️
Kekeseseh yasketahal ‼️‼️‼️🪳
ከወያኔና ከያየሰው ሽመልስ በላይ ሴረኛው ማነው?
አብይ ይመሰለኛል
ተራኪው ደንቆሮ እና ኮራጅ ተማሪ ስለነበር ለምዶበት አሁንም ይኮርጃል እንከፍ
ወረኛ
Covid 19 ሲከሰት ሁለት መቶ ሺህ የመቅበሪያ ጉድጎድ ይቆፍር ብለህ ያሞረትክ ጋዜጠኛ አይደለህ እንዴ አሁን ይህንን ትረካ ለወያኔ ነው ለኢትዮጵያውያን አሰበህ ነው የወያኔ ቡችላ !!!
ወረኛ
የደነዝ ደንዝ መጨረሻ የሌለው ሰገጤ ዘረኛ ክፉ መጨረሻህ ምን እነደሚሆን እግዚአብሔር ያውቃል ።
ወረኛነህ ለምን እውነት አወራ ነው
Instead of honoring great public ,social ,military hero’s both in fano struggle and those languishing in Prision a man filled with hate is given attention shows the decay of a society
ዛር በጣም ደስስስስስስ ብሎኛል ለምን? ከተባለ ያየሰው ሽመልስ የህውሐት ገንዘብ ተከፋይ አገልጋይ ቅጥረኛ እውነትን የሚደብቅ አዙሪታም ጋጤጠኛ ነው እንዳታምኑት ከሐዳ ።
😮😅😅😊😊😊
ኣንተ ደንቆሮ ያየሰው እውነተኛ ሰው ነው
መቼም ለኦነግ ከመገረድ ይሻላል
ዐወረኛ
ያየህ ስው ሽመልስ ውሽታም ወያኔ ነው
ድምጹ አይመሰጥም
Copied from ethioforum 👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻
This is just a pure hate
Has no substance
A man who has Amhra name but his mind and his heart poisoned by woyane leaders deceit and hate is given such a attention tells how the society has decayed
እውነት መስማት አትፈልጉም