Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ያ አላህ እንደው በወጣትነታችን ሀጅን ወፍቀን እናት እና አባታችንንም እምናስደርግ ያድርገን ኢላሂ
አሚን ያረበል አለሚን
አሚን
@@oumahmed965 ❤️
አሚን ያ ረብ
ጥሩ አቀራረብ. ባታምንበትም እውነትን ስለምታወራ እናመሰግናል 👍👍👍👌👌
አቤላ የወንድሞቻችንን የሙስሊሞችን የተቀደሰ ውሃ 'ዘምዘም'ን ደስ በሚል መልኩ ታሪኩን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን!!
ይህ ታሪክ በመፅሀፍ ቅዱስ ላይ አለ ዘፍ 21:14-19
@@yonaspecial4907gn abela iyesus getanw bilh tamnalh
በቅርቡ ጠጥቼው ነበር አልሀምዱሊላህ ❤
ደምርኝ ወንድሜ🥰
ጠበል ነው
الحمد لله እኛ ቅርብ የምንገዛበት ሱቅ አለ
İdilanya nak tawqalaka
ያረቢ የኔ ምኞት መስጂደል አላቅሳን መጎብኘት ነው አንተው አሳካልኝ
እኔስ😢
Yallh enem nedza elalwu
ስለ ዘምዘም ወሀ ታርክ ብትኽክል ሰአቀርክልን እናምሰግናሌን
ምስጋናና ጥራት ለአለማቱ ጌታ ያ ለባሪያዎቹ በምድር ላይ ፀጋውን ላበዛልን አላህ ከሰማይም ውሀን ለበቃዮች ላረገልን አላህسبحان اللهوالحمد اللهوالله اكبرአቤሎ እናመሰግናለን ለዘገባህ
አላሁመ ሀጅን ወፍቀን መካና መዲና ውሰደን😢😢
አሚንንንን ያረብብብ
በእምነትህ ጠንካራ ኦርቶዶክስ ብትሆንም እውነት ነው ብለህ ያመንክበትን ከእምነትህ ውጭ የሆኑ ሃይማኖቶችን እውነታ መዘገብህ ልዩ ያደርግሀል
ሰዎች አዲስ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ❤❤
Yeah wllah👍👍👍
@Befiደምረኝ ወንድሜ🥰ke_React
@@Kamsina224ደምርኝ🥰
@@Befike_React እኔም
ኡልሀምዱሊላህ ዘምዘም ውሀን የመጠጣት እድል ኣግኝቻለሁ❤❤
Alhamdu lilah
እንድህ በሁሉም ሀይማኖት ታሪክ የሚያስተምር ን ያበዛልን 👍👍👍
ያረብ እኛንም አላህ ይወፋቀን 🤲🤲🤲
ያረብ
ከልብ እናመሰግናለን አቤላ ዘምዘም ውሃ ለተጠጣለት ነገር ይሆናል ብለውናል ረሱሉና ሰለላሁ አለሂወሰለም
ማሻአላህ አላህዋ አቅሙን ስጠኝ እና ለዚህ ቦታ አብቃኝ በርግጥ ከቦታዉ ሂጃለሁ ግን አሰሪዎቼ ጋር ነዉ የምመኘዉ ከዉዱ ባሌ ጋር አላህ ያሳካልኝ
Allah yasklish wde ❤
@@MeyrmaBeshir amen ahit
❤❤እናመሰግናለን አቤላየወይኗልጂ አላህ ሂድያ ይወፍቅህ ከትልቅአክብሮትጋ ምኞቴነው
አላህ ልብህን ለ ኢስላም ይክፈትልህ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው እኔ ሙስሊሟ ዘምዘም መድሀኒት ከመሆኑ በቀር ይሄን ያህል ጠለቅ ያለ እውቀት አልነበረኝም እናመሰግናለን❤
Elaf tube siran adamchi inenim redtognal
መሰበክሸ ነው በይ አቤላን ለቀቅእሱ ሀይማኖቱን የሚወድ የሚያከብር ነው ክርሰትያን ባይሆን መቼ እንዲህ ከሀይማኖት የፀዳ ቨድዮችን ይሰራ ነበርእናንተንማ አየነችሁ
አላህ እውነቱን ይግለጥልክ አንድ ፈታሪ ብቻ መኖሩን ስለ እየሱስ ነብይነት ስለ ነብዩ ሙሀመድ መምጣት እየሱስ የተናገረውን ትንቢት የመፀሀፍ ቅዱስን ተአምር ያሳይህ አላሁመ አሚን❤
ጌታ ይመጣል ያለው መንፈስ ቅዱስን ነው መቷልም የእናንተ ነብይ ሰው እንጂ መንፈስ አይደለም ቅጥፈታችሁን በልክ አድርጉት እኔ ሙስሊም ሆኜ የእናንተን ቅጥፈት ይዤ የተከራከርኩበት ያሳፍረኛል ።ውሸታሞች
Amen
አሁን ብዙም አያጨቃጭቅም ቀኑ ደርሷል ጣፈጠሽም መረረሽ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አምላክነው እኔ እውነቱን ግለፅልኝ እንዳልጠፍ ብየ ስፀልይ እሱ ፈራጅ እና አፅዳቂነው ::
አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም
ማሻላህ እናመሰግናለን አቤላ ሁለተኛ አገሪሬናት ሳዉዲ የምኖርባት አገሪ አላህ ተክፍ ነገር ይጠብቅሸ
አላህ ኢብራሂምንም እየሱስንም ሙሀመድንም የቀሩትን መልእክተኞች የምታምንበትን እስልምና ይወፍቅህ/ይግጠምህ ኣሚን ጌታዬ ጌታችን የአላህ😭😭
አብራሃም አይሁድ ለመሆኑ መረጃ አምጣ ከአዳም ጀምሮ እስከ እየሱስ እስከ ሞሀመድ ሰለአላሁ አለይ ወሰለም ለፈጣሪ ታዛዦች ሁሉም ነቢያት ሙስሊሞች ነበሩ።@@hayatmohamed801
@@hayatmohamed801ስምሽ ሀያት ሙሀመድ ነው ታዲያ ኢሳም ሆነ ኢብራሂም ሙሀመድ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም አይሁድ ናቸው የምትይው አለማወቅኮ ወንጀል አይደለም😊 በሰው ስም አትነግድ በማንነታቹህ አትፈሩ
እየረገምሽው እኮነው
@@zinab8199የዉሸት የሚስሊም ሲም ለመሰደብ ዪከፍታሉ
@@Emantube19 አወ
እውነትን ስለተናገርክ እናከብርሀለን አዳዶች ጥላቻን ስለተናገሩ ያሸነፍን ይመስላቸውዋል እውነትን መናገር እራስን ማክበር ነው
አቤል ይለያል
የአላህ ታምራት❤
سبحان الله
ሱበሀናላህ
አቤል አላህ ብዙ ተፈጥሮዎች አሳይቶሀል አሁን ማስተዋል ያንተ ፋንታ ነው አላህ ይምራህ
ወዴት ነው የሚመራው ኣቤላ የተባረከ የ ክርስትያን ልጅ ነው ፈጣሪ ይጠብቀው ።ለምንድነው ሰው ጡሩ ነገር ሲሰራ ባዛ ገብተን መፈታተን የምንወደው 😢
እውነተኛ ክርስቲያን ቢዘገይም ሙስሊም መሆኑ አይቀር ምክንያቱም መፅሀፍ ቅዱስ እራሱ ወደ እስልምና ስለሚመራ ይህን ደሞ ካላነበብሽ ልታውቂ አችይም...መፅሀፍ ቅዱስ ብዙ ሚስትሮችን ይዟል ከዚም ውስት ስለ ነብዩ ሙሀመድ የተፃፈው ነው...እባክሽ አምብቢ ወይም ንፅፅር ሀይማኖት አዳምጪ.
@@Richyim😂😂😂😂 መንፈስ ቅዲስ እንደሚልክ ጌታ ይናገራል እናንተም የሚላከው መንፈስ መሀመድ ነው ብላችሁ ትዘባርቃላችሁ መሀመድ ስጋ ለባሽ ነው ወይስ መንፈስ ይሔ ቅጥፈታችሁ ከኔ ጀምሮ እውነትን እንድንመረምርና እውነትን እንድናውቅ እረድቶናል ።ከጭለማ ያወጣኝ ጌታ እግዚያብሔር ይመስገን። ቁራን ነው ክርስቲያን ያደረገኝ በብዙ ሁኔታ አንቺ መርምሪ
😂😂😂😂😂@@Richyim
አላህ እኔንም መካ መዲና እድሄድ አርገኝ❤
አዘጋገብህ ልዩ በጣም ነው የተመቸኝ እድሜ ከጤናና ከሂዳያ ጋር ይስጥህ
አቤሎ በእውነት ትልቅ ሰው ነህ
የዘምዘም ውሀ ጥልቅ ሚስጥር ብዙነው አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ እናመሰግናለን አቤል ❤
አጂብ ያሰኛል አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላረገን
አልሀምዱሊላህ ሠማይና ምድርን የፈጠረው አላህ ሱበሀነ ወተአላ ምስጋና ይገባው ✅✅✅✅✅✅😢😢😢😢🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አልሀምዱሊላህ አላ ኒዓመተል ኢስላም ሡመ አልሀምዱሊላህ🌹❤
አቤላ በጣም አመሰግንሀለዉ, በጣም ጠቃሚ ሆኖ አግንቸዋለው።ከቻልክ ስለ "ቅዱስ ቁርዓን" ሳይንሳዊ እና ስነፁፋዊ ታምራት ብትዳስስልን ? አቤላ በርታልን❤
አላህ ኢስላምን ይወፍቅህ ወድሜ እናመሰግናለን እኛ ሙስሊሞች ለምንወደዉ እስላምን እንመኝለታለን ❤❤❤
😂ኣላህ ማን ነው😅
@@DjhGg-ry7gcፈጠሪ ናዉ ፉጡር አዪደለም
@@DjhGg-ry7gc አላህ እሱ የፍጡር ሁሉ ፈጣሪ የማይተኛ የማያንቀላፋ ያልወለደ ያልተወለደ አምሳያ አንድም ብጤ የሌለው ብትገዛውም ባትገዛውም የማይጎልበት የማይጨምርለት ካለመኖር ንፍጥን በሚመስል ፈሳሽ የፈጠረን የሚገለንም ደግሞም የሚቀሰቅሰንም የፍርዱ ቀንም ባለቤት የሆነው እሱ አላህ ነው
አንቺን እና እኔን ሰመይን እና ምድርን የፈጠረን ፈጠረ አለህ ነው
አላህ የቁሬሾች ጣኦት ነው እውነተኛው አምላክ እግዚያብሔር ያህዌ ብቻ ነዎ ።
ሱበሀነክ ያረብ ከሁሉምነገር የጠራህ ጌታ ምስጋና ይገባህ አቤል የውነት ከልቤነው ያዳመጥኩህ ሆሌም እከታተልሀለው ወላሂ እና በጣም አመሰግናለው እኛንም አላህ ይወፍቀን ሀጅ ለማረግ ሁላችንም በቀጥተኛው መገድ ላይ ያጠክረን ያፅናን ላአላህ የሚገባውን አምልኮት ሁሉ የምንፈፅም ያድርገን
አገላለፅህ እጅግ በጣም ያምራል ከፖለቲካም ከሀይማኖትም ነፃ ነህ ትክክለኛ ዩቱበር ነህ 10Q
በጣም
ምርጥ የሚዲያ ሰው የኦርቶዶክስ እና እስልምና መከባበር በአንተ ውስጥ አያለሁ እናመሰግናለን ለራሱ የወደደው ለወንድሙ እስካልወደደ ድረስ አላመነም ነብዩ ሙሀመድ ሰ ዐ ወ እኔ የወደድኩትን ተመኘሁልህ አላህ ሂዳያ ይስጥህ
እውነትና መንገድ ኢየሱስ ነው ሁለት እውነት ሁለት መንገድ የለም ወደ ቀደመው መንገድ ተመለሱ ።ወደ ነብያት ወደሀዋሪያት መንገድ አንድ ነብይ ተከትላችሁ እሳት አትግቡ
አቤላ እናመሰግናል በጥሩሁኔታ ስለአቀረብከው አላህ ይወፍቀን ያረብ አላህኮ ለባሮች አዛኝነው ዘምዘምሁሀን ባያፈለቅልን ምንጠጣነበር አልሀምዱላህ ረብናአለምን❤❤❤❤❤
ይህንንርዕስ በመምረጥህ ልዩክብር በመስጠት ላደንቅህ ግድ ይላል
አላህ ሆይ እባክህን መካና መድናን ከእናቴጋ ለመዘየር አብቃኝ እባክህን አንተ ምን ይሳነዋል
አቤሎ እናመሰግናለን እደ አንተ ቅን ሰዎችን ያብዛልን ዘምዘም ውሀ እደ ማንኛውም ውሀ መጠጣት እኳን ይከብዳል የሆነ ታምረኛ የፈጣሪ ጥበብ ኡጉልቶ የታየበት ድንቅ ጣእም ያለው ውሀ ነው ሆድክን በጣም አሞክ እየተሰቃየህ ከሆነ አንድ ብርጭቆ ብትጠጣ ይሄድልሀል የምገርም መድኃኒት ነው አንዳንዶች ጥቆላ የሚመስላቸው አሉ ግን ይህ አይደለም እውነቱ ስለዘምዘም ውሀ በአጭር ቃላት ለመናገር ይከብዳል አቤሎ እናመሰግናለን እውነቱን ስላስረዳህልን ❤❤
ክርስቲያን ነኝ ባገኘው እጠጣዋለሁ ምክንያቱም በእኛ ፀበል ማለት ነው።
አልሀምዱሊላህ ፀጋዉን ሁሉ ለባሪያወቹ በምድር ላይ ለዘረጋዉ ጌታ አልሀምዱሊላህ ዘምዘም ዉሀ ከዉሃ ሁሉ በላጭ ዉሃ ነዉ ይህ ዉሃ አሏህ ለኛ የሰጠን ፀጋ ነዉ
ካዕባ የመሬት ወገብ መሆኑን በማስረጃ ልንገርህ በሳይንስም ሆነ በቁርአን የምድር ወገብ ብረት ነዉ ይላል፣ እናም በተጨማሪ የተከበረዉ የአላህ ቃል 114 ምዕራፎች ሲኖሩን የ114 አጋማሹ 57 ይህ ደግሞ የሚያመላክተን በቁርአን 57ተኛዉ ምዕራፍ ሱረቱል አል ሀዲድ ወይም የብረት ምዕራም በመባል ይታወቃል። ጀዛ ኩሙላህ ኸይር😊
mnabash yasgelwftshal jil@@hayatmohamed801
በማንንነትሽ የማትተማመኚ በሙስሊም ስም ትነግጃለሽ እስኪ ጀግና ከሆንሽ በእምነትሽ የማታፍሪ ከሆነ ስምሽን ቀይሪ 😅@@hayatmohamed801
@hayatmohamed801 ቢሥሚላሒ ረሕማኒሮሒም ምንጉድ ነሽ አላሕ ለጀሐነብ ያርግሽ
@@hayatmohamed801aweket yasfelgan zm blo ysakand gil neshde muslim mehon metadel new mejemeriya awekiw abbi
ምኑነዉ ያሳቀሽ@@hayatmohamed801
አቤላ የምር ልዩ የሀቅ ሰው አላህ የምንወደውን የኛን ዲን ይወፍቅህ ያረብብብብብ
ኢስላም እውነት ነው አላህ የጠመሙ ልቦችን ይመልሣቸው እኛን በሱላይ ኑረን በሡላይ እዲንማት ያረግን ያረብ
🤲🤲🤲🤲🤲
Amin yareb
Allhamdulilah ke hemem tefweshalhu be zemzem whuha Allhamdulilah❤❤
አላሁአክበር🎉🎉😍😍💖❤
አሏህ ሆይ በወጣትነት ይሄንን ቅዱስ የአላህ ቦታ አንተ ወፍቀኝ ከነቤተሰቦቸ ያረብ🎉🎉🎉
አ ቤ ላ ዬ ቡዙ ሰርቻለሁ ብለህ እንዳትኩራራ ገና ከዚህ በላይ መስራት ትችላክ በርታልን አላህ ይጠብቅህ (ምትፈልገውን ሁሉ በቅርብ ማትፈልገውን ሁሉ በሩቅ አላህ ያርግልክ)
ማሻ አሏህ ወድማች አቦአላህ ሂድያውን ይስጥህ ያረብዘምዘምንም ቤቱንም አላህ አድሎኝ ለማየት አብቅቶኝ ነበር አልሃምዱሊላህ ደስ የሚል የማይጠገብ ቦታ አልሃምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም
የዘምዘም ውሀ በአለም ላይ ከሚገኙ የውሀ አይነቶች በጥራትም በአይነትም ይለያል ሡበሀን አላሕ ከእሥልምና ውጭ ያሉም ይጠቀሙታል ለመዳኔት ፣ወሀው ልክ አቤል እዳለው ለነየቱት ይሆናል ተጠቀሙት ትጠቀማላችሁ እናመሠግናለን ውድም አቤል መሽኩር
ምርጥ አገላለጽ ነው ዛሬ እየጠጣሁ ነው ዘምዘም
እናመሰግናለን ግሩም አቀራረብ ነዉአላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራህ
ማሻአላህ አቤላ እናመሰግናለን
ደምረኝ🥰
ለምታደርሰን መረጃ ሁሉ እናመሰግናለን ❤🌹➝ሀጀር ዘምዘም ውሀውን ቁሚ ቁሚ /ዙሚ ዙሚ ያለችው ውሀው አለምን እዳያጥለቀልቅ ሳይሆን ያልቅብኛል ብላ ስላሰበች ነው ።➝ረሱል ሰለላሁ ወአለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል ሀጀረል አስወድ ከጀነት ሲወርድ ከወተት ከነፃ ነበር ጥቁር እንድሆን ያደረገው የሰው ልጆች ወንጀል /ሀጢያት ነው ብለዋል ።
ሱብሀነላህ ✅
አላህአክበር
ሱበሀን አሏህ
እናመሠግናለን፡ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤
🌷🌷
አቤላ አንተን አለማድነቅ አልችልም ❤ ውብ አገላለፅ ❤
ሲጠጣ ያለው ሰላም አሰሪዎቼ ብዙ ጊዜ ያመጣሉ አልሀምዱሊላህ ከጅዳ ሀረም እስክደርስ ለመግለፅ የማልችለው ደስታ ህልም ነው እውን እያልኩ ደረስን አልሀምዱሊላህ
Awe welahi betam des ylalln yarebi
ዋው😍😍😍 ወላሂ መሸአላህ አቤላ❤❤❤💖💖💖 ልክ ብለሀል👍👌
የአንተህ አድነቅ ነኝ ከዕውነት ያልራቁ ቁምነገሮችን እንድህ ስተቀርባቸው በጣም ያራካል በርታ ፋጣሪ ጤና ይስጥልን
ይሄን ቴክት ያየ ሁሉ አላህ ለሀጅ ይውሰደው
አሚንንን ያረብ
አሚን ያረብ ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲
አላህ ሆይ እድሉን ሠተኸኝ ከቤተሠቦቸጋ ሀጂን ወፍቀኝ ያአላህ ያረብ🕋🕌🕋🕌🕋🕌🕋🕌🕋🕌🕋🕌🕋🕌🕋🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹
እኔ ተጠቃሚ ነኝ ጠአሙ ከኖርማል ውሀ ይለያል ሆድ የመሙላት አቅም አለው ከበሽታ ይፈውሳል ለብዙ ነገር ጠቅሞኛል
ለአመታት በስራ አጋጣሚ እዚያው እየኖርኩ አጠገቤ ሆኖ የዚን ያህል እንኳ ጥልቅ እውቀቱ አልነበረኝም እየሰማሁ እየጠጣሁ ነው ሹክረን ቢልአፊያ
አቤል አላህ ወደ እስልምና ያስገባህ እስልምናን ተቀበል በዱንያ ስኬትን ታገኛለህ በዛኛው አለም ገነትን ታገኛለህ
😂😂😂😂 ለድጋይ ለመስገድ ነው
@@NTTSUHWALE የኔእህትእኛለፈጣሪለአላህእንጂለዲንጋይአንስግዲም
ሙስሊሞች ላይክ አድርጉ 💪👍
እወነት ጀግናነህ አቤል !!! አተ እና እሸቱ መለሠ ናችሁ ዩቱብን የቻላችሁበት ቻናላችሁ ከሁሉም የፀዳ!!
አልሃም ዱሊላህ ሙስሊም ላደረጋገኝ ጌታ ጥራት ይገባው አልሃም ዱሊላህ❤❤❤❤❤❤😊
አቤላ እውነት ስለምዘግብ ደስ ብሎኝ ሁሉም እከታተልሀለሁ
አላሀምዱሊላህ ክብር ለሱ ላረህማን ለምነቱ አዲስ ነኝ አላህ ወፍቆኛል እንደተመኘውት ያለውት መካ ነው ለሀጅ እንደምሄድ በአላህ ስም ትልቅ ተስፋ አለኝ ❤❤❤ አቤላ በዚው ቀጥል ጀግና😊😊😊😊
Allah endanta tiru ena yawah saw wada qatitegnaw manged yimrachu ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል አቀራረብ አልሀምዱሪላህ አለ ኒዕመተል ኢስላም❤❤
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር /አላህ/ የባረከውን ነገር በደስታ ተቀበሉት ዋናው ማዳኑ ነው።ስትከራከሩበት ስላየሁ ነው ኮሜንት ሰጭዎች።አቤል Thank You
🥰🥰🥰🥰🥰
ከንቱ በመጀመሪያ አላህ የሚለዉና እግዚአብሄር ምን አገናኘዉ ?ፈጣሪ አንድ ነዉ እሱም እግዚአብሄር ስላሴ ነዉ።እንደናንተ አይነቱ ሀይማኖት ቢቀይር ምን ይገርማል
ከንቱ 😂 በስድብ ጀምረው እግዚአብሔር ያውቁ ይሆን ??? ከቻሉ በአላህ ና በእግዚአብሔር መሃል ልዩነት ካለ ቢያስረዱኝ አይሻልም ???@@PezaFelek
@@PezaFelek እንደናንተ አይነቱ ድፍን ነው ሙስሊም ክርስቲያኑ ተከባብሮ እንዳይኖር እየሰራ ያለው
ስለፍሊስጤን እውነታ ዘግብ 🙏
አሏህ ወደተፈጠርክበህ አላማ ቀጥተኛዉን መንገድ መርቶህ ሙስሊም ወንድማችን ያድርግህ
Allhu akber ☝️misgana yigbk ilahi 🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አቤል ትማቻኘለህ እንደው አለህ ሰለም ያሆነውን እስልምነን ይወፍቅህ
ካእባንዚዞርጠዋፍይባላልሰፋናመርዋሌላነዉሃጀርየሮጠቹዉእዛዉመስጊዱዉጥነዉእናምእኛሙስሊሞችኣንድኣላህንብቻነዉየምናመልከዉኣንድኣላህንብቻነዉየምንፈልገዉንየምጠይቀዉዉሃዉንምስንጠጣምኣላህንነዉየምጠይቀዉእሱያለማችንጌታኩቡርይሁንእሱቅዱስነዉያለዉሁሉቅዱስነዉጥቁሩምዲጋይከጀነትነዉየወረደዉ ኣልሃምዱሊላህ
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ የሙስሊም ወንዲማችን አላህ ያድርግህ እናመሠግናለን በርታ
😂😂😂😂 ቀጥተኛ መንገድ ኢየሱስ ነው እኔ መንገድ እውነት መንገድ ትንሳኤ ህይወትም እኔ ነኝ ብሏል አለቀ። እናንተን ለክርስቶስ ልባችሁ የተከፈተ ይሁንላችሁ።
ቀጥተኛ አላለችም 😂😂😂😂😂😂 ገልቱ 😂😂😂😂😂@@weletearegaytadesse4444
አላህዬ ሙስሊም አድርገህ ግደለኝየኔ ጌታ❤❤❤
አቤላ ትለያለህ ትክክለኛመረጃ ስለምታቀርብለን እናመሰግናል ክበርልን
እናመሠግናለን ደህና አድርገህ ሥላቀረብክልን❤❤
ፆመኛ ሆኜ የፍጥር ሰአት ጥቂት ደቂቃዎች ሲቀሩት ያደመኩህ የምታውቀውን ሳትሰስት እንዳሳወቅከን አላህ የብዙ ኢልም ባለቤት ያድርግህ ሀዲስህ ለጆሮ ቀለል ያለ የሚደመጥ ነው መልካምና ሰው
መካና መዲናን ያየሁ ጊዜ አይኖቼ በእንባ ታጠቡ 😭😭😭😭😭😭😭😭
ማሻኣላህ ኣቤላ❤❤❤
አቤላ ምርጡ እናመሰግናለን ስለ ዘምዘም ውሀ ለገለፅከው
አቤል እጅግ አከበርንህ ወላሂ ድሮም ትመቸኛልምህ ሀሉንም በእኩልነት ሽለምታቀርብልን አላህ እውነተኛውንና ትክክለኛውን መንገድ ይምራህ
@@hayatmohamed801ይድፋሽ አንች ግም😤
አቀረራብ በጣም ፡ደስ፡ብሎኛል፡እድሜ፡ይስጥህ፡ወንድሜ፡Thakyou.
አለህ ሆይ ቤትህን አዘይረኝ❤❤❤❤ አቤሎ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አጋር ልጇን እስማኤልን ይዛ በኮበለለች ጊዜ እስሜል ዉኋ በጣማው ጊዜ በምድረ በዳ የፈለቀለት ውኋ ነው::
ኮበለለች ማለት ምን ማለት ነው?
@@hanutube1921 ከቤት ወጥቶ ወደ ሌላ ቦታ መጥፋት መኮብለል ይባላል::
@@ebbaftube እሱ በእናንተ ሊሆን ይችላል በእኛ ዘንድ ራሱ ኢብራሂም ነወሰ ይዟት የመጣው
ኢብራህም ነው የጣልት ሳራ ቅናት ይዛዋት አላህ አዞት
በጣም የሚገርም እውነታን መሰረት ያደረገ Fact ነው ያቀረብክልን ። Thanks .
Mashallah Allah ketetgnawn menged yemrak jegna👍🏻👌🏻
አቤሉያልከውሁሉእውነትነው በራሴተሞክሮ ብዙውጤትአግኝቻለው አልሀምዱሊላ
አቤ ስለ ዘመምዘም ዉሃ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን
በእውነት ምርጥ ሰው በሚያምር ድምፃህ ምርጥ አገላለፃ
አቤላ እናመሰግናለን ❤
ደምረኝ🤲
እሺ ዉዴ @@dasnaentertainment
የአላህ አላህ ይወፍቀን ይችን ቦታ ያረብ😢😢
ماشاءالله تبارك الرحمن ❤❤❤❤❤❤
ሱበሀንአላህ አላህ ሁሉንቻይነዉ አልሀምዱሊላህ ሙሰሊም አድርጎለፈጠረኝ ጌታ
ስንትና ስንት ጸበሎችም አሉ የጤና መድህኖች
አቤሎ በጣም እንወድሀለን ሁለገብ የሆንክ ድንቅ የስራ ሰዉ አቤሎ
ለእስልምና ጭፍን ጥሏቻ ያሏቸው ብዙ ክርስታኖች አሉ አንተ ግን እናመሰግናለን ወገናችን🥰🥰
ያ አላህ እንደው በወጣትነታችን ሀጅን ወፍቀን እናት እና አባታችንንም እምናስደርግ ያድርገን ኢላሂ
አሚን ያረበል አለሚን
አሚን
አሚን
@@oumahmed965 ❤️
አሚን ያ ረብ
ጥሩ አቀራረብ. ባታምንበትም እውነትን ስለምታወራ እናመሰግናል 👍👍👍👌👌
አቤላ የወንድሞቻችንን የሙስሊሞችን የተቀደሰ ውሃ 'ዘምዘም'ን ደስ በሚል መልኩ ታሪኩን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን!!
ይህ ታሪክ በመፅሀፍ ቅዱስ ላይ አለ ዘፍ 21:14-19
@@yonaspecial4907gn abela iyesus getanw bilh tamnalh
በቅርቡ ጠጥቼው ነበር አልሀምዱሊላህ ❤
ደምርኝ ወንድሜ🥰
ጠበል ነው
الحمد لله እኛ ቅርብ የምንገዛበት ሱቅ አለ
الحمد لله እኛ ቅርብ የምንገዛበት ሱቅ አለ
İdilanya nak tawqalaka
ያረቢ የኔ ምኞት መስጂደል አላቅሳን መጎብኘት ነው አንተው አሳካልኝ
እኔስ😢
Yallh enem nedza elalwu
ስለ ዘምዘም ወሀ ታርክ ብትኽክል ሰአቀርክልን እናምሰግናሌን
ምስጋናና ጥራት ለአለማቱ ጌታ ያ ለባሪያዎቹ በምድር ላይ ፀጋውን ላበዛልን አላህ ከሰማይም ውሀን ለበቃዮች ላረገልን አላህ
سبحان الله
والحمد الله
والله اكبر
አቤሎ እናመሰግናለን ለዘገባህ
አላሁመ ሀጅን ወፍቀን መካና መዲና ውሰደን😢😢
አሚንንንን ያረብብብ
በእምነትህ ጠንካራ ኦርቶዶክስ ብትሆንም እውነት ነው ብለህ ያመንክበትን ከእምነትህ ውጭ የሆኑ ሃይማኖቶችን እውነታ መዘገብህ ልዩ ያደርግሀል
ሰዎች አዲስ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ❤❤
Yeah wllah👍👍👍
@Befiደምረኝ ወንድሜ🥰ke_React
@@Kamsina224ደምርኝ🥰
@@Befike_React እኔም
ኡልሀምዱሊላህ ዘምዘም ውሀን የመጠጣት እድል ኣግኝቻለሁ❤❤
Alhamdu lilah
እንድህ በሁሉም ሀይማኖት ታሪክ የሚያስተምር ን ያበዛልን 👍👍👍
ያረብ እኛንም አላህ ይወፋቀን 🤲🤲🤲
ያረብ
ከልብ እናመሰግናለን አቤላ ዘምዘም ውሃ ለተጠጣለት ነገር ይሆናል ብለውናል ረሱሉና ሰለላሁ አለሂወሰለም
ማሻአላህ አላህዋ አቅሙን ስጠኝ እና ለዚህ ቦታ አብቃኝ በርግጥ ከቦታዉ ሂጃለሁ ግን አሰሪዎቼ ጋር ነዉ የምመኘዉ ከዉዱ ባሌ ጋር አላህ ያሳካልኝ
Allah yasklish wde ❤
@@MeyrmaBeshir amen ahit
❤❤እናመሰግናለን አቤላየወይኗልጂ አላህ ሂድያ ይወፍቅህ ከትልቅአክብሮትጋ ምኞቴነው
አላህ ልብህን ለ ኢስላም ይክፈትልህ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው እኔ ሙስሊሟ ዘምዘም መድሀኒት ከመሆኑ በቀር ይሄን ያህል ጠለቅ ያለ እውቀት አልነበረኝም እናመሰግናለን❤
Elaf tube siran adamchi inenim redtognal
መሰበክሸ ነው በይ አቤላን ለቀቅ
እሱ ሀይማኖቱን የሚወድ የሚያከብር ነው ክርሰትያን ባይሆን መቼ እንዲህ ከሀይማኖት የፀዳ ቨድዮችን ይሰራ ነበር
እናንተንማ አየነችሁ
አላህ እውነቱን ይግለጥልክ አንድ ፈታሪ ብቻ መኖሩን ስለ እየሱስ ነብይነት ስለ ነብዩ ሙሀመድ መምጣት እየሱስ የተናገረውን ትንቢት የመፀሀፍ ቅዱስን ተአምር ያሳይህ አላሁመ አሚን❤
አሚን
ጌታ ይመጣል ያለው መንፈስ ቅዱስን ነው መቷልም የእናንተ ነብይ ሰው እንጂ መንፈስ አይደለም ቅጥፈታችሁን በልክ አድርጉት እኔ ሙስሊም ሆኜ የእናንተን ቅጥፈት ይዤ የተከራከርኩበት ያሳፍረኛል ።ውሸታሞች
Amen
አሁን ብዙም አያጨቃጭቅም ቀኑ ደርሷል ጣፈጠሽም መረረሽ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አምላክነው እኔ እውነቱን ግለፅልኝ እንዳልጠፍ ብየ ስፀልይ እሱ ፈራጅ እና አፅዳቂነው ::
አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም
ማሻላህ እናመሰግናለን አቤላ
ሁለተኛ አገሪሬናት ሳዉዲ የምኖርባት አገሪ አላህ ተክፍ ነገር ይጠብቅሸ
አላህ ኢብራሂምንም እየሱስንም ሙሀመድንም የቀሩትን መልእክተኞች የምታምንበትን እስልምና ይወፍቅህ/ይግጠምህ ኣሚን ጌታዬ ጌታችን የአላህ😭😭
አብራሃም አይሁድ ለመሆኑ መረጃ አምጣ ከአዳም ጀምሮ እስከ እየሱስ እስከ ሞሀመድ ሰለአላሁ አለይ ወሰለም ለፈጣሪ ታዛዦች ሁሉም ነቢያት ሙስሊሞች ነበሩ።@@hayatmohamed801
@@hayatmohamed801ስምሽ ሀያት ሙሀመድ ነው ታዲያ ኢሳም ሆነ ኢብራሂም ሙሀመድ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም አይሁድ ናቸው የምትይው አለማወቅኮ ወንጀል አይደለም😊 በሰው ስም አትነግድ በማንነታቹህ አትፈሩ
እየረገምሽው እኮነው
@@zinab8199የዉሸት የሚስሊም ሲም ለመሰደብ ዪከፍታሉ
@@Emantube19 አወ
እውነትን ስለተናገርክ እናከብርሀለን አዳዶች ጥላቻን ስለተናገሩ ያሸነፍን ይመስላቸውዋል እውነትን መናገር እራስን ማክበር ነው
አቤል ይለያል
የአላህ ታምራት❤
سبحان الله
ሱበሀናላህ
አቤል አላህ ብዙ ተፈጥሮዎች አሳይቶሀል አሁን ማስተዋል ያንተ ፋንታ ነው አላህ ይምራህ
ወዴት ነው የሚመራው ኣቤላ የተባረከ የ ክርስትያን ልጅ ነው ፈጣሪ ይጠብቀው ።ለምንድነው ሰው ጡሩ ነገር ሲሰራ ባዛ ገብተን መፈታተን የምንወደው 😢
እውነተኛ ክርስቲያን ቢዘገይም ሙስሊም መሆኑ አይቀር ምክንያቱም መፅሀፍ ቅዱስ እራሱ ወደ እስልምና ስለሚመራ ይህን ደሞ ካላነበብሽ ልታውቂ አችይም...መፅሀፍ ቅዱስ ብዙ ሚስትሮችን ይዟል ከዚም ውስት ስለ ነብዩ ሙሀመድ የተፃፈው ነው...እባክሽ አምብቢ ወይም ንፅፅር ሀይማኖት አዳምጪ.
@@Richyim😂😂😂😂 መንፈስ ቅዲስ እንደሚልክ ጌታ ይናገራል እናንተም የሚላከው መንፈስ መሀመድ ነው ብላችሁ ትዘባርቃላችሁ መሀመድ ስጋ ለባሽ ነው ወይስ መንፈስ ይሔ ቅጥፈታችሁ ከኔ ጀምሮ እውነትን እንድንመረምርና እውነትን እንድናውቅ እረድቶናል ።ከጭለማ ያወጣኝ ጌታ እግዚያብሔር ይመስገን። ቁራን ነው ክርስቲያን ያደረገኝ በብዙ ሁኔታ አንቺ መርምሪ
😂😂😂😂😂@@Richyim
አላህ እኔንም መካ መዲና እድሄድ አርገኝ❤
አዘጋገብህ ልዩ በጣም ነው የተመቸኝ እድሜ ከጤናና ከሂዳያ ጋር ይስጥህ
አቤሎ በእውነት ትልቅ ሰው ነህ
የዘምዘም ውሀ ጥልቅ ሚስጥር ብዙነው አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ እናመሰግናለን አቤል ❤
አጂብ ያሰኛል አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላረገን
አልሀምዱሊላህ ሠማይና ምድርን የፈጠረው አላህ ሱበሀነ ወተአላ ምስጋና ይገባው ✅✅✅✅✅✅😢😢😢😢🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አልሀምዱሊላህ አላ ኒዓመተል ኢስላም ሡመ አልሀምዱሊላህ🌹❤
አቤላ በጣም አመሰግንሀለዉ, በጣም ጠቃሚ ሆኖ አግንቸዋለው።ከቻልክ ስለ "ቅዱስ ቁርዓን" ሳይንሳዊ እና ስነፁፋዊ ታምራት ብትዳስስልን ? አቤላ በርታልን❤
አላህ ኢስላምን ይወፍቅህ ወድሜ እናመሰግናለን እኛ ሙስሊሞች ለምንወደዉ እስላምን እንመኝለታለን ❤❤❤
😂ኣላህ ማን ነው😅
@@DjhGg-ry7gcፈጠሪ ናዉ ፉጡር አዪደለም
@@DjhGg-ry7gc አላህ እሱ የፍጡር ሁሉ ፈጣሪ የማይተኛ የማያንቀላፋ ያልወለደ ያልተወለደ አምሳያ አንድም ብጤ የሌለው ብትገዛውም ባትገዛውም የማይጎልበት የማይጨምርለት ካለመኖር ንፍጥን በሚመስል ፈሳሽ የፈጠረን የሚገለንም ደግሞም የሚቀሰቅሰንም የፍርዱ ቀንም ባለቤት የሆነው እሱ አላህ ነው
አንቺን እና እኔን ሰመይን እና ምድርን የፈጠረን ፈጠረ አለህ ነው
አላህ የቁሬሾች ጣኦት ነው እውነተኛው አምላክ እግዚያብሔር ያህዌ ብቻ ነዎ ።
ሱበሀነክ ያረብ ከሁሉምነገር የጠራህ ጌታ ምስጋና ይገባህ አቤል የውነት ከልቤነው ያዳመጥኩህ ሆሌም እከታተልሀለው ወላሂ እና በጣም አመሰግናለው እኛንም አላህ ይወፍቀን ሀጅ ለማረግ ሁላችንም በቀጥተኛው መገድ ላይ ያጠክረን ያፅናን ላአላህ የሚገባውን አምልኮት ሁሉ የምንፈፅም ያድርገን
አገላለፅህ እጅግ በጣም ያምራል ከፖለቲካም ከሀይማኖትም ነፃ ነህ ትክክለኛ ዩቱበር ነህ 10Q
በጣም
ምርጥ የሚዲያ ሰው የኦርቶዶክስ እና እስልምና መከባበር በአንተ ውስጥ አያለሁ እናመሰግናለን
ለራሱ የወደደው ለወንድሙ እስካልወደደ ድረስ አላመነም ነብዩ ሙሀመድ ሰ ዐ ወ
እኔ የወደድኩትን ተመኘሁልህ አላህ ሂዳያ ይስጥህ
እውነትና መንገድ ኢየሱስ ነው ሁለት እውነት ሁለት መንገድ የለም ወደ ቀደመው መንገድ ተመለሱ ።ወደ ነብያት ወደሀዋሪያት መንገድ አንድ ነብይ ተከትላችሁ እሳት አትግቡ
አቤላ እናመሰግናል በጥሩሁኔታ ስለአቀረብከው አላህ ይወፍቀን ያረብ አላህኮ ለባሮች አዛኝነው ዘምዘምሁሀን ባያፈለቅልን ምንጠጣነበር አልሀምዱላህ ረብናአለምን❤❤❤❤❤
ይህንንርዕስ በመምረጥህ ልዩክብር በመስጠት ላደንቅህ ግድ ይላል
አላህ ሆይ እባክህን መካና መድናን ከእናቴጋ ለመዘየር አብቃኝ እባክህን አንተ ምን ይሳነዋል
አቤሎ እናመሰግናለን እደ አንተ ቅን ሰዎችን ያብዛልን ዘምዘም ውሀ እደ ማንኛውም ውሀ መጠጣት እኳን ይከብዳል የሆነ ታምረኛ የፈጣሪ ጥበብ ኡጉልቶ የታየበት ድንቅ ጣእም ያለው ውሀ ነው ሆድክን በጣም አሞክ እየተሰቃየህ ከሆነ አንድ ብርጭቆ ብትጠጣ ይሄድልሀል የምገርም መድኃኒት ነው አንዳንዶች ጥቆላ የሚመስላቸው አሉ ግን ይህ አይደለም እውነቱ ስለዘምዘም ውሀ በአጭር ቃላት ለመናገር ይከብዳል አቤሎ እናመሰግናለን እውነቱን ስላስረዳህልን ❤❤
ክርስቲያን ነኝ ባገኘው እጠጣዋለሁ ምክንያቱም በእኛ ፀበል ማለት ነው።
አልሀምዱሊላህ ፀጋዉን ሁሉ ለባሪያወቹ በምድር ላይ ለዘረጋዉ ጌታ አልሀምዱሊላህ ዘምዘም ዉሀ ከዉሃ ሁሉ በላጭ ዉሃ ነዉ ይህ ዉሃ አሏህ ለኛ የሰጠን ፀጋ ነዉ
ካዕባ የመሬት ወገብ መሆኑን በማስረጃ ልንገርህ በሳይንስም ሆነ በቁርአን የምድር ወገብ ብረት ነዉ ይላል፣ እናም በተጨማሪ የተከበረዉ የአላህ ቃል 114 ምዕራፎች ሲኖሩን የ114 አጋማሹ 57 ይህ ደግሞ የሚያመላክተን በቁርአን 57ተኛዉ ምዕራፍ ሱረቱል አል ሀዲድ ወይም የብረት ምዕራም በመባል ይታወቃል። ጀዛ ኩሙላህ ኸይር😊
mnabash yasgelwftshal jil@@hayatmohamed801
በማንንነትሽ የማትተማመኚ በሙስሊም ስም ትነግጃለሽ እስኪ ጀግና ከሆንሽ በእምነትሽ የማታፍሪ ከሆነ ስምሽን ቀይሪ 😅@@hayatmohamed801
@hayatmohamed801 ቢሥሚላሒ ረሕማኒሮሒም ምንጉድ ነሽ አላሕ ለጀሐነብ ያርግሽ
@@hayatmohamed801aweket yasfelgan zm blo ysakand gil neshde muslim mehon metadel new mejemeriya awekiw abbi
ምኑነዉ ያሳቀሽ@@hayatmohamed801
አቤላ የምር ልዩ የሀቅ ሰው አላህ የምንወደውን የኛን ዲን ይወፍቅህ ያረብብብብብ
ኢስላም እውነት ነው አላህ የጠመሙ ልቦችን ይመልሣቸው እኛን በሱላይ ኑረን በሡላይ እዲንማት ያረግን ያረብ
🤲🤲🤲🤲🤲
Amin yareb
Allhamdulilah ke hemem tefweshalhu be zemzem whuha Allhamdulilah❤❤
አላሁአክበር🎉🎉😍😍💖❤
አሏህ ሆይ በወጣትነት ይሄንን ቅዱስ የአላህ ቦታ አንተ ወፍቀኝ ከነቤተሰቦቸ ያረብ🎉🎉🎉
አ ቤ ላ ዬ ቡዙ ሰርቻለሁ ብለህ እንዳትኩራራ ገና ከዚህ በላይ መስራት ትችላክ በርታልን አላህ ይጠብቅህ (ምትፈልገውን ሁሉ በቅርብ ማትፈልገውን ሁሉ በሩቅ አላህ ያርግልክ)
ማሻ አሏህ ወድማች አቦአላህ ሂድያውን ይስጥህ ያረብ
ዘምዘምንም ቤቱንም አላህ አድሎኝ ለማየት አብቅቶኝ ነበር አልሃምዱሊላህ ደስ የሚል የማይጠገብ ቦታ
አልሃምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም
የዘምዘም ውሀ በአለም ላይ ከሚገኙ የውሀ አይነቶች በጥራትም በአይነትም ይለያል ሡበሀን አላሕ ከእሥልምና ውጭ ያሉም ይጠቀሙታል ለመዳኔት ፣ወሀው ልክ አቤል እዳለው ለነየቱት ይሆናል ተጠቀሙት ትጠቀማላችሁ እናመሠግናለን ውድም አቤል መሽኩር
ምርጥ አገላለጽ ነው ዛሬ እየጠጣሁ ነው ዘምዘም
እናመሰግናለን ግሩም አቀራረብ ነዉ
አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራህ
ማሻአላህ አቤላ እናመሰግናለን
ደምረኝ🥰
ለምታደርሰን መረጃ ሁሉ እናመሰግናለን ❤🌹
➝ሀጀር ዘምዘም ውሀውን ቁሚ ቁሚ /ዙሚ ዙሚ ያለችው ውሀው አለምን እዳያጥለቀልቅ ሳይሆን ያልቅብኛል ብላ ስላሰበች ነው ።
➝ረሱል ሰለላሁ ወአለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል ሀጀረል አስወድ ከጀነት ሲወርድ ከወተት ከነፃ ነበር ጥቁር እንድሆን ያደረገው የሰው ልጆች ወንጀል /ሀጢያት ነው ብለዋል ።
ሱብሀነላህ ✅
አላህአክበር
ሱበሀን አሏህ
እናመሠግናለን፡ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤
🌷🌷
አቤላ አንተን አለማድነቅ አልችልም ❤ ውብ አገላለፅ ❤
ሲጠጣ ያለው ሰላም አሰሪዎቼ ብዙ ጊዜ ያመጣሉ አልሀምዱሊላህ ከጅዳ ሀረም እስክደርስ ለመግለፅ የማልችለው ደስታ ህልም ነው እውን እያልኩ ደረስን አልሀምዱሊላህ
Awe welahi betam des ylalln yarebi
ዋው😍😍😍 ወላሂ መሸአላህ አቤላ❤❤❤💖💖💖 ልክ ብለሀል👍👌
ደምረኝ🥰
የአንተህ አድነቅ ነኝ ከዕውነት ያልራቁ ቁምነገሮችን እንድህ ስተቀርባቸው በጣም ያራካል በርታ ፋጣሪ ጤና ይስጥልን
ይሄን ቴክት ያየ ሁሉ አላህ ለሀጅ ይውሰደው
አሚን
አሚን
አሚንንን ያረብ
አሚን
አሚን ያረብ ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲
አላህ ሆይ እድሉን ሠተኸኝ ከቤተሠቦቸጋ ሀጂን ወፍቀኝ ያአላህ ያረብ🕋🕌🕋🕌🕋🕌🕋🕌🕋🕌🕋🕌🕋🕌🕋🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹
እኔ ተጠቃሚ ነኝ ጠአሙ ከኖርማል ውሀ ይለያል ሆድ የመሙላት አቅም አለው ከበሽታ ይፈውሳል ለብዙ ነገር ጠቅሞኛል
ለአመታት በስራ አጋጣሚ እዚያው እየኖርኩ አጠገቤ ሆኖ የዚን ያህል እንኳ ጥልቅ እውቀቱ አልነበረኝም እየሰማሁ እየጠጣሁ ነው ሹክረን ቢልአፊያ
አቤል አላህ ወደ እስልምና ያስገባህ እስልምናን ተቀበል በዱንያ ስኬትን ታገኛለህ በዛኛው አለም ገነትን ታገኛለህ
😂😂😂😂 ለድጋይ ለመስገድ ነው
@@NTTSUHWALE የኔእህትእኛለፈጣሪለአላህእንጂለዲንጋይአንስግዲም
ሙስሊሞች ላይክ አድርጉ 💪👍
እወነት ጀግናነህ አቤል !!! አተ እና እሸቱ መለሠ ናችሁ ዩቱብን የቻላችሁበት ቻናላችሁ ከሁሉም የፀዳ!!
አልሃም ዱሊላህ ሙስሊም ላደረጋገኝ ጌታ ጥራት ይገባው አልሃም ዱሊላህ❤❤❤❤❤❤😊
አቤላ እውነት ስለምዘግብ ደስ ብሎኝ ሁሉም እከታተልሀለሁ
አላሀምዱሊላህ ክብር ለሱ ላረህማን ለምነቱ አዲስ ነኝ አላህ ወፍቆኛል እንደተመኘውት ያለውት መካ ነው ለሀጅ እንደምሄድ በአላህ ስም ትልቅ ተስፋ አለኝ ❤❤❤ አቤላ በዚው ቀጥል ጀግና😊😊😊😊
Allah endanta tiru ena yawah saw wada qatitegnaw manged yimrachu ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል አቀራረብ አልሀምዱሪላህ አለ ኒዕመተል ኢስላም❤❤
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር /አላህ/ የባረከውን ነገር በደስታ ተቀበሉት ዋናው ማዳኑ ነው።ስትከራከሩበት ስላየሁ ነው ኮሜንት ሰጭዎች።
አቤል Thank You
🥰🥰🥰🥰🥰
ከንቱ በመጀመሪያ አላህ የሚለዉና እግዚአብሄር ምን አገናኘዉ ?ፈጣሪ አንድ ነዉ እሱም እግዚአብሄር ስላሴ ነዉ።እንደናንተ አይነቱ ሀይማኖት ቢቀይር ምን ይገርማል
ከንቱ 😂 በስድብ ጀምረው እግዚአብሔር ያውቁ ይሆን ??? ከቻሉ በአላህ ና በእግዚአብሔር መሃል ልዩነት ካለ ቢያስረዱኝ አይሻልም ???@@PezaFelek
@@PezaFelek እንደናንተ አይነቱ ድፍን ነው ሙስሊም ክርስቲያኑ ተከባብሮ እንዳይኖር እየሰራ ያለው
ስለፍሊስጤን እውነታ ዘግብ 🙏
አሏህ ወደተፈጠርክበህ አላማ ቀጥተኛዉን መንገድ መርቶህ ሙስሊም ወንድማችን ያድርግህ
Allhu akber ☝️misgana yigbk ilahi 🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አቤል ትማቻኘለህ እንደው አለህ ሰለም ያሆነውን እስልምነን ይወፍቅህ
ካእባንዚዞርጠዋፍይባላልሰፋናመርዋሌላነዉሃጀርየሮጠቹዉእዛዉመስጊዱዉጥነዉእናምእኛሙስሊሞችኣንድኣላህንብቻነዉየምናመልከዉኣንድኣላህንብቻነዉየምንፈልገዉንየምጠይቀዉዉሃዉንምስንጠጣምኣላህንነዉየምጠይቀዉእሱያለማችንጌታኩቡርይሁንእሱቅዱስነዉያለዉሁሉቅዱስነዉጥቁሩምዲጋይከጀነትነዉየወረደዉ ኣልሃምዱሊላህ
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ የሙስሊም ወንዲማችን አላህ ያድርግህ
እናመሠግናለን በርታ
😂😂😂😂 ቀጥተኛ መንገድ ኢየሱስ ነው እኔ መንገድ እውነት መንገድ ትንሳኤ ህይወትም እኔ ነኝ ብሏል አለቀ። እናንተን ለክርስቶስ ልባችሁ የተከፈተ ይሁንላችሁ።
ቀጥተኛ አላለችም 😂😂😂😂😂😂 ገልቱ 😂😂😂😂😂@@weletearegaytadesse4444
አላህዬ ሙስሊም አድርገህ ግደለኝየኔ ጌታ❤❤❤
አቤላ ትለያለህ ትክክለኛመረጃ ስለምታቀርብለን እናመሰግናል ክበርልን
እናመሠግናለን ደህና አድርገህ ሥላቀረብክልን❤❤
ፆመኛ ሆኜ የፍጥር ሰአት ጥቂት ደቂቃዎች ሲቀሩት ያደመኩህ የምታውቀውን ሳትሰስት እንዳሳወቅከን
አላህ የብዙ ኢልም ባለቤት ያድርግህ ሀዲስህ ለጆሮ ቀለል ያለ የሚደመጥ ነው መልካምና ሰው
መካና መዲናን ያየሁ ጊዜ አይኖቼ በእንባ ታጠቡ 😭😭😭😭😭😭😭😭
ማሻኣላህ ኣቤላ❤❤❤
አቤላ ምርጡ እናመሰግናለን ስለ ዘምዘም ውሀ ለገለፅከው
አቤል እጅግ አከበርንህ ወላሂ ድሮም ትመቸኛልምህ ሀሉንም በእኩልነት ሽለምታቀርብልን አላህ እውነተኛውንና ትክክለኛውን መንገድ ይምራህ
@@hayatmohamed801ይድፋሽ አንች ግም😤
አቀረራብ በጣም ፡ደስ፡ብሎኛል፡እድሜ፡ይስጥህ፡ወንድሜ፡Thakyou.
ሰዎች አዲስ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ❤❤
አለህ ሆይ ቤትህን አዘይረኝ❤❤❤❤ አቤሎ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አጋር ልጇን እስማኤልን ይዛ በኮበለለች ጊዜ እስሜል ዉኋ በጣማው ጊዜ በምድረ በዳ የፈለቀለት ውኋ ነው::
ኮበለለች ማለት ምን ማለት ነው?
@@hanutube1921 ከቤት ወጥቶ ወደ ሌላ ቦታ መጥፋት መኮብለል ይባላል::
@@ebbaftube እሱ በእናንተ ሊሆን ይችላል በእኛ ዘንድ ራሱ ኢብራሂም ነወሰ ይዟት የመጣው
ኢብራህም ነው የጣልት ሳራ ቅናት ይዛዋት አላህ አዞት
በጣም የሚገርም እውነታን መሰረት ያደረገ Fact ነው ያቀረብክልን ። Thanks .
Mashallah Allah ketetgnawn menged yemrak jegna👍🏻👌🏻
አቤሉያልከውሁሉእውነትነው በራሴተሞክሮ ብዙውጤትአግኝቻለው አልሀምዱሊላ
አቤ ስለ ዘመምዘም ዉሃ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን
በእውነት ምርጥ ሰው በሚያምር ድምፃህ
ምርጥ አገላለፃ