ባህላዊ የመስቀል ፒክኒክ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 416

  • @tsehayfedlu2832
    @tsehayfedlu2832 3 роки тому +42

    እንቺን ያገባ ወንድ በእውነት እናቱ የመረቀችው ነው ሁሉ ነገርሽ ኦርጋናይዝድ ፅድት ያልሽ ዋው ብያለሁ

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 3 роки тому +11

    በጣም ያስጎመጃል ማሬ መልካም መስቀል ከነ ዉቢቷ ልጅሽ ይሑንልሽ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @melatTUBE
    @melatTUBE 3 роки тому +72

    Wowwww ቃላት የለኝም በውነት አንደኛ ነሽ አዶትዬ እናት እና ልጅ ስታምሩ አደገች እኮ የኔ ቆንጆዬ ። በጣም በጣም ነው ደስ ብሎኝ ያየሁት ። ሁሌም ጥንካሬሽን አደንቃለው ። መልካም የመስቀል በአል ይሁንላቹ ። የአመት ሰው ይበለን

  • @semiramohammed1423
    @semiramohammed1423 3 роки тому +23

    እምትገርሚ ሴት ነሽ ባህልሽን ያረሳሽ ♥️ስንት አለ እማርኛ ለማውራት እንኩዋን የሚያፍር አንቺ ድንቅ ነሽ . ♥️👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻ልጅሽን አላ ያሳድግልሽ አንደኛ ነው👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ 3 роки тому +25

    Very proud girl . you shinning your home tradition. Love your confidence.

  • @shewafikreሸዋፍቅሬ
    @shewafikreሸዋፍቅሬ 3 роки тому +6

    እንኳን አደረሰሽ እህቴ ሁሉንም ምርጥ አድርገሽ ነው የሰራሽው

  • @HasnaHasna-nr2vi
    @HasnaHasna-nr2vi 3 роки тому +1

    ጡሪ አጂየት ወሄቃር ቾትኺም 💚💚💛💛❤❤

  • @samrawitmulugeta2102
    @samrawitmulugeta2102 3 роки тому

    yemr betam nw yewededkush zare gena nw yayehush gn bzuwn video ayehulsh ena betam wededkush berchi........kenebetesebsh tamralachu tebareku

  • @rabeyakamel5190
    @rabeyakamel5190 3 роки тому +2

    የኔ ቆንጆ ባህላኽ በኩራት ስታስተዋዊቂ ደስ ይብር በዝም ቀጢ ትኮኽም ትትረፍኽ ጌታ ያትራቅና

  • @FasiNico
    @FasiNico 3 роки тому +17

    እንዴት እንደምታምሩ አዶትዬ ምርጥ ሀገረኛ አቀራረብ 👌 አስጎመጀሽን 😍 መልካም በአል ይሁንላቹ 🙏💚💛❤

  • @tinsayetadesse7855
    @tinsayetadesse7855 3 роки тому +2

    እንኳን አደረሰሽ ከነ ቤተሰብሽ በጣም ነው የምወድሽ አዶትዬ የኔ ቆንጆ መልካም በአል ይሁንልሽ

  • @nebilatube5713
    @nebilatube5713 3 роки тому +1

    ሠላላም ጤናይስጥልኝ ገና ዛሬ ሳይሽ ዋዉ ባህልን ማስታወወቅ ቆንጆ

  • @mitikedewechi2145
    @mitikedewechi2145 3 роки тому +7

    Bravo! It's unusual way of holiday celebration but wonderful. Keep doing more creative videos.

  • @halimaseifedin4397
    @halimaseifedin4397 3 роки тому +1

    ወሄም አሰናንደም ይናሆ ጉራጌ ንቃር ጡሪንህ ጎረቤተንዳ ተሔርህ ....የድረ አዶተንዳ ሀማ ወግዌ አንቀበረብህ ትሬፍራ ያዶታህ

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 3 роки тому

    የኔ ባለሙያ አንቺን የወለደች እናት ምስጋና ይገባታል

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ኧተሟንዳ ትሽኸማ እንኳን አብሮ አደረሰን 💋💋💋💋👌👌👍👍👍

  • @genetoumer9377
    @genetoumer9377 3 роки тому +1

    Guragignye endete New anchi giobze neshe setaweri betame yemrebshale ajeyete 🌻🌻🌻🌻👏👏👏🌻👏🌻👏🌻👏🌻👏🌻👏🌻👏

  • @sarechetk3597
    @sarechetk3597 3 роки тому

    ነገርሽ ሁሉ በጣም ደስ ይላል። ጉራጊኛሽን በተለይ። ጡሪንሽ ትሬፍ

  • @sofyamefta1443
    @sofyamefta1443 3 роки тому

    Mashalah yena kogo yena bateha yekocha ba kkk ayayazah yesher

  • @hewe4kg11
    @hewe4kg11 3 роки тому +1

    Wow great job

  • @lakshi5205
    @lakshi5205 3 роки тому

    ዋዉ ዋዉ በላዬ ታዝወን ኸማ
    ጔታ ያብዛንኽ !!!!!!!

  • @tigistayele8845
    @tigistayele8845 2 роки тому

    Batam gobaz balemuye nesh Tebareki

  • @marakiyesema9751
    @marakiyesema9751 3 роки тому +2

    So beautiful and strong mom ...you always inspired me thankyou
    ...happy meskel

  • @rebeccaa389
    @rebeccaa389 3 роки тому +3

    በጣም ትምህርት ሰጪ,በጣም ባህላዊ, በጣም ቆነንጆ😘

  • @eyueluuu2926
    @eyueluuu2926 3 роки тому +1

    እጀናፍር አጅይት እንኳን ይያ ኸርኺም አንዃን ቦሄ አሰናደም

  • @hellahellaye1783
    @hellahellaye1783 3 роки тому +1

    Ohhhh Adoteye tebarekilen

  • @mayokaro4100
    @mayokaro4100 2 роки тому

    bravo, hulum yamrbishal,

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 3 роки тому +6

    የተንቢይ የውረም አጀትንሽ እንቃር ይሽርብህ ልጅሽ አላህ ያሳድግልሽ የኔ ቆንጆ ለእኔም በፅሎትሽ ልጅ እንዲሰጠኝ ንቃር እረምድይህ የውረመናው የጉራጌ ገረድህ ውረመና እያ የአዲስ አበባ ገርድንሁ ጉራጊኛ ባዶተና የኸርሁን ተባረኪይ ቆንጆ🇪🇹♥️♥️♥️😊😋

  • @bajebashawel1912
    @bajebashawel1912 3 роки тому +6

    ዋው እንኩዋም በኬር አሰላንሽም የዲ ቅሙጬዲ

  • @nebiyahussen3249
    @nebiyahussen3249 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽ ተባረኪ እንኩዋን አደረሰሽ።

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 3 роки тому +18

    አዶት እውነት ለመናገር በጣም ነው የማደንቅሽ ዛሬማ አለባበስሽ በጣም ነው የሚያምርብሽ የቤት አያያዝሽ የምግብ አስራርሽ ፒክኒክ ስታደርጊ የማያቸው ሁሉ ለእኔ ከሁሉም አንደኛ ነሽ ያስብለኛል ባልሽ ሊኮራብሽ ይገባል

  • @sarahethopiadhabidubai5662
    @sarahethopiadhabidubai5662 3 роки тому

    Buham Asnan meskele yeshre gere merkama 🙏

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ 3 роки тому +2

    Beautiful your creativity so wonderful . Happy Meskel time .

  • @simekalki219
    @simekalki219 3 роки тому +6

    መርካሞ የጉራጌ አጅየት ቦጌም ሰናህም ♥️♥️🥰👍👍

  • @user-tm1rj3gi8j
    @user-tm1rj3gi8j 2 роки тому

    ንፅህናሽ እረጋታሽ የኔ ቆጁ

  • @መቅደስ-ወ6ወ
    @መቅደስ-ወ6ወ 3 роки тому +1

    ለመስቀል በአል እንኳን አደረሰሽ ከነቤተሰብሽ

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 3 роки тому

    ዋው የተባረከ ይሁን ሲያስጎመጅ

  • @sinkineshdemessie9862
    @sinkineshdemessie9862 3 роки тому +2

    Thank you dear beautiful
    ባለሞያ እጅሽ ይባረክ 🙏🏻💕😘

  • @workebogale4015
    @workebogale4015 3 роки тому

    በጣም ነው የምወድሽ Thank you for sharing your recipes

  • @adanuahmed5279
    @adanuahmed5279 3 роки тому

    Betam new des yemteyew eskezara salakesh bemekreta azenkugne God bless you and your beautiful family😍🥰

  • @asteraster2811
    @asteraster2811 3 роки тому

    Wawa baxam yamali barchi Yamati saw yibalish eskabetsabishi

  • @loveforever3031
    @loveforever3031 3 роки тому +2

    እጀና አፈር መርካሞ ቦሄም አሰናናይም wow እስካሁን ሳላውቅሽ ቆጨኝ ❤️❤️❤️❤️

  • @alewya8766
    @alewya8766 3 роки тому +2

    ጉራጊኛ ትዝረክ ይሽር ትረፈማ

  • @Tube-ho3ur
    @Tube-ho3ur 3 роки тому

    ታምራለሽ ሰላም ለዝ ቤት በጣም ደስ ይላል እንኳን አደረሰሽ

  • @tsehaykemal4067
    @tsehaykemal4067 3 роки тому +1

    ዝማሞጃት ኧተርሟሟጭ ሸረድ🤣🤣 አዶትዬ ባህላችንን ስለምታስተዋውቂ ክብር ይገባሻል 🙏👏👏

  • @adanechwolde578
    @adanechwolde578 3 роки тому +4

    በጣም ታምራላችሁ እንኳን አደረሳችሁ

  • @merytube9234
    @merytube9234 3 роки тому +6

    ያዶትዬ መልካም የመስቀል በአል ❤️ጉራጌ በመሆኔ ደ ስተኛ ብሆንም ጉራግኛ ያለመቻሌ በጣም ይቆጨኛል አንደዚህ አያወራሽ አስለምጅን ጉራጊኛ

  • @senaittemamo2807
    @senaittemamo2807 3 роки тому

    እርስ ፍርድ ሰይ፣ተባረኪ።

  • @deresearedo1483
    @deresearedo1483 3 роки тому

    Yammm egzabhr agerahennen Selam yaderegellen

  • @hdhd7043
    @hdhd7043 3 роки тому

    አፊ ቁጥር ይበል ጉራግኛ ስትናገር አስደሰትሽኝ አዶት ዝሟሞጃት ሲያምር እጅሽ ይባረክ

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 3 роки тому

    Enkuwan aderesachhu Adotye🌼🌼 thank you for sharing

  • @abywasg6813
    @abywasg6813 3 роки тому

    Wey setameri yene konjo melkam beal. you daughter is so cute. God bless her.

  • @aishamohammad3398
    @aishamohammad3398 3 роки тому

    Meshaallah beyeshalewo astemerashignal ekowan aderasesh

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 3 роки тому

    Wawww beautiful I Love you baby girl so cute Love her outfit ❤️

  • @TheMaggie656
    @TheMaggie656 3 роки тому +4

    Bravo Sis! Life is what you make it!👌

  • @DAVIDFC1234
    @DAVIDFC1234 3 роки тому

    Gobz Asgomjeshegn yargshewn hulu bata Adergalhu 💐💐💐💐

  • @tsiontilahun3669
    @tsiontilahun3669 3 роки тому +1

    እማይዬ ልምልም በይ ይቺ ቆንጅዬ ልጅሽ ትደግልሽ ቤተሰብሽንም እግዚአብሔር ይባርክ ይጠብቅልሽም፡፡ ተባረኪ

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-የ6ጀ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-የ6ጀ 3 роки тому +1

    የኔ መርካማ
    እንኳን አደረሰሽህ

  • @amlaktemesgen611
    @amlaktemesgen611 3 роки тому

    Tebareki'

  • @salmemarina7490
    @salmemarina7490 3 роки тому +1

    Batam das yamil Bawnat botaw arasou yamaral das yamtalou batsab🙏🙏🙏

  • @SaraEthiopiadiy
    @SaraEthiopiadiy 3 роки тому

    ዋለ ወዴ ይመችሸ ባህልሸን በደንብ አዱርገሸ ሰላሳየሸን እናመሰግናለን ባለሙያ ነሸ ክበሪልን ወዴ ልጁሸን ከሀይን ያወጣት ትደግልሸ ከአንቺ ብዙ እንጠብቃለን

  • @kindness4049
    @kindness4049 3 роки тому

    በጣም አሪፍ ነው አስጎመዥሽን እኮ እንዳልሽው ጥረስ ቢነው ጥሩነው እጀናፉር እናመስግናለን

  • @surafels.3147
    @surafels.3147 3 роки тому +1

    Yamiral berchi ✌
    Balemuya ena libam set 🙋
    Enkuan aderesachihu 🍾🍸🍹

  • @eleneawoke5653
    @eleneawoke5653 3 роки тому +1

    Betam harife new tebarki

  • @nardiabbysinya1307
    @nardiabbysinya1307 3 роки тому +4

    I'm new subscriber ስታምሪ ባህልሽን አክባሪ የሚገርምሽ ብዙዎቹ ጉራጌዎች ቋንቋቸውን አያወሩም አንቺ ግን ጀግና የኔ ውብ ሀጅየት❤❤❤

  • @nadhishow
    @nadhishow 2 роки тому

    Wow what a beautiful job you did!

  • @medimedi619
    @medimedi619 3 роки тому +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 3 роки тому

    Wow she is so so cute.

  • @enattube1181
    @enattube1181 3 роки тому

    yena wede bemamentesh ymtkuri jegna nesh weda

  • @yenatebate-599
    @yenatebate-599 3 роки тому +1

    ስታምሩ ስታስቀኑ ልጅሽ ስታምር ሳሚልኝ ተባረኩ በጣም ያምራል ተባረኩ

  • @awelahmed3268
    @awelahmed3268 2 роки тому

    Wow so amazing

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 3 роки тому

    Wow yummy yummy.

  • @meretwork
    @meretwork 2 роки тому

    Endet endenetamere Egziabeher yebarkeshe kenemelaw betesebeshe🥰🥰🥰🥰💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sofyamefta1443
    @sofyamefta1443 3 роки тому

    Bereche yena kogo

  • @metageswagalwetube
    @metageswagalwetube 3 роки тому

    ማሻአላህ እጀ የትርፍ የኔማሮች የኔባትሆኚ ይቆጨኝ ነበር ትርፍ ያዶታህ ትካሁ ትትርፍንሁ

  • @AMtube9507
    @AMtube9507 2 роки тому

    ከእርግዝና እስከ የወለሽበት ጨርሼ አዬዉት ይህን ቪድዮ ለሁለተኛ ግዜ ነዉ የዬዉት በጉረጌ ልብስ እንግልዝኛ በጠም ነዉ የሰቅሽኝ

  • @fujfuj3968
    @fujfuj3968 3 роки тому +1

    Wowww👏👏👏

  • @almazkebede5508
    @almazkebede5508 3 роки тому +1

    አዶትዬ መልካም መስቀል ይሁንልሽ ከነ ቤተሰብሽ

  • @hiwotalemayehu140
    @hiwotalemayehu140 3 роки тому

    Wow Wow 😍❤❤👌

  • @sarahkadr2089
    @sarahkadr2089 3 роки тому

    አጀት የኔ ባለ ሞያ ተባረኪ🥰

  • @azebwolday374
    @azebwolday374 3 роки тому +3

    እንኳን ለመስቀል በአል አደረሳቹ 🙏🏽በጣም ጎበዝ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ👏👏👏

  • @ethiopiatekdem7751
    @ethiopiatekdem7751 3 роки тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ ጉበዝ በርቺ 🇧🇯

  • @kemersherefa742
    @kemersherefa742 3 роки тому +2

    ዋው ደስ ትያለሽ

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 3 роки тому +4

    መልካም የመስቀል በአል ይሁንላችሁ

  • @مسرات9999
    @مسرات9999 3 роки тому

    Wow ajeyet nekar teshro

  • @alhamdulilahforevrythinga571
    @alhamdulilahforevrythinga571 3 роки тому

    አሚንንን እኮን አብሮ ከደረሰን ያኺም ቦሂ አሰናናሂም በምር ይሸር

  • @yibralemhaile7930
    @yibralemhaile7930 3 роки тому +1

    Ejena Afer!

  • @yohannesab6290
    @yohannesab6290 3 роки тому

    አዶትዬ እንኮን አደረሰሽ እሰከቤተሰብሽ ምርጥ ሴት አንደኛ ስወድሽ ተባረኪ

  • @simretwondimu1064
    @simretwondimu1064 3 роки тому +5

    Wow proud of you my dear!🇪🇹🇪🇹 you always sed me back to my grand parents culture (gurage)

  • @shegera1183
    @shegera1183 3 роки тому

    እጀና አፈር መርካሞ ጎሄታ ገረዳሂ ያሳድግእንሄ
    ሰንክርቴ እንም ቃር ነረሂ ጠበጥሸም ቸነሂም
    Bravo I proud of u sis GOD BLESS...

  • @genetyershwa7163
    @genetyershwa7163 3 роки тому

    ጡሬ አጅየት ❤❤❤❤

  • @rawda5106
    @rawda5106 3 роки тому +1

    በርቺ ጎበዝ

  • @aselefechkoru5668
    @aselefechkoru5668 3 роки тому +1

    God bless you melkamemesqle

  • @shitunsran9092
    @shitunsran9092 3 роки тому

    Amen eyan yetemy merkamo

  • @fofoabdulla2379
    @fofoabdulla2379 3 роки тому

    ሰላም እንኳን አደረሰሺ ክመላው ቤተሰቦቺሺ ልዩ ነሺ

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 3 роки тому

    ዊ ደስ ስትይ ባህልሽን የማትረሺ ጎበዝ ኧተሞኛ 😘

  • @sintuwerke3830
    @sintuwerke3830 3 роки тому +5

    አስጎመጀሽን አኮ😍😍🙏🙏 በጣም አሪፍነው ደሞ ታምራላችሁ😘😘😘

  • @yemwodish8642
    @yemwodish8642 3 роки тому +1

    Amen amen thank You for speaking in guragigh

  • @ዜድነኝየእናቴናፋቂ

    ዋው ንቃር ደስ ይብር ኧጃህ የትረፍ

  • @yeneneshgirma2343
    @yeneneshgirma2343 3 роки тому +1

    Wow betam new dis milew