Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ትሳስ ታላቅ ሰው❤❤
መጨረሻው😢😢😢
አመሰግናለሁ ።
❤❤❤❤❤
በድጋሚ ነው የምሰማው አሪፍ ትረካ ነው
አሳዛኝ ህይወት
🙏🙏🙏🙏🙏
Betam Gobez teraki neh!!!
@@shalom744 🙏
🎉❤❤❤❤❤❤
አጨራረሱ አሳዛኝ ነው
የሙሉጌታ ጉደታ መፅሐፎችን ሁሉንም በሚባል ደረጃ በልጅነት እድሜ በወጡበት ዘመን እንብቤአቸዋለሁ፡፡ ብዙዎቹ ታሪኮች ከመምህራን ህይወትና ከባሌ ጎባና ሮቤ የደርግ ዘመናት የህይወት ሁኔታን የሚገልጹ ናቸው፡፡ ለማስታወስ ያህል ብዬ ይህንን ትረካ ስሰማው እንዳልኩት ያንን ዘመን የዩንቨርስቲ ህይወት፣ተማሪነትና አስተማሪነት ብዙም ውጥረት የሌለበት ቀዝቀዝ ያለ ዘመን ጥሩ ማስታወሻ ሆኖልኛል፡፡ ትረካውም ጥሩ ነው፡፡ እንደ አስተያየት የትኛውንም ትረካ ከመጀመራችሁ በፊት ስለመጽሐፉ ደራሲ ማንነትና አጠር ያለ ታሪክ እንደመግቢያ ብታቀርቡ ይበልጥ ተወዳጅ ያደርገዋል፡፡
@@gechu71 እሺ አመሰግናለሁ:: ከዚህ ቀደም ስለደራሲው በአንዱ ስራው ላይ የጠቃቀስን ይመስለኛል:: በሚገባ ተቀብያለሁ🙏
Mechereshaw gn😢😢😢😢😢lemn