Ethiopia - የኢትዮጵያን ጠላቶች ተስፋ ያስቆረጠው የመከላከያ አስገራሚ ግስጋሴ! በአፍሪካ ሃያሉ ጦር እየተገነባ ነው!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 129

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 роки тому +26

    ወይ ሀገሬ 😥
    ድል ለኢትዮጵያ ለሚዋደቁ ሁሉ ☝️
    💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽

  • @ሊና
    @ሊና 3 роки тому +16

    ኢትዮጵያ ትፈርሳለች የምትሉ ሰሙ ይሄ ሁሉ ጀግና ኢትዮጵያን ለመጠበቅ ነው ከእየቦታው እየተመመ ያለው ጀግኖች

  • @የጥበብሀገሩዋወዴትነው

    ኢትዮጵያ ውድ ሀገራችን ሁሌም ከፍ በይልን ክብር ለጀግናው መከላከያ ሃይል የሞቱት ለሀገራቸው ፍቅር የተሰው ጀግኖች ናቸው እግዚአብሔር በቀኙ ያቁማቸው👐

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 3 роки тому +28

    ኢትዮጵያ 1ሚሊዮን 500 ሺህ መከላከያ ሰራዊት አሰልጥና ማስመረቅ አለባት ስለዚህ ሁላችንም ወጣቶች ከኔ ጀምሮ መከላከያ ሰራዊትን መቀላቀል አለብን ኢትዮጵያ ሰፊ ሀገር ናት 120 ሚሊዮን ህዝብ ያላት ትልቅ ሀገር ነች ብዙ ጥላቶች ያሏት ሀገር ነች ስለዚህ መከላከያ ሰራዊትን መቀላቀል መብት ብቻ ሳይሆን ግደታም ነው

  • @ኢትዮጵያዊ-ከ8ገ
    @ኢትዮጵያዊ-ከ8ገ 3 роки тому +15

    🇪🇹 የምሬን ነው ሳይደግስ አይጣላም በዛውም ሀገር ወዳድ ጀግና እልፍ ወታደሮች ኢትዮጱያችን አበቀለች 🇪🇹

  • @melakumehrete9639
    @melakumehrete9639 3 роки тому +4

    በውድና ጀግኖች ልጆቿ አገራችን ኢትዮጵያ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች

  • @selamwolde2945
    @selamwolde2945 3 роки тому +1

    ከሁሉ በላይ እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው

  • @مريماحمد-ح9ن
    @مريماحمد-ح9ن 3 роки тому +10

    አልሀምዱሊላ ደስ ይላል 🇪🇹💪🇪🇹💪💪

  • @anetenhtesfayethe4kilo653
    @anetenhtesfayethe4kilo653 3 роки тому +6

    ሰላምን ከፈለክ ጠንካራና ሀያል የጦር ሰራዊት ይኑርህ

  • @እስልምናህይወቴነውአልሀም

    💚💛❤️አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ጠላቶቿን ያውድምልን

  • @tigesttigest894
    @tigesttigest894 3 роки тому +2

    ድምፅህ ገዳይ ነው አንበሳው ❤️❤️🙏🇪🇹🇪🇹💪

  • @newuae2971
    @newuae2971 3 роки тому

    ኢትዮጵያ 💥💥💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 በእግዚአብሔር እና በልጆጇ ተከብራ ትኖራለች ድል ለኢትዮጵያ ሠራዊት።

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 3 роки тому +1

    ለመከላከያ ስራዌት ደመዌዜን እሰጣለሁ ለሀገሬ 3 ስራ እሰራለሁ አገሬ የዘርኝነትን ኮልኮሌ እ/ር ያጥፍላት የአገሬ ልጆች የአርብ ግመል ጥባቄ ሁነው አይቅሩ ክብር ለዶ/ር አብይ

  • @Toyba-
    @Toyba- 3 роки тому +4

    ሀቂቃ ኩራቶቻችን ናችው መከላከያ ከአሏህ በታች ተስፋ የምንጥልባቸው ውዶቻቸገን ናቸው አሏህ ነስሩን ቅርብ ያድርግል አሾህኳ ሳይወጋችሁ ድል ደበድል ሁን አመጸየ
    ኛን አሏህ ከሀገራችን ያሳልነ ያረብ

  • @tgethiopia4453
    @tgethiopia4453 3 роки тому

    ክብር ለኢትዮጵያ ልጆች እማማ ኢትዮጵያ ታፍራ ተከብራ ትኑር

  • @hasenimam8438
    @hasenimam8438 3 роки тому

    ድል ለሀገራችን ኢትዮጵያ! ኢትዮጵያችን በክብሯ ፀንታ በከፍታላይ ነግሳ ትኖራለች! አሜን!!!!

  • @ራያራዩማ-ለ4ኈ
    @ራያራዩማ-ለ4ኈ 3 роки тому +1

    ክብር በየበርሀው ለምዋደቁ ጀግኖች እትዮጽያ በልጀችዋ ኮርታ ትኖራለች የኔ ጀግኖች ሉኡል እግዛብሄር ጥበብ እና ብርታት ይስጣቹሁ ኮራሁኝ በናንተ

  • @fggvh7637
    @fggvh7637 3 роки тому +2

    ድል ለመከላከያችን

  • @shahidashahida8714
    @shahidashahida8714 3 роки тому +3

    እሠይ ከፍ በይ እናት አገሬ ሥምሽ ሢጠራ አባየ ይፈሣል ዞሮ መግቢያየ

  • @weyenedega7258
    @weyenedega7258 3 роки тому +9

    እግዚአብሔር እና እናቱ ድንግልንማርያም ይጠብቁን ፡፡

  • @سعيدمحمد-ط9ش9ز
    @سعيدمحمد-ط9ش9ز 3 роки тому +6

    ኢትዮጵያ የ ምን ላዲርግልሽ በቃ እንወድሻለን

  • @yahyahusen8824
    @yahyahusen8824 3 роки тому

    ድል ለኢትዮጵያ

  • @danetsehaye5516
    @danetsehaye5516 3 роки тому +7

    ሸክሽክ ዝም ብለህ ዋልያ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💪💪💪💪💪

  • @ahdhdhidididi3168
    @ahdhdhidididi3168 3 роки тому +1

    ፈታ ፈታ ነው ያረከኝ ሁሌ ነው ማዳምጥህ በተለይ ኢትዮጵያ ስትል ይነዝረኛል በርታ

  • @pardusqatar4063
    @pardusqatar4063 3 роки тому +6

    እሰይ ከፍ በይ እማማ ሀገሬ

  • @elizabetmulatu4385
    @elizabetmulatu4385 3 роки тому +17

    ከጀግናው መከላከያችን እና ከትንታጉ መሪያችን ጋር ወደፊት !!!!!!!!!

  • @abdisaga5616
    @abdisaga5616 3 роки тому +1

    አይዞሽ አገሬ መቼም ቢሆንም አንቺ ያዮ በዓይናቸው በርበሬ

  • @Alhamdulilah244
    @Alhamdulilah244 3 роки тому +18

    ጎልልልልልልልልልልል...⚽
    Ethiopia 🇪🇹1 _ 0🇿🇼 Zimbabwe
    አስቻለው ታመነ በፍፁም ቅጣት ምት አስቆጥሯል.

  • @rayabate5497
    @rayabate5497 3 роки тому +5

    Great presentation. Thank you so very much!

  • @anetenhtesfayethe4kilo653
    @anetenhtesfayethe4kilo653 3 роки тому +1

    ሰላምን ከፈለክ ጠንካራ ጦር ይኑርህ ሁሌም ሰላምና ድል እድገት ለኢትዪጲያ

  • @almazamede278
    @almazamede278 3 роки тому +3

    የኢትዮጵያ ፈርጥ ልጅች አላህ ይጠብቅልን

  • @ekramali4014
    @ekramali4014 3 роки тому +2

    feta ya selam nay adse amete ya daseta ya fqr ya regelene 🇪🇹🙏

  • @አልሃምዱሊላህ-ዸ6ፐ
    @አልሃምዱሊላህ-ዸ6ፐ 3 роки тому +1

    በችልኝ አገሬ

  • @Gamezone-hg8iz
    @Gamezone-hg8iz 3 роки тому +2

    ኢትዮጵያ ትቅደም 🤝🤝🤝

  • @حواءحواءبنتياسين
    @حواءحواءبنتياسين 3 роки тому +1

    አላህ አገራችንን ስላምያዲረኅልን

  • @bemnetdelelegn3979
    @bemnetdelelegn3979 3 роки тому

    አመሰግናለሁ በርቱ

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 3 роки тому

    ETHIOPIA POWER UP 💚💛🥀♥️ YA....! ETHIOPIA POWER UP💚💛👍🥀♥️😂💚💛

  • @toybatube5531
    @toybatube5531 3 роки тому

    ይህ ሁሉ ጦር ተቀምጦ ኢ🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኑፅህ ዜጎቿ ማለቃቸዉ

  • @ayantuwayre7114
    @ayantuwayre7114 3 роки тому +2

    አሜን 🙏🙏🙏

  • @محدملى-ن8غ
    @محدملى-ن8غ 3 роки тому

    ኢትዮጵያ ትቅደም 💚💛❤

  • @yupo6181
    @yupo6181 3 роки тому

    insha Allah insha Allah ☝🤲🇪🇹🇪🇹👈👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪

  • @yehabeshalij7720
    @yehabeshalij7720 3 роки тому +3

    Respect

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 3 роки тому

    አጋዚን አሥተህ አላህ መከላከያን አሣየህን

  • @yengustube
    @yengustube 3 роки тому

    ድል ለኢትዮጵያ ይሁን ።

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 3 роки тому

    YAaaa! It'S about Time ETHIOPIA powered up to fend off enemy coming to her left and right! 💕 LOVE it!!!

  • @ssbb4991
    @ssbb4991 3 роки тому +3

    ሰላም

  • @አማራፋኖ-ኰ5ቐ
    @አማራፋኖ-ኰ5ቐ 3 роки тому +1

    ቸር ወሬ አሰማን

  • @hguf6648
    @hguf6648 3 роки тому +1

    Mashalah mashal alh yitbqachihu wdna yetkbrachihu yehagre jegnochi

  • @bs128
    @bs128 3 роки тому

    Wow thank you for info

  • @helenbaba2870
    @helenbaba2870 3 роки тому +3

    💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @نيتيريتطت
    @نيتيريتطت 3 роки тому

    🇪🇹💪💪💪💪👌

  • @haijysaed8898
    @haijysaed8898 3 роки тому

    አምላክምህረቱንበቅርብያድርግልን⛪⛪🙏🇧🇴👈

  • @tgethiopia4453
    @tgethiopia4453 3 роки тому

    🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 3 роки тому

    💚💛♥️ Don't TOUCH My ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA 💚 ETHIOPIA 🥀 ETHIOPIA 🥀♥️ ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ♥️ 💚💛❤️💚

  • @zahrahturk815
    @zahrahturk815 3 роки тому

    ጀግና ኢ

  • @jddxh8281
    @jddxh8281 3 роки тому

    ለሀገሬ ስለማልደራደር እጂ ጥርሴን አሞኛል ዱአ አርጉልኝ

  • @ሃገሬኢትዮጵያ-ሐ7ዐ
    @ሃገሬኢትዮጵያ-ሐ7ዐ 3 роки тому

    ከዚህ በፊት የእርዳታ ሸቀጥ ይዘው ወደ መቀሌ የሄዱት መኪናዎች ሳይመለሱ፣ እንዴት ተጨማሪ መኪኖች ወደ ክልሉ ይላካሉ? መኪኖቹን ሕዋሃት ለወታደራዊ ጥቅም ማዋሉ ጥያቄ የለውም። አሰማሪው ማን ነው? መጣራት ያለበት ጉዳይ ይመስለኛል።

  • @habtamubelete3232
    @habtamubelete3232 3 роки тому

    ፈታ ዴሊ የወታደሩን ቁጥር መግለፅ የለብህም

  • @rightandex1229
    @rightandex1229 3 роки тому

    god bless ethiopia

  • @vbg7145
    @vbg7145 3 роки тому +5

    አብይ ገና ብዙ ያሳየናል

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 3 роки тому +1

    ድልለእምየኢቶፒያ

  • @tagesyilma9405
    @tagesyilma9405 3 роки тому

    የሃገሪቱን የጦር ኃይል ቁጥር እና ያላት መሳሪያ ማሳወቅ ተገቢነው ብላችሁ ታምናላችሁ?
    እኔ በበኩሌ ኃላፊነት የጎደለው ድረጊት ይመስለኛል ምን ትላላችሁ?

  • @teddylove8662
    @teddylove8662 3 роки тому

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lubinabinthkeyeru5637
    @lubinabinthkeyeru5637 3 роки тому

    Enkwan des aleh seleabat teshlmk feta daily malet new

  • @liyunetbegeta5455
    @liyunetbegeta5455 3 роки тому

    Bekirbu Ethiopia serash mesariawoch tatiken lelelochim mechetachin Aykerim

  • @abatefamily1756
    @abatefamily1756 3 роки тому

    Jegenaw ye Ethiopia military

  • @mamuyetariku7723
    @mamuyetariku7723 3 роки тому

    አማራ ክልል 10ሺ ሳይሆን በእኔ እውቀት 64000 ነው።

  • @አማረሀሊማ
    @አማረሀሊማ 3 роки тому +2

    ፈታየ ነካክተው አንድ አረጉን tpLf ታለመሠግን አላልፈም ሁሌጌዜ ወሮወሸባየ የለምነ የመለሥ ቁንጣ ያፈራው ቅማል በየቦታወ አብጣ ይህው ዛሬ በየቦታው ይፈረጥ ይዞአል መለሰ አፋረን አዳል.አማራን ንፈጠኛ ፡እያለ ሠኞ ሠኞ ይቀደድብን ነበረ ያክፈ መለሥ ወሰጥቸው የማይገኝ እባቡች ጥሎልን ሂድ ዛሬላይሰእሱኖ እየነፈቆ በየቡታው እንደቅጠል ይረግፎ ይዘዋል ፈታየ በጣፈጭ አንደበትህ የሀገራችንን አንደበት አሥረዳን ❓❓❓👂👂👂👂👂ኘ

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 3 роки тому +1

    አማራ መከላኪያን ተቀላቀል
    ሱማሌ
    አፋር

  • @assefadesta102
    @assefadesta102 3 роки тому

    የአማራ ክልል ሠልጣኝ ከሕዝቡ ቁጥር አንፃር ሲታይ በጣም አንሷል!! የሕልውና አደጋ የተደቀነብህ የአማራ ወጣት መክሊት ያለህ ገባ ገባ በል እንጂ!!

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 3 роки тому +4

    👍💛💚❤😍🙏

  • @bolaadeny3047
    @bolaadeny3047 3 роки тому

    Amegnaloho

  • @mikyas392
    @mikyas392 3 роки тому +2

    162,00 is not 1 % it is 0.1% . 1 % of the population would be 1.08 milion soldiers

  • @sheytemanfuha238
    @sheytemanfuha238 3 роки тому

    ሠላም። 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @AhmedAli-go2pj
    @AhmedAli-go2pj 3 роки тому

    👍👍👍👍💚💛❤👍👍👍👍😘😘😘😘😘😘❤

  • @ሰውመሆን-ጐ1ሠ
    @ሰውመሆን-ጐ1ሠ 3 роки тому +3

    Please don't expose some confidential information to our enemies.

    • @terefefeyssa877
      @terefefeyssa877 3 роки тому

      Abdulmejid: You are right. Why it is necessary to broadcast These kind of news? Habesha is giving tangible information to enemies
      Why They could not understand This simple fact?

  • @ዚz
    @ዚz 3 роки тому

    👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @amanueltadesse803
    @amanueltadesse803 3 роки тому

    AY....tplf....inafersachuhalen bilown genebuna.....yigermal.....

  • @likemelaiktkidusmikael474
    @likemelaiktkidusmikael474 3 роки тому

    ምነዉ የአማራዉ አነሰ

  • @yyzz114
    @yyzz114 3 роки тому

    ፕሬዝዳንት ኢሳያስን ከስልጣን አውርዶ/ሲለቅ ወደፊት ኤርትራና ትግራይን አንድ የማድረግ የህወሀት ሀሳብና ሴራ በአግባቡ ሊታሠብበትና በተለይም ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ እና የአማራ ክልል ባለስልጣናት አርቀው በማሠብ በደንብ ሊሠሩበትና ከተቻለም ኢትዮጵያንና ኤርትራን ቀድመው አንድ ለማድረግ ቢቻል!!!

    • @jobloggs7275
      @jobloggs7275 3 роки тому

      Junta stop dreaming!! Ethiopia and Eritrea are two separate neighbouring countries period. Eritreans didn't fight a 30 years war for fun..its for their independence. As for Tigrai it is Ethiopian their is no colonial history that separates Tigrai from Ethiopia.

    • @jobloggs7275
      @jobloggs7275 3 роки тому

      You're living in cloud cooku land my friend. Ethiopia is being saved by Eritreans as we speak and all you talk about is Issayas, abi, amara etc..you must be junta or you've been in coma and don't know what's been happening

  • @bolaadeny3047
    @bolaadeny3047 3 роки тому

    Enashnefalen

  • @Wediabraha-s8s
    @Wediabraha-s8s 3 роки тому

    ጉራ ና አማራ

  • @aregashmollawa7819
    @aregashmollawa7819 3 роки тому

    Esaye jagenochacheni meneme eko bezu sikaye betayu blame adgn mahonache sibrateni yetag ale jegenatache wudocha makalakayacheni

  • @Dind8
    @Dind8 3 роки тому

    Sudan ayketu kitat mektat gid yilal. Gezatachinen werewal, defrewinal, nikewinal. Kuchit eyangebegebegn new.

  • @likemelaiktkidusmikael474
    @likemelaiktkidusmikael474 3 роки тому

    ይሄሁሉ ባለበት ነዉ የሰሜን ወሎ እንድህ መንግስት እንደሌለዉ ሀገር ድባቅ የተመታችዉ ከትግራይ ጋር መንግስትን ተማምኖ ተቀያየመ ወይ አለመናበብ ትግሬና አማራ በታሪክ እንዲህ ተሸዉዳችሁ አታዉቁም

  • @jamtesfaye7548
    @jamtesfaye7548 3 роки тому

    weak government

  • @wadeasaad3842
    @wadeasaad3842 3 роки тому

    abo ahmad committing genocide , calling on etiopians to fight and kill each other , thousands died ,,for what?? by who?? remove this dangerous dictator and the clown in Eritrea

  • @theincredible779
    @theincredible779 3 роки тому

    Le junta mehone akatachu 😂😂😂😂

  • @mdtofik4081
    @mdtofik4081 3 роки тому

    ምን የረጋል ተመርቆ ይሄደሉ ግን አይመለሱም የሰዝነሉ

  • @Dind8
    @Dind8 3 роки тому

    Lemabedim ager yasfeligal yalew man neber? Ewnet new. TPLF YE ETHIOPIA CANCER NEW. GENTAY, ASGENTAY, AGER SHACHE NEW. TPLF YIWDEM!!

  • @اصىيتيبنثنةر
    @اصىيتيبنثنةر 3 роки тому

    አብይ እሚባል ሠዉ ከወረደ እኔም እገባለሁ

    • @marthasertsu3173
      @marthasertsu3173 3 роки тому +1

      Gudguad geba anfeleghem banda 🔫🔫🔫

    • @ethiopiamymotherlove7455
      @ethiopiamymotherlove7455 3 роки тому +1

      አይወርድም እርርር በል 😲😂😂😂

    • @kemekem1366
      @kemekem1366 3 роки тому +1

      መብረቅ ይውረድብህ አንተ ቅንቅናም ጁንታ

    • @wolloborena719
      @wolloborena719 3 роки тому +1

      ለምን አትሞትም

    • @munir798
      @munir798 3 роки тому

      ተበዳ

  • @ሃብሮማይ
    @ሃብሮማይ 3 роки тому

    ትንሽ እንኳን ኣታፍሩም ኣሸነፍን ስትሉ። የህወሓት ግስጋሴ ማዘግየታቹ ኣይካድም። ጥሩ። እና ኣገር ሙሉ ብሎም የሻዕብያ ሰራዊት ተጨምሮበት ለኣንዲት ክልል እንደዚህ መከላከል ስለቻላቹ ብቻ ወሬ ታቀልጣላቹ። ኣታፍሩም። እንግድያውስ ላበስራቹ። እንቀጥል ይለይልን። ጦርነቱ በተራዘመ ቁጥር ማን ፐርሲቨር እንደሚያደርግ የመጀመርያው 8 ወራት ውግያዎች ብቁ ምስክር ናቸው።

    • @elsakalab5561
      @elsakalab5561 3 роки тому

      Dedbe ekekam genta kemalam 🤮🤮🤮🤮🤮👎👎👎👎👎

    • @ሃብሮማይ
      @ሃብሮማይ 3 роки тому

      @@elsakalab5561 genta new yalshiw. What's that? Lekeshal libel.

  • @solomontekle5722
    @solomontekle5722 3 роки тому

    ምስኪን ተስፈኛ ፎጤ።

  • @yengustube
    @yengustube 3 роки тому

    ድል ለኢትዮጵያ ይሁን ።

  • @Ali-ui2pt
    @Ali-ui2pt 3 роки тому +1

    ሰላም

  • @yengustube
    @yengustube 3 роки тому +5

    ድል ለኢትዮጵያ ይሁን ።