#Prank

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • #nahitube #couples #eregnaye

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @NahiTube1
    @NahiTube1  Рік тому +206

    አደዋ❤ እንኳን ለድል ቀናችን አደረሳቹ🙏
    ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነዉ!!!
    ua-cam.com/video/8YMoxnNEYZA/v-deo.html

    • @EkuFano
      @EkuFano Рік тому +1

      👑

    • @maram1757
      @maram1757 Рік тому

      😅😅😅😅😂😂🤣🤣🤣😅😅😅♥️❤👍👍

    • @yemaryamlij1056
      @yemaryamlij1056 Рік тому +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለ127ኛ የአድዋ ድል ::

    • @user-bu1zn8gt8n
      @user-bu1zn8gt8n Рік тому +1

      ያችን ድመት ስወዳት ውቤ ቅድመ ም አሳቅሽኚ

    • @user-yu3pr3nl5r
      @user-yu3pr3nl5r Рік тому

      ያነሆም ደስ ምያለዉ ነገር ፕርንክ ስተደርግ ስሬስ ሆነክ ነዉ ምሰርዉ አተስነቃም ዉብዬ አይዞሽ

  • @wawawiwi3809
    @wawawiwi3809 Рік тому +543

    ውብዬ በጣም ይቅርታ እና እደዚህ መሆን ያለብሽ አይመስለኝም በቁርባን ነው የተጋባችሁ መተማመን አለባችሁ ሌላው ደሞ በልብስህ አይደለም ዋናው ልብ ነው ሌላ ደሞ ስለወለድኩ ነው የምትይው ልጅ መውለድ የበላይነት እጂ የበታችነት አይሰማሽ በራስሽ ኩሪ ዋናው ፍቅር ነው ፕራክም ቢሆን ልብሽን አታስገምች የዛሬን አይደለም ነገን እሰቢ

    • @user-kq4wj9eq3x
      @user-kq4wj9eq3x Рік тому +57

      ደስ ያለኝ ኮሜት አንደኛ 👍

    • @heavenayalew4390
      @heavenayalew4390 Рік тому +30

      የምር እዉነት ነዉ ራስሽን አታስገምቺ

    • @zenatberihun9324
      @zenatberihun9324 Рік тому +24

      ተመቸሺኝ ትክክል

    • @makdsshagye784
      @makdsshagye784 Рік тому +35

      እእፉፉፉ የምር ይሄ ኮሜት በጣምነው የተመቸኝ የምርርርር

    • @zainabali5850
      @zainabali5850 Рік тому +2

      Batam Ewunat new liji mawulad iko wullah kibar new

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Рік тому +314

    የሰዉ ቤት የረለቻችሁ የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ💚💛❤

  • @barkot7147
    @barkot7147 Рік тому +143

    ስለወለድኩ ነው አይባልም መውለድ ክብር እንጂ ውርደት አይደለም የኔ ቆንጆ

    • @lovemessi3262
      @lovemessi3262 Рік тому +4

      የእውነት አሳዘነችኝ ኡፍፍፍፍፍ

    • @user-zo6bi8zn6j
      @user-zo6bi8zn6j Рік тому +7

      አወ ስንወልድ ወንዶች ያበቃልን ይመስላቸዋል ቀፎወች ስለሆኑ እሡ ግን ምርጥ ባል ነው ታድላለች

    • @martamekonen7455
      @martamekonen7455 Рік тому +4

      እውነት ነው መውለድ ክብር ነው እንዴት ደስ እንደሚለኝ ስለልጆቼ ሳወራና የልጅ እናት ናትኮ ስባል ያለኝ ኩራት

    • @user-oc9ju9ue2w
      @user-oc9ju9ue2w Рік тому

      ኡፍፍፍ በጣም ነው ያሳዘናችኝ የኔ ውድ ዉቤ ❤❤️🥰

    • @siszele5530
      @siszele5530 Рік тому +2

      አንዳንድ ወንዶች ሚስቶቻቸው ሲወልዱ ብዙም አይደሉም ለዛ ነው ስለወለድኩ ነው ያለች

  • @ቲጅ-ከ7ዠ
    @ቲጅ-ከ7ዠ Рік тому +76

    ሳይበዛ መቅናት ጥሩ ነው፡፡በሚያፈቅሩት ሰው የምን ማቀላፋት ነው😍

  • @user-xc5et1br7r
    @user-xc5et1br7r Рік тому +111

    ውዶቼ ሰማእቱ ቅዱስጊዮርጊስ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ የሀሳባችን መሻት ይሙላልን💞💒💒💒👈🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hirut7396
    @hirut7396 Рік тому +20

    ውብዬ ስወድሽ ማርያምን ፍቅራችሁ ደግሞ ያስቀናል ❤❤❤❤አረ ናሂ እንደዚህ አይነት ፕራንክ ይቅርብህ ስትወልድማ እንዲህ አታደርጋትም ውብዬ እንዳትለቂው

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 Рік тому +21

    እህቴ በራስሽ ተማመኝ ወድን ስትቆጣጠሪው ስትቀኝለት ይብስበታል አች ብቻ ኮራ በይ የትም አይሄድ ቅናት የሠይጣን ነው

  • @fanatube196
    @fanatube196 Рік тому +82

    ውብዬ ክክክ ስራሽለት የተዋህዶ ልጅች እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ጊወርጊስ ለአደዋ 🇪🇹

    • @Hiwet3589
      @Hiwet3589 Рік тому

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @user-gj4to4em2n
      @user-gj4to4em2n Рік тому

      አሜ አሜአሜን እንኳ አብሮ አደረሰን

    • @user-pm2xx2dg6q
      @user-pm2xx2dg6q Рік тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @uae1023
      @uae1023 Рік тому

      እንኳን አብሮ አደረሰን እማ

    • @zemzem5178
      @zemzem5178 Рік тому

      ክክክክክክ፣ሁሌም፣አተ፣እደምቀናአ፣ነበር፣ምታወራው፣ክክክክክ፣አላህ፣አይለያቹ፣በሚወደድ፣ሰው፣ለገድ፣ይቀናል👌

  • @yeshworkdemeke
    @yeshworkdemeke Рік тому +21

    እንኳን 127 የአድዋ የነፃነት የድል ቀን አደረሳችሁ ዉዴ ኢትዮጵያዊ በሙሉ

  • @yemaryamlij1056
    @yemaryamlij1056 Рік тому +67

    ውብዬ የኔ ውድ እህት😍😘 እውነት ነው ባሎች እንዲህ ለባብሰው ሌላ ሴት ለማግኘት ሲወጡ መጠርጠር ግድ ነው😄😄😄

  • @weletetsadikyemariam6330
    @weletetsadikyemariam6330 Рік тому +126

    የኔ ወዶች ፍቅር እኮ ያስቀናል💑💘 የማዳም ቅመሞች ለእኛም አምላካችን ከስደት መልስ መልካም ትዳር ያድለን💚💛❤

    • @saralove4924
      @saralove4924 Рік тому +5

      አሜን አሜን አሜን የኔውድ አይዞን ይሰጠናል ለኔኳ ሠቶኛል እግዚአብሔር ይመስገን ከሳምት በኋላ ዱቅ ውቢቱ ሀገሬ ልል ነው

    • @hapitamahmad8755
      @hapitamahmad8755 Рік тому +2

      አሜንንን

    • @adeesaa7288
      @adeesaa7288 Рік тому +1

      @@saralove4924 ደስ ይላል እህት በፍቅር በደስታ ያኑራችው

    • @saralove4924
      @saralove4924 Рік тому +1

      @@adeesaa7288 አሜን አሜን አሜን የኔውድ ፈጣሪ ንፁክ ልብ ያለው ወንድ ይስጣችሁ የማዳቤትን የሚክስ የራሳችን ላይፍ ፈጣሪ ያድለን ለሁላችን እሕቶቸ

    • @azbgalweyentiytgray221
      @azbgalweyentiytgray221 Рік тому +1

      Amen amen amen

  • @aynalembeyabl9636
    @aynalembeyabl9636 Рік тому +6

    በነገራችን ላይ እንደዚህ አትስሩ ምክኒያቱም በስርአተ ቁርባን ነው የተጋባችሁት ስለዚህ አትተማመኑም ማለት ነው ቁርባን ከወሳዳችሁ መተማመን ግድ ነው ስለዚህ ተስተካከሉ

  • @EkuFano
    @EkuFano Рік тому +35

    😥የኔቆንጆ ወልጄ ሰለተኛሁነው አለች😥

  • @user-rl5ph6pf2p
    @user-rl5ph6pf2p Рік тому +21

    ስለወለድኩነው አላለችም ሚስኪን 😂😂መውለድ ፀጋነው

  • @medhin8187
    @medhin8187 Рік тому +12

    ምርጥ ባል ነዉ ።😊
    ቀናሁ የምር 😂
    እሱን ልብስ ለብሰህ ወደ መናፈሻ ዉጡ ኣብራችሁ 👍
    ደስ ይለኛል ኣንዳንዴ ዉጡ ።

  • @afomiyayedengele8443
    @afomiyayedengele8443 Рік тому +25

    😂😂😂😂በመሀል ልስልስ ምትላት ነገር ታስቀኛለች ውብዬ …… ስለወለድኩ ነው ስትልም😥

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 Рік тому +2

    ሌላነገር አላችሁ ወይ አላለችም ሀሀሀሀ ስለወለድኩ ነው አላለችም እረ ወደዛ ለወድ ልጂ እደዚ ኤጭ እደዚ ያለሴት ደስ አይለኝም ጀግና ሴት መሆን አለባችሁ እደዚመሰፍሰፍ ጥሎሺ ቢሄድስ

  • @user-lx3xn8en9z
    @user-lx3xn8en9z Рік тому +5

    እና መውለድ ምን ችግር አለው ሴቶች ብዙ ጊዜ ሥለወለድኩ ነው ይላሉ ምን ማለት ነው ምን አገናኘው ቱ ለወዶች ደሞ ነፃነታቸውን ሥጧቸው ምንድነው እንደዚህ ቅናት

    • @user-zo6bi8zn6j
      @user-zo6bi8zn6j Рік тому +2

      የሷስ ከፋ ወንዶች እንደዚህ ሲሆኑላቸው ደሞ በጣም ይጠግባሉ የሷ ባል ግን ጥሩ ነው

  • @roozroozy6793
    @roozroozy6793 Рік тому +4

    የእውነት ይህን ይክል መቆጣጥ ኣይስፈልግሽም ይቅርታ እህቴ ስለ ወልድኩ የሚል ቃል የሴቶች ድክመታችን ነው ፍቅር በልብ መተማምን እንጂ በመቆጣጥ የሚሆን ነገር የለም በጣም ኣሳዝንሽኝ ምን ግዜ ጀግና ንት ብትባል ሴት ልጅ ድክመትዋ በትንሽ ትጋለጣለች ትልቅ ትምህርት የቀስምኩበት ፕራንክ ብርቱ ።🙏🙏

  • @hirut7396
    @hirut7396 Рік тому +9

    ውብዬ ፍቅር ነሽ እራስሽን ግን ጠብቂ ከወለድሽ ወዲህ ትንሽ ተለውጠሽብኛል እማ እንዳንቺ የስመረ ትዳር ፍቅር የበዛበት ትዳር በስደት ላለነውም ፈጣሪ ይስጠን እወዳችኃለሁ ውዶቼ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m Рік тому +46

    ሌላ ነገር አላችው አይይይ በስራተ ቁርባን ተጋብታችው ተማመኑ 👉❤️

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Рік тому

      የኔ ዉድ እስኪ በቅንነት ደምሪኝ ዉዴዋ

    • @user-gn2ii9wf8m
      @user-gn2ii9wf8m Рік тому

      @@HtymiTuba5335 ደምሩኝ ውዶችየ

  • @Ail-ox6zv
    @Ail-ox6zv Рік тому +8

    የኔማር መዉለድኮ በጣም ትልቅ ሥጦታነዉ አብሽሪ

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 Рік тому +9

    እንዴ ፍቅር እኮ ነው ትዳር ላይ ማምሸት ብቻ አይቻልም ሚስት ስታገቡ ይሄንንም አስቡበት ወንዶች ወይም አብራችሁ ስለወለድኩ ነው አለች ሚስኪን😍😍ቅኖች ቅመሞች ኑ ቪዲዮ አይታችሁ ቤተሰቤ ሁኑ❤❤❤

  • @user-nn3dm4uf8w
    @user-nn3dm4uf8w Рік тому +8

    እየተመካከሩ ፕራክ ሰልችቶናል ትውናችሁን ግን እናደንቃለን

  • @meseretmeseret5545
    @meseretmeseret5545 Рік тому +30

    በቁርባን ነው የተጋባችውት መተማመን አለባቸው የኔ ውዶቼ በተረፈ በርቱ 🥰🥰

    • @sameriyetaywesameriyetaywe1361
      @sameriyetaywesameriyetaywe1361 Рік тому +2

      አለመተማመን ሳይሆን ሴት ልጂ ስታፈቅር እንዲህ ናት ከቁረባን ጋ አታያይዙት

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 Рік тому +1

      ሴቶች ያሳስታሉ ባሏን ቆንጥጣ መያዝ አለባት ከፈለገች ቤት ትምጣ እዉነት ነው

    • @user-se7vk7wr3c
      @user-se7vk7wr3c Рік тому

      ​@@suzansuzan2700 ላ በቅናት ቤት አይያዝም ይፈርሳልጂ

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 Рік тому +36

    እእእእዝዝዝዝዝዝጎጎጎጎጎ😂😂😂😂😂😂😂😂😂ዉብየ ማርያምን በሳቅ ገደልሽኝ የኔ እናት እኔ አንችን ቢያረገኝ ጥርግ በል ነበር የምለዉ😂😂😂😂😂😂😂ቅናት ቱቱቱቱቱ

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Рік тому +1

      የኔ ዉድ እስኪ በቅንነት ደምሪኝ ዉዴ

    • @user-st4wi7hh7j
      @user-st4wi7hh7j 11 місяців тому

      ውነቱዋን ነው የምንወደውን ሰው ወይት እደሚሄድ ማን ጋር እደው ማወቅ ግድ ነው ፍቅርንጅ ጥላቻን አያመለክትም

  • @tgegisttgegist1238
    @tgegisttgegist1238 Рік тому +4

    ሴት ልጂ ወድን ጠብቃ አዳድንም
    ይህ ፀባዬ ያለባችሁ ሰወች የወርደ አሰተሳሰብ ነወ
    ቅናት የሰይጣን መፍሰ ነወ😏😏😏

    • @user-yc2vx2tq3b
      @user-yc2vx2tq3b Рік тому +1

      አትፍረጅ ሴት ልጅ ወንድን ጠብቃ አዘልቀውም ግን መቅናት እደት ይቀራል ለሚወዱት ሠው

  • @emufamilytube
    @emufamilytube Рік тому +8

    ደስስስስ ስትሉ ከልብ ነው ምትዋደዱት ደሰ ይላል የምር ፈጣሪ እስከመጨረሻው ፍቅራቹን ያፅናው

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Рік тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💖💖

  • @tigyoutube2999
    @tigyoutube2999 Рік тому +5

    በቁረባን ተጋብቶም መተማመን የለም ለካ ጉድ እኮ ነው

  • @rehmetTub6318
    @rehmetTub6318 Рік тому +13

    ወብዬ ደግ አረግሽው እንድህ ለባብሶ ሌላ ሴት ማየት የለበትም ቅናት እኮ ተልብ ለሚያፈቅሩት ሰው ነው 💜💚💛💝💝💛💚💛 ለሀገራችን ሰላምና ፈቅር ያብዛልን አሚን

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Рік тому +3

    ክክክክክክ ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 Рік тому +15

    ታሰቁኛላችሁ የኔዉዶች አላህ አይለያያችሁ ዉብየ አይዞሽ 😍😍

  • @halima687
    @halima687 Рік тому +17

    ስለወለድኩ ነው አላለችም ሚስኪን ውብየ😁😁😁😁❤️

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Рік тому

      የኔ ዉድ እስኪ በቅንነት ደምሪኝ ማሬዋ

    • @genetvideo-ie9xd
      @genetvideo-ie9xd Рік тому

      ​@@HtymiTuba5335 subscribe aderecush

  • @zadyoutube7062
    @zadyoutube7062 Рік тому +3

    አይ የኛ ሀበሻነገር እኮ ልብስ መልበስ ግን እንደት ነው ለብልግና ብቻ የሚለበሰው የሚመስለን እንዲህ ነው ለብሰህ የምቴደው አላለችም ታዳ ሳይለብስ አይሄድመቸስ ሴቶች ብዙ ወንድ ልጅ አትቆጣጠሩ ዋናው መተማመነው

  • @user-yg4fb7pr8t
    @user-yg4fb7pr8t Рік тому +6

    ክክክክዉብየሠራሺለት አይእኛሴቶችኮ ጀግናን በጉልበት ሥታቅቱን በፍቅር እንከረብታችኋለን 💞ይመቸን😂😂😂

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Рік тому +4

    ምስክን የማን ሰው ስሜት ነው የተናገርሽ። እውነት እኔም ብሆን እማረገው ነገር ነው እባዬ መጣ የምር አሳዘነችኝ

  • @user-cb2xx4wc3r
    @user-cb2xx4wc3r Рік тому +4

    ዉብየ የኔ አስተዋይ ለስላሳኮነሽ ሴት ልጅ ብልሀቷ አዴኛ።

  • @samsuar895
    @samsuar895 Рік тому +3

    ቆይ እኔ ምለው ሰው ቤት ውስጥ እያለ ውጭ ስታወሩ አይሰማም ብሎ ማሰብ ይከብዳል ሌላው ስልክ ለድምፅ ተይዞ አስቡት እግድ ተነጋግራችሁ ነው እኛንም ምያሳምን ስሆን ሳይሰለቸን እናያለን

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Рік тому

      የኔ ዉድ እስኪ በቅንነት ደምሪኝ ማሬ

  • @samrisamri1217
    @samrisamri1217 Рік тому +2

    እዉነትሽን ነው እህቴ ባልሸን ጠብቅ አድርግሸ ያዝ ሢቶች ሀይለኛ ሁነዋል ጉበዝ ባልን ጠብቅ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @abrehethailu9879
    @abrehethailu9879 Рік тому +6

    ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂ኮታቸዉን የስበራቹ የዶሮ ጠባቂ አድርጉ😂😂😂 ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛላቹ🙏🙏

  • @saaaraasaaeedd8150
    @saaaraasaaeedd8150 Рік тому +2

    ውብዬ ጎበዝ ደግ አረግሽ ደስ ትላላቹ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላቹ ልጃችሁን ያሳድግላች❤️❤️❤️

  • @alemdems4561
    @alemdems4561 Рік тому +4

    ዉብዬ የኔዉድ የኔ ቆንጇ ሰለወልኩነዉ አልሽ ዉብነሽ የእዉነት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 Рік тому +2

    መዳናለም ፍቅራችውን ይጨምርላችው እኛንም እደናተ አይነት ፍቅር ይስጠን ስታምሩ

  • @zuzuahmde5318
    @zuzuahmde5318 Рік тому +4

    ዛሬ የውብየ ቅናት ተጋለጠ ሁለየ ናቲብቻ ነበር ክክክክክክ ሌላቲሸርት ልበስ አላለችም ሱፍሴትን ያማልላልደ ወይኔ በሳቅ.

  • @Adingn
    @Adingn Рік тому +2

    ዉይ ዉብዬ 😁😁😁ቅናት ጥሩ አደለም ይብሳል እንጅ ስለቀናሽ አይቀንስም ብትቀኝ እንኳ ቻል ማረግ አለብሽ እሱ አሁን ይገምትሻል

  • @letslasehayle5044
    @letslasehayle5044 Рік тому +5

    ስለ ወለድኩ ነው አለች እኮ የኔ ሚስክን እህት🥺🥺🥺🤣🤣🤣🤣🤣

  • @waanofiimekitube1140
    @waanofiimekitube1140 Рік тому +2

    Ena gin betam new yetsemagn! Sejemer endzi ayenet prank yasetelale degmo endzi endatdergi wenden lij endzi melemen ayasefelgem beyaskfa ,beyaseqenam gin wate adergo confidence linoren yegbal selweldeku new? mewelde it's ok must have to self-confidence

  • @user-zm3gc1gw9f
    @user-zm3gc1gw9f Рік тому +4

    ውብየ ቀጣይ ያበደ ፕራንክ እንጠብቃለን ልጅሽን ይዘሽ ጥፊ🤣🤣🤣🤣

  • @bezamarkos2299
    @bezamarkos2299 Рік тому +2

    ውብዬ የኔ ማር ሰወድሸ እኔ ሰለወለድኩኝ ነው እንደዚህ ምቶነው አለች ሰታሳዝን ብቶልጂ እሳ ምን ያንሰሻል ከነፀባይሸ ማር ነሸ ሰወድሸ ናሂ በውብዬ ቀልድ የለም 💕💕

  • @user-on2im5do6w
    @user-on2im5do6w Рік тому +6

    ወይኔ ሚስኪን ስለወለድኩ ነው ስትል አሳዘነችኝ

  • @mhretmeri
    @mhretmeri Рік тому +1

    Asazenechin ine bihonim alifeqedeom tebareku ❤❤

  • @godisgood7085
    @godisgood7085 Рік тому +5

    ናሂ ወንድሜ በጣም ነው የምወዳቹ የማከብራቹ ኣንድ ነገር እንደ ወንድሜ ልንገርህ በንደዚህ ኣለባበስ ነጭ ካልሲ በፍጹም ኣይደረግም በሚቀጥለው እንደምትተወው አርግጠንኛ ነኝ ።

  • @jujuYouTube382
    @jujuYouTube382 Рік тому +2

    ስለወለድኩ ነው ወይኔ ወላሂ አይኔ እባ አዘለ የኔ ምርጥ ካሳት ወላሂ 🥰😥

  • @ZUZUmidiy3714
    @ZUZUmidiy3714 Рік тому +11

    ታደላችሂል መሸአላህ አላህዋ ከሺቅልና አውጣኝ ያረብ የማዳም ቅመሞች ኑ አብርን እንደግ

  • @konjo6994
    @konjo6994 Рік тому +1

    Wubiye ayizosh ke belayim limeta yichilal makinat yelebishim seum selemiwodish new❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @martamartouta3416
    @martamartouta3416 Рік тому +6

    አሜን እንካን አብሮ አደርስን ዋውው በጣም ደስ ይላል ደሞ ማንም ሰው በሚወደው ሰው ላይ ይቀናል እኮ 😘❤️

  • @atesedeyoutube234
    @atesedeyoutube234 Рік тому +1

    ቅናት ትልቅ ሀጢያት ነው በትዳር ውስጥ ዋናው ነገር መተማመን ነው በጣም ትክክል አደለሽም

  • @assistanthome578
    @assistanthome578 Рік тому +4

    ዋብየ እውነት አሳቅሽኝ እኔ ደሞ ተጠረግ ከፈለክ ብየ ኮርፊ ነው እሚቀናኝ

  • @user-mr5hp9wk3l
    @user-mr5hp9wk3l Рік тому +2

    ስለወለድኩ ነው😥💔የሚለውን ህመም በሁላችን ውስጥ ያለ ነው እባካችሁ አታስከፉን ወንዶችየ😥

  • @kadooo7143
    @kadooo7143 Рік тому +3

    ስለወለድሁ ነዉ ስትል አጀቴን በላችዉ ስለምወድህ ስትል😢😢 በተረፈ ናትናኤልን ሳሙልኝ💋 ዉይ ቅናት በጣም ከባድ ነዉ ኧረ ልጁ ተረሳ እዳይታፈን ሂጂ ዉብዬ ናትናኤል ያዋጣሻል😂😂😂

  • @mimiyohanes1704
    @mimiyohanes1704 Рік тому +1

    ፍቅራችሁ ይብዛ ዉብዬ ስለዎለድኩ ማለት የለብሽም መውለድ ክብር ነው ደሞ ብራሽ ተማመኝ ❤️❤️

  • @tube3413
    @tube3413 Рік тому +14

    ተነጋግራችሁ የሰራችሁ ነዉ የሚመስለዉ ለማንኛዉም ይመቻቹ😂😂

  • @alreemaljunibi7164RM
    @alreemaljunibi7164RM Рік тому +2

    ናሂ ግን ስትአይ ነት ነዉ የለበስከው እኔ ያሳቀኚ አለባበሱ ነዉ የበፊቱ ቅሙጣ በሱፍ ይሻላል ከዚ 4አይነት ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ Рік тому +1

      የምርእኔራሱ የገረመኚናያሳቀኚአለባበስነውውው

  • @user-zm9rn5kz6w
    @user-zm9rn5kz6w Рік тому +5

    ሲታደሉ ቀርቶ ሲታገሉ መኖር አይ ዱኒያ አንዱ ይደሰታል ሌላው ያለቅሳል ብቻ አልሀምዱሊላህ

    • @pkmg5434
      @pkmg5434 Рік тому

      አልሃምዱሊላህ

    • @pkmg5434
      @pkmg5434 Рік тому

      አብሺር

    • @meretdustyY
      @meretdustyY Рік тому

      እውነት. እህቴ. እኔም. እናቴ. ጭንቀት. ሆነብኝ

  • @selamselam9188
    @selamselam9188 Рік тому

    ውይ አላቃቸውም ይገርማቿል ድንገት ነው ያየኋቸው ልጅቱ ግን ትልቅ ችግር አለባት ባሏ ነው በእርግጥ መከታተል አለባት ግን በእንደዚህ መንገድ አይመስለኝም ሆ ዘንጦ ብሄድ ምን ችግር አለው ?

  • @user-fm4gk2xu1j
    @user-fm4gk2xu1j Рік тому +5

    *_ወይኔ ውብዬ😁😁አሁን እኔ ሳገባ እንደዚህ ተቆጣጥሬ ነው የምገፋው ኸረ🤔_*

  • @guhfd9239
    @guhfd9239 Рік тому

    በሥማአም እሄን ያህል ጥርጣሪ ምን ያድረግልሻ ደግሞ በእራሥሽ መተማመን አለብሽ ሠለወለድኩ ነው ማለት ምን ማለት ነው ሠለወለድኩ ጥለይ ልሄድ ነው የሚል ሥጋት አለብሽ

  • @MesiChannel19
    @MesiChannel19 Рік тому +4

    ቀላል ያስቀናል አየ ናሂ እኔ ጭርጭር ብየ ነው የምቀና ባሌ ላይ የኔ ምስጊን ውብየ ልታለቅስ ደረሰችኮ😂

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 Рік тому

    አቤት ቅናት ግን ውብየ ስለምትሞላቀቅ ብዙም አትመችኝም ግን ስለወለድኩ ነው ስትል አሳዘነችኝ

  • @tigyoutube2999
    @tigyoutube2999 Рік тому +14

    ናሂ ይቀናል ትላለች እንጅ አንችም ቅናታም ናት

    • @meditishu8014
      @meditishu8014 Рік тому +9

      በባል ያልተቀና በማንይቀናል
      እኔ ሳገባ ድብን አድርጌነው የምቀናው

    • @blentube3002
      @blentube3002 Рік тому +1

      @@meditishu8014 መዲዬ ደምሪኝ

    • @meditishu8014
      @meditishu8014 Рік тому

      እሽ

    • @meditishu8014
      @meditishu8014 Рік тому

      ሰብ አረኩሽ

  • @belayneshasefa7632
    @belayneshasefa7632 Рік тому +1

    አረ ወዮው ዉቢዬ እንደዝህማ መሆን የለብሽም ቅናት ራስሽ ነዉ ሚጎዳሽ ዉዴ ከተቆጣጠሪሽውማ የባሰ ነዉ

  • @tigistamubekeklejust251
    @tigistamubekeklejust251 Рік тому +3

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ግን ውቢያ የእውነትሺ ነው ግን በመወለድሸ ቅር አይበልሽ እሸ እግዚአብሔር ፍቅራቹን ይጨምሪላቹ❤️❤️

  • @user-yz5xo9yh9y
    @user-yz5xo9yh9y Рік тому +1

    ውይይ እዳሳቃችሁኝ ውብየ ትቆጣና በጨርሻላዩ ላይ ልጥፍፍ እምትለው ነገር 🥰🥰🥰🥰 የኔ ማር

  • @user-ms1jb8wb8s
    @user-ms1jb8wb8s Рік тому +5

    ሰላማቹህ ፈቅራቹህ ይብዛ ለሰዉ ልጅ ፈቅረ ነዉና ፈቅሩን ይድላቸዉ ❤❤❤

  • @user-hv2ro1wh7s
    @user-hv2ro1wh7s Рік тому +1

    ውብዬ እንኔ እንደነገርኩሽ እናንዳትናገሪ እንጅ
    ሌላ ነገር አላችሁ 🤔? አወን አላቸወ 🤣🤣🤣🤣

  • @yegebreail
    @yegebreail Рік тому +6

    ውብዬ በሳቅ ገደልሺኝ 🤣🤣🤣

  • @Fatima-mk7xc
    @Fatima-mk7xc Рік тому +2

    የኔ እናት ዉብየ እጭርጭር አረገሽ በምቶጂዉ ክልቀናሽ በማን ትቀኛለሽ

  • @wintayoutube
    @wintayoutube Рік тому +4

    ማነው ግን አራስ ናሂ አማረበት ወፈረ😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @mekidelawitmesfin2734
    @mekidelawitmesfin2734 Рік тому +1

    ኸረ ሲዘንጥ ደስ ሊልሺ ነው የሚገባው እራት ቲንሺ ቢከብድም እመኝ እንጂ አትጠራጠሪ ውብየ

  • @shibreysis2677
    @shibreysis2677 Рік тому +5

    የኔ ዉድቹ በጣም ታምራላችሁ ፍቅር እኮ 👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤ነዉ

  • @user-ny7up8sp1v
    @user-ny7up8sp1v Рік тому +2

    አይ ሴት በዚህኮ መያዝ አይቻልም እግዚአብሔረረ ባርኮ ሲሰጥ ነው ደግሞ በቅዱስ ቁርባን የተጋባ ሰው እዲህ አይሆንም

  • @kalkidankat6222
    @kalkidankat6222 Рік тому +6

    አንጀቴ ስፍስፍ ነዉ ያለዉ የእኔ እናት

  • @lomiyoutube7599
    @lomiyoutube7599 Рік тому

    ሰላም ምርጦች ከሴትጋ እራት ልበላ ልሄድ ነዉ ስትል ያጠራጥራል ደሞ ዉብዬ ከማታቃት ሴት ጋር በጣም ያናድዳል ማንም ቢሆን የማይስማማበት ነገር ነዉ ያደረከዉ በነገራችን ላይ በስርአተ ቁርባን ነዉ የተጋባችሁት እንዲህ ያለ ፕራንክ ባታረጋት እሷም አትጠራጠር እና ፕራንክ ተዉ

  • @user-xf5kn2bl6l
    @user-xf5kn2bl6l Рік тому +8

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤️❤️❤️❤️💝💝💝😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️

  • @emugela-tube
    @emugela-tube Рік тому

    ውብዬ ምርጥ ሴት ናት ❤ ትክክል ናት ባልም ሆነ ሚስት መተማመን እንዳለ ሁሉ መቆጣጠርም አስፈላጊ ነው ምክንያቱም ሰይጣን ስላለ በብዙ መልክ ሊያሳስት ይችላልና

  • @yyyyynvjv4657
    @yyyyynvjv4657 Рік тому +6

    ስወዳችሁ አላህ ይባርክላችሁ ትዳራችሁን

  • @Jana-fy2hz
    @Jana-fy2hz Рік тому

    ኮሜንቶች ስለወለድኩኝ ነው ስላለች ውብየ ለምን እንዲ አልሽ ለምን ትላላችሁ መውለዶ ሳይሆን ወልጀ እቤት ስለተቀመጥኩ ባለቶ ነው እንጂ ልጂ ለምን ወለድኩ ነው ለማለት ፈልጋ አይመስለኝም

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 Рік тому +7

    ጠርጥር ነዉ ወንድ ልጅ ዘንጦ ከወጣ ሌላ ነገር ነው ብዙ ወንዶች ሴት ልጅ ከወለደች በዋላ ሌላ ሴት ጋር ነዉ የሚሄዱት ዝለዚ ሴቶችዬ ይሄ ትምህርት ነዉ እራሳቹ ጠብቁ እቤት አትቀመጡ ፋ ብልጭ በሉ የምን ቤት መቀመጥ ነዉ አቦ ይመቻቹ🙏👍

    • @fatimaswa3171
      @fatimaswa3171 Рік тому

      እናህፃን ልጅ ተትቶየት ይኬዳል?

    • @weynicookingshow4426
      @weynicookingshow4426 Рік тому +1

      @@fatimaswa3171 ባልየዉ ወይንም ሰራተኛ ወይንም ቤተሰብ መተዉ ይቻላል ግን ሴት ልጅ ቤት መቀመጥ የለባትም ባይ ነኝ

  • @adee4662
    @adee4662 Рік тому +1

    አረ ቅናት ስለወለድኩ ነው አይባልም ይዬንን ያላገኙ ስንት ሰዎች አሉ

  • @user-ny7up8sp1v
    @user-ny7up8sp1v Рік тому +5

    እረ ቅናት እኔስ አልቀናም ባሌም አይቀናም ተመስገን

  • @MedinaTube-vo5mv
    @MedinaTube-vo5mv Рік тому +1

    ስለወለድኩነው አይባልም ይፕልጆች እናት መሆን መታደል ነው ማማየ

  • @babina106
    @babina106 Рік тому +8

    ወይኔ ፍቅረችሁ ይለያል አቤት አቤት አቤት 😁😁😁😁😁😁❤💚❤💚

  • @Nardi9799
    @Nardi9799 Рік тому +2

    እረ በራስሽ ተማመኚ ለምን ገደል አይገባም በጭራሽ አልቀኛም ማሪያምን

  • @fvhbfvfchzhbb2215
    @fvhbfvfchzhbb2215 Рік тому +3

    ውብዬ እጠብቃለን በድር በምድር ግን በጣም ነው ምውዳቹ

  • @fantafanta3408
    @fantafanta3408 Рік тому

    በቁረባን ከመጋባት በፊት በልብ መተማመን ነዉ ምን ቢቀኝኳ ገለጠሺ ማሣየት የለብሺም ወዶች እኳን እደዚህ ሁነዉላቸዉ ከባደ ነዉ ብቻ እወዳችኋላዉ ፈጣሪ አይለያችሁ በትዳረ መሀል መጠራጠረ አያሥፈልግም

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 Рік тому +6

    😂😂ቱቱቱ አይ ሴቶች ፈታ ይበል አያልቅም ውብየ ቅናታም ሠው ለበሰ ማለት ማገጠ ማለት ነው ተመካክረሽ ካልሆነ ውብየ ነብስ ይማር🤣🤣

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 Рік тому +1

      አረ በዚ ዘመን ቀልድ የለም ምንተፋዉ በዝቷል

  • @hawltbayru3830
    @hawltbayru3830 Рік тому

    ጉድ ዓይኒ ኣይትዘንጥ እልካ ዘረባ ኣሎ ድዩ ዋይስ ድራማ ላሰረሑ እዩ እዝ ቅንእ ኣይኮነንን እምንት ዘይ ምህላው እዩ ሰብ በክዳን ድዩ ዝግመት

  • @Ddfghjkuygbn
    @Ddfghjkuygbn Рік тому +3

    እኔ ወላህ 8አመቴ በባሌ አልቀናም አለመቅናቴ ባሌም ይገርመዋል እሱ ቀናተኛ ነው

    • @kabteshlebanon9425
      @kabteshlebanon9425 Рік тому

      አዲናቂሽነኝ

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp Рік тому +2

      ሲቀኑባቸው እኮ እራስላይነውየሚወጡት አለመቅናትይሻላል ክክክ

    • @user-wb4fu8oz2b
      @user-wb4fu8oz2b Рік тому +1

      እምትወጅው ከሆነ ሲጀምር አያስችልም ወላሂ

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn Рік тому

      @@user-wb4fu8oz2b ወላሂ አልቀናም ተፈጥሮየ ነው ለሊት ተነስቶ ብሄዲም አልቀናም በጣም ባለመቅናቴ ይናደዳል የሱ ደሞ ለምን ሳቅሺ ብሎ ይቀናል

    • @user-wb4fu8oz2b
      @user-wb4fu8oz2b Рік тому

      @@Ddfghjkuygbn 😀😀እኔስ እቀናለሁ ሊያስቀናኝ በሚችል ነገር ነው እኔ ታዳ በጥቃቅን ነገሮች አይደለም በልብስ እንዴውም ሲያምርበት ደስ ይለኛል ችግር የለብኝም እንዲበሳቆል አልፈልግም

  • @sofiahh8252
    @sofiahh8252 Рік тому

    ፕራንክ መሆኑ ጥሩ ነገር ግን መተማመን ትልቁ ነገር ነው በፍቅር ውስጥ ሌላው ነገር በቅድስት በተክርስቲያን ነው የተማማላችሁት
    ሌላው ነገር ልብስ ደግሞ ምንም አደለም ዎናው ልብ ነው እንጂ ስለለበስ ሌላ ሴትጋ ሌላ ነገር ይፈጠራል ማለት አደለም ሌላው ስለወለድኩኝ ነው አትበሉ ሴቶች መውለድ የበለጠ ያፍቅራል እንጂ አያለያይም ለማንኛውም ይመቻችሁ