WOW 👏 Your speech about unplanned pregnancy being the key to suffering and struggle for young women was incredibly powerful. If someone is truly listening or going through a difficult time right now, your words could deeply resonate and offer them clarity or motivation to reflect and make positive changes.💕
My is mother strong 💪🏾 we are 5 my father go with new wife ne never help us but my mother she work hard now we grow up now my mother in house we work and live good life and happy but our father he never help or support us but we have strong mother we love her we take of her ❤❤❤❤❤
ብስራት በጣም አመሰግናለሁ ከልቤ ነው እኔ ያለሁበት ሁኔታ ነበር በጣም ግራ ገብቶኛል ግን በቃ ስለኔ የተናገርሽ ነው የመሰለኝ ለማንም ማማከር ከብዶኝ ነበር ለእኔ ትልቅ ነገር ነው ያደረግሺው በጣም አመሰግናለሁ ሳልወድቅ ነው ያገኝሁሽ 🙏🙏🙏
Please ከጎንሽ ለመሆን በምችለው አዳግዝሽ ።
እኔ የምኖረው ከባህር ማዶ ነው። እዴት ነው የማገኝሽ ?
Yene ehte please let us know
አይዞሽ ጌታ አለልሽ
አይዞሽ ውዴ
ብስርዬ ማርያምን በቃ እንደዉ ባያልቅ ምክርሺ ተባረኪ የሚጣፍጥ ምክር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ብስርየ በጠም ጥሩ ትምህርት ነው የሰማነው እድሜኔ ጤና ይስጥሽ እኔ የሚገርመኝ አገላለፅሽ ንሩልን ።
❤ዛሬን ቀን እንድናይ ለረዳን እግዚአብሄር ቸሩ መድሀኒያአለም ይክበር ይመስገን ከጊዚያችሁ❤❤ ቲንሽ ጊዜን ሰታችሁኝ "ስራዬን በማየት ከጎንክ ነን በሉኝ"❤እርሱ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹ❤እድሜን ከጤና ጋር ሰቷቹ "ሊቀ ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁላችሁንም ይጠብቀልኝ " አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
You are right
@letebrhanambaye2155 አብሮነታቹ አይለየኝ
በጣም ያሳዝናል ኣክሥት ተብየዋ ሕግ ፍት መቅረብ ነበረባት እግዝአብሔር የእጅዋን ይስጣት☝
ውይ በጣም ተባረኪ ትልቅ ምክር ነው ለሚጠቀምበት
ልብ የሚገዛ አንደበት! የምታወሪው ሁሉ ልብ ውስጥ ነዉ የሚቀረው :: እግዚያብሄር ይስጥልኝ!!
እኔም በ 20 አመቴ ነው የወለድኩት ይሀው ለእናቴ ሰጥቼ ልጄ 9አመትዋ ነው እኔም ስደት መጥቼ ልጄንም እናቴንም እያገዝኩኝ ነው ❤️❤️❤️
ውድ እህቶቼ ነገም ሌላ ቀን ነው የጎረቤት ወሬ ቢበዛ ለ1ወር ነው
አክስትም መጠየቅ ነበረባት ይህ የህፃናት አቢውዝ ነው።
ሳታስተምራት ጉልበትዋን ስትበዘብዝ ቆይታ በችግሯ ጊዜ አውጥታ መጣል ወንጀል እንዴት አይሆንም?
የወለደቻት ልጅ ብትሆን ይህንን ታደርግ ነበር? አታደርግም።
ሰይጣን አክስት ናት።
ለእርስዋ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣት።😭
እውነት ነው አክስትየው መጠየቅ አለባት ባለቤቷ ይሆናል የተጫወተባት
በትክክል እኛ ሴቶች ጠንካራ መሆን አለብን❤❤❤❤
የሀገራችንም ፍርድ ፍትሀዊነት የጎደለው መሆኑን ያሳያል የዚህች ልጅ ህይወትንም ከግንዛቤ ሊያስገባ ይገባው ነበር ያለእድሜዋ የደረሰባትም ችግር መባረርም ከወንጀል ሊታይ ይገባል ለብዙሀኖች አረአያ ተደርገው ሊቀጡ ይገባል የወላጅ አልባ ልጆችን የህይወት ታሪክና ሰብናን የሚያሳጡና ጉዳት አድራሽ በመሆናቸው
ብስራትየ ያንቺ ፕሮግራም በሁሉም ጣብያዋች ቢተላለፍ ጥር ነበር ።ፈጣሪ ይጠብቅሽ
ምክርሽ አንደኛ ነው የምር እናመሰግናል
በፀሎታቹ አስቡኝ እኔም የ15ና13 ሴት ልጆችን ትቼነው የተሰደድኩት ፈጣሪ ይጠብቅልን 😢
የኔ ውድ ቶሎ ሂጅላቸው በኋላ ፀፀት ነው አብረሽ ሁነሽ ምከራቸው ❤❤❤❤
@AtsedeYalew-n8x በምኔ ላሳድጋቸው የሚረዳኝ የለም ከፈጣሪ ውጪ አባት የላቸው እሱ ይጠብቅልኝ እንጂ
የኔ እናት ሁላችንም ልጆች ትተን ነው የተሰደድን አይዞን ፈጣሪ ይጠብቅልን ❤ ❤ ❤
@asnakutigabu4301 አሜን ሁለችን ፈጣሪ ይጠብቅልን
አክስቷም በወንጀል መጠየቅና ተመጣጣኝ ቅጣት ማግኘት ነበረባት ምክንያቱም 18 አመት ያልሞላት ልጅ ሀላፊነት ወስዳ ልታሳድግ እስካመጣቻት ድረስ ልትጠብቃት ይገባ ነበር ያ አለመሆኑ ጥፋት ሆኖ ሳለ ተጨማሪ ደግሞ በእድሜዋ ልክ ልትሸከመው የማትችለውን ችግር እንድትጋፈጥ አባረረቻት ለልጁ ሞት በተዘዋዋሪም ቢሆን እጇ አለበት ህጉ እንደውም እንደዚህ አይነት ወንጀሎች ሊፈጠሩ የሚችሉበትን ምንጩን ነው ማድረቅ ያለበት
ብስርዬ አንቺበ ብቻ ምከሪ እዉነት በፊት ባዉቅሺ ኖሮ ሂወቴ ይለወጥ ነበር አሁንም እየተማርኩ ነዉ የትላትናዉ ሂወቴን ትቼ ዛሬ ወደፊት እየተጎዝኩኝ ነዉ❤❤❤
💯 you right
ብስራት በጣምነው እማደንቅሽ እምታነሽያቸው ሀሳብና አሰተያየ በሳልና ትምረት ሰጭናቸው ጉበዝነሽ በርች
ልክ ነሽ ብስሩ የኛ የሴቶች ጉዳይ በቃላት ተገልፆ አያልቅም። ገና ለጥቂት ግዜ የቀረበችው ወንድ ወደ አልጋ ሲጎትታት ትሄዳለች እርግዝና ቀላል ነው በሽታም ብዙ ጦስ ይዛ ትመለሳለች። እዚህ ላይ የቤተሰብም ጫና ይኼ ነው አይባልም እሷ ተገዳ ሊሆንም ይችላል ግን ችግሯን በተረጋጋ መንፈስ ጠይቆ ከማረጋጋትና መፍትሔ ከመፈለግ ይልቅ ከፊቴ ጥፊ ብሎ ማዋከብ ሴት ልጅ በግልፅ ችግሯን ለቤተሰብ እንዳታወራ ያደርጋታል ዘመኗን ሙሉ እያለቀሰች መከረኛ ነፍሷ እስከምታርፍ ድረስ እየተሰቃየች ትኖራለች። እንዳልሽው ስህተቱ ከተፈጠረ ብርታት ግድ ነው ሰው ቢያስከፋን የማይጥለን ፈጣሪ አለ በበረከቱ ይጎበኘናል ጥንካሬ እንዲሁም ጥንቃቄ ለሴት ልጅ ወሳኝ የትኩረት አቅጣጫዎች መሆን አለባቸው። እኛም ትልልቆቹ ታናናሾችን መምከር አንዱ ስራችን መሆን አለበት እላለሁ። ብስሩዬ የኛ መካሪ ፈጣሪ አምላክ ጤናና በረከት ይስጥሽ አደንቅሻለሁ። ህይወትሽ የሰመረ ይሁንልሽ እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤ልክነሺእህቴ
WOW 👏 Your speech about unplanned pregnancy being the key to suffering and struggle for young women was incredibly powerful. If someone is truly listening or going through a difficult time right now, your words could deeply resonate and offer them clarity or motivation to reflect and make positive changes.💕
ብስራትዬ ምክርሽ በጣም ነው የሚስደስተኝ ተባረክልኝ ❤
ደስበምል አቀራረብ ነዉ። ተባረኪ።
U are amazing minds u are the one
ብስሩ ልጅሽ ግን ታድላ እንደ አንቺ አይነት smart momስላላት❤❤
thank you so much we need to be open to our children boys and girls we need to tell them openly because the risk is a lot
ብስራትዬ የኔ አስተዋይ ሴት እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ❤ እንዳንቺ አይነቶችን ያብዛልን 😊❤
Thanks sister
U are right 💯 %
በጣም ቆንጆ ምክር እውነተኛ እመሬት ላይ ያለ.....
ግን ልጅቷ የደረሰባት ነገር ማገነዘብ፣ ያለችበት ሁኔታ አሰገድዷት ፣ እሷ ከወላጆቿ ባለ ማደግዋ፣ አክስቷ ያደረስችባት ግፍ ፣ ቤት ውስጥ በማን እንደተደፈረች፣ አለመማሯ እነዚህ ነገሮች ቅጣቷ ሊያስቀንስሏት አይችልም?
አለመፋረዱ ጥሩ ነገር ነው። ይች ልጁ የደረሰባትን ነገር እስዋ ታዉቀዋለች :ተደፋራስ ቢሆንስ ለዚህ የበቃችው ?በግዜዉ መፋትሄ የመሰላትን ነገር አዱርጋለች። ወይ የሴት ልጅ መከራ😢😢😢
Thank you ❤❤❤❤❤
Yes
Thank ❤❤❤
በእምነት የምትባለዉ ቀሺም የወሊድ መከላከያ አትወስድም እዴ እዲህ አይት አድሜላድ ደርሳ ልጁን አልፈልገዉም የምትለዉ የሞተች ሳራ ግን ምንም ብታደርግ እረዳታላለሁ መግደል ልክባይሆንም ማለቴ ነዉ
You are good dear: God bless you ❤
ተባረኪ ብሥርዬ ሥወድሽ እውነትሽን ነው ለሤት ልጅ ግንዛቤ መፍጠር ያሥፈልጋል
Thank you
ምክርሽ እኮ ብስርዬ አንደኛ ጌታን
ገለፃሽ ምርጥ ነው ክበሪልኝ
Exactly 💯
Nice advice ...
በጣም የተጣመመ ፍትህ.
ያች አሳዳጊና ባለቤቷ ነበር መቀጣት የነበረባቸው.
ትለያለሺ ብስርዬ😍😍
Ene gen ye Etiopia akest becherashe aygebgim ye eritrea akest eko waw kenat belay nat❤
አክስት በልጅ ማጎሳቆል ወንጀል መጠየቅ ነበረባት። በሌላ በኩል ደግሞ ፖሊስ ተጨማሪ ጥረት ቢያደርግ ያስረገዛት ሰው ማወቅ አያቅተውም ነበር። አስረጋዥ ህፃን በመድፈር መከሰስ ነበረበት።
ሴቶችና ህፃናት የሚባለው ተቋም የተሻለ ስራ መስራት አለበት።
የማደጎ ስርአት ደግሞ ቀለል መደረግ አለበት። ህፃናት ለማሳደግ የሚጠይቅ ሰው ሊያቀርበው የማይችል ነገር ስለሚጠየቅ ጥሎ ይሄዳል
እናመሰግናለን ብስርዬ በተለይ ወላጆች ሴት ልጆቻቸውን ስያሳድጉ ቤት ውስጥ ፍቅር እያሳዪ እየነገሩ ያሳድጉ ምክንያቱም ቤት ያጣቹን ፍቅር ዉጭ ስታገኝ በ ቀላሉ ትታለላች
Yhank you
ትክክል ብለሻል ዋው
አጀብ እዴት ይዘገንናል እናተው እግዚአኦ ፈጣሪ ሆይ
Love you ❤❤❤
ተባረኪ ማንም ሴት. ያየለህጋዊ ጋብቻ መውለድ የለባትም
ተባረኪልን 37:31
My is mother strong 💪🏾 we are 5 my father go with new wife ne never help us but my mother she work hard now we grow up now my mother in house we work and live good life and happy but our father he never help or support us but we have strong mother we love her we take of her ❤❤❤❤❤
መስራቅ ገመቹ እግዚአብሔር የአበርታሽ
Tekekel i love mi sis ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Sara gen memar enji metaser aygbatem
ውይ ያክስቷ ባል ግን ክፉ ነው ሂወቷን አጨለመባት 😢
ድንቅ ምክር ነው ምናለ ያኔ እርጉዝ እያለሁ ይህንን ምክር ባገኝ ልጄ ይወለድና ዘጠኝ አመት ይሆነው ነበር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@lomi-Q9rv ቤተሰቦቼ አሶርደውብኝ የሰውን አፍ ፈርተው😭😭
@AtsedeYalew-n8x ፈጣሪ ይርገማቸዉ😭😭😭😭😭😭😭
@AtsedeYalew-n8x ዉይ በጣም ይቅርታ ኮሜንትሺን ሳየዉ ደንግጬ ነዉ የፃፍኩት ቆይ ላጥፋዉ
@@AtsedeYalew-n8x የኢትዮጲያ ወላጆች እኮ ጨካኝናቸዉ ከልጃቸዉ ይልቅ የራሳቸዉ ክብር ይበልጥባቸዋል😭😭😭ጓደኛየም ሞታለች በባህላዊ መንገድ ስታስወርድ😭19አመቷ ነበርደሞ አያፍሩም ጥቁር ለብሰዉ እያለቀሱ ሲቀብሯት 20አመት አልፎቷል ቂም ይዤባቸዉ ሳገኛቸዉ ነፍሰገዳዮች ናችሁ ልጇችሁን ገላችሇታል እላቸዋልሁ እኔ 41አመት ሞላኝ እሷ ብትኖር 39አመት ይሆናት ነበር😭😭😭ከነልጇ ሞተች
@@lomi-Q9rv እረ ችግር የለውም እህት አሁን እኮ ሌላ ወልጃለሁ ግን አረሳውም😭😭
ህፃኑን የገደሉት ሣራ ብቻ አይደለችም
አክስቷ እርጉዝ ልጅ ከቤቷ ያሰወጣቻት
ያስረገዛት ወንድ አዉቃም ቢሆን ከአወቅመ አዳም የልደረሰች ልጅ አስገድዶ የደፈራት
አዎላጇ መድረሻ እንደሎላት እያወቀች ለምን ለበጎ አድራጎት አላመለከተለችላትም
እንደምንሰመዉ ቤተስብ የሎላቸው በጎ አድራጎት ድርጅት እንዳለ ነዉ አዎላጇ
ለምን አላስታወቀቸም ?
አዎላጇን ለማሟር ሳይሆን እንደዚህ ሁኔታ ካጋጠማቸዉ ምን ማድረግ እንዲያዉቁ ብዬ ነዉ ብዙ ሰዎች መዉለድ ስለማይችሉ adaptation ድርጅት ማሰለፍ ይቸላል
አክስቷ ከባሏ ስላረገዘቺነዉ አዉታ የጣለቻት😢😢😢
💔💔💔💔😭😭
Yaaa rabbiii 💔💔💔💔💔☝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲
በሰራተ እናመሰገናለን
ሙ ሳትሆኑአትሙቱ እባካቹ❤
ሙሉ ስሙን በድፍረት 😴መጥራት የማትችለውን እምነት እንዲከተል እንዴት ትጋብዛለህ
እ እ እውነተኛ እምነት ኢስላም መሆኑን በደንብ ታቂያለሽ አብዛኛውን ሰው ስሜቱን ሰለሚከተል ነው 😊ሙስሊም ሳትሆኑ እንዳትሞቱ አልሃምዱሊላህ ሙስሊም አድረገህ እንደፈጠርከኝ ሙስሊም አድርገህ ግደለኝ ያረብ 🥰
😂😂😂😂😂 ሙ ፍሬንዶቼ ትመቹኛላቹ
❤❤❤❤😍🥰🌹🎁ሂውት ክባደ ኖው😢😢😢😢
You are best off to do what you are doing
እውነተኛ ታርክ መሆኑ በድጋሚ ይረጋጋጥልን?
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
በስራተይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😢❤❤🙏💯💯
❤
ለዚህ ነው የሰው ልጅ በኮምዩን እንጂ በቤተሰብ መኖር የለበትም የሚለው ማርክስ። ቤተሰብ የሰው ልጅን ባርያ አድርጎ ለማስቀረት በቀሳውስትና በነገስታት የተፈጠረ ድርጅት ነው።
Zim bila bitaskemitew yishal neber😢
ይኤ ጥፋት የማነዉ የአክስታ የእታ ልጅ ነች ትምርት ቤት ብትገባ ትረዳ ነበር ባልዪዉ ይሆናል የተጫወተባት ምስኪን ትንሽ ልጅ ጨንቃት ነዉ አኮ ነዉ
😢😢😢
💔💔💔😭
Why she doesn't gve to adaptation
እኮ በጣም ማንም ያልነካውን ነካቨሽ ጉበዝ
I can not believe that you said this የወሊድ መከላከያ የሚከላከለው እርግዝናን ነው. ከእርግዝና በላይ በሽታ አለ ሞት አለ.
እውነት ነው
Besrat enmsgnalen❤
😢😢😢😢
የነስር አይን የብዙ ኢትዮጵያውያን ብሶት እንባ አባሽን አፋልጉን እባካችሁ ወንጀለኞች የማያዳግም ፍርድ ያግኙ በፍፁም በምድር እንዲኖሩ አይፈቀድላቸው ባይ ነኝ
Ezey men yamral Duke lay felgeu😊
😢😢😢😢😢😢😢
ለኢትዮጵያ ሴቶች እግዚአብሔር አንቺን አስነስቶሻል
ትክክክክል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
nearswa gin 16 ametwa idhon kawekech lepolice masawrk neberbat
😊😊😊
ሰው ግን ልመ ፍርድ ቅ ላ ል ነው አ ሺ ትድፋር ው የትውልድ ልጅ ምን የድርግ
Ende habesha metfo sew ayce alawokim ergum malet habsha new
Btame amsegnalu
Btame new westane ykyreshew
Amazing Sile hiwot 🎉🎉🎉🎉🎉ua-cam.com/video/ZEnFKxGLyIw/v-deo.htmlsi=pKtjyW4y-MkciuOE
❤❤❤❤❤❤
😢😢😢
😊😊😊😊
😢😢😢
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤