የነብዩ አጥቢዎች እነማን ነበሩ? || ሴትነት || ልዩ የመውሊድ መሰናዶ
Вставка
- Опубліковано 7 лис 2024
- #As_Sunnah_TV #አስ_ሱና_ቲቪ
********************
አስ - ሱናህ TV ''ሚዛናዊ መርህ || قناة السنة نهج الاعتدال ||
As-Sunnah TV ''The Way Of Moderation'' ||
የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
/ @as-sunnahtvofficial-2559
የጽሑፍ እና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት በፌስቡክ ገጻችንን Like ያድርጉ
/ assunnahtvofficial
የጽሑፍ እና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ወደ ቴሌግራም ቻናላችን Join ያድርጉ
t.me/AssunnahT...
አስተያየት ምክራሁን ለመለገስ በWhatsapp ወይም በቀጥታ ስልክ ቁጥራችን በመደወል ያድርሱን
+251 90 300 0102
❤❤❤❤እንኳ ለመውሊድ አደረሳችሁ በጣ ም ደስ ይላል ከዝግጅቶቻችሁ ሁሉ በጣም ብዙ እውቀት አግኝተናል በዚሁ ቀጥሉ
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤
ውቢቷ ኮቻ ስወዳት💚💚💞
بارك الله فيكم جزاكم الله خيرا احسن الجزاء اللهم صل على محمد عبدك ونبيك ورسولك النبي إلا مي صلى الله عليه وسلم ❤❤❤🌹🌹🌹
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته بارك الله فيكم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
❤😢😢 صلى الله على حابيبنا محمد ♥️
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ❤❤❤❤❤
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም🌹🌹🌹🌹
ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙሁ ዓለይህ💚💚💚
Mashlla
May Allah reward you 🎉🎉🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉
ወዓለይኩም ሰላም ወራሕመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን የኛ ወርቆቻችን ባረከሏሁ ፊኩነ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን የኛ እንቁዎች እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
የእኛ እንቁመች አሏህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤ صلى الله عليه وسلم❤❤
❤❤❤❤🎉بارك الله غيكم❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Aleyihisolatu weselema 🥺🥺🥺🥰🥰
አለይሂሠላም
አሏሁ አክበሮ❤❤❤
Ma Sha Allah… Baraka Allahu Feekum ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም
yaselam❤❤❤❤❤❤❤❤
❤🎉Bareke Allahu Bikum 🤲🤲🤲💥💥💥👑👑👑 we love you
ሶለሏሁዐለይሂወሰም❤
صلی الله عليه وسلم
صلی الله عليه وسلم
صلی الله عليه وسلم❤❤❤❤😢😢😢
Masha Allah alx❤❤❤😢😢😢
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
صلى الله عليه وسلم محمد ﷺﷺ
😢😢😢😢😢
صلى الله عليه وسلم❤❤
😢😢😘😘😘😘
❤❤❤🌹🌹🌹🐅🐅🐅👌جزاك الله خيار 🎉🎉🎉
بارك الله فيكم❤
Masha alluah lyu nachihu alluah ytebqachihu 💚💚💚💚💚🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
بارك الله فيكم
Selelahu ala muhammed selelahu aleyhi weselem
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته بارك الله فيك صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم ❤💚💚💚😓😓😓😓😓😥😥
ማሻአሏህ በጣምደሰ የምል ፕሮግራም ነበረአሏህ ይጠብቅሽ ኡስታዛ ማኢዳ❤ ወሊደውን አበሳሪዎች መውሊድሙባረካ 💚💚
ማዒየ እማማን ሳመልኘ❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤Barkellahu fikum wde ehtocacin
صلى الله عليه وسلم ❤❤❤❤كل عام وأنتم بألف خير
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ماشاءالله تبارك الله ماشاءالله تبارك الله ماشاءالله تبارك الله ماشاءالله تبارك الله ماشاءالله تبارك الله بارك الله فيك صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم ❤💚💚💚💚💚👏👏👏👏👏🌺🌺🌺✅✅✅✅🌹💔💔
አሚን እንኳን አብሮ አደረን
ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም
❤❤❤
صلى الله عليه وسلم 💔💔💔🤍🤍🤍🤍
ማሻአሏህህህህህህህህህ
አለይና ወአለይኩም ባረከሏሁ ፊኩም ውዶቸ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Wellahi teliyalacuh allah allah hulam dresacuh mekerucacuh allah lib yaregagalu enkuwan aderesacuh liwedu nebeyi mwlid❤❤❤❤❤❤❤❤
وعليكم السلام ورحمةالله وبركاته بارك الله فيكم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️ صلى الله عليه وسلم صلي الله عليه وسلم
ماشاء الله ❤❤❤
علينا وعليكم بارك الله فيكم❤❤❤❤
ሰለላሂ ዋዓለይህ ወሰለም❤❤❤❤❤
የኛ ዉዱ ነብይ ሶለላህ አለይሂ ወሰለም ኡሥታዙና አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤
أحسنتن
إلى الأمام
صلى الله عليه وسلم وبارك الله فيكم❤❤❤❤
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم❤❤❤❤❤
😢😢😢😢😢😢
Masha Allah 🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤ባረካላሁ ፊኩም❤❤❤
الله الله الله الله الله حفظكن الله صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه ياسلام ياسلام ❤❤❤❤❤😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ما شاء الله ❤❤❤
حفظكم الله ❤❤❤
الله يبارك فيكم
صل الله علي محمد صل الله عليه وسلم
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
صلى الله عليه وسلم💚💚
s,a ,w
اللهم صلي وسلم علا سيدنا محمد❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ሶለሏአለሂወሰለም
صلى الله عليه وسلم❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
Meshalah betam astemari New bertulig Allah ytebkachu
Harer lay every Thursday night some places mawlid yedderegal Aw Abadir, Abdulqadir Jaylanee & other place.
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉بارك آلله فيكم❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
💚💚💚💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻኣላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤🥰🥰🥰
وعليكم السلام ورحمة الله تعالى وبركاته ما شاء الله تبارك الله فيكم الله يحفظكم من كل سوء وشر احبكم في الله الى الجميع اهل الحبشه ❤❤❤❤ اللهم صل على سيدنا محمد عبدك ونبيك ورسولك النبي الامي صلى الله عليه وسلم🎉🎉🎉🎉🎉
😅😅😂😂❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤😢
السلام عليكم
Batam buzu sew yixeqamibatal bartu
🎉❤🎉❤🎉❤🎉😂🎉😂🎉
صلى الله عليه وسلم،
አስ ሱናዎች እደስማችሁ ሱናውን ተከተሉ ?
መውሊድ የማን ሱና ነው ?
ነብዩን ﷺ መውደድ ወንጀል ነውን?
“አላህ የቂያማ ቀን ነቢዩ በመወለዳቸው ስለተደሰትሁ ይቀጣኛል የሚለው ነገር እያስፈገገኝ ነው” ይላል አብይ ጣሰው። ሐሰን ታጁ ደግሞ “ጤነኛ አእምሮ ያለው ሰው በኢስራእና በሚዐራጅ ባለቤት ለምን ትደሰታላችሁ? ብሎ ሊጠይቀን አይችልም” ይላል። [መውሊድ፡ 13]
ልክ ከመውሊድ ጋር የተያያዘው ፍጥጫ “በነብዩ ﷺ መወለድ መደሰት ይቻላል? ወይስ አይቻልም?” እንደሆነ አድርገው ሲያቀርቡት ተመልከቱ። ሳትዘል፣ ሳትቅም፣ ሳታሻርክ፣ ... ነብዩን መውደድ አትችልም? በንዲህ አይነት ርካሽ የክርክር ስልት ቀድመው አቋም የያዙትን እንዳይነቁ ያስተኛሉ። ደካሞችን ደግሞ ይሸውዳሉ።
ነብዩን ﷺ ከወደዳችሁ ትእዛዛቸውን አክብሩ ነው የተባለው። እሳቸው ቢድዐን አይወዱም። ገና ቢድዐ ሳይጠነሰስ በሃይለ ቃል ከዚህ አካሄድ ደጋግመው አስጠንቅቀዋል። ጃቢር ብኑ ዐብዲላህ እንዲህ ይላሉ፦ “የአላህ መልእክተኛ ﷺ ኹጥባ ሲያደርጉ አይናቸው ይቀላ፤ ድምፃቸው ከፍ ይል፤ ቁጣቸው ይበረታ ነበር። ልክ ‘ጧት ደረሰባችሁ!’ ‘ማታ ደረሰባችሁ!’ እያሉ ሰራዊት እንደሚያስጠነቅቁ!! ‘... ከነገሮች ሁሉ መጥፎው መጤዎቹ ናቸው። ፈጠራ ሁሉ ጥመት ነው’ ይሉ ነበር።” [ሙስሊም፡ 2042]
መውሊድን በመቃወማችን “ነብዩን ትጠላላችሁ” እንደሚሉን እንደነሱ ስለጠላን ብንለጥፍ ኖሮ “ነብዩ ﷺ የማይወዱትን ቢድዐ የምትፈፅሙት፣ መስጂድን በጫትና በጭፈራ የምታረክሱት፣ ሺርክ የምታተራምሱት፣ ... ስለምትጠሏቸው ነው” እንል ነበር። ይህን አንልም። ባይሆን ፍቅራችሁ የጅል ፍቅር ነው እንላለን። “ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል።” አስተዋይ ወዳጅ የወዳጁን ትእዛዝ ይጠብቃል። ወዳጅ አያምፅም።
ከአንድ ጥፋት ሲከለከሉ ያልተባለውን ማጠላለፍ ራስን መሸወድ ነው። በአንድ ወቅት የሆነ ሰው ፈጅር ከወጣ በኋላ ከሁለት ረከዐ በላይ ሩኩዕና ሱጁዱን አብዝቶ ሲሰግድ ሰዒድ ኢብኑል ሙሰዪብ ይመለከቱታል። ሲከለክሉት ጊዜ “የሙሐመድ አባት ሆይ! አላህ በሶላት ይቀጣኛል እንዴ?” አላቸው። “በሶላት አይደለም! ነገር ግን ሱናን በመፃረርህ ነው የሚቀጣህ” አሉት። [ኢርዋኡል ገሊል፡ 2/236]
ልክ እንደዚሁ የመውሊድ ቢድዐ ሲቸች ጊዜ “ነብዩን ﷺ መውደድ ወንጀል ነው ወይ?” ለሚሉ አካላት ነብዩን ﷺ መውደድ ምርጫ ሳይሆን ግዴታ ነው። ወንጀሉ የምትሟገቱለት ቢድዐ ነው እንላለን። በሰዒድ ኢብኑል መሰዪብ ንግግር ስር ሸይኹል አልባኒይ እንዲህ ይላሉ፡- “ይሄ ግሩም ከሆኑ የሰዒድ ኢብኑል ሙሰዪብ መልሶች ውስጥ ነው። በዚክርና በሶላት ስም ቢድዐዎችን እየቀባቡ በአህሉ ሱና ላይ ዚክርና ሶላትን ይቃወማሉ እያሉ ለሚወነጅሉ ሰዎች ብርቱ የሆነ መሳሪያ ነው። የሚቃወሟቸው በተጨባጭ በዚክርና በሶላት ስም ሱናውን መፃረራቸውን ነው።” [ኢርዋኡል ገሊል፡ 2/236]
መውሊድ ውስጥ ብዙ አላህ እና መልእክተኛው ﷺ የማይወዷቸው ተግባራት አሉ።
1. “መውሊድ ዒባዳ ነው” ብሎ የሚያስብ ሰው “ዲኑ ሙሉእ ነው” የሚለውን ጌታ እያስተባበለ፣ ነብዩ ﷺ አደራቸውን አልተወጡም እያለ እየሞገተ ነው። ይሄ የኔ ቃል አይደለም። ኢማሙ ማሊክ እንዲህ ይላሉ፡- “በኢስላም ውስጥ መልካም ናት ብሎ የሚያስባትን ቢድዐ የፈጠረ ሰው ሙሐመድ ﷺ ተልእኳቸው ላይ ሸፍጥ ሰርተዋል ብሎ እየሞገተ ነው። ምክንያቱም አላህ {ዛሬ ለናንተ ሃይማኖታችሁን ሞላሁላችሁ} ብሏልና።”
2. የመውሊድ ቢድዐን የሚፈፅም ሰው የማይመነዳበትን ከንቱ ልፋት እየለፋ ነው ያለው። ነብዩ ﷺ “የእኛ ትእዛዝ የሌለበትን ስራ የሰራ እሱ (ስራው) ተመላሽ (ውድቅ) ነው” ብለዋል። [ቡኻሪ፡ 3/69] [ሙስሊም፡ 4590]
3. ይህን ቢድዐ የሚፈፅም ሰው ጥመት ላይ ነው። ነብዩ ﷺ “ከነገሮች ሁሉ መጥፎው መጤዎቹ ናቸው። ፈጠራ ሁሉ ጥመት ነው’” ብለዋል። [ሙስሊም፡ 2042] በሌላ ሐዲሥ ደግሞ “መጤ የሆኑ ነገሮችን ተጠንቀቁ። መጤ ፈሊጥ ሁሉ ፈጠራ ነው። ፈጠራ ሁሉ ጥመት ነው። ጥመት ሁሉ ወደ እሳት ነው” ብለዋል። [ኢርዋኡል ገሊል፡ 608]
4. መውሊድ የሚያከብርና እንዲከበር የሚሟገት ሰው ከሸሪዐዊ ነፀብራቆች ውስጥ አንዱ የሆነውን ነብዩን ﷺ የመውደድ ፅንሰ-ሀሳብን እያዛባ ነው። እሳቸውን ስለመውደድ፣ ስለማክበርና ስለመከተል የሚያትቱ ብዙ የቁርኣን አያዎችን፣ ሐዲሦችንና የሰለፎች ንግግሮችን ቀደምቶቻችን ባልተረዱት መልኩ በመተንተን እነሱ ላልፈፀሙት ቢድዐ ማስረጃ በማድረግ ነብዩን ﷺ መውደድ ማለት መውሊድን ማክበር፣ በሶለዋት ስም መጨፈር ተደርጎ እንዲሳል ተደርጓል። ይህ ምን ያክል እሳቸውን የመውደድ ሸሪዐዊ እሴት እየተዛባ እንደሆነ የሚያሳይ ነው።
5. መውሊድን ማክበር በአንድምታ ቀደምቶቻችንን በነገር መውጋት አለበት። ሶሐቦችና ተከታዮቻቸው ከኛ በበለጠ ነብዩን ﷺ የሚወዱ ከመሆናቸው ጋር መውሊድን አላከበሩም። ዛሬ መውሊድን የሚያከብረው የነብዩ ﷺ ወዳጅ፣ የሚቃወመው ደግሞ የሳቸው ጠላት ተደርጎ እየተሳለ ነው። በነዚህ ሰዎች አረዳድ መሰረት ቀደምት ሰለፎች ነብዩን ﷺ “አይወዱም ነበር” ማለት ነው። ይሄ አደገኛ ነገር ነው። እነዚያ ለነብዩ ﷺ ሲሉ አጥንታቸውን የከሰከሱ፣ ደማቸውን ያፈሰሱ፣ ቤታቸውን ያፈረሱ፣ ገንዘባቸውን የለገሱ ሶሐቦች መውሊድን ስላላከበሩ እሳቸውን “አይወዱም” ቢባል ማን ያምናል?!
6. መውሊድ በአብዛኛው ከባባድ የሆኑ ሺርኮች ይፈፀሙበታል። ቀብር ጦዋፍ የሚያደርጉ፣ ለቀብር ሱጁድ የሚወርዱ፣ ለቀብር የሚስሳሉ፣ የቀብር አፈር ለበረካና ለፈውስ የሚወስዱ፣ በጥብጠው የሚጠጡ፣ ... አሉ። መንዙማዎቹ ራሳቸው በሺርክ የታጨቁ ናቸው። {አላህ በርሱ ማጋራትን በፍፁም አይምርም።} [አኒሳእ፡ 48]
7. መውሊድ ከክርስቲያኖች ጋር መመሳሰል አለበት። የነብይን ልደት በዓል አድርጎ መያዝ ክርስቲያናዊ ሱና ነው። ክርስቲያኖች ገናን የሚያከብሩት የዒሳ ልደት ነው በሚል እንደሆነ የሚታወቅ ነው። ነብዩ ﷺ “ከሰዎች ጋር የተመሳሰለ ከነሱው ነው” ብለዋል። [ኢርዋኡል ገሊል፡ 1269]
8. መውሊድ ውስጥ በነብዩ ﷺ ላይ፣ በሌሎችም ሙታኖች ላይ ድንበር ማለፍ ይፈፀማል። ይሄ በእለቱ በሚነበቡ ግጥሞች፣ መንዙማዎችና ዶሪሖች ላይ በሰፊው የሚንፀባረቅ ነው። ነብዩ ﷺ ግን “ክርስቲያኖች የመርየምን ልጅ ዒሳን ድንበር አልፈው እንዳወደሱት አታወድሱኝ” ይላሉ። [ጋየቱል መራም፡ 123]
9. አንዳንዶች በድፍረት የመውሊድ ሌሊት ከለይለተል ቀድር የበለጠ ነው ብለው እስከሚሞግቱ ደርሰዋል። [አልመዋሂቡ ለዱንያህ፡ 1/135] ሱብሓነላህ! ይህ ሁሉ የሚባለው እንግዲህ የተወለዱበት ቀን አወዛጋቢ ከመሆኑ ጋር ነው። ይህ ሁሉ የሚሆነው የተወለዱት በሌሊት እንደሆነ የሚጠቁም መረጃ በሌለበት ነው። በዚያ ላይ የተወለዱበት ጊዜ ከ 14 ከፍለ-ዘመናት በፊት ያለፈ እንጂ እንደ ለይለተል ቀድር በያመቱ የሚመላለስ አይደለም። “(የለይለተል ቀድር) በላጭነት ዒባዳ በሷ ውስጥ በላጭ ስለሆነ እንጂ በሌላ ምክንያት አይደለም። ይህም {መወሰኛይቱ ሌሊት ከሺህ ወር በላጭ ናት} በሚለው ቁርኣናዊ ምስክርነት ነው። ለመውሊዳቸው ግን ይህቺ ብልጫ ከቁርኣንም፣ ከሱናም፣ ከሙስሊሙ ህዝብ ዑለማዎች ከአንድም አትታወቅም!” ይላሉ ዐሊዩል ቃሪ። [አልመውሪዱ ረዊይ፡ 97]
መሰረታዊ የኢስላም መመሪያና ህጎች (ኡሱል አልፊቅህን) ካለመረዳት የመነጨ ተራ ፅሁፍ ነው። ኮፒ ፔስት ተደርጎ የተለጠፈ ፅሁፍ መሆኑ ያስታውቃል
….
ፀሃፊው ሽርክ ምንነትን በቅጡ ያልለየ፣ ቢድዓን ትርጉም ያልተረዳ፣ በጭፍን የሆነን አፈንጋጭ መንጋ የያዘውን አስተሳሰብ እንደማይታበል እውነታ አድርጎ የየዘ ግለሰብ እንደሆነ ግልፅ ነው።
ከነቢዩ ሞት በኋላ በርካታ መልካም ነገራቶች ነቢዩ ያላደረጓቸው ተከስተዋል ከፊሎቹ ቢድዓ የሚል ስያሜ ተሰጥቷቸው ግን ኡማው ዘንድ መልካምነቱን ከመቀበል ወደኋላ አላሉም ምክንያቱም ነቢዩ ባስቀመጡት መመሪያ መሰረት አዲስ ጅማሮ ያለው በሁለት እንደሚከፈል ህውታቸው ፣ ተግባራቸው ያስረዳል ለዚህም አሏህ በቁርአን ምንኩስናን ላስጀመሩት ለቢድዓቸው በጥሩ መልኩ ሳያሻርኩ ለያዙት አጅር እንደፃፈላቸው ነግሮናል ለዚህም ነው ታላቁ ኢማም አል ሻፊዒይ ቢድዓ ጥሩና መጥፎ እንዳለው የገለፁት
….
መውሊድ አሏህ የደነገጋቸውን ሙጥለቅ (ልቅ) ኢባዳዎችን መተግበር እንጂ እንጂ በግዜና በቁጥር የተገደቡ እንደሰላት ያለው ላይ መጨመር አይደለም።
ሰለዋት ፣ ዚክር ፣ ቁርኣን፣ ኢልም እና ስለ ነቢዩ ሲራ መተዋወስ በግዜና በቁጥር የተገደቡ አይደለም በሁሉም ሆኔታዎች እንድናደርጋቸው የታዘዝነው ነው።
አሁን ዘመን ላይ አመታዊ ተብሎ በተለያየ ርእስ ኢስላማዊ ኮንፈረንስ ፣ የቁርአን ውደድሮች ሲካሄዱ ነቢዩ ያንን አዘውት ነው? ወይስ ሰሃባዎች አድርገውት ነው? መውሊድ ስያሚ ሲሰጠው ብቻ ነው ያሁሉ ተቃውሞ የሚያስተናግድው ቃሉ ነው እንዴ የሚያጨቃጭቀው?
ነቢዩን ማላቅ፣ ከፍ ማድረግ ሸሪአ በሚፈቅደው ልክ ለሳቸውን ያለንን ውዴታ ማደስ አሏህ ያዘዘን የተባረከ ስራ ነው ። የተወለዱበት ወር ደግሞ ለዚህ ጥሩ አጋጣሚ ነው።
ዊላዳቸው ላይ ስለሳቸው ምንዘክረው የሳቸውን ትእዛዝ ለማክበር ፣ የሳቸውን የህይወት ዘይቤ ከኛ ህይወት ጋር ለማቀራረብ ፣ ትስስራችንን ለማጠናከር እና ሱናቸውን ህያው ለማድረግ ነው።
አሁን ላይ እኮ መውሊድ ቢድኣ ነው በሚል ሰበብ በዛ ቀን ስማቸውን እንኳን መጥቀስ ሀጢያት አድርጎ የሚሳቀቅ አለ!! ምን! ምን ይህ ብቻ በዚያ ወር ስለ ሲራቸው እና መሰል ነገራቶችን ማውራት የቢድኣ አራማጆች ጋር መመሳሰል ነው ብሎ በአደባባይ ሳያፍር የሚያስጠነቅቅ አለ!!!
ይህ ነው ሱና አጥባቂነት!?? አሏህ ከንዲህ አይነት ልብ ስውርነት ይጠብቀን!!
አቤትሀድሥ አኡዙቢላህ አላህ ሂዲያ ይሠጠን መዉሊድ ቢዳአነዉ ሀራምነዉ የናተሥ እኳንም ሞቱልኝነዉመሠል አከባባራቹሁ
❤🎉🎉🎉❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
أحسنتن
إلى الأمام
❤❤❤❤🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤🎉
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤