Arada daily news:አሜሪካ በቀይ ባህር ተብረከረከች |ሀውቲ አሜሪካን F-18 ጄት አጋየ |ኢራን እስራኤልን መቼ እንደምትመታ ቀን ቆረጠች
Вставка
- Опубліковано 24 гру 2024
- ሁለተኛው ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉን፡፡ youtube.com/@a...
Enjoy arada daily's News while watching beautiful Addis Ababa and other ethiopian cities....
የአራዳ ዴይሊ ን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ.
Attribution:
:Besides Researching, narrating, video recording and editing every news, we sometimes use screenshots to illustrate the story from
BBC, CNN, DW, VOA, Russian Today, ART , NBC, the telegraph, Sputnik News, BILD
All content is used within the parameters of fair use.
Please contact us.
Paid sponsorship enquiries:
aradadaily@gmail.com
Narrated by: Birhanu w/semait
news Produced by: Esubalew & Bisrat
Edited by: biruk & Natnaeal
thumbline by: Mehari wassihun and Yontan Teshome
Managed by: Dawit Wassihun
Office: Addis Ababa, ethiopia
Bole Bulbula 93 Mazoriya/ Kidus Building 2nd Floor
or call us 0910-508888
አራዳ ዴይሊ ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎቸን እያደነ የሚያቀርብ ለየትኛውም ተቋም ያልወገነ ከዘርና ሃይማኖት የፀዳ፤ አጋጭ የሆኑ አመለካከቶችን የሚያወግዝ፤ በእኩልነት እና ሚዛናዊነት ለሁሉም ዜጋ የሚቆምና መረጃ የሚያቀርብ ዓለማቀፋዊ የመረጃ ቻናል ነው፡፡
እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ አራዳ ዴይሊን ምርጫዎ በማድረግ ሰብስከራይብ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡
በማሥረጃ የተደገፈ ዜና ነው እናመሠግናለን አራዳ ዴይሊ
ድል ለአያቶላዎቹ ሀገር ኢራን💪💪💪💪💪💪
ነፃነት ላቀው፡ አቀራረብህ በጣም ይመቸኛል ፡በርቱ ከጎናቹህ ነን።
ኢራን ኒውክለር መጠጠቅ አለበት🎉
ኢራን አሁን እስራኤልን ከመምታት ይልቅ ድምጿን አጥፍታ ፉከራዋንም ትውት አርጋ በፍጥነት ኒውክለር መታጠቅ ነው ያለባት በዚህ ጊዜ ለሳ ኒውክለር ከመታጠቅ ውጭ አማራጭ የላትም ሌላው አማራጭ ምንም አይጠቅማትም ይጎዳታል
❤❤❤❤
አስማ ለምን የፍቺ ጥያቄ ወይ
ምን ልታተርፍ ነው ፍቺ የምትጠይቀው? በስልጣን ላይ እያለ አትጠይቅም ነበር? 😂
F-18ቱን ሁቲዎች አልመቱትም የመታው እራሱ ኬርዬር መርከቡ ነው
የሁቲ ድሮን መስሎት ለበለበው