በብዙ ዕንባ ስለታላቅነቱ የተዘመረ "አንተ ታላቅ ነህ" ዘማሪ ሳሙኤል አዴሎ | new ethiopian protestant mezmur | True Light Tv

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 37

  • @HeremalaMala
    @HeremalaMala Місяць тому +1

    samesha tebarekilign

  • @FerawoyniSeyoum
    @FerawoyniSeyoum 7 місяців тому +8

    ሳሚዬ ታድለህ ሁሌም በህልውናውስር ነህ ። ሰዎችንም ወደዚህ መንፈስ ትከታለህ።

  • @debbietefera3718
    @debbietefera3718 6 місяців тому +3

    አንተ ትልቅ ነህ የስምህ ስልጣን ትልቅ... በሚለው ብቻ እየደገምኩ እየሰማሁ ጌታን ብዙ አወራሁት! አንተ ወንድማችን ጌታ ይባርክህ 🥰

  • @MisiWorkue
    @MisiWorkue Місяць тому

    ❤❤❤❤❤ የእኔ ኢየሱስስስ ውስጥን የምታረሰርስስ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Guitarles
    @Guitarles 8 місяців тому +3

    ተባረክ ሳሚሾ በጣም እወድሀለሁ ስለ ቅንነትህ ፣ ለጌታ ስላለህ መሰጠት እግዚአብሔርን እጅግ አድርጌ እባርከዋለሁ ።
    ከከበቡን ሁኔታዎች በላይ የእግዚአብሔርን ታላቅነት አግዝፈን እንድንመለከት ስላረከን እናመሰግናለን።❤❤❤❤❤

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 8 місяців тому +4

    አሜን አሜን ተባረክክክክክ❤❤❤❤😊😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉 ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ

  • @christineimhof8615
    @christineimhof8615 8 місяців тому +2

    Yes ababy no one is like you you are great great great greatest greater than All!!! The glory and honor and power of your holy Name is great ❤

  • @tphonetastic8843
    @tphonetastic8843 7 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልል ሳሚ በክርስቶስ እየሱስ ስም ተባረኪ ፀጋው ይብዛ

  • @WonduYohannes
    @WonduYohannes 6 місяців тому

    ብሩክ ነህ ሳሚ ። እንደ እግዚአብሔር ያለ የለም ። አዎን እርሱ ታላቅ ነው ።❤❤❤

  • @ManiAyele
    @ManiAyele 3 місяці тому

    Min ayinet isat neh tebareklign ine izi hogn tenekaw min ilalw yichemirlh

  • @bisrattesfay4680
    @bisrattesfay4680 7 місяців тому

    ኢየሱስ ሆይ ኣንተ ታላቅ ነህ❤
    ሳሚ ወንድሜ በብዛት ይጨመርልህ

  • @حمدالمنصور-ص8ه
    @حمدالمنصور-ص8ه 7 місяців тому

    አሜን አሜን ተበራክ ሳሚ በቢዙ ተጋላጥ ክርስቶስ ክርስቶስ እያልክ ዘመንክ ይላቅ

  • @Nuroye7600
    @Nuroye7600 8 місяців тому +2

    ሳሚያችን❤

  • @jesusisthelord3780
    @jesusisthelord3780 6 місяців тому

    አምልኮ አምልኮ ጌታ በዘመን ሁል ትመለካለህ ወንድሚ ሳሚ ተባረክ

  • @christineimhof8615
    @christineimhof8615 8 місяців тому +1

    Samy you are blessed ❤️ show us more Jesus!! you are blessed ❤️

  • @alemareda-mf6ve
    @alemareda-mf6ve 8 місяців тому +1

    ተባረክ ዘመንህ ይለምልም

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 7 місяців тому

    ጌታ በፍቅር እሳት ልባችን ይንደድ ዉይይይይይ

  • @Beemenet
    @Beemenet 7 місяців тому

    በስማያት በክብር ተቀምጥህ
    አንተ ለብቻህን ትመለካለህ
    ፍጥርት ሁሉ አንተን ያመልኩሃል
    በተዋበ ዜማ ስምክን ያከብሩታል
    እር እንዳንተ ያለ
    ከቶ ከቶ ማን አለ
    እር እንዳንተ ያለ
    ከቶ ከቶ ማን አለ
    እግዚአብሔር እንዳንተ
    ከቶ ማንም የለም /2+
    አምላኬ እንዳንተ
    ለኔ ማንም የለም/2+
    ❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልል

  • @piterselomon
    @piterselomon 5 місяців тому

    Bemezmurh tebarkeyalew menfes miyads xega lesetek geta amelkalew ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ireneberhe9012
    @ireneberhe9012 3 місяці тому

    This is an amazing worship!
    ዘመንህ ይለምልም
    መጨረሻዎቹ አራት ደቂቃዎችላይ የተዘመረው መዝሙር የማን እንደሆነ የሚያውቅ አለ? ሙሉው መዝሙርስ የት እንደሚገኝ።
    ተባረኩ ቅዱሳን።

  • @mengistununiye3800
    @mengistununiye3800 7 місяців тому

    Amen,E/R ante talake nehe yesemehe seltane talake newe

  • @MartiDamamo
    @MartiDamamo 6 місяців тому

    እስይይይይይይ ሃሌሉያ❤❤

  • @bereketdaniel8774
    @bereketdaniel8774 7 місяців тому

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ❤❤❤

  • @ZenebechGirima
    @ZenebechGirima 7 місяців тому

    አሜን አሜን 😭😭😭🔥❤️🥰🥰🥰

  • @elsaanulo9817
    @elsaanulo9817 6 місяців тому

    Ameeeeeeen
    Ameeeeeeen
    Ameeeeeeen
    Hallelujah 😭😭

  • @NiguseJelebo-w5b
    @NiguseJelebo-w5b 7 місяців тому

    እሊእሊእሊእሊ አሜን

  • @DemozeTeferi-jp9zp
    @DemozeTeferi-jp9zp 7 місяців тому

    Tebarek wedume❤❤❤❤❤❤❤

  • @temesgenyohannes6903
    @temesgenyohannes6903 7 місяців тому

    you are Blessed Samishaaa

  • @hannamekonnen8042
    @hannamekonnen8042 7 місяців тому

    Samiyeeee tebarek

  • @Alamkadr
    @Alamkadr 11 днів тому

    🙏🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @Eba557
    @Eba557 3 місяці тому

    Ameeen

  • @zemrobelaraya5351
    @zemrobelaraya5351 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @TEDDY-y6e
    @TEDDY-y6e 6 місяців тому

    ❤❤

  • @TsionYifred
    @TsionYifred 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HeremalaMala
    @HeremalaMala Місяць тому

    ❤❤❤

  • @ZaneshHauleu
    @ZaneshHauleu 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤