Tariku has excellent personality. I am happy to see him and his beloved daughter. Meski his sister is one of my good friends. Respect to All of his family .❤
Tariku Goshu we went to Wingate Vocational School together. I’m so happy to see you doing wonderful ! I’m happy for you that you have such a blessing daughter!
ሊንኩን በመጫን የ መክሊት ሾ ቤተሰብ ይሁኑ 👉 ua-cam.com/video/AF9uKSPBeM8/v-deo.htmlsi=HW9WZ2dWg3OcYQ-I
መሥዬ ታርኩ ምርጥ ሠውነው እኛ ከዚህ በፊት እነርሡ ግቤ ተከራይተን ነበረ የምንኖረው ከወንድሞቼ ከጓደኞቹ ከታርኩ ጋር እንደ ቤተሠብ ናቸው እኔ ከአገር ብርቅ እጠይቃለሁ መክሊት በጣምነው ያደገቹ መሥዬ ወንድሞቼ ጓደኞቹ 1997ምርጫ ግዜ ከሞት ያዳናቸው ታሪኩና እናቱ ናቸው ፌደረላ ሌገልዋቸው እቤት ድረሥ መተውነበረ በእግዚአብሔር ሀይልና ታሪኩና እናቱ ናቸው ያተርፋቸው ታርኩ እንወድሀለን ነፍ አመት ተመኘሁልህ
እግዚአብሔር ያክብርልኝ መልካም መስራት ለእራስ ነው ። ቀን ያልፋል መልካም ስራ ግን እስከ እድሜ ልክ አብሮ ይኖራል ።
ታሪኩ እጅግ በጣምበጣም ጀግናሠውነው ወንድሞቼ ጓደኞችከ20በላይ ወጣቶች ናቸው ከሞት ወደ ህይወት ያኖራቸው ታሪኩይ በጣም አመሠገንሀለሁ
በጣም አስደሳች ቆይታ ነበረን በጣም ተደስቻለሁ እናንተም እንደምትዝናኑበት አንጠራጠርም ።
ዋው የመጨረሻ ነው የተደሰትኩበት በርች🌹🌹
መክሊትዬ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃሽ
❤❤❤❤🙏🙏🙏😍😍❤
You are amazing 🥰
እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ ከእግዚአብሔር በታች እናትና አባቷ ለዚህ ስለአበቃችኋት ምስጋና ይገባችኋል።
ይገርማል ድምፅዋ ብቻ ያልተቀየረው ❤ እደጊ መክሊት
መስዮ ይህቺልጅ በዚ ከቀጠለች በጣም ታዋቂ ነው የምትሆነው ጎበዝ ናት ።በርቺ ብያለሁ
እግዚአብሔር በጥበብና በዕውቀት ያሳድግሽ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ ይሸፍንሽ እደግ ቤተሳቦችሽም ፈጠር ይጠብቀቸው
❤❤❤❤ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ይፈፅምልሽ መክሊት ቆንጆ
የኔ ቆንጆ ድምፁዎ እራሱ ሲያምር እግዛብሔር በጥበቡ ያሳድግልህ
በረቱ የተሻለ ቦታ እንደማይሽ አልጠራጠርም ተከታታይ ድራማዎች ላይ በእድሜሽ የሚመጥን በርቺ ።
መሲዬ ስወድሽ ከትልቁ ትልቅ ከልጆች ጋር እንደልጅ ሆነሽ የምትጠቀሚው የቃለት አጠቃቀም ተመራጭ ያደርግሻል❤❤❤
ማነው እንደኔ ባለፈው እናቱን እሚፈልገው ልጅ እናቱጋ ተገናኘ የሚል ዜና መስማት የናፈቀው
❤❤ me too
አረ እኔም ያረብ
wey betam
በጣም ደስ የምትል ልጅ ናት ጥሩ ቤተሰብም አላት እግዚአብሔር እያከበርሽም ወላጆችሽን እየሰማሽ ስትሄጂ ከዚህም በላይ ትገለጫለክ ደርባቢት ብየሻለሁ መጥፎ ጔደኞ አትግጠሚ መጨረሻም መልካምና ጤነኛ ሆነሽ አገርሽ ለ ትልውዱ በረከት ሁኚ
Egziabher le kumineger yabikash yene wed ❤❤❤❤❤ 🙏🙏🙏🌷🌷
በአሁን ትውልድ ሚወለዱ ልጆች በጣም ደስ ይላሉ በስለው ሚወለዱት በዛ ላይ ሰውኛ ያላቸው ለወደፈት ተስፋ አለው ትውልዱ እነ ሙሠኛ ነገረኛ ጎጠኛ ከተሸኙ ሰላም ይሆናል ጎበዝ በርች አደራ እዳትቀዠቀዢ
Egziabher yebarksh❤❤❤❤❤
መሴ ስለ ኳተር በተክርስቲን ድምጽ ሁኝ እሺ ገንብ እየሰበሰበነው❤
እስኪ በዛውም ሞፈርና ቀበር የያዘ ገበሬ በድሮን ስለሚገደለውስ ?????????????????????????????????
Tariku has excellent personality. I am happy to see him and his beloved daughter. Meski his sister is one of my good friends. Respect to All of his family .❤
ስትጣፍጥ❤❤
መክሊት ሀቅ አውሪ መክሊት እድሜሽ 12 ነው ? በእውነት አባየን ደጋግመሽ ጠይቂው እኔ ጠረጠርኩሽ 😂😂እሽ ይመችሽ በርች ❤❤ወይኔ በጣም ነው ደሞ እምታምሪው ካይን ያውጣሽ❤❤♦❤♦
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ መክሊትዬ ። ❤❤❤❤
ታሬ ከ 25 አመት በሆላ ስላየዉህ በጣም ደስ ብሎኛል
የኔ ማር ፈጣሪ ያሳድግሽ ❤❤❤❤❤❤
ሰላም መሰረት በዙ እንኳን በሰላም መጣሸ
እህት እግዚአብሔር ያሳድግሸ ያሰብሸው ሁሉ ይሳካልሸ አሜን
ዋውውውው❤❤❤
Tariku Goshu we went to Wingate Vocational School together. I’m so happy to see you doing wonderful ! I’m happy for you that you have such a blessing daughter!
ድምፇ በጣም ያምራል
አቤት አንደበቷ መጣፈጡ በርቺ ቆንጆ።
❤❤❤ከአይን ያዉጣሽ ❤❤❤
አሜን እህቴ ምትጣፍጥ ልጅ ናት እግዚሐብሔር ይመስገን❤❤❤
ካለዛሬም አላየዋትም እመብርአን በዘርፋፋ ቀሚሷ ድብቅ ሽፍን አርጋ ታሳድግሽ የኔ እናት ካይን ያውጣሽ እማ❤❤❤❤
ስታምሪ መክሊት
እኔ የገረመኝ 29k ተመልክቶች የመክሊትን ቻናል ግን ሰብስክራይብ ያደረጉት 300 ቢሆኑ ነው እባካችሁ አይከገልበትም እና እቺን ታዳጊ አበረታቷት
መጀመሪያ የትንሸ አዋቂ ፈጣን ብልህ የአሰራ ሁለት አመት ልጅ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይሰጥሸ 🙏 ❤
በመቀጠል አባት እና እናት በጣም እድለኛ ናችሁ በጣም ደሰሰሰ ይለል ልጅህ እንዲህ አይንህ ባይንህ ማየት በጣም ደሰሰሰሰ ይላል እውነት
መሲየ ደግሞ በጣም የምወድሸ ያንቺ መልእክት አንድም አያመልጠኝም ከምን የተነሳ ይመስልሻል ?
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አማልክት ይስጥሽ 🙏❤🙏
በጣም እሪፍ ቤተሰብ አለሽ በርቺ በእርጠኝነት ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ 👍
Wawu❤❤
ኢንስፔክተር ታሪኩ ጎሹ ስምህን የተወሰኑ ፊልሞች ላይ ባውቅም በአካል ዛሬ ነው በደንብ የለየሁህ፣
ታዳጊ መክሊት ታሪኩ ጎሹ እንዳሰባችሁት ለታዳጊዎች ( ዕድሜያቸው ከ11 እስከ 18 ላሉ) የሚሆን ይዘት ያለው ጥሩ ፕሮግራም ይዘሽ ከመጣሽ በእርግጠኝነት ብዙ ተመልካች ይኖርሻል፣ ምክንያቱም አብዛኛው የኢትዮጵያ ዜጋ ወጣትና ታዳጊ ስለሆነ ነው፤
መሲ አንጪም ልክ እንደሁልጊዜው እይታ ማግኘት አለበት ያልሽውን ጉዳይ ይዘሽ ስለቀረብሽ አመሰግንሻለሁ!
ታሬ I'M happy to see you after 30 years
የኔ ማር ።
አርትስቱ ኑ like አርጉ 19፣21 ነን እድምያችን ስትሉ አናምን እያልናቹ ነበር sorry ብለናል 🤣🤣🤣🤣
ወይኔ የኔ ፍልቅልቅ ወይ ደስ ስትል ❤❤❤
ስወዳት የኔቆጆ
እድግ በይ የኔ ቅመም
የኔ ማር እደጊልኝ ተበርኩ ሁላችውም❤🎉🎉
የዘጠናወቹ ነን እንጂ ልጅ ሆነን ያደግን ከሚሊወኑ ወድህ የተወለድ ያደምማሉ እህቴ እኔን ስትመክረኝና ለራሷ ያላትን አቋም ሳይ ራሴን ይገርመኛል
እድሜ ይመርመር 12 በስህተት እንዳይሆን 21 ነው ብዬ የወሰድኩት
የዚህ ትዉልድ እዱሜ አይሸዉዱም ትክክል ፩፪ አመቷ ነዉ❤❤❤❤❤❤
1 2 አመት ፈጣሪየ 1 8 ትመስላለች
ልጅ ልጅ ሆኖ ሲያድግ እንጂ ከእድሜው በላይ እንደዚህ ሲንጣጣ አይመቸኝም ብቻ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ።
Mesiye anchim yemedelech fegegta mulu yehonech lji😍😍😍😍😍😍
ቅመሜ ብያታለሁ እድግ በይልኝ ለቁምነገር ያብቃሽ
ውይ ይቺ ልጅ ፊልም ድራማ ለይ ስትተውን ባያት በጣም ደስ ባለኝ
ስትገርም እደጊ ቆንጆ
echi lej sheb erbe lay yemtesraw nech?
መክሊት ሾህ
yene konjo
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤🎉
መሲ ያን እናቱን እሚፈልግው ልጅ እንደት ሆነ
❤❤🎉🎉🎉
Tare I'm very happy to see you with Your seet baby girl ❤ if u remember me Workeneh Colfe high school Tare I want to talk to you b
ሱብሀነላ 12 አማት
🎉😊
❤❤❤❤❤😘😘😘😘🎉🎉🎉🎉
🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤
Atasekun
ሰለኯተር፤ከማሰብ፤አገራችሁ፤ጸልy
kezehe bebelte melku kefta lay yaderseshe edegelege mekeliteya
☝️🇪🇹☝️🙇👈
Demsu zemari teksten yemslal