This is so powerful🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥Your messages are spirit filled and very easy to digest. May the THE HOLY SPIRIT grant more wisdom and revelational understanding as you teach His word genuinely. It's deep and an eye opener and unveiling mysteries message!!!
This is so powerful🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥Your messages are spirit filled and very easy to digest.
May the THE HOLY SPIRIT grant more wisdom and revelational understanding as you teach His word genuinely.
It's deep and an eye opener and unveiling mysteries message!!!
አሜን
“ከእናንተም አንዳንዶቹ እንደ እነዚህ ነበራችሁ፤ ነገር ግን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በአምላካችንም መንፈስ ታጥባችኋል፥ ተቀድሳችኋል፥ ጸድቃችኋል።”
- 1ኛ ቆሮንቶስ 6፥11
እኛ አማኞች በመንፈስ ቅዱስ ተጣምቀናል ተቀድሰናል ተጥባናል በመንፈስ ሙለት ራሱ እርሱን መስመትና የእርሱን ስራ መስረት ከቅዱሳን ጋር ህብረት መድረግ ነው ሌላ ማሞለት ምን አለ
ልሱንን በጉባኤ ላይ ሁለት ወይም ሦስት ነው ከወረን ደግሞ መቶጎሞ ሰው ያስፈልጋል 🤔🤔 1ቆሮ።14 ሙሉን አንብብ መጀመሪያ ፖልስ ሐ/ሥራ ።2 እራሱ ለሰዎች የምገባ ቆንቋ ነው እንድናገሩ መንፈስ የሰጣችሁ
ልሳን መቶረጋም ከልቻለን ጉባኤ ላይ ዝም ማለት አለብን አለበለዝ ከእግዚአብሔር ጋር ለብቻ መዎራት ነው ፖልስ መጀመሪያ ቃሉን በደንብ አንብብ😢😢😢😢
ተባርከሀል ጸጋውን ያብዛልህ እኔ ልሳን እናገራለሁ ግን ምን አይነት ልሳን እንደሆነ የማውቀው በምንድን ነው? እባክህ የእግዚአብሔር ሰው ቤተ ክርስኑ የት ነው
ጌታ ይባረክ እውነት ለ መናገር ከ ልጅነት ጀምሮ ክርስቲያን ነኝ ግን በ መንፈስ ቂዱስ ጥምቀት ተጠመኩ ዎይስ አልተጠመኩም እያለኩ ጥያቄ ነበር ለካ አሁን ገባይኝ 👍
Amen
Praise the LORD
🎉🎉🎉
God bless you 🙏
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
❤❤❤❤
Thank you Holy spirit🙏🙏🙏
እና ልሳን ያልተሞሉ ሰዎች ራሳቸዉ ስለፈለጉ ነው የሚሞሉት
ያእቆብ የመንግስቱ ወንጌል ነው
ሐዋርያት ስራ 2:-4 የመንግስቱ ወንጌል ነው
1ኛ ቆሮ 12:-14 እሱም የሽግግር መፅሀፍ ነው የፀጋ ዘመን ሳይገባ የነበረው ልሳን የሚተረጎም ተናጋሪ ህዝብ ያለበት እራሱን የቻለ ቋንቋ ነው።
የዚህ ዘመን ልሳን ሙሉ በሙሉ ተርጓሚ ስለሌለው ቋንቋም ስላልሆነ የአጋንንት ቋንቋ ነው ስለዚህ አንተ የምታስተምረው ትምህርት ልዩ ወንጌል ነው (የአጋንንት) አስተማሪ ነክ።
ስድስት አይነት ጥምቀት አለ አንተ ሶስት አይነት አልክ ሲቀጥል አንተ ያልከው ሶስቱም ጥምቀት በመንግስቱ ወንጌል አምነው ለሚድኑ ሰዎች የተነገረ ጥምቀት ነው።
ጳውሎስም ቢሆን ተጠምቋል ግን የንስሀ ጥምቀት ለመመሳሰል ብሎ በውሀ ተጠምቋል ያ ማለት መልሶኮ ወንጌሉ ወደንብ ስበራለት ላጠምቅ አልላከኝም ብሏል ወንጌልን ልሰብክ አንጂ የሚል መልስ መልሷል።
በአጠቃላይ በዚህ ዘመን ልሳን የለም።
ኤፈ 4:-11 የእንግሊዘኛውን አንብበው ሰጥቶ ነበር።