✅ኬክን የሚያስንቅ የወተት ዳቦ ሉቁርስ/ለመክሰስ ‼️How to make milk bread 🍞for breakfast or snack

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2024
  • ለዳቦ የተጠቀምኩት
    6- ኩባያ የዳቦ ዱቄት
    6- cup bread flour
    21/2 -ኩባያ ለብ ያለ ወተት
    21/2 warm milk
    1-የሾርባ ማንኪያ እርሾ
    1-tbs yeast
    1/2- ኩባያ ስኳር
    1/2 cup sugar
    1/2 ኩባያ የገበታ ቅቤ
    1/2 - cup better
    1-የሻይ ማንኪያ ጨው
    1-tsp salt
    1-የሻይ ማንኪያ ቫኒላ
    1-tsp vanilla
    2-እንቁላል
    2-eggs
    1- ቤኪን ፖውደእ
    1-baking power
    Bake 350F 40 minutes or until golden
    ስለ ግዜያችሁ ከልብ አመስግናለሁ
    Thanks for watching 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

КОМЕНТАРІ • 241

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 роки тому +4

    ኬክ ለምኔ ነው እሚያስብለው ወይንዬ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ‼️‼️‼️‼️ ሼር ላይክ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @nebiyatsentayhu6168
    @nebiyatsentayhu6168 3 роки тому +5

    በጣም በጣም አመሰግናለው የ ibs በሽተኛ ነኝ እና የአጃ ገንፎ እና ጤፍ በተልባ ካንቺ አይቼ እየሰራው እውነት እልሻለው በሽታዬ መለስ አለልኝ እናም ሁሌም አመሰግንሻለው ብዙ ብዙ ካንቺ ተምሬአለው በርቺ ምንም ብትሰሪ እየምከርኩ ነው ጎበዝ ባለሙያ ነሽ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ይማርሽ ሃይል የእግዚአብሔር ነው የኔ ቆንጆ ስለ ነገርሽኝ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle 3 роки тому +3

    Endet abatu yamral watching 👀 😍

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️

  • @weynikitchen
    @weynikitchen  3 роки тому +22

    ለዳቦ የተጠቀምኩት
    6- ኩባያ የዳቦ ዱቄት
    6- cup bread flour
    21/2 -ኩባያ ለብ ያለ ወተት
    21/2 warm milk
    1-የሾርባ ማንኪያ እርሾ
    1-tbs yeast
    1/2- ኩባያ ስኳር
    1/2 cup sugar
    1/2 ኩባያ የገበታ ቅቤ
    1/2 - cup better
    1-የሻይ ማንኪያ ጨው
    1-tsp salt
    1-የሻይ ማንኪያ ቫኒላ
    1-tsp vanilla
    2-እንቁላል
    2-eggs
    1- የሻይ ማንኪያ ቤኪን ፖውደእ
    1-tsp baking power
    Bake 350F 40 minutes or until golden
    Thank you for watching 🙏💚💛❤️

  • @Sincerelymeron
    @Sincerelymeron 3 роки тому +3

    በጣም የሚያምር ዳቦ! already shared 😘

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      ከልብ አመስግናለሁ ሜርኢንዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 роки тому +3

    በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው ሲያምር እጅሽ ይባረክ ወንዬ👍❤️🥰like

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @user-ui1rv1wd5x
    @user-ui1rv1wd5x 3 роки тому +3

    እናመሰግናለንየኔባለሙያ።

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ፍጡማዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 роки тому +3

    በጣም ቆንጆነው ያስጎመጃል ወይኒየ እጅሽ ይባረክ ሼር❤️👌

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 роки тому +2

    በጣም የሚያምር ዳቦ በርቺልን

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @sophia-kn4rz
    @sophia-kn4rz 3 роки тому +5

    ሰልም ወይኒዬ ይህንን ኬክ ልበለው ወይስ ዳቦ ብቻ ምን ልበልሽ ሰራሁት በጥስም አመሰግንሻለሁ በርቺልኝ። Instagram ቢኖርሽ አሳይሽ ነበር ለማንኛውም እድሜ ጤና እርዝቅ አላህ ይስጥሽ ውድድድድድድድ(k)

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ አሲያዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ I Instagram page weyni_kitchen ነው ላኪልኝ አየዋለሁ አሲያዬ እድሜ ከጤና ይስጥሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @hrittube2663
    @hrittube2663 3 роки тому +3

    እንዴት እንደሚያምር ልዩ ነው የተባረከ ይሁን

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሶልዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 роки тому +3

    ወይኒዬ እንደሁልግዜ በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው እጅሽ ይባረክ🙏🙏👍🏽👍🏽❤️❤️❤️

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @our_life4825
    @our_life4825 3 роки тому +2

    ዋው ምርጥ ዳቦ ነው

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @selamwitayele5256
    @selamwitayele5256 3 роки тому +3

    በጣም ቆንጆ ነው በእውነት ስራወችሽን ሁሌም አድናቂሽ ነኝ እጅሽ ይባረክ 🙏🙏🙏😍

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ስላምዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 роки тому +1

    👌❤👏ሼር

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 3 роки тому +4

    ወይንዬ የሚያስጎመጅ ዳቦ ነው የጋገርሽው እጅጭ ይባረክ👍👍♥️like

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ቤዚዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @user-mh2ft1zs8u
    @user-mh2ft1zs8u 3 роки тому +2

    ጎበዝ. የኛ. ባለሙያ በርች

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 роки тому +5

    ወይንዬ ወረጃ ማሬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ዳቦ የወተት የሚያስጎመጅ ነዉ ሲያዩት ራሱ ሲያምር በጣም ነዉ የወደድኩት በጣም ባለሞያ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድድ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ነብዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ውድድድድ🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood 3 роки тому +2

    ወይኒዬ ምርጥ ነው👌❤️😋🥰

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 роки тому +2

    ወይንዬ ስራሽ ንግግርሽ አይሰለችም omg ይሄ ኬክነው የሚመስለው ጎበዝ ነሽ👏🏾👏🏾👏🏾❤️❤️like share

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @AmetubeCool
    @AmetubeCool 3 роки тому +1

    Wachting

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      Thank you for watching ❤️❤️❤️

  • @selamlealem2696
    @selamlealem2696 3 роки тому +2

    ዋው ሲያምር ያሚሚሚ ነው የኔ ባለሞያያ እጅሽ ይባረክ👌

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 роки тому +3

    በጣም እሚያምር ዳቦ ኬክ ነው የሚመስለው እጅ ይባርክ ወይንየ👌🙏ሼር

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 роки тому +3

    ወይንዬ የማይተለፍ ዳቦ ነዉያሰጎመጃል እጅሸ ይባረክ የኔቆንጆ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @mesmak826
    @mesmak826 3 роки тому +3

    የሚያምር የሚያስጎመጅ ዳቦ እጅ ይባርክ ወይኒ👌👌👍👍share

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @skyTube-mf3fz
    @skyTube-mf3fz 3 роки тому +3

    ወይንየ የኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ ነዉ በጣም👍🏽👍🏽🥰🥰

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @mekidiyedenegellejtube
    @mekidiyedenegellejtube 3 роки тому +2

    ዋው በጣም አሪፍ ነው በርች ወይኒ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @genisfamily1272
    @genisfamily1272 3 роки тому +2

    ይሄማ ኬክ ነው እሞክረዋለው በርቺ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @yordanos2546
    @yordanos2546 3 роки тому +2

    በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ በርቺ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @helenyohannes2918
    @helenyohannes2918 3 роки тому +2

    አቤት ዳቦ ኬክ የመስለ ሲያምር

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሄልሾዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle 3 роки тому +5

    በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው ሲያምር አሁን ባገኘው አለቀውም እናመሰግናለን ውዴ ❤️💞😍👍🏾🙏

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ነይ እንብላ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 роки тому +1

    Watching

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 роки тому +2

    Wow በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ 😋

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @abeba2241
    @abeba2241 3 роки тому +3

    በጣም ቆንጆ ዳቦ ነዉ ወይንዬ እጅሽ ይባረክ የኔዉድ 👍🏾❤️

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ አበብዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @Esrom-and-Amen
    @Esrom-and-Amen 3 роки тому +2

    ልዩ ወኒየ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle 3 роки тому +4

    Betam yamral looks yummy thanks for sharing 👍 🥰🥰

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @olanieana
    @olanieana 3 роки тому +2

    Yummm! ቦርጭ ጉድ ሊፈላበት ነው።🥰

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ልክ ብለሻል 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ortodoxtewahdo1608
    @ortodoxtewahdo1608 3 роки тому +3

    Weyniy yehma cake 🎂 new menun dabo hon gosh tebark l ameta mariyam egagerewalhu yen konjo Egzabhar yebarkesh

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ሚስጥሩ በደንብ መታሽት አለበት ንፍትፍት እንዲልልሽ የኔ ቅን አሳቢ ሁልግዜ ኮሜንትሽን በጉጉት ነው የምጠብቀው 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @sophia-kn4rz
    @sophia-kn4rz 3 роки тому +4

    የኔ ውድ ወይንዬ ማሻአላህ የዛሬው ደሞ ልዩ ነው ። ዳቦ በጣም ስለምውድ ዋው እጆችሽም ቤትሽም ይባረክልኝ (k)

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ አስያዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ ቅን አሳቢ አንቺም ከነሙሉ ቤተሰብሽ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @nitsuhabesha
    @nitsuhabesha 3 роки тому +2

    የሚያምር ዳቦ እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ምርጥ ዳቦ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @selamtube6543
    @selamtube6543 3 роки тому +2

    ወይንየ የሚገርም ነው እኔ ፃም ካልሆነ በሳምንት አንድ ጊዜ ሁሌም የምጋግረው ዳቦ ነው ይህ በጣም ነው የምወደው ሰርታችሁ የማታውቁ ሞክሩት ትወዱታላችሁ ወይንየ እጅሽ ይባረክ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @tihutmengistu9838
    @tihutmengistu9838 3 роки тому +2

    ቆንዶ ዳቦ መሆኑ ያስታውቃል እናመሰግናለን

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ትሁትዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 роки тому +2

    በጣም ቆንጆ ዳቦ ተባረኪ ወይኒ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 3 роки тому +3

    ሲያምር ወይንዬ እስከምስራው ቸኩያለው የተባረከ ይሁን

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ApnaBulani
    @ApnaBulani 3 роки тому +1

    Wow bread 🍞🍞🍞

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      Thank you for watching my dear 🙏

  • @sabamtube1095
    @sabamtube1095 3 роки тому +3

    በጣም ቆንጆ ነው ከለሩም በጣም ያምራል ምርጥ ነው እጅሽ ይባረክ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @user-qu1uo6zt2g
    @user-qu1uo6zt2g 3 роки тому +2

    ማሻ አላህ ጎበዝ በርች እህት

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @taodratube6324
    @taodratube6324 3 роки тому +2

    Wow. Betam yamral. Aguwaguwashign. Yummy 👌👌

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @user-us6ok4fz3z
    @user-us6ok4fz3z 3 роки тому +2

    ማሻአሏህ👍

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ambashakiros6188
    @ambashakiros6188 3 роки тому +2

    መልካም ሰው በጣም ቆንጆ ነው

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ikhychannel0933
    @ikhychannel0933 3 роки тому +1

    Nice 😋😋😋

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 роки тому +2

    Ewunetem awo yasenekal leyu new weynuye.. Share

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️

  • @ደሴ
    @ደሴ 3 роки тому +2

    ማሬ እጅሽ ይበረክ በርች

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 3 роки тому +2

    Wow betam yemiyamr dabo 😋😋😋

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 3 роки тому +1

    ወይኒ በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው እጆችሽ ይባረኩ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @RehimaShikur
    @RehimaShikur 3 місяці тому +1

    Wowwwwww

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 місяці тому +1

      Thank you for watching my dear ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @luliya6032
    @luliya6032 3 роки тому +4

    Weyni hulem betam yemiyamr ena yemiyasgomej aserar new yemtasayin ejish ybarek yene konjo 🙏🙏🙏💖💖💖😍😍😍

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 роки тому +1

    watching!

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 3 роки тому +3

    በስማም ያበደ ዳቦ ነው ወይኒ አንድ ቁርጥ ከንቁላል ፍርፍር ጋር አፌን ምራቅ ሞላው🥰

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ልክ ነሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @almazberhane4968
    @almazberhane4968 3 роки тому +2

    W0w wow 💯❤❤❤

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @meku90829
    @meku90829 3 роки тому +2

    እጅሽ ይባረክ ምርጥ ዳቦ ነው 👌👌

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @azebjemmaneh9617
    @azebjemmaneh9617 3 роки тому +2

    ዋው ልዩ ቆንጆ ዳቦ ነው መልኩ ብቻ ይበቃል ልክ ኬክ ነው የሚመስለው ስላሳየሽን በጣም አመሰግንሻለሁ እጅሽ ይባረክ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁአዚዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @Dani_Habesha
    @Dani_Habesha 3 роки тому +2

    ዋው በጣም ነው የሚያምረው ወይንዬ በጣም ያስጎመጃል እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ።

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @JudyHabeshawit
    @JudyHabeshawit 3 роки тому +2

    በጣም ቆንጆ ዳቦ thank you for sharing 🙏🥰

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @senait4726
    @senait4726 3 роки тому +2

    Woynye I am watching 🙏

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 роки тому +1

    Watching Weyni

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️❤️

  • @mariyamariya8192
    @mariyamariya8192 3 роки тому +2

    በእውነት በጣም እናመስግናለን እህታችን እጅ ይባርክ ምርጥ ዳቦ ነው

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @idilshirwa549
    @idilshirwa549 3 роки тому +1

    yummy as usual wow

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️

  • @sarchotube7773
    @sarchotube7773 3 роки тому +2

    ውይ ሲያስጎመጅ እጅሽ ይባረክ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 роки тому +3

    ወይኒዬ የኔ ውድ ልክ እንዳንቺው ቆንጆ ኬክ የሆነ ዳቦ ነው ያሳየሽኝ እንዴት እንደወድኩት የኔ ባለሞያ ውዴዴዴዴዴ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሚልካናዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ውድድድ🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 3 роки тому +3

    Well come back weyni ! Another’s great recipe 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇺🇸

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      Thank you for watching my dear Bilenya 🙏

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 3 роки тому +1

    Wow yummy yummy.

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️

  • @MayetMaki
    @MayetMaki 3 роки тому +2

    የሚያምር ዳቦ ነዉ ጎራ ብያ ለሁ ጎራ በይ አኛጋር

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እሺ🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 роки тому +2

    Looks yummy and delicious 😋Thank you for sharing yene konjo ❤ 👌 👍

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k 3 роки тому +1

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @sosinaademe7005
    @sosinaademe7005 3 роки тому +2

    እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል 😍

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @sidraethio5752
    @sidraethio5752 3 роки тому +2

    እጅሽ ይባርክ🙏👍👌

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @user-vi6sl9rs9w
    @user-vi6sl9rs9w 3 роки тому +2

    Ejish yibarek weyiniye💚💛❤😍😍😍

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @tgblessed1790
    @tgblessed1790 3 роки тому +3

    ሰላም ሰላም በርግጥ ሰራሽን ተከታትየ አላቅም ነበር ብዙ UA-camrs ጋር ሳይሽ ሁሌም መልካምና ቀና ልብ አለሽ ተባረኪ እህቴ መደጋገፍ ደስ ይላል😍❤ ቤተሰብሽ ሆኛለው ተባረኪልኝ እህቴ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @mamaskitchenmelat56
    @mamaskitchenmelat56 3 роки тому +2

    በጣም ቆንጆ ነው ወይንዬ መልኩ ያጔጔል

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @mesitakele1042
    @mesitakele1042 3 роки тому +2

    👑👑

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      Thank you for watching my dear 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @blimebline9036
    @blimebline9036 3 роки тому +1

    Wowwwww

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️

  • @danielnigatu1983
    @danielnigatu1983 3 роки тому +1

    Wow 👍👍👍👍👍🙏🙏🙏

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      Thank you for watching my dear 🙏🙏🙏

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 3 роки тому +3

    ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው አመሰግናለሁ ወይኒዬ 💕👍👏👏

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሐንዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @cookingwithsis3230
    @cookingwithsis3230 3 роки тому +2

    It looks so yummy! Share

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @selamselam2156
    @selamselam2156 3 роки тому +3

    Thank you for sharing. Something to try over the weekend.

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      Thank you for watching my dear 🙏❤️❤️❤️

  • @hellenkassa2029
    @hellenkassa2029 3 роки тому +2

    it looks delicious

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      Thank you for watching my dear 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 роки тому +2

    Mare egeshe yebarke weded yasgomegal

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      በጣም አምስግናለሁ ነፅዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 3 роки тому +1

    Amen

  • @meleket2215
    @meleket2215 3 роки тому +3

    It looks great ! Thanks for sharing

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      Thank you for watching my friend 🙏🙏🙏

  • @Sara2127
    @Sara2127 3 роки тому +2

    ዋው ኬክ የሆንሽ ምያተኛ ነሽ አኮ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @sunshinebetew6230
    @sunshinebetew6230 3 роки тому +1

    እጀግ በጣም ጎበዝ ነሸ ሳላደንቅሸ አላልፍም

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @hanaretta9428
    @hanaretta9428 3 роки тому +3

    Wow እውነትም ኬክ ነ የሚመስለው! looks so delicious Weyniye🥰 Thank you for sharing!

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      Thank you for watching my dear አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @muluyoutube3663
    @muluyoutube3663 3 роки тому +1

    yummy!!!

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️

  • @shewitsaba
    @shewitsaba 3 роки тому +1

    Weyniye balemoya ere covid tolo tifa can't wait to taste some of your food

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      Thank you for watching my dear 💚💛❤️

  • @yordamenghis2340
    @yordamenghis2340 3 роки тому +1

    Endet gobez set nesh ebakesh. Love the way u cooking.

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @freytube2731
    @freytube2731 3 роки тому +3

    another one😊thank you for sharing. I will definitely try it and let you know how it turns out.

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ ይሄ የወተት የፍስክ ነው ያኛው የፃም ነበር እኔም እጠብቃለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @locksforlife5353
    @locksforlife5353 3 роки тому +2

    Wow yummy, Thank you for sharing ❤️

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      Thank you for watching my dear 🙏

  • @abrehethailselassie2691
    @abrehethailselassie2691 Рік тому

    Wow ejesh yebarek

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Рік тому

      Thank you for watching my dear አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @AmetubeCool
    @AmetubeCool 3 роки тому +1

    Gen mama teh enenim abaratachny

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እሺ 🙏🙏🙏💚💛❤️