Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
1 - ግንኙነቱን በሚስጥር ለመያዝ የሚፈልግ 2- ወደ ውሣኔ የሚያጣድፍ የፍቅር አጋር 3 - ብዙ የፍቅር ጓደኛ የቀያየረ 4. ስለሚያገኛቸው ሠዎች ግልፅ ያልሆነ 5. ወሲብ ላይ ያተኮረ 6. መራራነት ይዞ የመጣ ሰው 7 . በገንዘብ ላይ ያለው አመለካከት 8. አንዴ የሚሄድ አንዴ የሚመጣ 9. ከልክ ያለፈ ጥርጣሬ
woooooooow በትክክል
ዶር ማሞ ይህንን ቪዲዮ በድጋሚ ለማየት ሞከርኩ ስለ ወሲብ ያነሳህው አሻሚ ቢሆንም /ወሲብ የማይጣጣም ትዳር እንዳይሆን/ የሚል ይዘት ሐሳብም በተግባርም ብዙዎች ጋር ለትዳር መፍረስ ምክንያት ነውእና...ሌላው በደንብ ያላብራራህው ስለ ገንዘብ የእናንተን ገንዘብ የፈልግ ብቻ ሳይሆን የእራሱንም ገንዘብ ያለ አግባብ የሚበትን ሰው ብሎም ለፈተና ያክል ሲበተን በሌላኛው አንፃር ያለው ተው ካላለ ይህም የወደፊቱ ትዳር አደጋ ላይ የሚወስድ አንድ አስጊ ነገር ነው:: እጅግ እናመሰግንሐለን በርታልን
እናመሰግናለን
ዶክተር የተባረክ ነህአመሠግናለሁ በጣም ስለሚጠቅመው ምክርህ
Wow ena ko betam betam edlagna wnde Nagi andunem atdrgim yan mest tadiya ko
ዶክተር እናመሠግናለን ❤❤❤👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏
አይይይ ሁሉም ቀይ በቀይ ሆነ በለኛ
ዶክተር ዘርህ ይባርክ ትልቅ ትምህርት ነው
ዶር እባክህ ዮቱዮብ ላይ ድምጽህ በጣም የቀነሰ ነው ፡፡ለማዳመጥ ተቸገርኩ
ዶክተር እናመሰግናለን
ልክነህ ዶክተር ቀድሜ ይሄን ቪዲዬ አይቼ ቢሆን ኖሮ መልካም ነበር
ዶክተር እናመሠግናለን
ዶክተር በርታ እኔስ በአካል ባገኝህ ደስ ይለኝ ነበር
አመሰግናለሁ ዶክተር እዮብ ያልከው ሁሉ ከጠቀስከው ውስጥ። 4 አጋጥሞኛል ግን እግዚአብሔር ይመስገን አንተህ ካወኩ በዋላ ብዙ ነገር ተምሪያለው አመሰግናለሁ በድጋሚ
Enamesegnalen dr be ewnet betam tekmognal metsehafun demo more manbeb efelgalew hulunm egezawalew telegramim lay hule ayalew post yemitaregewn hiwotin yemiyastekakil mesmer yemiyasiz tekami mikir new egzaber yebarkih 🙏🙏🙏
ግን እግዚአብሔር ይመስገን አንዱም የለበትም
እግዚአብሔር አምላክ ፈጺሞ ይባርካት ተክተር በጣም አመሰግናለሁ
dr ketekeskew wist 3/4 hasaboch be ene ye fikir hiwot wist alu ena kom bye endasb ena endiwesn new yarekegn tnx .......fetari yibarkh .
God bless you
Thank u
ሰላም ዶ/ር እዮብ በቅድሚያ በጣም አመሰግናለሁ አንድ ችግር እያጋጠመኝ ነው በትዳሬ ከቻልክ መፍትሔዎቹን ብትጠቁመኝእኔና ባሌ ምንም ሳንጠናና ነው የተጋባነው እና ባሌ ስራ አይሰራም፣ ማንበብ አይወድም ፊልምና ፌስ ቤክ ብቻ ነው መጠቀም የሚወደው እና እኔ ስራ አለኝ የባለቤቴም እናት ትደጉመናለች፡፡ አሁን አሁን ግን ከርሱ ጋር መኖር ስልችት ነው ያለኝ የሚሰጣቸው አስተያየቶች ውሃ አያነሱም አሁን የተናገረውን በኋላ አይደግምም(ወላዋይ የሚባል ) አይነት ሰው ነው ተረጋግቶ ማዳመጥ የሚባልም ነገር የለውም ጠንካራ ሰው እንዲሆን ምን ማድረግ እችላለሁ እባክህ እርዳኝ
Exactly 🙏
btm amesgenalehu astemari ena tekami negr newu gn yanten metsaf softcopy endet agegnalehu Doctor.
thanks
🙏🙏🙏🙏
ባሁኑ ሰአት ገዘብጅ ፋቅር የለም
ኤፍ ከካርቲም ትኩረት የሜለውን መፀሓፈህ አንቤቤው አለው እና አድናቄህ ነኘ
✔
1 - ግንኙነቱን በሚስጥር ለመያዝ የሚፈልግ
2- ወደ ውሣኔ የሚያጣድፍ የፍቅር አጋር
3 - ብዙ የፍቅር ጓደኛ የቀያየረ
4. ስለሚያገኛቸው ሠዎች ግልፅ ያልሆነ
5. ወሲብ ላይ ያተኮረ
6. መራራነት ይዞ የመጣ ሰው
7 . በገንዘብ ላይ ያለው አመለካከት
8. አንዴ የሚሄድ አንዴ የሚመጣ
9. ከልክ ያለፈ ጥርጣሬ
woooooooow በትክክል
ዶር ማሞ ይህንን ቪዲዮ በድጋሚ ለማየት ሞከርኩ ስለ ወሲብ ያነሳህው አሻሚ ቢሆንም /ወሲብ የማይጣጣም ትዳር እንዳይሆን/ የሚል ይዘት ሐሳብም በተግባርም ብዙዎች ጋር ለትዳር መፍረስ ምክንያት ነውእና...
ሌላው በደንብ ያላብራራህው ስለ ገንዘብ የእናንተን ገንዘብ የፈልግ ብቻ ሳይሆን የእራሱንም ገንዘብ ያለ አግባብ የሚበትን ሰው ብሎም ለፈተና ያክል ሲበተን በሌላኛው አንፃር ያለው ተው ካላለ ይህም የወደፊቱ ትዳር አደጋ ላይ የሚወስድ አንድ አስጊ ነገር ነው::
እጅግ እናመሰግንሐለን በርታልን
እናመሰግናለን
ዶክተር የተባረክ ነህ
አመሠግናለሁ በጣም ስለሚጠቅመው ምክርህ
Wow ena ko betam betam edlagna wnde Nagi andunem atdrgim yan mest tadiya ko
ዶክተር እናመሠግናለን ❤❤❤👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏
አይይይ ሁሉም ቀይ በቀይ ሆነ በለኛ
ዶክተር ዘርህ ይባርክ ትልቅ ትምህርት ነው
ዶር እባክህ ዮቱዮብ ላይ ድምጽህ በጣም የቀነሰ ነው ፡፡ለማዳመጥ ተቸገርኩ
ዶክተር እናመሰግናለን
ልክነህ ዶክተር ቀድሜ ይሄን ቪዲዬ አይቼ ቢሆን ኖሮ መልካም ነበር
ዶክተር እናመሠግናለን
ዶክተር በርታ እኔስ በአካል ባገኝህ ደስ ይለኝ ነበር
አመሰግናለሁ ዶክተር እዮብ ያልከው ሁሉ ከጠቀስከው ውስጥ። 4 አጋጥሞኛል ግን እግዚአብሔር ይመስገን አንተህ ካወኩ በዋላ ብዙ ነገር ተምሪያለው አመሰግናለሁ በድጋሚ
Enamesegnalen dr be ewnet betam tekmognal metsehafun demo more manbeb efelgalew hulunm egezawalew telegramim lay hule ayalew post yemitaregewn hiwotin yemiyastekakil mesmer yemiyasiz tekami mikir new egzaber yebarkih 🙏🙏🙏
ግን እግዚአብሔር ይመስገን አንዱም የለበትም
እግዚአብሔር አምላክ ፈጺሞ ይባርካት ተክተር በጣም አመሰግናለሁ
dr ketekeskew wist 3/4 hasaboch be ene ye fikir hiwot wist alu ena kom bye endasb ena endiwesn new yarekegn tnx .......fetari yibarkh .
God bless you
Thank u
ሰላም ዶ/ር እዮብ በቅድሚያ በጣም አመሰግናለሁ
አንድ ችግር እያጋጠመኝ ነው በትዳሬ ከቻልክ መፍትሔዎቹን ብትጠቁመኝ
እኔና ባሌ ምንም ሳንጠናና ነው የተጋባነው እና ባሌ ስራ አይሰራም፣ ማንበብ አይወድም ፊልምና ፌስ ቤክ ብቻ ነው መጠቀም የሚወደው እና እኔ ስራ አለኝ የባለቤቴም እናት ትደጉመናለች፡፡ አሁን አሁን ግን ከርሱ ጋር መኖር ስልችት ነው ያለኝ የሚሰጣቸው አስተያየቶች ውሃ አያነሱም አሁን የተናገረውን በኋላ አይደግምም(ወላዋይ የሚባል ) አይነት ሰው ነው ተረጋግቶ ማዳመጥ የሚባልም ነገር የለውም ጠንካራ ሰው እንዲሆን ምን ማድረግ እችላለሁ እባክህ እርዳኝ