ለአንድ ወር ብቻ የሚቆይ ቅናሽ | JETOUR CAR | ቅዳሜ ገበያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 11

  • @karibuautogarag2593
    @karibuautogarag2593 7 днів тому +5

    ከ ቅርብ ጊዜ ወዲህ እዚህ ፕሮግራም ላይ ስለ መኪና ገበያ ዋጋ መረጃ ስትሰጡ እየተመለከትን ነው. የሚሰጡ መረጃዎች ላይ ለማስተዋወቅ ከምታደርጉት ጥረት በላይ ህብረተሰቡ እንዳይጎዳ ጥንቃቄ ማድረግ ነው የሚበልጠው . ምክንያቱም ህብረተሰቡ ሚድያ አምኖ እንደ ሪል ስቴት በመኪናም መጎዳት የለበትም ከዚህ በፊት በዚው ዝግጅት ላይ የ 2,300,000 ብር የ ኤሌክትሪክ መኪናን በ 950 ሺ ብር ብቻ የመኪና ባለቤት ይሁኑ የሚልም አይተናል

  • @seifewoldu9901
    @seifewoldu9901 7 днів тому +3

    ሚዲያ ማለት ለሕብረተሰብ ትልቅ ኃላፊነት ይዞ የሚሰራ ተቋም እንደመሆኑ መጠን ፤ የምትሰሩት ስራ ማስታወቂያ ብቻ ሳይሆን ከሃላፊነት ጭምር ስለሆነ እኔም ከላይ የተሰጠውን አስተያየት እጋራለሁ !

  • @hailehaile8943
    @hailehaile8943 6 днів тому

    ቆንጅዬ ፕሮግራምሽ አሪፍ ነው ወድጄዋለሁ
    አድራሻ አልነገርሽንም
    አንገት መነቅነቅ ደሞ ቀነስ አርጊ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ProphetRamseyBashu
    @ProphetRamseyBashu 4 дні тому

    Arif ❤❤❤ JETOUR በጣም እፈልጋለሁ አድራሻ የት ነው ?

  • @HawoMohamed-od8cz
    @HawoMohamed-od8cz 7 днів тому +2

    400መቶሸ ባጃጂ ነወ እንደ

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 7 днів тому

    ❤🎉👍🙏💕🌹

  • @tewodrosaddisu73
    @tewodrosaddisu73 6 днів тому

    አዘጋጆቹ ማስታወቅያ እየሰራችሁ ካልሆነ እና ስለመኪና እወቀቱ ካላችሁ ጄቱር ልገዛ ስጠይቅ ነዳጅ ይበላል እያሉኝ ነበር መልሱን ብትነግሩኝ ሌላው ደሞ ያሳቹን ጀቱር ሃይብሪድ ነው ቤንዚን ብትነግሩን እባካችሁ ዝም እንዳትሉኝ ?

  • @HawoMohamed-od8cz
    @HawoMohamed-od8cz 7 днів тому +2

    ወሸት

  • @JohnJohn-gt4zv
    @JohnJohn-gt4zv 6 днів тому

    ሻጭ 😂 እጅህን ከኪስህ እንዳታወጣ ያለህ ማን ነው ?😂😂😂