Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሱበሀነክ ያረቢ ረጂም እድሜና ክብር ስንል ኢስላምን ለሚኻድሙ ልጆቻቸውን በርተቢያ ለሚያሳድጉ ወላጆች አላህ ያድርገው. አሚን!! ና ማን ነህ የሴት ቃልቻ የእንጨት ጉልቻ የለውም ብለህ የምትሳለቅ ቃሚቴ ሁላ ስማ! እኔም ትልቁ ህልሜ ነው ወላሂ ቁርአን ማስቀራት ኢንሻ አላህ ደግሞ ይሳካል ወንድሞቻችን በርቱልን አላህ ይቀበላችሁ
አሚን አሚን ፣ ሹክረን 💚💚አላህ ያሳካልሽ
የኔ እናት አላህ እድሜዎትን ያቆይልን ለሀገሬ አላህ ካበቃኝ የምዘይረዎት እሆናለሁ ኢንሻ አላህ
አሚን
ኣብሻይ ረዥም እድሜ እነመኛለን ኣሏህ ጀነትል ፌርድዉስ ያዘጋጅልሽ
አሚን ያረብ
መአሸአለህ❤
የኣኩሱም ሙስሊሞች በጣም ጠንካራ ነቸዉ ።እኛ መስገጃ ቦታ በሞላበት ለመስገድ እንሰለቻለን አነሱ ዝኒብና ንፋስ እየተፈራረቀባቸዉ ሶላታቸዉ ላይ ያላቸዉ ፅናት የሚገርም ነዉ በዛላይ ጁምዓ ጁምዓ የሙዚቃ መኣት በዚ በዚ ሲለቁባቸዉ ምንም ኣይመስላቸዉምኣሏህ በኣኩሱም መስጂድ ተሰርቶ ያሳየን ኑር ቁርኣን ባንክ ጀዛኩምሏህ ኸይር
አዎ እኛም ታዝበናል💚
እረወድማችንንአበረታቱትወላሂምርጥወድማችንነዉ
💚💚
ሱበሀን አላህ
አለህ የግዘቹ
Subhenek mexam new des yemilew Masha Allah Allah Rejm Edme kene Mulu xena ysxachew yareb YaAllah Enenm Endenesu Adrgeg Yareb
Amein amein💚
ዋሊኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረከሰትሁ አህለን ጠፍቼ ነበርና አህለን ብለናል ማሻ አላህ እማዬ🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ የሚገርም ታሪክ ነው የሰሀቦች ታሪክ ይመስላል
ماشاء الله تبارك الله ❤❤❤
አሚንንን ያረብ አልሀምዱሊላህ❤❤❤🎉🎉🎉
ማሻ አላህ❤
አላህ እኮ ብዙ ባሮች አሉ ልክ ለድናቸው እንዴ ወርቅ እየቀለጡ ድኑን ለመኻደም
ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ሱብሀን አለህ የገንዘብ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል
በርግጥ በገንዘብ አግዙን አላሉምኢንሻ አላህ በቅርቡ ሄደን እንዘይራቸዋለን።መልእክት ካላችሁ አሳውቁን
ማ ሽ,, አ ለ ህ ❤👌👌
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን አባስ ማሻ አላህ በርታልን እናታችን አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸው ረጂም እድሜና ጤና ይስጣቸው
አሚን አሚን ያረብ💚
ማሻአላህ አላህ ረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣቸዉማ ሻአላህ ምነኛ መታደል ነዉ💖💖💖💖💖💖🌟🌟🌟🌟🌟
ሀቅ ወላህ
መሻአላህ
ዋአለይኩምአሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته امين يارب
ኑን የቁረአን ስራችሁን በጣም ነው ማደንቃችሁ በወጣትነት ስለምትሰሩ እቀናባችኋለሁ በርቱ
ሱብሀነላህ። ኑራቸው
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ጀግና እናት ጅግና ቤተሰብ አላህ ይቀበላቸው ያርብ❤❤
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
ماشاءالله
ግንወንድምይቅርታናብዙጠላትስላለፉታቸውንባላሳየሀቸውእንደቢላል
ማሻ አላ አላህ አምሳያችሁን ያብዛልን አላህ ሀያታቸውን ያርዝመው
ኑሩ የቁርዓን ባንክ ድርጅቶች በእናንተ እቀናለሁ ጋራ ሸንተሩን ሙቀቱን ብርዱን ሰሀራ በረሀውን እያቋረጣችሁ ቁርዓንን በማከፋፈል ልጆችን እድቀሩ ለምታደርጉት የምር እቀናለሁ ልቤን አላህ ይምራልኝ ያረብ በዚህ እድሚያችሁ ለዚህ ስራ መታጨት እድለኝነት ነው
ሹክረን💚
ሱብሀን አላህ ስንት ጠንካራ ሴት አለ ኸይርጀዛቸውን አላህ ይመንዳቸው
አሚን💚
ኣለቀስኩ ለራሴ እኛ በኣመት ኣንዴ ሮመዳን እነኳን መኽተም ኣልቻልንም ሌላ ግዜ ቀርቶ ጀዋል ይዘን በየፕራንኩ ስንዞር ነዉ የምንዉለዉ
አላህ ይታረቀን
👍👍👍❤❤❤
አሚንንንንንን ያረበል አለሚንንንንንንን
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
Walekum selam werahmtulah webrkatu meshallah❤
ተባረከላህ💚💚💚
ሱብሀነላህ
ማሻአላህ ❤❤
Masha allah allah yetebkachu jzk abas
Subhan Allaah
ኧረ የጀመአ የት ነን ? በቃ ፕራንክ የሌለው ቪድዮ አይታይም ማለት ነው አጅብ አባስ በርታ አላህ ያግዝህ 🎉
አሚን አሚን💚
ኣብ 🥰🥰🥰🥰🥰
☝❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Sufisim nachewu bilachu tisadebalachu biye tebiqalewu
ሱዐ ዘን መጥፎ ነው ፣ አፈውቱሊላህ💚
በሰው ስም youtube ክፍታችሁ ምትነግዱ ሰዎች ግን ጤነኛ ናችሁ🤔🤔🤔 አባስ በስምህ አንድ youtube አይቻለሁ
የኔ እንዳይሆን ፣ ተጠባባቂ ከፍቻለሁ በዚህኛ ማስጠንቀቂያ ሲላክብኝ
@@abas_video ooo ካለ ይሆናል አንድ መቶ ምናምን ሰብስክራይብ አለው በአንተ ስም የተከፈተ መስሎኝ ነበር
ማሻ አላህ ♥️♥️♥️
ሱበሀነክ ያረቢ ረጂም እድሜና ክብር ስንል ኢስላምን ለሚኻድሙ ልጆቻቸውን በርተቢያ ለሚያሳድጉ ወላጆች አላህ ያድርገው. አሚን!! ና ማን ነህ የሴት ቃልቻ የእንጨት ጉልቻ የለውም ብለህ የምትሳለቅ ቃሚቴ ሁላ ስማ! እኔም ትልቁ ህልሜ ነው ወላሂ ቁርአን ማስቀራት ኢንሻ አላህ ደግሞ ይሳካል ወንድሞቻችን በርቱልን አላህ ይቀበላችሁ
አሚን አሚን ፣ ሹክረን 💚💚
አላህ ያሳካልሽ
የኔ እናት አላህ እድሜዎትን ያቆይልን ለሀገሬ አላህ ካበቃኝ የምዘይረዎት እሆናለሁ ኢንሻ አላህ
አሚን
ኣብሻይ ረዥም እድሜ እነመኛለን ኣሏህ ጀነትል ፌርድዉስ ያዘጋጅልሽ
አሚን ያረብ
መአሸአለህ❤
የኣኩሱም ሙስሊሞች በጣም ጠንካራ ነቸዉ ።እኛ መስገጃ ቦታ በሞላበት ለመስገድ እንሰለቻለን አነሱ ዝኒብና ንፋስ እየተፈራረቀባቸዉ ሶላታቸዉ ላይ ያላቸዉ ፅናት የሚገርም ነዉ በዛላይ ጁምዓ ጁምዓ የሙዚቃ መኣት በዚ በዚ ሲለቁባቸዉ ምንም ኣይመስላቸዉምኣሏህ በኣኩሱም መስጂድ ተሰርቶ ያሳየን ኑር ቁርኣን ባንክ ጀዛኩምሏህ ኸይር
አዎ እኛም ታዝበናል💚
እረወድማችንንአበረታቱትወላሂምርጥወድማችንነዉ
💚💚
ሱበሀን አላህ
አለህ የግዘቹ
Subhenek mexam new des yemilew Masha Allah Allah Rejm Edme kene Mulu xena ysxachew yareb YaAllah Enenm Endenesu Adrgeg Yareb
Amein amein💚
ዋሊኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረከሰትሁ አህለን ጠፍቼ ነበርና አህለን ብለናል
ማሻ አላህ እማዬ🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ የሚገርም ታሪክ ነው የሰሀቦች ታሪክ ይመስላል
ماشاء الله تبارك الله ❤❤❤
አሚንንን ያረብ አልሀምዱሊላህ❤❤❤🎉🎉🎉
ማሻ አላህ❤
አላህ እኮ ብዙ ባሮች አሉ ልክ ለድናቸው እንዴ ወርቅ እየቀለጡ ድኑን ለመኻደም
ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ሱብሀን አለህ የገንዘብ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል
በርግጥ በገንዘብ አግዙን አላሉም
ኢንሻ አላህ በቅርቡ ሄደን እንዘይራቸዋለን።
መልእክት ካላችሁ አሳውቁን
ማ ሽ,, አ ለ ህ ❤👌👌
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
አህለን አባስ ማሻ አላህ በርታልን
እናታችን አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸው ረጂም እድሜና ጤና ይስጣቸው
አሚን አሚን ያረብ💚
ማሻአላህ አላህ ረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣቸዉማ ሻአላህ ምነኛ መታደል ነዉ💖💖💖💖💖💖🌟🌟🌟🌟🌟
ሀቅ ወላህ
መሻአላህ
ዋአለይኩምአሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته امين يارب
ኑን የቁረአን ስራችሁን በጣም ነው ማደንቃችሁ በወጣትነት ስለምትሰሩ እቀናባችኋለሁ በርቱ
ሱብሀነላህ። ኑራቸው
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ጀግና እናት ጅግና ቤተሰብ አላህ ይቀበላቸው ያርብ❤❤
አሚን ያረብ
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
ماشاءالله
ግንወንድምይቅርታናብዙጠላትስላለፉታቸውንባላሳየሀቸውእንደቢላል
ማሻ አላ አላህ አምሳያችሁን ያብዛልን
አላህ ሀያታቸውን ያርዝመው