የተለየ ብቃት!! የዛሬው ይለያል!! ድምፃዊት# ፍቅርተ ካሳሁን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @natanmesfen5685
    @natanmesfen5685 2 роки тому +448

    እኔ አማራ አይደለውም ግን የአማራን እዝብ በጣም የምወዳቸው በኢትዬ ላይ ያላቸው አቋም የሚገርም ነው ተስፋ በናንተ ላይ ነው ያለን አገራችን በናንተ ወደ ቀድሞዋ አንድነት እንደምትመለስ እኛ ጉሪጌውች ከጎናቹ ነን

    • @g.ahabteselassie7187
      @g.ahabteselassie7187 2 роки тому +24

      👍❤❤❤❤ 💚💚💛💛❤❤ ህብረታችን ያኖረናል ያሳድገናል። ከተበታተንን ግን እየጠበቁ ያሉት ይበሉናል ባሪያ ያደርጉናል።

    • @ተስፋህይወትተሠሃ
      @ተስፋህይወትተሠሃ 2 роки тому +14

      እናመሠግናለን አማራዎችም እንወዳችኋለን

    • @tigistmamo857
      @tigistmamo857 2 роки тому +11

      አኛም አንወዳችኋለን

    • @Alexis1003-w6d
      @Alexis1003-w6d 2 роки тому +3

      👍🙏

    • @fireabale8396
      @fireabale8396 2 роки тому +7

      እኛም እንውዳችሗል አማራዬ ኩራቴ

  • @guenetzelellew4377
    @guenetzelellew4377 Рік тому +47

    ጀግና ወልዶ ያሳደገሽ የጀግኖቹ ልጅ ፋኖ ቆራጧ ክብር ይገባሻል 💕💕✨️✨️✨️👍👌

  • @Emantube-ch3eh
    @Emantube-ch3eh 2 роки тому +46

    አይዞን አማራዬ አይዞን ደሜ ከናተ ባልፈጠር ይቆጨኝ ነበር የኔ 🦁 አንበሶች 💚💛❤️💪💪💪 የኔ ጀግኖች አብሬአችሁ ብሆንንን ኖሮ የኔ ነፍጠኞች አማራዬ የኢትዮጵያ ኩራት 😍😍😍😍❤️🥰🥰🥰

  • @gdjdjjbsjdkkd6573
    @gdjdjjbsjdkkd6573 Рік тому +14

    ጀግናዋ ያአማራልጅ ኮርቸብሻለሁ ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @mamila295
    @mamila295 2 роки тому +38

    ወላሂ ወላሂ በጣም በጣም ጀግና ኢትዮጵያዊ ጀግኖች ኢትዮጵያውያን ለማንም አንበረከክም

  • @leylamuhammed8269
    @leylamuhammed8269 2 роки тому +34

    ኢትዮጵያውነቴ. ኩራቴ. ኢትዮ ለዘላለም ትኑር ሰላምዋን አላህ ይመልሠው

  • @yerasew1
    @yerasew1 2 роки тому +104

    "በሰሜን በደቡብ፣ በምስራቅ በምዕራብ ቢሰራብን ሴራ፣
    ሲመቱት ይጠብቃል ሚስማር እና አማራ።" ፍቅርተ ጎራው የግፍ ቀማሹ አማራ ሁነኛ ድምፅ ስለሆንሽ ከፍ በይ!🙏❤

  • @ፋኖየፋኖልጁነኝ
    @ፋኖየፋኖልጁነኝ 2 роки тому +42

    *ጀግና ወገኖች አማራ በመሆኔ በጣም ኩራት ይሰማኛል አላህ ይጠብቃቹሁ ወድ አማራዎች ወድድድድድድድድድ🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳*

    • @ahmedsiomi9617
      @ahmedsiomi9617 2 роки тому

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❗❗❗❓❓❓❓❓❓❓

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 Рік тому

      Change hou dirty flag amahara have green yellow and red not tigre and koshasha trash gala flag

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    ኡፍፍፍ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሲሏትኮ ሠውነቴን ነው የሚወረኝ እህህህ ሀገሬዋ ኢትዮጵያዬ መገን የራያ ህዝብ ፍቅር የፍቅር ሀገር ስወዳቸው ወላሒ 🇪🇹🇪🇹

  • @GhGh-g7d
    @GhGh-g7d Рік тому +34

    ሲመቱት ይጠብቃል ሚስማርና አማራ ❤❤❤❤❤እውነት

  • @sahadashd2947
    @sahadashd2947 2 роки тому +19

    አይይይይ ዉዶችየ አላህ ያኑርልን ኢቶጲያዊይነት ትለምልምልን ያማራ ፋኖ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💚💛❤ 💚💛❤ፋኖ ፋኖ ፋኖ ሺ አመት ይኑሩልን አማራን የጠላ በደቂቃ እሳት ያዉርድበት

  • @ፎዚያወሎየዋ-ጰ6ኸ
    @ፎዚያወሎየዋ-ጰ6ኸ Рік тому +4

    የኔ ጀግና አማራ በመሆኔ በአንቺ ኮርቻለሁ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abdiabdallahwaji5437
    @abdiabdallahwaji5437 2 роки тому +12

    ይህቺ ልጅ ከልብ ጀግና ነች በጣም ነው ማደንቃት የተቆጬች ነች ባለመተማመን ጁንታው የልብ ልብ በማግኘቱ

  • @kinduzewdu7432
    @kinduzewdu7432 Рік тому +19

    ጀገናይቱ የአማራ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @እሙNHቲዩፕ
    @እሙNHቲዩፕ Рік тому +13

    ፍቅር ሲለካ ወሎ ነው ለካ ፖሊሱም ስቢሉም ገበሬውም መከላከያውም ፋኖውም ሚሊሻውም ማሻአሏህ ፍቅራችሁን በሰላም ያብዛላችሁ ሰላም ለሀገራችን ለህዝባችን ያረብ በቃ በለን

  • @DejeneMehret
    @DejeneMehret 11 днів тому +1

    ጀግና ወልዶ ጀግና ያሣደገሽ እቁ የአማራይቱ ጀግና በርችልን

  • @mdamaramar5102
    @mdamaramar5102 2 роки тому +10

    ዋዋዋዋዋዋዋዋዋ ዉዉዉዉዉዉዉዉ ምንብየልግለፅ ቃላት አጠረኝ ፈጣሪ ሰላማችሁ ይብዛ ወገኖች እንባ ማስቆምአልቻልኩም የደስታም አማራ አማራ ኩራቴ 💮💮💮💮💮💮💮🌸🌸🌸🌸🌸🌼🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌺🌺🌺💮💮💮💮🏵🏵💮🌸🌸🌼🌼🌺🌺🏵💮🌸🌸🌼🌼🌸💮🏵💮🌸🌼🌻🌺

  • @Karimahrima-tw9ct
    @Karimahrima-tw9ct 2 роки тому +8

    ጀግና የጀግነ ልጅ ጀግናየወለደቨ አላህ ከቦዳ ይጠብ ቅቨ

  • @nano824
    @nano824 2 роки тому +23

    ፍቅርየ ለኔ የዘመኔ የራያ ጀግና ነሽ እህቴ በርች 😍😍

  • @almazalmaz8997
    @almazalmaz8997 Рік тому +14

    በቃ አማራ ይህ ነው እየሞትን እንበዛለን የኔ ውዶች ድሉ ያማራ ነው አይዞን የኔ ውዶች

  • @mequanentyohanes4713
    @mequanentyohanes4713 2 роки тому +53

    አማራነት ሲወድ ማርነት ሲጠላ መራራነት አማራነት ሁሌም ያብባል።እድግ በይልኝ ልጄ!!!!!!!!

  • @SelamYune
    @SelamYune Місяць тому +1

    አማራነት ቅኔነው አማራየ ሁሉን የታደልሽ የተፈጥሮ ምድራዊ አቀማመጥ ታሪካውይ ቅርስ ጀግና ህዝቡ

  • @HfffdHegcc
    @HfffdHegcc 6 місяців тому +22

    አማራነቴን እኮራበታለሁ አላህ ይጠብቃችሁ ዉድ አማራ❤❤❤❤

    • @HabteHabte-t2v
      @HabteHabte-t2v 4 дні тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsionshiTsion
    @TsionshiTsion 9 днів тому +1

    የኔጀግና አማራ መሆን እደት መታደልነዉ❤❤❤

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይዞየፍ

    እንካን ከናተ ደም ሆንኩኝ ጀግና አማራየ💚💛❤️

  • @eritreamassawa5604
    @eritreamassawa5604 Рік тому +10

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የተጨቆነ ሕዝብ መያዥያ የለውም እግዛብሄር ከናንተ ጋር ይሁን

    • @لنلففنفن
      @لنلففنفن 2 місяці тому

      💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚❤💛

    • @لنلففنفن
      @لنلففنفن 2 місяці тому

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @woynshetawoke8966
    @woynshetawoke8966 2 роки тому +12

    ነፉጠኛዋ አማራ በጣም እወድሻለሁ ሁላችሁን አማራ ዉድድ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @Samsung-dw9bk
    @Samsung-dw9bk 2 роки тому +30

    ወሎ የጀግኖች አገር ይመችሽ እህት ሰላም ለአገራችን ይወርዲ ጀግናው ተወላጂ 💪💪💪💪💪💪

  • @ሰአድወሎየዋ-ኸ2ፀ
    @ሰአድወሎየዋ-ኸ2ፀ 2 роки тому +57

    አማራየ ደሞቸ ፍቅር የወሎ ሠዉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @መቅደስየድንግልማሪያ-ጨ8ቨ

    ጀግና የወሎ ልጅ ፈጣሪ ሀገራቺነን ሰላም ፍቅር ያብዛልን🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MenzewMedia2016
    @MenzewMedia2016 4 місяці тому +6

    አይዞን አማራዬ አይዞን ደሜ ከናተ ባልፈጠር ይቆጨኝ ነበር የኔ አንበሶች የኔ ጀግኖች አብሬአችሁ ብሆንንን ኖሮ የኔ ነፍጠኞች አማራ

  • @endashawbekele2432
    @endashawbekele2432 2 роки тому +1

    የስ ናታን እኔም ጉራጌ ነኝ አማራ ከፈጣሪ በታች ተስፋቺን ናቸው

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 Рік тому +4

    አመርዬ እግዛብሔር ካንተ ጋራ ነው እኛ ኢትዮጵያ ከጎናችሁ ነን 💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌ጀግና

  • @MengestuAbebaw
    @MengestuAbebaw 24 дні тому +2

    ጀግናዋ በርችልኝ

  • @ahmednagy5955
    @ahmednagy5955 2 роки тому +34

    እባካችሁ እቺ ጀግናይቷ ኢትዮጵያዊት ሳታደንቁልኝ አትለፉ እባክህ የወያኔ ውሽት ሽብረክ እንዳያደርግ ስውነቴን ነዘረኝ አላህ እንዳንቺ እናት ኢትዮጵያዬ ሺህ ትውልድ
    አኮራሽን።

  • @zeeezeee8686
    @zeeezeee8686 2 роки тому +9

    አይዞን አማራየ እግዚአብሔር እሱ ከኞ ጋር ነዉ ያለው
    ብቻ አንድ እንሁን በወሬ አንፈታ ሙስሊም ክርስቲያን
    ሳንባባል በአማራነታችን እንቁም ፍኖየን እንጠብቅ
    አሳመነው ያለንን ቃል አንጠፈው

    • @almazshibeshi6132
      @almazshibeshi6132 2 роки тому

      ትክክል አማራ አማራ ነው እነሱ ሲገሉ መች መረጡና የምንሞተው በማንነት ብቻ ነው በአማራነት !!!!!!!!!

  • @RukyaYesuf
    @RukyaYesuf Рік тому +3

    አዉ አማር ነኝ የዉም የዛ ጀግና የፋኖ ሚስት ኧረ አማርየ እካንም ተወለዲኩ ከአማር አይዞሺ ሀገሬ ❤❤❤❤❤

  • @Tate667-f1q
    @Tate667-f1q Рік тому +3

    አማራ እነት ይህነዉ አደለም ወዶቹ ሴቶቹእደዚህንቸዉ❤❤❤❤❤

  • @adisuyimer7777
    @adisuyimer7777 Рік тому +11

    አማራነቲ ኩራቲ አማራዩዩዩ ኑሩልኝኝኝ የ ኢትጵያውያን ምሰሶናቹሁ አማራ❤❤❤❤

  • @er3137
    @er3137 2 роки тому +25

    I love you amhara people ❤️ from Eritrea 🇪🇷🇪🇹

  • @ጀግናዉምሬወዳጆነኝ
    @ጀግናዉምሬወዳጆነኝ 2 роки тому +9

    ይችን ጀግና የወርቅ ካባ ይገባታል! ወሎን አምሐራ መሆኑን ሳትናገር አታልፍም።ወሎ ህብረት የሚባል ፀረ አምሐራ አሏህ ያጥፋልን!!!!!!

    • @semira-g2r
      @semira-g2r 2 роки тому +1

      ወሎ አማራ መሆኑን የማያምኑት ኦነግ ናቸው

  • @seadaymam-n8e
    @seadaymam-n8e 8 місяців тому +2

    አይዞሽ አማራየ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤ዛሬስ ሸቅየም አላለፈልኝ ልግባና ፋኖ ልግባ

  • @shewayeayanawe4096
    @shewayeayanawe4096 2 роки тому +44

    የኔ ጀግና የአማራይቱ ልጂ💪💪💪💪👈

  • @sdcc7050
    @sdcc7050 2 роки тому +8

    የኔ ልዩወች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @aaegrnshnea1331
    @aaegrnshnea1331 2 роки тому +75

    ጀገናይቱ የአማራ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቃቹ የኔ ፋኖወች💪💪😍💚💛❤

  • @honeabera6861
    @honeabera6861 2 роки тому +7

    ጀግናየጀግናልጂ ዳግማዊ ፀሐይቱ የፃሀይቱልጂ በርችልን!!!!!💚💛❤

  • @OmarDema-o9u
    @OmarDema-o9u 4 місяці тому +10

    ጀግኖችየ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አማራየ ❤❤❤❤❤ድል ለፋኖ 💪💪💪💪💪💪💪💓💓💓

  • @ghuchh4716
    @ghuchh4716 2 роки тому +4

    አማራ በመሆኔ እራሱ ስሙ ይበኛልል ፍቅር የሞላበት ቤተ አማራ ሁልሽንም ውድድድድድ የኔምር ያማራዋ ጀግና አላህይጠብቅሽ

  • @birukbiruhi1643
    @birukbiruhi1643 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ህልምሽን እውን ያድርግልሽ 🦸‍♀️ጀግናዬ

  • @ዲንአፈወርቅወርቁ
    @ዲንአፈወርቅወርቁ 7 місяців тому +2

    የእግዚአብሔርን አማራ ለኢትዮጵያ ትንሳኤ አብሳሬ ነው ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatumara3244
    @fatumara3244 2 роки тому +4

    አገራችንን ከነዚህ ከቀን ጆቦች ነፃ አላህ ያዉጣልን አብሽሩ ማሮችየ

  • @የረሱልወዳጅ-ሰ1ኘ
    @የረሱልወዳጅ-ሰ1ኘ 7 місяців тому +2

    አይዞህ አማራየ የኔ ዉዲ ጀግኖች ደል ለእናንተ❤❤❤

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 Рік тому +5

    ❤❤❤❤❤❤አማራዬ እግዚአብሔር ከክፍ ሁሉ ይጠብቃችሁ ደሞቸ

  • @hayimanothayimanot
    @hayimanothayimanot 6 місяців тому +2

    እኮንም አማራ ሆንኩኝ❤❤❤❤

  • @ዘሪቱቲዩብ
    @ዘሪቱቲዩብ 2 роки тому +8

    አይታሰስም ምጣድ ባልሎ የዶች ሀገር እደትነወ ወሎ💪💪👍😘😘😘💞💞ወሎ ቤት አማራ 💞💞💪💪

  • @ወሎዬዋ-i5p
    @ወሎዬዋ-i5p 6 місяців тому +2

    አማራዬ እየሞትን እንበዛለን አማራዬ ደሜ ድሉ ለናተ ይሁን የኔኩሩወች እወዳችሇለሁ ማይአማራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SenayetSenayet-m4j
    @SenayetSenayet-m4j Рік тому +6

    እግዚሀብሄር ይጠብቃችሁ አማራወች

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 8 місяців тому +1

    የኔ ጀግኒት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤ 5:19

  • @eexx3787
    @eexx3787 2 роки тому +18

    ወይኔ ሰውነቴን ወረረኝ አሏህ ከክፉ ይጠብቃችሁ ወገኖቼ

    • @sadam8374
      @sadam8374 2 роки тому

      አማራ በመሆኔ ኮራሁ አገር ባለመኖሬ አፈርኩ

  • @BrtukanAhmed-y8t
    @BrtukanAhmed-y8t 11 місяців тому

    ይመችሺ ማርያምንደጥሺ በጣምያምራል አይዞሺልኚ እህትበጣምነውደስያልሺኚ በዝሁቀጥይበት እርአገራችንንሰላም ያርግልን❤❤❤❤❤❤

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ

    ፍቅርተ ጀግኒት ትለያለሽ 💚💛❤ 👏✊✊

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 2 роки тому +2

    አማራ ዘርህ ይለምልም ጠላትህ ይውደም አፈር ይብላ አማራዬ ከፍፍፍፍፍፍፍፍ በል 💚💛❤️

  • @FhfJcjg
    @FhfJcjg 5 місяців тому +8

    እናት ሀገር ኢትዮጵያ የታሪክ አሻራ አማራ ነው ከፊት ቅድም ልብሽ ኩታ !!!!!!!!!!!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 роки тому +1

    ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ በቦታው ብኖር ብዬ ተመኘሁ በርቺልኝ

  • @MonaaTbigy-yw6vq
    @MonaaTbigy-yw6vq 10 місяців тому +4

    አማራየ ኑሩልኝ❤❤❤❤❤ እድሜ ለማራልጀ ፋኖ❤❤❤❤❤❤

  • @hannahanna4321
    @hannahanna4321 2 роки тому +3

    በርታ የራያ ወጣቶች ካአሑን ቡኃላ ብርታትን ይስጣችሑ ድል ለአማራ ጀግኖች

  • @saralove4924
    @saralove4924 2 роки тому +5

    አይዞን ወገኔ እየሞትን እጨፍራለን እደመሸ አይቀርም ለኛም ቀናለ ቀናበል አማራ

  • @tamratadmassu8164
    @tamratadmassu8164 2 місяці тому

    ግሩም ታሪክ እየሠራሽ ነው በርቺ እህታችን

  • @NadaAlkahedy
    @NadaAlkahedy Рік тому +4

    ፈጣር ይጠብቅሽ 👍👍👍👍👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraLalala-gp4ij
    @SaraLalala-gp4ij 4 місяці тому

    የኔ ወርቅ መትያየዋ የኔ ስስት ፈጣሪ የጠብቅችህ አማራየ ፈጣሪ አራዉን ይጠብቅልኙ ድል ለፋኖ ❤❤❤❤❤

  • @መድናየሡብቻ
    @መድናየሡብቻ 2 роки тому +20

    እደዚህ በፍቆር ሲታይ ደስ ሲል ሰላምን አምጣልን ያረብ

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 10 місяців тому +1

    ኮራሁ በዘሬ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ወጥር ጠላትህን እያደባየህ ወደፊት ጀግና 💪💪💪💚💛❤️

  • @Ekram475
    @Ekram475 2 роки тому +5

    የኔ ጅግና እፍፍፍፍፍ 🥰🥰🥰👍👍👍👍

  • @stu6020
    @stu6020 Рік тому +2

    አማራ ጥላት ብአዴን ነው።።🔥🔥👈✊✊✊🙏🙏

  • @woynshetawoke8966
    @woynshetawoke8966 2 роки тому +9

    አማራ ደሞቸ እደት እደምወዳችሁ ክፉአችሁን አልስማ ፈጣር ከናንተጋ ይሁን

  • @ግድለሿ
    @ግድለሿ Місяць тому +1

    ወላሂ በጣም ደስ የምትይኝ ልጅ አላህ ይጠብቅሺ ጀግናይቱ ወሎየ 💪💪💪💪

  • @Dd8u
    @Dd8u 10 місяців тому +3

    እውነትም አማራ❤ ኢትዮጲያ ትቅደም የሚለው❤❤❤

  • @AmsalAmsal-b7o
    @AmsalAmsal-b7o 7 місяців тому +2

    እኳን አማራ ሆኩኝ❤❤❤❤❤❤ ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abrahamteym
    @abrahamteym 2 роки тому +17

    I haven't any word to express my feeling. Thank You very much Ms. Fikrte!

  • @TemsgnDebash-h2m
    @TemsgnDebash-h2m Місяць тому

    መላኩ ንጉስ የራያው ምርጥ ሰው አይዞሁ በርታ❤

  • @ketematesfahun4608
    @ketematesfahun4608 2 роки тому +5

    ክፉ አይንካችሁ ወገኖቼ በርቱል ጀግና ነሽ እህቴውድድድ

  • @romanzewdu446
    @romanzewdu446 2 роки тому +5

    ትለያለሽ አማራዬ ከፍ እዳልን አሰኖራለን ሁሌም

  • @yeshyesh-fw7gi
    @yeshyesh-fw7gi Рік тому

    እህቴ አይዞሽ በርች እኛ አማራዎች እናሸንፋለን ምንም ጥርጥር የለውም አይዞህ አማራ አንተ ደህና ሁን እንደነበረ ይሆናል አሁን

  • @kidusGebriel2011
    @kidusGebriel2011 Рік тому +4

    I love Amahara from Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @Samre1923
    @Samre1923 4 місяці тому

    የኔ ጎበዝ ለምን እንደሆነ አላቅም እንደዚህ አይነት ሽለላ ስሰማ ያገር ፍቅር እንዲሰማኝ ያደርገኛል ፈጣሪ ከመጣብን መአት ያውጣን

  • @bewketuvhf6450
    @bewketuvhf6450 2 роки тому +8

    ጀግና ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @rozamario7343
    @rozamario7343 10 місяців тому

    Abey. Yesirahin yistih. Wetatu endayimar, endaysera, wede tornet ketetkew. Amhara ke Fetari ga Yaschenfal. FANO yaschenfal. . Ye Gegna LIJOCH nachew. ❤❤❤

  • @fatimaethiopian1843
    @fatimaethiopian1843 2 роки тому +23

    ስላማችሁ ብዝት ይበል ወሎየወች

  • @וובהיברקן
    @וובהיברקן 10 місяців тому

    በርቱ የጊዜ ጉዳይ ሁኖ መሠበት የማይገባው የብልግናው የነአቢ ሥርአት የሠነበተው እኛ እስራኤላዊያን ጦርነት ተከፍቶብነ ነውጅ ብዙ አይሸሺምን የሚተኩ አማራዎች ይመጡ ነበር ውቤ ነኝ የእስራኤለ የአማራው ፉኖ

  • @ሁሴንነኝየሐራው
    @ሁሴንነኝየሐራው 2 роки тому +6

    ወሎ መቸም አይነቃም ያልከኝ ልጅ እደነህ ወሎ ጀግኖች እድህ ነን ደሴ ሀይቅ ኮበልቻ ወልዳያ ዶሮግብር ሀራ እራያ መርሳ ውጫሌ በጥቅሉ ወሎ ጀግና ነን

  • @Hairya-e1y
    @Hairya-e1y 3 місяці тому

    ዋው ትለያለሽ ለፍኖ ትልቅ ክብር እና ፍቅር አለኝ ወላሂ ነፍ አመት ኑሩልን❤❤❤

  • @seblewengeltefera5225
    @seblewengeltefera5225 2 роки тому +5

    ወሎ አማራ የፍቅር ሀገር በርቱልን ፋኖዎች

  • @ኢክራምወለየዋ
    @ኢክራምወለየዋ Рік тому

    በአማራውይነቴእኮራለሁ ግን ይህንንስልዘረኝነትሳይሄን ማንነቴነው የተገፍብህዝቦችነን ሙተናል ታርደናልተደፍረናል ፈጣሪከኛጋርይሁን ድልለፍኖ

  • @foziyakassaw9531
    @foziyakassaw9531 Рік тому +6

    የኛ ጀግኖች አለህ ይጠብቃችሁ💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @seidmarye-cw2gp
    @seidmarye-cw2gp 3 місяці тому

    ያማራዉ ጀግና አይዟችሁ በርቱ አማራ መሆኔ አኮራኝ 👍👍👍👍

  • @MADINA-ti3uf
    @MADINA-ti3uf Рік тому +4

    ድል ለፋኖ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💔💕💞👍👍👍👍

  • @JshdIj
    @JshdIj 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤የኔ ጀግና እግዚአብሄር ይጠብቃቻሁ

  • @hannahanna4321
    @hannahanna4321 2 роки тому +6

    ጀግኖቻችን አማራዬ ፋኖዬ ፈጣሪ ይጠብቃችሑ

  • @abatekassaw5605
    @abatekassaw5605 Рік тому

    አንድ እውነት ግን ልናገር እየሞተም እየተገደለም እየተፈናቀለም ሐገሬ ኢ/ያ እያለ እሚዘምር አንድነትን እጂ ልዩነትን የማያውቅ ሠርቶ መደሠትን እጂ ተበደልኩ እማይል እሥላም ክርሥቲያኑ እኩል የሆነበት/ሥጋና ደማችን ልባችን አንድ የሆነበት ልዩ ፍጡር አማራ ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ ያድላችሁ ጥላቶቻችሁን እ/ር ያንሣቸው ሐገራችን ሠላሟ ይብዛ

  • @mydearsho3178
    @mydearsho3178 2 роки тому +4

    የኔ ጀግና አማርዬ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ