ይቅር ይበለኝና ብለን የምንሰራው ኃጢአት እንዴት ይታያል። Kesis Ashenafi

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 76

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ሆይ. እባክህን. ከአሁን. በሃላ. ሰው. አድርገኝ. ለስህተቴ. ትምህርት. አግችሎ. ስንት. ስህተት. ነበርብኝ. ሰላውቀው. ያጠፋሁት. ተመስገን. አምላኬ. ይህችን. ትምህርት. እድ ማር. የፈቀድክልኝ. በእውነት. ቃለሂውት. ያሰማልን መምህር

  • @electroshop1843
    @electroshop1843 4 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @sarhsarh3856
    @sarhsarh3856 4 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን እኔም በዚህ ሀፂያት ውስጥ ያለሁና የነበርኩ ነኝ የጌታችን ይቅርታውና ምህረቱ አይለየን በ ጣም ጠቃሚ ምክር ነው እድሜናጤና ይስጥልን

  • @zanerage212
    @zanerage212 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ❤💛💚
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ጤናና እረጅም እድሜ ይሰጥልን

  • @ቅዱሰሚካኤልአባቴእርዳኝ

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ♥️✝️🙏

  • @faresfares4573
    @faresfares4573 Рік тому

    አሜን እሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራቺን ፀገውን ያብዛልህ ❤❤እግዝያብሄር ይመስገን በፀሎታቺሁ አስቡኚ ወለተ ማርያም ብላቺሁ

  • @tg5355
    @tg5355 4 роки тому +5

    እግዚአብሔር ከዚህ የልምምድ ሐጢያት ወደ ህይወት ይመልሰን

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 10 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን🙏

  • @tigsityoutubetigsit6623
    @tigsityoutubetigsit6623 4 роки тому

    አሜን(3)ቃል ህይወት ያስማልን ረዥም እድሜ ይስጥልን አሜን(3)

  • @abelhidase1226
    @abelhidase1226 4 місяці тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤

  • @melkamkefilemelkammelkam5405
    @melkamkefilemelkammelkam5405 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @ጥሩነሽጥ
    @ጥሩነሽጥ 4 роки тому

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏😭😭😭🙏

  • @KiaKyene
    @KiaKyene Місяць тому +1

    Geta uye Ayen lebonayen kefetelgne,Amen!!!

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    ቃለህይወትን ያሰማልን ቀሲስ ተባረክ ዘማር አሸናፍ ገመዳን በጣም የምወደው አገልጋይ ነው ዘመኑ ይባረክ

  • @emeyabe1225
    @emeyabe1225 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን አቤቱ አምላክ ሆይ ወደ መልካም መገድህ ምራን የነጻ ልብ ፍጠርልኝ አቤቴ መድሀኒቴ ሆይ ከፊትህ እቆም ዘንድ መልካም ፍቃድህ ይሁንልኝ እኔ ደካማ ድውይ ነኝና

  • @dahabdahhab6856
    @dahabdahhab6856 4 роки тому +3

    አቤት የሃጢያታችን ብዛት የእውነት አቤቱ በቸርነትህ ማረን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልወ ውድ መምህራችን አባታችን ይሄን ብሎ ሃጢያት ያልሰራ ለለም

  • @ፋሲካ.የተዋህዶልጅፋሲካ.የ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
    ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን አሜን ሀገራችንን ተመጣብን መቅሰፍት ይሰውርልን አሜን
    ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይሰውረን አሜን፫❤❤⛪⛪⛪

  • @yodittadeseabraham432
    @yodittadeseabraham432 4 роки тому

    Amen Amen Amen 🙏

  • @elshadaynwgetacell240
    @elshadaynwgetacell240 4 роки тому

    Amen… Kale Hiwetn Yasemaln Kesis Be Ewnet Yihe Yikr Yibelegnina Yemilewu Bahri Ene Garm Ale Hiwet Lewachi Timhrt Tebarekln

  • @Mimi-lm5ng
    @Mimi-lm5ng 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በህይወት በጤና ይጠብቅልን።

  • @masreshalegesse1450
    @masreshalegesse1450 4 роки тому +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ። ሁሌም ትምህቱን ስሰማ እታደሳለሁ።

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 4 роки тому +1

    መምህር ቃለህይዎት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @abbyabby5139
    @abbyabby5139 4 роки тому +1

    AMEN AMEN AMEN QALAWHOT YASAMAN MAMERACHEN EGEZABER HENDUM MASTAWALU YABAZALEK

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 4 роки тому +4

    እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክ
    ቃለህውት ያሰማልን
    ቀሲስ እራሲን አየሁት በመልክትህ😭😭😭
    እውነት በንባ እታፀባለሁ 😭 እግዚአብሔር ሁሌ እንተን ብቻ በደልክ እያልክ እለቅሳለሁ😭
    ሁሌ እግዚአብሔር የሜያሳዝ ስራ እሰራለሁ😭😭😭😭

  • @melkamnesh3659
    @melkamnesh3659 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህውት ያሰማልኝ

  • @fikertefentahun9800
    @fikertefentahun9800 4 роки тому

    ብዙ ተምሪያለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @abershetefferi9683
    @abershetefferi9683 4 роки тому

    ቆሰሰ ቃለ ህይወት ያሰማልን።
    አሜን አሜን አሜን።

  • @ድንግልሆይእምዬ
    @ድንግልሆይእምዬ 4 роки тому +1

    ሰላም የክርስቶስ ሰላምታ የናተ ይሁን አሜን አሜን አሜንንን ቃለህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማረያም

  • @ayshakaddama3519
    @ayshakaddama3519 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሒወት ያሰማልን
    ፀጋውን ያብዛልህ ጌታ
    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @senentsara4008
    @senentsara4008 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🇲🇱🙏🏿⛪

  • @ወይንሸት-ከ5ጸ
    @ወይንሸት-ከ5ጸ 4 роки тому +1

    እውነት ነው በጣም መምህራቺን . ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን !!!

  • @maryjohn2562
    @maryjohn2562 4 роки тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጥሩ ትምህርት ተምሬያለሁ። መድሀናአለም
    ጤና እድሜ ከነሙሉ ቤተሰቦው እመኝለሁ።

  • @ጓልቅዱስጊዮርጊስ
    @ጓልቅዱስጊዮርጊስ 4 роки тому +2

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @argashialtunaiji4905
    @argashialtunaiji4905 4 роки тому +2

    አምንአምንአምንቃለህወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህንይባርክልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምርራችን

  • @hagereethiopia6785
    @hagereethiopia6785 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን አብሮ ይባርከን ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 4 роки тому +2

    ስላም ይብዛ ቀሲስ አሽናፊ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን።

  • @elenzere8nv253
    @elenzere8nv253 Рік тому

    Amen egziabihir lynelbonachin ykfetew tebarek

  • @emuemu8794
    @emuemu8794 4 роки тому +1

    Kale hiwot yasemalen abet hoy enda badelachin sayihon enda maherateh sila dagenetih sila enateh sila kedest dengil mariyam bileh maren yikerm bela Ethiopiachin ena hizbochuan kezih matifona kifu beshita sawurelen Amen Amen Amen

  • @bizubizu379
    @bizubizu379 4 роки тому

    AMEN,AMEN.

  • @masobethiopia5007
    @masobethiopia5007 4 роки тому +1

    አሜን🙏🏾❤️❤️❤️
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🏾

  • @semeneshfeleke9413
    @semeneshfeleke9413 4 роки тому

    Amen kale hiyewet yasemalen

  • @አስቴርየእመብርኅንልጅ

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
    እጅግ ህይወት ያለው ት/ት ነው
    እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን

  • @bettybottcher4261
    @bettybottcher4261 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @haymilove3538
    @haymilove3538 4 роки тому

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @jerryat7530
    @jerryat7530 4 роки тому +1

    ሰላም በረከት እድሜ ይብዛልሎት ሁሌም ስሳማ እበረታለሁ በሃይማኖቴም እበረታለው ትልቅ ሥራ ነው ::እንደኔ የበረታ ብዙ ይኖራል 10Q

  • @ጓልቅዱስጊዮርጊስ
    @ጓልቅዱስጊዮርጊስ 4 роки тому +1

    እንኳን ደህና መጡት መምህር

  • @norsakr2238
    @norsakr2238 4 роки тому +1

    Egzabher amlak yagalegelot zamananhten hulu yebarkawe kale hyiwot yasemaleln menmehir

  • @onelove9961
    @onelove9961 4 роки тому +1

    እድሜና ጤና ይስጥልን ♥♥♥♥♥♥♥

  • @ነፂነኝየናቴሽቅርቅር

    እውነት ነው አሜን አሜን አሜን

  • @hiruthailemariam5636
    @hiruthailemariam5636 4 роки тому +1

    God bless you

  • @mohaha4766
    @mohaha4766 4 роки тому

    kale hiwete yasemalne yaGeleGelote zemenone fetari yibarkelote

  • @fantubayu6476
    @fantubayu6476 Рік тому

    Qal hiywotn yasemaln ye agalgilot zemenotn yarzimiln🙏 ❤❤❤❤❤

  • @malitmalit7493
    @malitmalit7493 4 роки тому

    Amen amen amen qalehiwet yasemaln abTachn tlq tmhrt new yetemarnwn belbona chn ytafln

  • @amareeshamareesh7135
    @amareeshamareesh7135 4 роки тому

    Amlakae bmhrethe eynge enae hatiyat eseran etetetna erasan Hulu eweksalwe ebakwetn btelotwe yasbunge mdhanyalm khatiyate kekfu mngde tbeknge amen amen amen

  • @jasika499
    @jasika499 4 роки тому

    Tkekle🙏🙏🙏

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 4 роки тому +1

    እውነት ነው በትክክል ቃለ ህይወት ያሰማልኝ

  • @negstibogale6618
    @negstibogale6618 4 роки тому

    Kebru ysfa le cheru medhaniyalm

  • @agapezeortodox
    @agapezeortodox  4 роки тому

    ዘማሪ አሸናፊ
    ua-cam.com/channels/8-sKX12TqBa3d7b1Y_0Qvw.html

  • @arsemawuhibe1741
    @arsemawuhibe1741 4 роки тому

    Kale hiwet yasmalen

  • @semretwondimu5337
    @semretwondimu5337 4 роки тому +1

    Thank you for your advice and lessons. By the way if I suggest when you do recordings please please turn the volume up .it is hard to listen to with Bluetooth. Thanks again.

  • @delinatsehaye3649
    @delinatsehaye3649 4 роки тому +1

    Yene alet eyesus hoy

  • @sabatadesse3360
    @sabatadesse3360 4 роки тому

    🙏 🙏 🙏

    • @fggg1571
      @fggg1571 4 роки тому

      አሜን ፫ ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን በእድሜ ና በጤና ያቆይልን መምህራችን

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    የዘማርውን ሊንክ ቀሲስ ከቻልክ ይቀመጥልን

  • @eduameduam8884
    @eduameduam8884 4 роки тому

    Abatchin Ewunt stil ko penxe bilw nw dari miywexuh Endzh aynet ye wengel timirt bexam yasflgenal
    Be gilts ye migeban yaltewesaseb Nitsuh ye wegel agelgay yasflgenal Ye Agelglot zemenh yibark.

  • @temnt
    @temnt 8 місяців тому

    ❤❤❤

  • @Abc-rk6ro
    @Abc-rk6ro 4 роки тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 4 роки тому

    ከነዚ እኔ ነኝ ሓጥያት ከሰራሑ በፀፀት ይገድለኛል ላቋርጠው አልቻልኩ ሁሌ ፈጣሪ እለምናለሁ ክፉ እንዳልሰራ ጠብቀኝ እያልኩ ግን ምን እንደማረግ አላውቅም መምህራችን እናመሰግናለን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 4 роки тому

    ዘማሪ አሸናፊ መናፍቅ አይውልም ወይ ግን

  • @tau82
    @tau82 4 роки тому +1

    Ye zemariwen "channel link" yaskemtulen

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ጀ8ዘ

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏾። ❤️❤️❤️
    ቀሲስ ዛሬ ጥያቄ ልጠይቅህ ወደድሁ ወደ ቁርባን ቀርበን ስጋ ወደሙ ለመቀበል የምንሰራው የስራ ፖዝሽን ኢፌክት አያደርገንም ወይ? ለምሳሌ በካዚኖ ዉስጥ ጋምብል እያጫወትን ብንቆርብ ሀጢያት አይሆንብንም ወይ? እስቲል በስራው ላይ ነን።
    በዚህ ነገር በጣም ከብዶብኛል የስራው በሀሪው በጣም አስቸጋሪ ሀቢትና ሎው አሉት እና በዚህ ሁኔታ ውስጥ ሆኖ መቁረብ ይቻላል ወይ?
    Please I need your advice
    ትምህርትህ ወደ ህይወቴ ሰለሚገባ ነው።
    አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እረጅም እድሜን ይስጥልን።

    • @agapezeortodox
      @agapezeortodox  4 роки тому

      ተቀጥረሽ እየሰራሽ ከሆነ ምንም ችግር የለውም