Aba Yohannes Tesfamariam Part 1367 A ''የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል'' ሐምሌ 19, 2016 ዓ.ም ክፍል 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • ''የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል'' ሐምሌ 19, 2016 ዓ.ም ክፍል 1
    ስብከት በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም
    በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም
    ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
    በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
    ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በUA-cam እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
    Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

КОМЕНТАРІ • 395

  • @dammamdammam322
    @dammamdammam322 28 днів тому +2

    አሜን አሜን አሜን አባዬ እንኳን ሰላም መጡ በፀሎታችሁ አስቡኝ ከነቤተሰቦቼ
    የወንቅሸቱ አባቴ ቅዱስ ገብርኤል አንተው አገራችንን ሰላም አርግልን

  • @user-ic7yf2eh9e
    @user-ic7yf2eh9e 28 днів тому +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን ደህና መጡልንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tureyekassegn
    @tureyekassegn 28 днів тому +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን በረከታችሁ ይደርብን እኛንም ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን👏👏

  • @mariamalhammadi2963
    @mariamalhammadi2963 28 днів тому +1

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን በሉበት ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @user-eb6hm5sq6i
    @user-eb6hm5sq6i 28 днів тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እዴሜ በጤና ያቆይልን ቅዱስ ገብሬኤል ይጠብቅልን

  • @etajengabeb9946
    @etajengabeb9946 28 днів тому +13

    የኛ፣እሩሩ፣ቸርቅዱስ፣አባት፣እኳንተወለዱልን፣እኛ፣ባልተወለድን፣የተረገመትዉልድ፣አሁንምበእድሜ፣በጤና፣ኑሩልን፣ከኛከሀፅያተኞች፣ቆጥቦ፣ለእርሶይስጥልን፣የድግል፣ልጅ፣ሺአመትኑሩልን፣ከዛበላይ፣ይገባወታል

  • @user-kh7mt6ce6d
    @user-kh7mt6ce6d 29 днів тому +20

    ጀግና ባሕታዊ የበረሃው መናኝ ቅዱሰ አባታችንን አባ ዮሐንሰ ተሰፋ ማርያም ፀሎታችው በረከታችው ይደርብን🙏 እኛም ወንቅእሸት #ቅዱሰ #ገብርኤል ገዳም ለደጅ ያብቃን።

  • @masaratmasarat3220
    @masaratmasarat3220 28 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችንን በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @SaraSara-gn6hv
    @SaraSara-gn6hv 28 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው አባታችን የሰጠን ጌታ ይክበር ይመስገን አሜን በሰላም ያመትሰው ይበለን ከነቤተሰቦቻችን አሜን አባታችን በአካል መጥተሁልን ወቅሸት ለማየት ያብቃን በፀሎትሁ አስቡን ወለተ ፃድቅ ወለተ ዮሐንስ እድሁም አድ ወድሜን ልቦናስጡት አስቡልኝ አባቴ ፀሎትሁ ይርዳን እኛ ሐጥያተኛ በደለኛ ነን አቤቱ ማረን ፀሎትሁ አይለየን አባታችን👏👏👏

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi 28 днів тому +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን በሰላምመጡልን በሉበት ጤናወቱን ይስጥልን በሰላም ወደገዳሙ ይመልስልን አባቱ ማረን ይቅርበለን አገራቹንን ሰላም አርግልን ገዳማቹንን መንኩሳትን ይጠብቅልን የአባታችን ፀለት ለሁላቹንም ይድረስልን 🤲🤲🤲🤲

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው 28 днів тому +24

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን አባዬ ሺ አመት ኑሩልን እመቤቴ ማርያም ሁላችሁንም ትጠብቃችሁ አገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን በፀሎት አትርሱኝ እሰከቤተሰቦቼ እኔ ሀጢተኝ ቆሻሻ የሆንሆ ልጅ ነኝ

  • @user-ic4vn5tb4y
    @user-ic4vn5tb4y 28 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን የሰላም አባት የፍቅር አባት የታርክ አባት አሜን አሜን አሜን አባታችን በፆሎቶ ያሰቡኝ ከነ በተሰቦቸ አሜን አሜን አሜን

  • @ከዋናወቹአለቃቅዱስሚካኤል

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም መጣችሁልን ድምፃችሁን ያሰማን አምላ በተቀደሰው ተራራ የምናይበትን በመድርክችሁ በወርቅሽት ቅድስ ገብርኤል አንድነት ገዳም የምናይበትን ቀን ያቅርብልን አሜን፫ አቤቱ የቅዱሳን አምላክ ሆይ አባታችን ሀሳባቸውን አስፈፅመህ በቅርብ ቀን ወደ ሀገራቸው መልስልን ጌታ ሆይ ማርን😢 በድርኩ እንኳን እንዴት ነው አንገት የሚያስደፋው ውይ አለማየት ይሻለኛን እኔ አልቻልኩ ወይኩን ፍቃድከ ።
    ላስተማሩን ለገፀፁን የሂወት ቃል ለመገቡን ለአባታችን እድሜ ማቱሳላ ይስጥልን የወርቅሸቱ ቅድስ ገብርኤል ይጠብቅልን አሜን፫❤

  • @SalamSalam-pd6ey
    @SalamSalam-pd6ey 28 днів тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይት ያሰማልን
    ለመከሩን ላስተማሩን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቀይልን
    ልዬ ጀግና የታሪክ አባታችን ኑሩልን ሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺ❤❤❤❤❤❤

  • @HoorWaleed2007
    @HoorWaleed2007 28 днів тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ሽሽሽሽሽሽ አመት ኑሩልን አባቴ የወንቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን እንባ ፀሎቶት ይጠብቀን አምላከ ገብርኤል ለደጅህ አብቃኝ አባቴ ፀሎቶት ይርዳኝ ከነቤተስቦቸ በፀሎቶት አስቡኝ አባቴ

  • @alamark1631
    @alamark1631 28 днів тому +3

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንደና መጤልን አባታችን

  • @ZerfeZerfee
    @ZerfeZerfee 28 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን አሜን አሜን ወድ አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የስደተኞች ተስፋ መፅኛኛችን እንወደወታለን በረከትወ ይደርብን በፀሎትወ ያስቡይ ደካማ ሐጣተኛ ልጅወትን ወለተ ስላሴ

  • @lamrydemis
    @lamrydemis 28 днів тому +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገነ
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏 ውድ አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በረካችሁ ይደርብን አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @KideMiseganaw
    @KideMiseganaw 28 днів тому +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን አባየ የኛ ስጦታችን የኛ መመኪያ አባታችን በሰላም ያኑርልን አባየ እንወድወት አለን አባታችን

  • @faisalfsail9561
    @faisalfsail9561 29 днів тому +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በረከታችሁ ይደርብን በእውነት መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-yc2yv5ep2v
    @user-yc2yv5ep2v 28 днів тому +2

    ኣባታችን እንኳን ደህና መጡልን የኛ ስስት ኣባት ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋቸዉ ያብዛልን እድምያቸዉ ያርዝምልን በሰላም ወደ ቅድስት ሃገራቸዉ ይመልስልን❤❤❤

  • @BetStude
    @BetStude 28 днів тому +2

    እንኳን በሰላም መቱልን አባታችን የኛ የድሆች መፅናኛችን አለኝታችን ሁሉ ነገራችን በሰላም ወደ ሀገር ይመልሶት በፀሎት ያስቡን አባታችን

  • @mariabewekat3839
    @mariabewekat3839 28 днів тому +2

    እልልልልልልልልል እንኳን ደህና መጡልን አባታችን 👏👏👏ላስተማሩን ለመከሩን የህይወት ቃል ለመገቡን ለአባታችን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን አሜን 👏👏👏

  • @mesrtasalf2122
    @mesrtasalf2122 28 днів тому +1

    የሠላም የፍቅር አባት እንኳን ደህና መጡልን ላስተማሩን ለመከሩን የህይወትን ቃል ለመገቡን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን ጠላቶቻችንን ከእግሮቻችሁ ስር ይጣልልን ለኛም በእውነት እንዲህ በእንባ ያስተማራችሁንን በተግባር እንድናውለው ያምላካችን ፈቃድ ይሁንልን በፀሎታችሁ አስቡን አባቴ

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q 28 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ የኔ እቁ አባት ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-kx5ox4lh1q
    @user-kx5ox4lh1q 28 днів тому +2

    ለረጅም ጊዜ አባታችንን አላየሗቸውም ሺ አመት ይኑ አባታችን

  • @user-pz8cb8yc6b
    @user-pz8cb8yc6b 29 днів тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን❤❤❤

  • @HiijHjiijj
    @HiijHjiijj 28 днів тому +2

    እግዝአብሔር ይመስገን አባታችን ላስተማሩን ለገስፁን ቃለህይውት ያስማልን ባሉቤት እግዝአብሔር ይጠብቅልን ❤🙏🌿

  • @tube-os2ej
    @tube-os2ej 28 днів тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @user-il7ps9pg7z
    @user-il7ps9pg7z 28 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታለሜ እንኳን ደህና መጣችሁልን የኛ ተስፋችን የኛ ህይወታችን እድሜአችን

  • @astera3589
    @astera3589 28 днів тому

    አባታችን በጸሎት አሰብኝ አባዬዬዬ
    ከነቤተሰቦቻቸው እኔ ደከ ነኝና ወለተ ማርያም አሰብኝ አባታችን እርሶን የሰጠን
    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰግን ይሁን
    የስደተኞች አባታ እንቢ ጸሎቶቻችን
    ይድረሰልን ለሁላችንም አሜን አሜን አሜን

  • @Easy4exam.
    @Easy4exam. 28 днів тому +3

    Amen Amen Amen .❤❤❤
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹በደና መጡ አባ 🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @user-nh5mr7jk1b
    @user-nh5mr7jk1b 28 днів тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን የመሰለ የህይወት ምግብ ካለበት ገዳም እንድርግጥ የርዳህኝ ቅድስ ገብርኤል አመሰግንህ አለው የአባታችን ሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን❤❤

  • @3124aa
    @3124aa 28 днів тому +1

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባትነት ናፍቆታችን እንኳንም በሰላም መጡልን አባታችን ከአውደ ምህርቱ ቁመው የሚያስተምሩበት የሚዘምሩበት ቀን ናፈቀኝ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ወደ ቅድስት ሀገርወት ያሰቡትን አሳክቶ ይመልስልን

  • @AAa-pb8id
    @AAa-pb8id 28 днів тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የእኛ ልዩ ስጦታችን አባታችን እንኳን ሠላም መጡልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን የእግራቸዉ ስር መርገጫ ያድርግልን የሰማነዉን በልቦናችን ይፃፍብን አሜን አሜን አሜን

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 28 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AMCOMKl
    @AMCOMKl 28 днів тому

    አባታችን እንኳን ደና መጡልን አባዬ በፀሎት ገብረስላሴ እና ወለተ ማሪያም ያስቡን አዉደ ምህረቱ ላይ ቁመን ለመመስከር እንድንበቃ
    አባታችን በዕድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @maryamaba2649
    @maryamaba2649 28 днів тому +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ቃለህይወት ይሰማልን አሜን

  • @mahletbrlie8822
    @mahletbrlie8822 29 днів тому +8

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማል እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አባቴ በፀሎት አስቡኝ ሸክብ የከበደኝ ሀፂያተኛ ሰው ነኝ 😢😢😢

  • @ELINIR-u4d
    @ELINIR-u4d 28 днів тому +2

    አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን እኳንደህናመጡልን ስለማይነገርስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን💐💐💐💐

  • @user-pg1in9gn6o
    @user-pg1in9gn6o 28 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Ufhrjdjf
    @Ufhrjdjf День тому

    የውንቅሸትት ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ቤተሰቦቸን አደራ አባ አስቡን ብፁለት ውገቤን ብላን ትቸገርኩ ተሰቃየሁ ብስደት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ውግእን ብላንኝ እእእእ😢😢😢😢😢ስቅለት ብስደት

  • @MelatMelat-w1w
    @MelatMelat-w1w 26 днів тому

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ላሰተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን🙌🙌🙌🙌🙌

  • @user-qw9xc5uz3y
    @user-qw9xc5uz3y 28 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባዬዬዬ አባታችን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HaHa-tn2eb
    @HaHa-tn2eb 28 днів тому

    አቤቱ ጌታ ሆይ ስለ አባታችን እንባና ጸሎት ስለ ኦርቶዶክስ እና ስለ ኢትዮጵያ ብለው ስለሚያለቅሱት እንባ ስለሚቀበሉት ግፍና መከራ ብለህ ቁጣህን አንሳልን ስለ ቸርነትህ እንጂ ስለ ሀጢአታችንና ስለበደላችን ሳይሆን ስለ መሀሪነትህ ይቅር በለን
    አባታችን በሰላም ወደ ቅድስት ሀገርዎ ይመልስልን❤❤❤❤❤

  • @user-fh8hs4ve8o
    @user-fh8hs4ve8o 28 днів тому +3

    እኳን ደህናመጡልን አባታለሜ የኛ ናፍቆት በፀሎተዎት አይርሱን

  • @SulaimEtpa
    @SulaimEtpa 28 днів тому +3

    በእወነት ለአባታችን አባዮሐንስ ተስፋ ማሪያም ቃለሂይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከታችውን ያሳድርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kalkidanlove5426
    @kalkidanlove5426 28 днів тому +4

    አባታችን ያሰቡት ሁሉ ተፈጽሞለልወት በሰላም ለቅድስት ሀገረወት ለባእትወት ያብቃልን በሚወዱት በምንወደዉ አዉጀምህረት ሲጎራደዲ ለማየት ያብቃን የሰላም የፍቅር አባታችን

  • @Haregmuluye
    @Haregmuluye 29 днів тому +4

    እልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደህና መጡልን አባታችን የኛ ልዩ ሥጦታ

  • @Whrh-yk3sd
    @Whrh-yk3sd 28 днів тому +3

    እግዚአብሔር ይመገን አባታችን
    እነኳን ደህመጡልን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @user-qb6ro6sj8x
    @user-qb6ro6sj8x 28 днів тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳንም ሰላም መጡ አባታችን የኔ ቆሻሻሻይቱ ልገላታላችሁ የግፍ የመራ አባት የስደተኞች አባት የድሆች አባት ነፍፍፍፍፍፍፍ አመት ኑሩልኝ አባዬ ፆለትወት ከነቤተሰቦቸ አይለዬኝ ፍቅርተ ማሪያም ብለው የራምው መልአክ የልቤን አተ ታውቃለህ ለምስክረነት አብቃኝ የወንቅሸቱ የግፍ ቦታ አባቴ የመከራ ቦታ የወንቅሸቱ ገብረኤል ለምስክርነት አብቃኝ አባቴ

  • @GeniTube8
    @GeniTube8 28 днів тому +2

    አባታችን የኛ ጄግና የበረሃው መናኝ ሺ አመት ያኑርልን❤❤❤

  • @user-tw6uo5gz3c
    @user-tw6uo5gz3c 29 днів тому +4

    እልልልልልልልልልልልል አባታችን እንኳን ደህና መጡልን❤👏

  • @zewudineshnegus7919
    @zewudineshnegus7919 28 днів тому +5

    አቢቱ ቅዱስ ገብርየል አንተው ጠብቅልን አባታቺንን አገራቺንን ህብዚብህንን አብሳሪው አማካሪው መላኬ አሜን አሜን አሜን

  • @HappyBoardGame-uy9wk
    @HappyBoardGame-uy9wk 28 днів тому +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን ላስተማሩን ለገሰፁን በረከታቹ ይደርብን

  • @Tajaso
    @Tajaso 28 днів тому +2

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤🍃🍃🌺🍃🌺🌿🌺🍃🌾🌾🌾🌾🌾🍃🌿🌿🌿🌿🌺🌺🌺🌺🌺💚💚💚💚💚💚

  • @alainalthuba1551
    @alainalthuba1551 28 днів тому +1

    እግዚአ ብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን አባዬ ሺ አመት ኑሩልን እመቤቴ ማያርያም ሁላችሁንም ትጠብቃችሁ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @mulukuwait6886
    @mulukuwait6886 28 днів тому +3

    እልልልልልልልልልል አባቴ እኳን ደህና መጡልን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @user-ey4yt5zk3l
    @user-ey4yt5zk3l 28 днів тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጡልን የኛ ናፍቆት አባታችን የስደተኞች ተስፋ ህይወታችንኖት የንታየ የጨለማ ብርሀኔ እግዚአብሔር አምላክ ባሉበት ይጠብቅልን❤❤❤

  • @user-nt9xg9iy1j
    @user-nt9xg9iy1j 28 днів тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ይጠብቅልን ህዝቦቿንም በፍቅር በአድነት ያጠብቅልን አባዬ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን አባቴ እኔንም በፀሎት አስቡኝ ወለተጊወርጊስ እያላቹ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🏻 ❤❤❤

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 26 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን አባትአለሜ🌿እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክትን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አምላከ ቅዱስ ገብርኤል የአመት ሰው ይበለን አሜን አሜን አሜን🤲🌿🌿🌿🌿

  • @user-jr8ub5ss7u
    @user-jr8ub5ss7u 28 днів тому +3

    እንኳን ደህና መጡልን አበታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-vh4ne9jo1r
    @user-vh4ne9jo1r 26 днів тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን አሜን
    አቤቱ ጌታ ሆይ የቀድሞ ምህረትህ ወዴት ነው ☝️☝️
    ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ለክቡር አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን የኛ ልዩ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ባሉበት እመቤቴ ማርያም ጥላ ከለላ ሁና ትጠብቅልን ሃያሉ መላክ ቅዱስ ገብርኤል ጋሻ መከታ ሁኖ ይጠበቅልን አባታችን የኛ ናፍቆት ልዩ ስጦታችን እግዚአብሔር ሺሺሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን 🤲🤲🤲

  • @kwtubemekdes9890
    @kwtubemekdes9890 28 днів тому +1

    ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እኛም የሰማነዉን 30/ 60/ 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን
    እግዚአብሔር ባሉበት ቦታ ይጠብቅልን❤❤❤ በረከታቸዉ ይደርብን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @MastewalJenberu
    @MastewalJenberu 28 днів тому +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ማይነገር ስጦታው እልልልልልልልልልል ልልልል ወደ አባታችን እንኳን በሰላም መጦልን ናፍቆታችን አባታችን

  • @mrsworkiya7407
    @mrsworkiya7407 28 днів тому +3

    አባታችን በጣም ናፍቀዉኛል❤ናፍቀዉኛልእካን በሰላምመጡ

  • @MuluWedago
    @MuluWedago 28 днів тому

    ውድና ክብር አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ረጂም እድሜ ያድልልን የሰላም ደሴት ወንቅእሸት ገብርኤል ሳይገባኝ በደጁ ያቋምከኝ አምላክ ገብርኤል ለአመቱ በሰላም ያድርሰን

  • @user-rk9to3lk8h
    @user-rk9to3lk8h 28 днів тому

    እግዘያቤር ይመስገን አባታች እካንደህናመጡልን እካንአብሮአደረሰን ስለሁለምነገርእግዚያቤርይመስገን አባታችንበሰላምበደስታ የወጡበት አላማተሳክቶሎወት በሰለም ለቅድስትአገሩሁ ያብቃሁአባታችንናፍቀነወታል❤

  • @MsrtDmsei-yz8cx
    @MsrtDmsei-yz8cx 28 днів тому

    የኛ ውድ አባት የስደተኛች የችግረኛች አባታችን የኛ ልዩ አባት እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ በቤና ሺሺ አመት ያቆይልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ላባታችን ቃለህይት ያሰማልን እግዚአብሔ በእድሜ በጤናይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @MakdesMakdes-z5f
    @MakdesMakdes-z5f 28 днів тому

    እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልል አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ጠላትዎትን ከእግርዎ ስር ይጣልልን ባሉበት ቦታ ይጠብቅልን

  • @kokebkokebcooko9019
    @kokebkokebcooko9019 28 днів тому

    ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃልይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    መግሰማያት ያዉርስልን አሜን አሜን

  • @Shewa2219
    @Shewa2219 28 днів тому

    አባታችን ይበርሀው መናኝ እንኳን በስላም መጡልን ይኛ ጀግና አባት ፍጣሬ እርዥም እድሜ እና ጤና አብዝቼ እመኝሎታለሁ ኧባ አፀደገብሬል ብለው በፁሎቶትን ያስቡኝ እስከነቤተስቡቼ እኔ ሀጥያተኛዋ ቆሽሻለሁ ጌታዬሆይ አንተ በቸርነትህ ማርኝ

  • @Warda-v4x
    @Warda-v4x 29 днів тому +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አባታችንእንኳንደህናመጡልን

  • @Tsehyi
    @Tsehyi 28 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ለመከሩን ላስተማሩን የእግዚአብሄርን ቃል ለመገቡን ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን የአገልግሎት ዘመናቼውን ያርዝምልን የሰማነውን በልባችን ይፃፍልን አሜን አሜን

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 28 днів тому +2

    አባታችን እኳን ደህና መጡልን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m 28 днів тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን
    ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልል

  • @heuteheute3812
    @heuteheute3812 28 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን በረከታቸው ይደርብን አሜን በእውነት ለአባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ዝማሬመላእክት ያሰማልን አሜን በእውነት የሰላም የታሪክ አባት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @emebetshewarega9400
    @emebetshewarega9400 28 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የኛ አስታዋሽ እሩሩ ታታር የወንጌል ገበሬ ጀግናው አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በሰላም አባታችንን ወደ በአታቸው ይመልስልን ለአባታችን እረጅም እድሜና ፀጋ በረከቱን ይስጥልን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን ፫
    አባታችን እኔ ደካማ ልጃችሁን ፍቅርተ ማርያም እያላችሁ እስከነ ቤተሰቦቼ በፀሎትዎ አስቡኝ
    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ኢትዮጵያ ማህበራችን ገዳማችን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 28 днів тому +4

    ለአባታችን ረጂም ጤናና ዕድሜን ይስጥልኝ አባታችን ይፀልዩልኝ ወለተ ሚካኤል ነኝ

  • @salamdasash2160
    @salamdasash2160 26 днів тому

    ላሰተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ለበረሀው መናኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ልዩ አባት ምትክ የለሽ ዘላለም ይኑሩልን

  • @user-el8zf9ps9y
    @user-el8zf9ps9y 29 днів тому +8

    እግዚአብሔር ይመስገንአለው ሞገስ አለው ደስታ አለው ስላም እልልልልልልልልተዋህዶ ሃይማኖቴ ለዘለዓለም

  • @akberetberhane6521
    @akberetberhane6521 28 днів тому +3

    እግዚኣብሔር ይመስገን ሰለምይነገር ስጦታው ÷ልዑል እግዚኣብሔር ቅዱስ ስሙ ይተመሰገነ ይሁን።⛪✝️💠🙏🏾
    አሜን በእውነት ለመከሩን ለስተማሩን የእግዚአብሔርን ቃል ለመገቡን ቃል ህይወት ቃለ በረከት ይስማዓልን 🤷እንኳን መጡለን አባታችን ✝️🙏🏾 ብፀጋ ብእድሜን ሽ አመት ኑሩልን ይፍቱኝ🧎 አባታችን ብፀሎት አትርሱኝ እስከቤተስቦቼ እኔ ቆሻሻ ህጢተኛ ልጀ ነኝ🙏🏾🛐🥲😥 አቤቱ ስሉስ ቅዱስ ሆይ ይቅረ በሉን ፣ አቤቱ እንደ ቸርነትህ ማረኝ 😢 ይቅረ በለኝ 🙌🧎🤷
    የስላሴ ÷አዳም ሶስትነቱ በሁላቺን ይደር ብእውነት እግዚኣብሔር አለው ሞገስን ደስታን ሰላም አለው✝️
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክቲ ይስማዓልን የጀግና ባሕታዊ የበረሃው መናኝ ቅዱስ አባታችን አባ ዮሐንስ ተስፋማርያም ፀሎታችው በረከታችው ይድርብን ✝️🙏🏾 እኛም ወንቅሸት ቅዱስ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ለደጅ ያብቃን ።
    አቤቱ ቅዱስ ገብርኤል መላአኽ ሆይ ጠብቀልን ለክቡር አባታችን ህዝብህን አገራቺን አብሳሪው አማካሪው አሜን አሜን !አሜን !አሜን! 👉🔴⛪✝️💠🤷🎇🙏🏾🤝😍🌱🌺☘️🍂🌿🌹🌻🌸🌼💐🌻🕯️🍁🍃🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️

  • @tigistyemariamlij4063
    @tigistyemariamlij4063 28 днів тому

    እንኳን ደና መጡልን አቢታለሜ እልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሥገን በውነት 👏👏⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️አባታችን ስጦታችን ዘላለም ይኑሩልን 👏👏👏👏👏💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗 ወንቅሼት ምድራዊ ገነት ስሙ መዳኒት 💗💗💗👏👏

  • @uukk1271
    @uukk1271 28 днів тому +3

    እንኳን ሰላም መጡልን የሰላም አባት

  • @nsantslmon
    @nsantslmon 18 днів тому

    ስለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን
    የስላሴ ባርያ የወንጌል ገበሬ የበረሀዉ መናኝ
    የሰላም አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አትርሱን ወለተ ማርያም ከነቤተሰቦቼ አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @saraabara8031
    @saraabara8031 29 днів тому +3

    እልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የስደተኞች አባት ልዩ ስጦታችን ዘላለም ኑሩልን

  • @እህተማሪያም
    @እህተማሪያም 28 днів тому +1

    አሜን እንኳን ደህናመጡልንአባታችን ሺአመትያቆይልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ወለተኪዳን-ጐ2ዀ
    @ወለተኪዳን-ጐ2ዀ 28 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
    አባቴ ❤🥰 በእድሜ በጤና እግዚአብሔር አምላክ በአሉበት ይጠብቅልን በረከተዎ ይደርብን ከነ ቤተሰቦቸ ✝️🤲🤲🤲🤲በእዉነት እኔ ምንም ምግባር መልካም ስራ የለኝም😢😭 እኔ ምንም የማልጠቅመዉን የእኔን እድሜ ለእርሰዎ ይስጥልኝ
    አባቴ ፆለተዎ አይለን ከነ ቤተሰቦቸ ወለተ ኪዳን😢✝️🤲

  • @user-yy3yk1tv8n
    @user-yy3yk1tv8n 26 днів тому

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር አባታችን እንኳን በሠላም መጡልን በእውነት ላስተማሩን ለመከሩን ለገሠፁን ለአባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን እኛም የሠማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን ለበረከት ለፍሬ ይበልልን አባታችን ገዳማችን ቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያን ህዝባችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
    አንተ የግፍ የመከራ ቦታ አስበኝ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል እኔም ከስደት መልስ በአንተ ፍቃድ እስከ ቤተሠቦቼ ይህንን ቀን እናፍቃለሁ እጠብቃለሁ ወይኩን ፍቃድከ እግዚአብሔር 🤲🤲🤲

  • @gohg4262
    @gohg4262 28 днів тому

    ስለማይነገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሠላም መጡልን አባታችን ❤❤❤❤አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለህወት ቃለበረከት ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን❤❤❤

  • @AlamAlam-gs2dt
    @AlamAlam-gs2dt 27 днів тому

    አባታችን፡እኳን፡ደህና፡መጡልን፡የኛ፡ናፍቆት፡የድሆች፡አባት፡ባሉበት፡ቦታ፡እመቤታችን፡ትጠብቅልን፡አባታችን፡ሀጥኦ፡ልጆትን፡በፀሎቶት፡አስቡኝ 1:14:18

  • @gery7671
    @gery7671 28 днів тому +4

    አባታችን ❤❤❤❤

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu 28 днів тому

    እንኳን ደና መጡልን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ለንስሀ በቅቸ ለደጂህ ያብቃኝ❤❤❤

  • @georgehaddad1810
    @georgehaddad1810 29 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-tj2ez1pe3i
    @user-tj2ez1pe3i 27 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን የኛ ናፍቶት

  • @user-fu7pr9rq2o
    @user-fu7pr9rq2o 28 днів тому

    እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን እንካን በሰላም መጡልን የኔ አባት ያሰተርማከን የመከርከን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን በፆሎት አይርስኝ ወለተ ሰላሴ አባየ

  • @user-su5vn2gu5i
    @user-su5vn2gu5i 28 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሕይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ጥላተዎትን የእግርዎ መረገጫ የእጅዎ ጭብጥ ያድርግልን አሜን የተማርነዉን በልቦናችን ያሣድርብን የጀመሩት በሠላም በአጭር ጊዜ ተፈፅሞ ለተቀደሰዉ ተራራያብቃዎት አባታችንአሜን

  • @dutuy7144
    @dutuy7144 27 днів тому

    አሜኔ አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለበረከት ያሠማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን ለዝማሬው ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በረከታችሁ ይደርብን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Yehens
    @Yehens 28 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን
    የቀድሞ ምህረት ወደየት አለ እግዚአብሔር በቸርነቱይመልከተን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ሽ አመት ኑሩልን ክፉ አይንካብን ሁሌም ሰላም ሁኑልን ጠላታችሁን የእግራችሁ መረገጫ ያድርግልን አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @burtuqandaneel2677
    @burtuqandaneel2677 29 днів тому +5

    እንኳን በሰላም መጣችልን የእኛ ናፍቆት ❤❤❤