🛑👉 በመውሊድ አጋጣሚ ስጦታ መስጠትም ሆነ መቀበል የሱና ፀር የሆነውን ቢድአ ማፅደቅ ስለሆነ እንጠንቀቅ። إثبات عطلة بمناسبة المولد خطأ عظيم؛ لأن معنى ذلك إثبات هذه البدعة بين الناس صغيرهم وكبيرهم، حتى يعتقدوها عيدا فيه عطلة كما يُعَطَّل لعيد الأضحى وعيد الفطر. (الشيخ ابن عثيمين/لقاء الباب16)
መዉሊድ ቢድኣ ነዉ ረሱል ስለላ አለይ ወሰለም አልፈቀዱም እማማ ዝናሽ ብሌን እንኳን ዴህና መጣሽ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
@@werjiwu ሳሃ
Mewlid is not haram
@@zeynebasunkemo1610المؤمنين عائشة
رضي الله عنها
عاشت بعد وفاة النبي اكثر من 40 سنة ولم تحتفل بمولده
سؤال
ሰህ
ይርጋ ጨፌ የነመስኡድ ሀገር ዋው ምርጥ ምርጥ ልጆችን አፍርታለች ብሌን እና መስኡድ በዚህ እድሜያቸው ዶንኪ ዩቲዩብ ትቅረብ የምትሉ😮😮❤
እንግዳ አርጋቹ ስላቀረባቹልን እናመሰግናለን❤
መጀመሪያ ከዘር ውጭ ሰው ለመተቸት አትቸኩሉ
አላህ ይስቱር መውሊድ ደጋፊ ናችሁደ አላህ ይህድና ይህድኩም በጣም ነው የደነገጥኩት ከማልጠብቀው ሚዳ አጃኢብ
ኮሜንትሽ ፈገግ አረገኝ ሁሉም አህባሽ ነዉ አላህ የህድሁም በስ እኔ ብዙ ሰብስክራይቤን ያነሳሁት አለ ስገቢ መዉልድ አክባሪ ሁነዉ ታገኛለሽ አኡዙቢላህ በስ
ወላሂ እኔም ደነገጥኩት አን ሰብ ብያለሁ
😂😂 ወየሁ መውልድ አክባሪ ነወት ወይዘሮ ዝናሽ
ገደል ግቢ ገልቱ መውሊድ ይከበራል።።።
😂😂😂😂
አዑዙቢላህ ደህና ሰዎች ይመስሉኝ ነበር ለካ መዉሊድ አክባሪ ናችሁ አሏሁሙስታዓን !!
ገልቱ ጽንፈኛ አንችን ብሎ ሰው ክክክክክክክ
@@Muna336ፅፈኛ ማለት ግን ምን ማለት ነው ?????
@@Muna336 ለስድብህ አመሰግናለሁ ግን የጫቱ ማርከሻ ፍትፍት አልበላህምዴ ?
ሆዎ ፅፋኛ መለቱስ አራ ብዳ ነውውውውው ጆሮ ከላቹ ስሙ
@@SophiaAwale አላህ ውሀብያን ያጥፋልን የዝሙት ቡድኖች👹👹👹👹👹👹👹💩💩💩💩💩👿👿👿😈😈😈👺👺👺👺
ብሌንዬ ቅመም እድግ በይ እንኳንም አይንሽ ባለሱቁም በርታ 💚💛❤️💚💛❤️
❤❤❤❤❤❤
የይርጋ ጨፊ ልጆች እቁነቸው መስኡድና ብሌንየ አላህ ያሳድጋችሁ❤❤
Masha alah enamesegnalen engeda adregachu selakere achuhachew enamesegnalen betam alah yakoyachu tviwem lehak yemikom alah yadregew
እኔም በጣም ነው የምወዳት የሁለቱም አድናቂዎች ነኝ👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽❤❤❤❤❤
አላህ ሂድያ ይስጣችሁ እስቴ አላህን ፈሮ እስልምና የለለን ነገር አጨምሮ ስልፎች ሶሀቦች ያልስሩትን እናት እምንቤትናችሁ ህዝቡን እምታጠሙት እራሳችሁ ጠማችሁ
ኢወላ አላህ ይህዳቸው ይህደነ
አኡዙቢላሂ ምን ነካችሁ መውሊድ ቢዲአ ነው
በዲናችን መውሊድ ሚባል ነገር የለምምም መውሊድ ቢደዓ ነው ቢደዓ ደሞ ጥመት ነው ብለዋል ረሱላችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የኛ ውዱ ነብይ በዲን ላይ አትጫወዱ ረሱልን ከወደዳቹ በታዘዛቹት ልክ ታዘዙ።
ብሌን ባለ ቁጥር ልጄ እየመሰለችኝ ፈጣሪ ያሳድግሽ ብሌን በርቱ ጎበዞች ቱክቶክ አልወድም አልጠቀምም ግን ወደ af ላይ መቶ አገኛችኋለሁ ደጋግሜ ነው እማያችሁ ፈታ ነው እምታደርጉኝ
እህትና ወንድም ይመስሉኝ ነበር በርቱ❤❤❤❤❤
Masha Allah❤❤❤❤❤
ማሻአላሕ ስወዳቸው🌼🌼🌼🌼🌼🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
😍😍😍😍😍😍 ማሻኣላ
ማሻ አሏህ ❤❤❤
ባረከሏሁ ፊኩም
መውልዱን ተውትና እማማዝናሽዬ ስወድሽ❤
ብሌን ማሻ አላህ እማማ ዝናሽ አላህ ያሳድግሽ ❤
Amin❤
አቤት እኔና ቤተሰቤ ስንወዳችሁ እማማ ዝናሽ በርቺ ጎበዝና ንቁ ልጅ ነሽ:: መልዕክቶቻችሁሁሉ ድንቅ ናቸው:: ስላቀረባችህዋቸው እናመሰግናለን:: የክፍለሀገር ልጅ መሆንዋ ደግሞ ድንቅ ነው::
ብሌንን ላይ ስል ገባሁ አላህ ያሳድግሽ
በመውሊድ ሰበብ የአላህን ቤት በጫትና በጭፈራ አታርክሱት
እረሱል ሁሌም ሰኞ ፆመው እንጅ ያሳለፉት በምግብ በጫት ማጓፈጥ አይደለም አመት ጠብቆ
ምቀኛ ነህ
@@mkmm1031
ምኑነው ምቀኘነት ይጨፈርበት ስላላልኩ ነው ምቀኘነቱ የአላህ ቤት የተከበረ እንጅ መጨፈሪያ አዬደለም
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹሁ ❤❤❤ ብሌንየ እድግ በይ
የኔ ቆንጆ እድግ በይልኝ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ እኔኮ አዲስ አበቤ ነበር የምትመስሉኝ ጎበዞች ሶሻል ሚዲያውን ለበጎ ነገር እየተጠቀማችሁ በጎ ተፅእኖ ፍጠሩ እንኳን አደረሳችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
አው ጎበዝ ናቸው❤❤
❤ ደምሪኝ እማ
እንኳን አብሮአደረሰን
ወይኔ አዚዛ ያሳድግልሽ የልጄ እኩያ ናት ቤተሰቡ እንዳለ ተጫዋች ነው አጎቶቿም በጣም ቀልደኞች ናቸው የጋሽ ሀሰን ነብስ ይማርልን የይርጋጨፌ እንቁ ነበሩ
🎉የኔ ወዶች ብሌን እና አብዱ አላህ ትልቅ ደረጃ ይድረሳችሁ ❤😍😍🙌
❤❤❤❤❤የማዳም ቅመሞች እኮ በአለም ታዋቂ ሆን ተመስገን ነው
አላህ ቀጥተናው መገድ ዐይምራን ሁሉም በእጁ የሆነው ጌታችን ያሳዝናል
ገልቱ ቆሻሻ
አሚን
@@ዘምዘምወሎ-ኰ5ፐ ክክክክክክክክ ገልቱ
@@Muna336 ገልቱ ነዉ ስድብሺ በየኮመቱ የሴቶ አህባሺ ነብያችንን መዉደዴ በጫት በሙዚቃ አይደለም
@@aishaaisha2657አቺስ ማነኝ ወሀቢያ ምን ያቃል😂😂
we thankyou jeilu tv great wonderful programe show also we thankyou young bilean tagael ,, mashallah ,,
ማሻ አለህ ብሌን አለህ ያሰድግሽ. እና አለሀን ፍሩ መውሊድ ሽርክ ናው መን ፋቀደለቹ. እና አፋቹን ሞልታቹ እንኳን አደራሰቹ ትለለቹ አለህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
ATKBDU.EGABUCA.AWKINANEATBLU.
ብሌንየ አላህ ያሳዲግሺ በጣም እንወድሻለን በረች አንተም በረታልን
የኔ ማር አሏህ ያሳድግሽ በጣም ነው እምታዝናኒው
አላህ ሆይ ልጆቻችንን በድን የታመፁ ለኡማዉ የሚጠቅሙ የረሡልን መገድ ተከታይ ያርግልን ያረብ ሠደቃል ሀጃሪ የሚሆኑ ያረብብ☝️☝️⏰
MashAllah
እግዚያብሄር በሞገስ ያሳድግሺ❤❤❤
ደምሪኝ እማ
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም❤❤❤
አላህ ይህዲኩም ኢሻአላህ ልጂቱን አይቼ ነበር የመጣሁት
❤❤❤❤❤❤❤❤
እዉነት ነዉ በኑሮ ዉድነት ሥንሠማ የማዳም ቅመሞች ተሥፋ እየቆረጥን ነዉ
የመውሊድ ማስተዎወቂያው እያሳለፍኩ ለማየት የብሌን ንግግር ሁሉንም ለመከታተል አያመችም
Mashaa Allah ❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ልጅ ስወዳት እኮ ወላሂ ልጄን ነው ምትመስለኝ ❤
ፈጣሪ ያሳድግልሽ ልጅሽን ደምሪኝ እማ
mashaa allh❤❤
ማሽአላህ
እኔግንትልቅሰዉመሥላኝነበር
የኔማርገናህጻንናት
በጣምየምታሥቂነሽ
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤
ብሌንዬ ስወዳት ❤❤❤
አኡዙቢላ አላህ ከእነዚህ ጠማሙች ጠብቀኝ ያረብ የትልቅ ጂሎች አላህን ፍሩ
አሚንንንን
የኔ ምርጦች ስወደቹ በርቱ
ዋዉ ጀማል ምሀመድ ነው? 120 አዘጋጅ የነበረው በጣም ተለወጠ ልጆቹን በጣም አድናቂ ነኝ
MashaAllah wudoch
Allah yasadgat yene mrt lj
ማሻ አላህ❤👍
ጎበዝ ልጆች ናችው በርቱ
የኔ ውዶች በርቱ ከድናችሁ ጎን ለጎን
እኮን ለዚህ አበቃችሁ እማማዝናሺ
እንኳን አብሮ አደረሰን ማሻላህ
Mashaa Allah
Mashaa Allah
ማሸአለህ ❤❤❤❤❤❤
Mashala.mashala ❤❤
mashaAllah
መሺ አለህ❤❤❤❤
ሶለለሏሁ ዓለይህ ወሰለም
መውሊድ ቢደአ ነው ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሲጀመር የሚፆምበት ቀን ነበር አላህ ሂደያው ይስጣቹ 😢
አሏህ የስቱር ያርቢ ያረቢ መጨረሻየን አሳምርልኝ ያርብ
መወልድ ቢድአ ነወ :::
መሸአላህ❤❤❤❤
አይ ከሀሩን ሚድያ ቀጥሎ ቢለል ቲቪ እና ጀሉ አሉ እያልን እናተ ን እንደዚህ ሳገኛችሁ ያሳዝናል
ጀሊወች ምን ነካችሁ ጀሉ ነው ጂሎች እንበላችሁ ? የምን መውሊድ ነው?
መውሊድ ቢድአ ነው
መ፣ መውሊድ የመሀይሞች የሆዳሞች ባአል ነው
ው ፣ ውስጡ ሺርክ እና ቢደአ ያለበት
ሊ፣ ሊርቁት የሚገባ
ዲ፣ ድብን ያለ ቢድአ ነው ።
አላህ ይጠብቀን
የልቤን ነው የፃፍሽው
እኔ ረሱ ጊረ ገበኝ
ያሳዝናል
ማሻ አላህ ደስ ይላል
ጀሉ ሚዲያና ሚበር ሚዲያ መውሊዲ አክባሪናቸው
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግሽ ❤❤❤
Masha Allah yasadigishe ❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹
ማሻአላህ አላህ ያሳድግሽ
ማሻአላህ እካን አዴረሳችሁ
በጣም ነዉ የምወድችሁ
እቹልጀ በጣም ይስወድት አላህ ያስድጋት❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂
❤ ደምሪኝ ውዴ
የኔ ጥያቄ እስላማዊ ሚዲያ ተብሎ የ ቲክቶክ ድራማ ሰሪ ማቅረብ እንዴት ይታያል ? ታዳጊ ህጻናት በዚህ እድሜያቸው ሀይማኖታቸውን መማር ነው መቅደም ወይስ ይህ ተግባር ነው ?
ወሀቢያ እኮ የማቀባጥረው ኤለም😂😊
@@reima8186ምን ማለት ነው ውሃብያ ማለት ዉሃ ይብላሽ ልበልሽ? ነገ በአላህ ፊት እጠይቅሻለሁ
@@reima8186ምን ማለት ነው ውሃብያ ማለት ዉሃ ይብላሽ ልበልሽ? ነገ በአላህ ፊት እጠይቅሻለሁ
እኔስ ፊቱንም አላደረኩ የሚጣፍጥ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል
የኔ ማር አላህ ያሳድግሽ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ
ደምሪኝ እማ
ስወዳቸው እነዚህ ልጆች እንካንም አደረሳችሁ🙏
መውልድ ቢደአ ነው የጥመት መንገድ ነው
ለምኑ ነዉ እኳን አደረሣችሁ አላህን እንፍራ መዉሊድ የሆዳሞች እጂ የሙሥሊሞች አደለም
@@alahamalahamአዎ ልክነሽ
ትክክል
ብሌን የኔቅመም
ማሻአሏህ የኛ በመሆናችሁ ብቻደስ ትላላችሁ
መሽአሏህ እኳንደህናመጣችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ማሻ አላህ አላህያሳድግሺ እኔተዘርፌ ከምጨእሹይጪው ክክክክክክ
😂😂😂😂😂😂😂
እወዳቸዉ ነበር እነዚህን ሁለት ልጅች አሁን አሥጠሉኝ መዉሊድ የሚባል ነገር አላህ ያጥፊልን
አንችወደድሽጠላሽ፣ምንልታመጪ፣አላህወዷቸዋልእነሱን❤❤❤
የሰውልጅ አንዴ የወዳል አንዴ የጠላል ተለዋዋጭ ነው😂አላህ ብቻ አይጥላቸው❤ምስኪን😊
@@zemezemseid454አላህ ይወዳችዋል አልሽ ሽርክና ቢደአ አሥፋፊን እወዳለሁ ያለበትሽ ማሥረጃ ታመጫለሽ?
@@zemezemseid454 ተሣሥተሻል በሽርክ እየተጨማለቁ ያለታዘዘለትን እየሠሩ አሏህ ይወደኛል ማለት የጭቅላትአለማሠብነዉ መዉሊድ ማንም አያቀዉ የሆዳሞች ዉጭ ።።።።።
Mewliddd❤❤❤❤❤❤❤
ኑሩልን❤❤❤እኛም ለሀገራችን ያብቃን
ፈጣሪ ይጠብቃችው በጣም ነው የምትመቹኝ
እማማ ዝናሽ ማሻ አላህ የኔ ውዶች❤
ደምሪኝ ሶፊ
ብሌንየየኔቅመምየ የኔጣፍጪ እድግቢይ
❤masha Allah ❤❤
Mashallah Allah ysdgeshe mary ❤❤❤❤
ወንድሜ ቀጥሉበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
مشا الله تبارك ❤❤❤
ኢሻአላህ አላህ ይረዳቸ ሼር አረጉላቸው የደጉ ፎሎአረጎቸው
ካሁን ሳት ጀምሬ ሰብስክራቤን አነሳው ሁሉም አህባሽ ሱፍያን ኢህዋን የሞላበት
ማሬ እንምካረቸው ለሙስሊሙ ድምፅ የሚሆን ሚድያ ከሃሩን ሚድያ በስተቀር አዳዴ በዜና መልኩም ቢያቀርቡልን አላህ ህዳያ ይስጠቸው አቂዳን የሰውቃቸው
ሊላስ😂😂
@@reima8186 አስመሳ የሞላበት አነሳው ቆየው
aa gebtaw film endisru mastawkiya endisru tebabruwachew.
ሥውዳቸው እማማዝናሽ❤❤❤❤❤
አኡዙቢላህ መውልድ ቢዳአና ናው
Welcome imama Zenash 😀😀😍😍❤️💜
አህለል መዉሊዲ ናችሁዲ
ጥቅልል ብየ ዉልቅ
አላህ ሂዲያ ይሥጣችሁ
ከቢዲአ ይጠብቀን
😂😂ቀለለኝ ኑረሽስ ምን ልጠቅሚ😂😂 ሌላም ካለ gerout
Yenie fqr bilenye❤❤❤❤
የኔቆጆ ማሺአላህ አላህያሣድግሺ❤❤❤❤
🛑👉 በመውሊድ አጋጣሚ ስጦታ መስጠትም ሆነ መቀበል የሱና ፀር የሆነውን ቢድአ ማፅደቅ ስለሆነ እንጠንቀቅ።
إثبات عطلة بمناسبة المولد خطأ عظيم؛ لأن معنى ذلك إثبات هذه البدعة بين الناس صغيرهم وكبيرهم، حتى يعتقدوها عيدا فيه عطلة كما يُعَطَّل لعيد الأضحى وعيد الفطر.
(الشيخ ابن عثيمين/لقاء الباب16)