🔴 "ልማድ እና ክርስትና" መምህር ምትኩ አበራ | ክፍል ፩ | የኔ እንግዳ | ቀንዲል ሚዲያ - KENDIL MEDIA

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 798

  • @Kendilmedia
    @Kendilmedia  Рік тому +282

    የተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን አስተማሪ መርሐ ግብር ስለሆነ ለእናንተ ብቻ አታድርጉት ለሌሎችም ሼር አድርጉላቸው።

  • @Etenesh27
    @Etenesh27 9 місяців тому +139

    እኔ ነፍሰጡር ሆኜ ወባ እና ታይፎይድ ተገኝቶብኝ መድሀኒት ጀምሬ ምጥ መሰል ምልክት ሲሰማኝ ልጄ ያለቀኑ ሊወጣ ነው ብዬ መድሀኒቱን ትቼ ፀበል ጠጥቼ ከወባና ታይፎይድ ድኜ ልጄንም ከመውረድ አትርፌአለሁ በገብርኤል ፀበል እልልልልልልልልልተመስገን❤🙏🙏🙏🙏

    • @khanpk166
      @khanpk166 7 місяців тому +2

      እልልልልልልል❤❤❤

    • @አርሴማየማርያምልጂ
      @አርሴማየማርያምልጂ 7 місяців тому +1

      እልልልልልልልልልልል❤

    • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
      @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 5 місяців тому +1

      እእእ እግዚያብሔር ይመስገን አጉል አባባል ክርስቶስን ሽፎኖብን በእርግዝና ግዜ ፀበል አይጠጣም እያሉ የሳይጣን መጫወቻ ሆነን😢

  • @addisalemmulatu
    @addisalemmulatu 9 місяців тому +40

    እኔበጣም ደስተኛ ሆኜነው ለመምህር ቃለህይወት ያሰማልን እኔግንፈጣሪ እረድቶኛል ልጄን እርጉዝነች ወደ 6ስትወር ሆንዋታል ግን ከአረገዘች ጀምራ ፀበል ትፀበል ነበር ግን ሆድዋ እየገፋሲመጣ ፀበል ስትጠመቅ ሰው በጣም በትንግርት እየተመለከተ ልጅሽን ልትገይነው እያሉ የገብረኤልፀበል አዳኝ መድሀኒትእንጂ አይገልም እያልን ትጠመቅ ነበር ለንሰሀአባቴ ስጠይቅቸውማነውይህን የሚል ፀበሉን እንዳታቋርጡ ትጠጣ ሳታበዛትጠጣ አሉኝ እስዋም በሰላም ተገላግላ ጤነኛልጅ አሁን 7ወርሆኖታል አመሰግናለሁ ለመምህር

  • @woine123
    @woine123 Рік тому +91

    መምህር ስለ ትምህርቱ በጣም አመሰግናለሁ:: ቃለ ህይወትን ያሰማዎት::
    እባክዎትን ይህንን አይነት ባህላዊ
    አመለካከትን ስህተትን የሚያሳውቅ ፕሮግራም በተከታታይ ቢያቀርቡልን!
    እኛን ከስህተት ከማዳኑም በላይ ሃይማኖታችንንም ከነቀፋ ያድንልናል :: ይበርቱልን!

  • @alem7474
    @alem7474 Рік тому +155

    በጣም ይገርማል!!! መምህር ምትኩ ከላይ ያስቀመጣችሁትን ፎቶ አይቼ ነው የገባሁት:: በሃሳብ ወደ 1984 ወሰደኝ:: ይህን ፊት የት እንደማውቀው ላፍታ ለማስታወስ ሞክሬ አገኘሁት:: እኔ ብዙ ፊት እረሳለሁ:: የሳቸውን ግን አልተሳሳትኩም ብዬ አስባለሁ:: በተለይ ድምፃቸውን ስሰማ በደንብ አረጋገጠልኝ:: ፊታቸው ተቀይሯል ድምፃቸው ግን ምንም አልተቀየረም:: 1984 የምንሊክ ት/ቢት ተማሪ እያለሁ በእረፍት ሰአታችን እየመጡ ያስተምሩን ነበር:: ያኔ ምን አልባት በሃያዎቹ መጀመርያ ቢሆኑ ነበር:: የረፍት ሰአት አጭር ቢሆንም በሳቸው ድንቅ ትምህርት ምክንያት የረፍት ሰአታችንን በጉጉት ነበር ምጠብቀው:: በመንፈስ ቅዱስ ተሞልተው ነበር የሚያስተምሩት:: በሃይማኖቴ እጅግ አጠንክረውኛል:: ዲያቆን እንደነበሩ ምንም አላውቅም ነበር:: ስላየሁዋቸው እጅግ ደስ ብሎኛል::: አይ ኦርቶዶክስ ስንት ድንቅ ሰዎች ተደብቀዋል:: ቻነል አላቸው?

    • @bungamelati2517
      @bungamelati2517 8 місяців тому

      Sewochiko yemiwzagebut yeteleyaye astemiro silemisemu new wendimachin qalehiwot yasemalin

    • @Hiwot-ty2pc
      @Hiwot-ty2pc 7 місяців тому

      አሁን ይሄ ሰውዬ 52 አመት ሞላው ብላቹ ልታወሩ ነው?

  • @mekdesadmite8534
    @mekdesadmite8534 9 місяців тому +10

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ተደስቼ ለብዙ ሰው ነው ሼር ያደረኩት መምህር እንዳሉት ስንነግራቸው ወይም ስናስረዳቸው እያወቁ እንኳን መቀበል ይከብዳቸዋል እኔ ሰነፍ ነኝ ማንበብ አልወድም ግን አሁን የተባሉትን ሁሉ ግን በራሴ መንገድ እሄድ ነበር ግን የሄድኩበትን መንገድ በሙሉ ትክክለኛ ትምህርቱን ስላገኘሁ አሁን በኮንፊደንት ለሰዎች እነግራለሁ ስለ ፀበሉም ቢሆን የመጀመሪያ ልጄን ሆዴ ውስጥ ሞቶ የምጥ መዳኒት እንኳን ያስቸገረውን በሩፋኤል ፀበል ነው የተገላገልኩት ሁለተኛውን ልጄን ስወልድም ዶክተሩ ሳያውቅ በድብቅ አስገብቼ ስጠጣ በምጥ ወለድኳት ለብሩ ብሎ ኦፕራሲዮን ሊያረግኝ ሲል የሩፋኤል ፀበል ገላገለኝ ነፍሰጡርም ሆኜ ጠዋት ጠዋት ፀበል እጠጣ ነበር ብዙ ሰው አይጠጣም ይለኝ ነበር ግን ምን እላቸው ነበር እግዚአብሔር የሰጠኝን እንዴት ይነጥቀኞል እሳቸው ነበር መምህር ሁሉንም ከበቂ ማስረጃ ጋር ስላስተማሩኝ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @MayserMayser-w3m
    @MayserMayser-w3m Рік тому +27

    አባቴ ከበርልኝ እኒ ብዙ በዉስጤ ለብዙ ዓመታት ጥያቄ የሆነብኝ ነገር በሙሉ ተመለሰልኝ 👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 Рік тому +10

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ አይነትም አስተማሬ እለ? ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንዲህ አይነት መምህራንን ስለሰጠን 🙏ከእግዚአብሔር ቃል ይልቅ የልምድ ድርጊቶች በዝቷል በጣም በጣም ግሩም ትምህርት ነው ከተናገሩት አንድ ጠብ አይልም እግዚአብሔር በጤና በእድሜ ይባርክልን 🙏

  • @yeworkwohaassefa113
    @yeworkwohaassefa113 Рік тому +13

    እገሽዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንወን ይባርክ ቤተክርስቲያናችን በልማድ ተተብትባ ከወንጌሉ እንድንርቅ ሆነናል። አንዲህ የሚያስረዳ ምህር ሲገኝ በጣም ደስ ይላል።

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ራሳችን ጥሩ ትምህርት ነው የስጡን በተለይ አሁን ላለነው ወጣቶች እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @YohanesLegesse-zo5he
    @YohanesLegesse-zo5he Рік тому +19

    መምሕር በዚህ ዘመ ን እኮ ልጆቻችንን በ3ዓመታቸው kG የምናስገባቸው እዛ ደግሞ ስለፀሳይንስ ትምሕርት እንጂ ስለ መንፈስ መኖር ማንም አይነግራቸውም ሰለዚሕ በፀበል ቦታ ከሚደረግ ማስለፍለፍ የመንፈስን መኖር በእርግጠኝነት አይተው እና ሰምተው ይረዳሉ ፈጣሪያቸውንም ያከብራሉ ሐይማኖታቸውንም ይጠብቃሉ፡

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 Рік тому +13

    የምንወድዎት መምህራችን ዲ/ን ምትኩ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ።

  • @BirkeTUBEBirkeTUBE
    @BirkeTUBEBirkeTUBE Рік тому +11

    በእውነት እናመሰግናለን የብዙዎች ሰው ጥያቄ ነበር ለአባታችን ቃለህወትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛሎት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም ሰምተን የምንጠቀምበት ያድርገን አሜን

  • @ፀጋየማርያምልጅ
    @ፀጋየማርያምልጅ Рік тому +34

    ቃለሂወት ያሠማልን የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን

  • @ራዕይ
    @ራዕይ 7 місяців тому +3

    እኔ የሁለት ልጆች እናት ነኝ እየፆምኩ ፀበል እየጠጣው እየሰገድኩ ነው የወለድኩት ተመስገን ቆጂዬ ልጆች ነው የወለድኩት❤❤❤

  • @tsionwoldu652
    @tsionwoldu652 Рік тому +17

    ግሩም እና ድንቅ ትምህርት ነው በእርግጠኝነት የብዙዎችን የተሳሳተ አስተሳሰብ ወይም አመለካከት ይለውጣል

  • @SmrwtAebr
    @SmrwtAebr 5 місяців тому +3

    ,ስላከኘዋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል አባታችን ገና ማየቴነዉ ይኸንን ትምህርት በጣም ቆይ የምፈልገወ ስላጋጠመኝ ወልጀ ቄሱ ሊያየኝ መቶ ሳያሳልመኝ ስለሄደ ቃለህይወት ያሰማልኝ አባታችን ግልጥ ያለ ትምህርት ነዉ የሰማሁ በዉነት መከታተል እፈልጋለሁ እኛንም አስብን አባታችን

  • @MeseretTadese-vq4rc
    @MeseretTadese-vq4rc Рік тому +7

    በጣም አሰተማሪ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ሌሎችን ከክርሰትና ጋር ልማድ እየተቀላቀ ሰለሚሰቸግር ሰው ክርሰትናው ምን እንደሚል መለየት አለበት ። መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ

  • @መንበረሥላሴ
    @መንበረሥላሴ Рік тому +12

    አሜን አሜን አሜን የሁላችንም ጥያቄነበረበእውነት ቃለህይወትያሰማልን መምህር

  • @HdsaHdsa-gu9kf
    @HdsaHdsa-gu9kf 27 днів тому

    እግዚአብሔር ያክብርልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን🙏

  • @እሙነኝየእናቴብቻ
    @እሙነኝየእናቴብቻ Рік тому +10

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን

  • @ፍቅርነዉመንገዴ-ጰ7ፀ

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤
    እዉነት ነዉ ይሄ በተለምዶ የምናደርገዉ ነገር መቅረት አለበት
    እኔ እህቴ ታማ ዶክተሮች ኦፕሬሽን ካልሆነች አትድንም ብለዉኝ ፀበል ስወስዳት ፅንስ ሊሆን ይችላል ፀበሉ ጥሩ አደለም አትዉሰጃት አሉኝ የሰፈር ሰዋች 😢
    ደዌአንሳ ጊወርጊስ ወስጃት ለዶክተሮቹ የታያቸዉን እህቴን ሊያስቀድዳት የነበረዉ ሴይጣን ሲለቅ ወስጀ ሳስመረምራት ነፍሰጡር ነች አሉኝ❤
    ክብሩን ሁሉ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ ልዑል እግዚአብሔር ይዉሰድ❤

  • @እግዚአብሔርእረኝየነ-ዸ9ፐ
    @እግዚአብሔርእረኝየነ-ዸ9ፐ 11 місяців тому +4

    በዉነት በጣም ደስ እሜል ትምርት የቤተ ክርስትያን ስራ አት የሜመስሉኝን ነገሮች ሁሉ ግልጥልጥ ነዉ ያለልኝ በጣም ብዙ ጥያቂ ነዉ የተመለሰልኝ መምህር ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 Рік тому +11

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ለኛም ማስተዎሉን ያድለን ማርያምን እመቤቴ ልቦና ትስጠን

  • @nursespage2016
    @nursespage2016 Рік тому +3

    በጣም አስፈላጊ ርዕሶች ናቸው ። ብዙ ተምረንበታል። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። እባካችሁ ስለ ስነ ስዕል በሰፊው ብታስተምሩን። ብዙ ልጆች የመናፍቃን ሰለባ የሚሆኑት በስነ ስዕል የተሳሳተ ማጥላላት ነው።

  • @Memmare
    @Memmare Рік тому +65

    መምህራቾቻችን እግዚአብሔር ጥቡን ያብዛላችሁ ይህን ትምህርት በይፍ ቢሰጥ መልካም ነው

  • @terefemilka6598
    @terefemilka6598 10 місяців тому +7

    መምህር በጣም እግዚአብሔር ይባርኮ! በጣም የሚከነክነኝን ነገር ነው የተናገሩልኝ እኔ በግሌ ፀበል መጠመቅ እየፈለኩ ፀበል ቦታ መሄድ ያቆምኩበት ምክንያት ነው ሰይጣን ቀጣፊ እና ውሸታም መሆኑ እየታወቀ አጋንንት ያደረባቸው ሰዎች ድንገት አንድ ነገር ሲናገር በፀበል ቦታው የተሰበሰበው ህዝብ በሙሉ አጥማቂው ሳይቀር እየተቀባበሉ ውሻ ያረጉሀል እውነቱን ነው እያሉ ይወርዱብሀል ሲከፋም እንዳትጠመቅ ይከለክላሉ ይሄ ነገር በተደጋጋሚ ደርሶብኝ በመጨረሻ ልቤ ሳይፈልግ ባልሄድስ ብዬ እስከመቅረት ያደረሰኝ እና የሚቆጨኝ ነገር ነው ሰይጣን እንዴት እውነት ሊናገር እና ልክ ነው ሊባል ይችላል!?

  • @DugDhx
    @DugDhx 10 місяців тому +6

    መምህራችን በጣም የምፈልጋቸው ጥያቄወች ነቸው መልስን እያገኘሁት ያለሁት እድሜወትን ያረዝምልን

  • @Tube-lr1tg
    @Tube-lr1tg Рік тому +8

    በዉነት መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ብዙ ትምህርት ነው ያገኘሁት ❤❤❤❤❤❤

  • @estifamine347
    @estifamine347 10 місяців тому +10

    በጣም ይቅርታ የማይረቦ ቻናል ሳይ ኖሬ ቆጨኝ።ስላገኝሆቹ ደስ ብሎኛል።❤

  • @Mndayenesh
    @Mndayenesh 2 місяці тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን የሰማነዉ ቃል በህይወት እድንኖረዉ ይፍቀድልን

  • @AdeyAbaba-w7z
    @AdeyAbaba-w7z 10 місяців тому +1

    መምህር ቃለ ህወትን ያሰማልን ።ምስሉን አይቼ ነው የገባውት የስንት ዓመት ጥያቄዬ ዛሬ ምላሹን አግኝቷል ፈጣሪ ይስጥልን ፕሮግራም መሪውን ጣብያውንም ለእንደኔ አይነቶች ባለማወቅና ከምንሰማው በልማድ ከታላላቆቻችን በምንማረው በምናየው ነገር ህይወታችንን ለምንመራ ሰዎች ድንቅ ትምህርት ነው ።

  • @ሂወትየማርያምልጅ-ቈ5ቘ
    @ሂወትየማርያምልጅ-ቈ5ቘ 10 місяців тому +3

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን በጣም ስፈልገዉ የነበር ትምህርት ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mhretwelde-zc4qj
    @mhretwelde-zc4qj 8 місяців тому +3

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 8 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ በረከቴ ያሰማልን ይህን ቅዱስ ቃል እድሰማ የፈቀደልኝ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አምላኬ የሰማሁትን በልቤ አንፅልኝ ፍሬ እንዳፈራ እርዳኝ አሜን ለመምህሮቻችን እድሜና ጤና ስጥልን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @እግዚአብሄርፉቅርነው

    መምሕራችን ቃለሕይወት ያሠማልን። የማላቀውን ሰላወኩ አመሠግናለሑ የኔቁ መምሕር ❤➕💒

  • @Sunait-zr6kl
    @Sunait-zr6kl 9 місяців тому +3

    የእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ሁሌ ውስጤ የሚመላለስ ነበር እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @asterkenaw4542
    @asterkenaw4542 Рік тому +3

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ። ብዙ ተምሬበትለሁ፣ ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏

  • @AsnakechMamo-e8d
    @AsnakechMamo-e8d Місяць тому

    እናመሰግናለን አግዝያብሄር ይስጥልን ቃለሂወት ያሰማልን እረጂም አድሜና ጤና ይስጥልን

  • @hfhdhfhdh1086
    @hfhdhfhdh1086 Рік тому +4

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመናቸዉን ይባርክልን

  • @ወለተሥላሴ-ሰ3ጰ
    @ወለተሥላሴ-ሰ3ጰ Рік тому +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን !!

    • @amalaldrawsheh4606
      @amalaldrawsheh4606 Рік тому +1

      በእ ውነት መም ህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን ለእኛም የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን
      አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GenetTesema-kq4cd
    @GenetTesema-kq4cd 3 місяці тому

    ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @KibraGidey-v3d
    @KibraGidey-v3d 9 місяців тому +1

    ተባረክ ወንድማችን የቡዙ እህቶች ጥያቄ ነው ።ለመምህርም ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @Shewayewubshet
    @Shewayewubshet 3 місяці тому

    መምህሮቻችን በእውነት ቃለህይወትን በእድሜበፅጋ ይጠብቅልን 🙏 ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ይሳልብን አሜንአሜንአሜን🙏🌹🌹🕊️🕊️🍃🍃

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Рік тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @ድንግልእመቤቴ
    @ድንግልእመቤቴ 5 місяців тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ያቆይልኝ የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልኝ 🙏🙏🙏

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን 🙏

  • @አልማዝነኝየተዋሕዶልጅ

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ መምሕራኖቻችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ሰሌዳ ይጻፋልን

  • @natanimhabesha753
    @natanimhabesha753 Рік тому +1

    መምህር ምትኩ አሰላመድሐንያለም ቤ/ከክርስትያን አስተምሮናል በጣም ነዉ የማከብረዉ !ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን!!!

  • @eyuelmersha
    @eyuelmersha Рік тому +1

    በሒወቴ በጣም የምወዳቸው የማከብራቸው መምህር ምትኩ አበራ : ቅዱስ ቃሉን ሲሰብኩ አንጀት ያርሳሉ ። በተለይ ለማስረዳት የሚያጣቅሷቸው የመረጃ ፍንጮች በጣም ነው የሚገርመው:ባጠቃላይ ሰፋ ያለ እይታ አላቸው። አንድ ጊዜ ስለ አጥማቂዎች በስልክ ደውዬ ጠይቄያቸው ሳያውቁኝ የመለሱልኝ መልስ ከስረአተ ቤተክርስቲያን ጋር አያይዘው ፍፁም ነበር ያስደሰተኝ ።

  • @መቅዲነኝቤተሰቦቾንናፋቂ

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን መምህራችን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይሰጥልን✝️❤️❤️

  • @simretafework9974
    @simretafework9974 Рік тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው በብዙ ልምድ ተሳስረናል እባካችሁ አስተምሩን

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 Рік тому +4

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 Рік тому +4

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫

  • @getnetgeremew4820
    @getnetgeremew4820 Рік тому +2

    ቀዳሚዬ እውነት ላንተ የተሰጠህ ጸጋ ትልቅ ጸጋ ነው እግዚአብሄር ክብረት ይስጥልኝ

  • @marthabekele4453
    @marthabekele4453 4 місяці тому

    ደ/ምትኩ ኣበራ ከረጅም ጊዜ በሃላ ስላገኘሁት ደስ ብሎኛል 🙏 ደሬዳዋ ቅዱስ ሚካኤል እያለው አስተምሮ ከጴንጤ ወደ ኦርቶደክስ ስለመለሰኝ በጣም ሳመሰግነው እኖራለው ወሃገር ቤት ስመለስ ላየው እፈልጋለው ንገርልኝ🥰🥰

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Рік тому +1

    መምህራችን በእውነት የዛሬ ትምህርት በጣም አሳሳቢ ነገር ነው ያብራራሉን እና የእኛ ህብረተሰብ በጣም ግራ ገብታቸው እኛን ግራ እያጋቡን ነው እና እንደዛሬው ትምህርት በተለያየ ሚድያ በሰፊ መነገር አለቀት

  • @aynalemasele9064
    @aynalemasele9064 10 місяців тому +1

    መምህር ልዑል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን።አመሰግናለሁ🙏🙏ከአስተማሩት ትምህርት ውስጥ ብዙ ፍሬን አግኝቻለሁ።

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij31 Рік тому +4

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @abenetyilma2486
    @abenetyilma2486 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ትምህርት ነው ለአቅራቢው ሚዲያም ለመምህራችንም ሙሉ ዕድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥልን፡፡

  • @muluMulu-ek4sn
    @muluMulu-ek4sn 4 місяці тому

    በእዉነት፡በጣምደስየሚል፡ትምህርትነዉ፡ቃለሂወትያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @TamiratZewdei
    @TamiratZewdei Рік тому +2

    I admire your petincy still reflecting the weekly education programe concepts thoughts you were teaching from the bible since 1982 ec. with full off tears, god blesses your family.

  • @AdisSolomon-yy4gf
    @AdisSolomon-yy4gf Рік тому +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት የቡዙወች ጥያቄ ተመልሶላቸዋል ከእኔ ጀምሮ ብዙ የውስጤ የነበሩ ተመልሰውልኛል ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 11 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን በእውነት በጣም በሚገባንና ግልጽ በሆነ መንገድ ነው የገለጽልን ያስተማሩን እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ጸጋው በረከቱን ያድልልን ። በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቸሩ መድኃኒአለም ሠላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን ❤🎉

  • @bettybetty4215
    @bettybetty4215 Рік тому +2

    በእውነት እጅግ በጣም ደስ የሜል ትምርት ነው ያስተማሩን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SalualemLingerew-wd2kr
    @SalualemLingerew-wd2kr Рік тому +2

    በመረጣችሁት ርዕስ በጣም ደስ ብሎኛል ሽ አመት ኑሩልን

  • @muslimbookambamravimukku3498
    @muslimbookambamravimukku3498 11 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ በእድሜና በጤና ያቆይልን አጥንት የሚያለመለም ትምህርት ነዉ

  • @freweinitekie7869
    @freweinitekie7869 9 місяців тому +1

    ድያቆን ወንድማችን ልብ እናመሰግናለን እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tewedajalem591
    @tewedajalem591 Рік тому +1

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ከቤቱ እንዲያሉ መምህራንን አያሳጣን

  • @maregewuneta5376
    @maregewuneta5376 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን እምንፈልጋቸውን ጥያቄዎች ነው ያቀረብክልን ክፍል 2 እንጠብቃለን❤

  • @Martaendalew-k8y
    @Martaendalew-k8y 3 місяці тому

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🤲👏👏👏💚💛🧡

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 Рік тому +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወዳችኋለን

  • @gjguy5962
    @gjguy5962 Рік тому +6

    በልማድ እየኖርን ተጎድተናል ቸሩ መድሀኒያለም ስሙ የተከበረ የተመሰገነ ይሁን አቤቶቻችንን ለሰጠን

  • @Abnew-nf7jk
    @Abnew-nf7jk 29 днів тому

    ቃልህይወትያሰማልንአመሰግናለዉተባረኩ❤❤❤😢

  • @KasechSemeon
    @KasechSemeon 3 місяці тому

    ቃለ እይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ

    የማከብረው መምህር ዲያቆን ምትኩ አበራ በሕይወቴ ብዙ ነገሮችን ተቀይረውልኛል በማሕበረ ቅዱሳን በምታስተምረው ትምህርት አሁንም ድንቅ ነው የሕይወትን ቃሉ ያሰማልን

  • @edenteketeleden8542
    @edenteketeleden8542 10 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ።

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በውነቱ በጣም የምፈልገው ትምርት እጅግበጣም እናመሰግናለን

  • @Israel9563
    @Israel9563 Рік тому +2

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን 🌾🌾🌾🌾

  • @KidistTefera-b7d
    @KidistTefera-b7d Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እኔም የርስዎን ሀሳብ መቶ በመቶ እጋራለሁ ሁሉም የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ሊገነዘበው የሚገባው ነገር ቢኖር ንስሀ ለመግባትም ሆነ ስጋወደሙ ለመቀበል ምንም ጊዜ ቀጠሮ እንደማያስፈልግና ከባህልም ሆነ ከልማዳዊ አባባሎች ጋር ፍፁም ግንኙነተ እንደሌለውና ክርስቶስ ሁሌም በምህረቱ እንደሚጎበኘንና ይቅር እንደሚለንና የኛን መመለስ ብቻ ነው የሚፈልገው

  • @esd6407
    @esd6407 9 місяців тому +2

    አንደዝህ አይንት ትምሀርት ከልጅንት ጀምሮ ብንማረ ከብዙ ነገረ እንቆጠባለን እናመሰግናለነ ከራሴጋ ሰታገልበት የነበሩ ጥያቄዎች ተመልሳኛል።

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 Рік тому +6

    መምህራችቻችን በእውነት ትልቅ ጥበባችሁን ያብዛላችሁ ይህ ትልቅ ትምህርት ነው ሞር ሰለክርስትነ እነትነ አባት ለመሆን ምን አይነት ዝምድነ ይሆነል ከተቻለ ስልካቸውን ባገኝ ደስ ይለኘል ቃለ ህይወት ያስማልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 Рік тому +5

    መምህትራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 Рік тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን የሰላምና የፍቅር ባለ ቤት በእድሜ ይጠብቅልን በርቱልን

  • @HANANHANAN-np1hg
    @HANANHANAN-np1hg 10 місяців тому

    በጣም ጥሩ ጥሩ ትምህርቶን ስለምታድርሱልን እናንተን የመስለ ምምህር የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ❤❤❤ቃለ ይህውት ያስማልን 😢ብዙ ሰለ እምንተና ስለልማድ ሳላቅ መምህር ስለ ጠንቋይ ያሉትን ነገር ትዝ አለኝ በጠንቋዬ ቋንቋ ለጉ ነሽ ነህ እያለ ጠንቋዮ ዘንድ እንዳይቀርብ ከውጪ እንዲመልስ ያደርጋል ሰውችም የኔ ጌታ ይቅር የበሉኝ ሳላውቅ ነው ይላሉ 😢ብቻ ለሁላችን ልብ ይስጠን በእውንቱ ወደውንቱ ስለተመልስኩኝ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ❤

  • @zainabmk1224
    @zainabmk1224 8 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን programaችሁን በጣም ወድጀዋለሁ በጣም ብዙጥያቄ ተመልሶልኛል ወደፊትም ብዙ ትምህርት እንደማገኝ እርግጠኛ ነኝ የተዋህዶ ልጆች ኑ ተማሩ በማይጠቅም ነገር ጊዚያችሁን አታጥፉ

  • @axumawit140
    @axumawit140 Рік тому +5

    ቃል ህወት ያረማልን ምምህራችን❤❤❤❤❤

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 8 місяців тому

    kale hiwet yasemalen edeme ketena yestachu 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @zelalemwubshet7226
    @zelalemwubshet7226 9 місяців тому

    እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በውስጤ ያለውን ሁሉ ምላሽ አግኝቻለሁ በጣም ነው ደስ የሚለው ረጅም አድሜንም ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥልን

  • @tigistfeleke329
    @tigistfeleke329 9 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን :እናመሰግናለን መምህር

  • @enuyemareyamelij5766
    @enuyemareyamelij5766 10 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጤና በጸጋ ያቆይልን

  • @magosek4068
    @magosek4068 7 місяців тому

    ተባረክ መምህር አቺን❤❤

  • @senimiss3382
    @senimiss3382 10 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማን ❤❤❤ የብዙ ዓመት ጥያቄዬ ነበረ❤❤❤

  • @BilenGsilasseiBilu
    @BilenGsilasseiBilu 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ በጣም ማወቅ የምፈልገውን ትምህርት ተምሬበታለሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ መምህር

  • @عبدالرحمنالخيري-ق6ح
    @عبدالرحمنالخيري-ق6ح 5 місяців тому

    አሜን ቃልህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @አርሴማየማርያምልጂ
    @አርሴማየማርያምልጂ 7 місяців тому

    ቃለ ህለይወት ቃለ በረከት ያሠማልን መምህራችን ፀገውን ያብዛላችሁ🎉🎉❤

  • @NigatuMekonnen-rk5qo
    @NigatuMekonnen-rk5qo Рік тому +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @KibatuLove
    @KibatuLove 9 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የእዉነት የተዋህዶ ያደርከኝ እግዚአብሔር ተመስገን ሲያስተምር እምነት እንዲኖርን አድርገዉ እንዲገባን አብራርተዉ ነዉ ያስተማሩን ብዙ መምህራን አላችሁን የምንኮራባችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እምነታችሁ ትልቅ የኛንም የሚያበርታ

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 Рік тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ቃለ በርክት ያስማልን አባታችን❤❤❤❤

  • @comcell3831
    @comcell3831 Рік тому

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በዚህ ጉዳይ በየ አብያተ ቤተክርስቲያን ትምህርት ሊሰጥ ይገባል