Thank you Ethio forum for your genuine and insight analysis. I find Media ethics here. Hope to keep what you are doing and present things as they are and put aside your individual opinion. From now onwards, I will follow your programs and Happily subscribing your channel. Hope the government media learn a lot from you.
Minutes 7:00 to 8:00 Is all decisions done by Abiy? ODP led EPDRF has some role 12:00 good point The title of the video needs revision Salute, no nonsense talk, all relevant points
Where is Yayesew Shimels? He was very talented and more informed journalist, he used to say directly what he has to say and criticize more than the others if he feels that there is something wrong. Where is he?
hello this is complitly wrong he have said he got the donation from the emirates as a gift...and ergonomics means other thing than which DR ABIY STATED...PLC LETS NOT MIX-IT...AM INDUSTRIAL DESIGNER AND I THINK HE JUST TOOK THE WORD FROM SOME ONE.
የጀግናዎች ጀግና ምርጥ ጋዜጠኛ ያየሰው ሸመልሰ የእውነት ፡ አባት ኑርልኝ
ዋው ቀጥልበት 👍👍👍👍💖💖
ሙያዊ የበሰለ ትንታኔ ስለሆነ በጣም እናመሰግናለን እንደናንተ ያብዛልን ቀጥሉበት።
Outstanding!!!!
Keep up your good work
Yayesew Shimeles. You're proud brother you always talk Weldon topics.
ተባረክ።
ምን አይነት እናት ወለደችህ? ትባረክ። በሚነድ የጥቅም እሳትና 99% ለሆዱ ባደረ ህዝብ መሀል እንዲህ አይነት ከአለቅላቂነት የፀዳ አስተሣሰብ ማንፀባረቅ ያስገድልሀል። ተጠንቀቅ ። ፈጣሪ ይጠብቅህ።
What a great analysis.
The people should know the truth specially those who are emotionally moved.
Keep going
በርግጥ 27 አመታት በጨለማ ነበርን የሚለው ቃል በጣም አሸማቃቂ ቃል ነበረ።በዚህም ምክንያት ነባር ኢህአዴጎች ከዚህኛው ለውጥ ጋር ላለመስራት የወሰኑበት ነው።አዳዲስ ሹመኞችም በማምጣታቸው እነዚህ ሹመኞች ደግሞ የቀድሞዎቹን ሹመኞች ዝቅ አድርገውና በንቀት መታያየት በመጀመራቸው
ክብሬን ልጠብቅ እያለ የማያፈገፍግ የለም።
አሁን እንኳን ውስኪ ጠጪ ኢህአደጎች ብሎ ጨፍልቆ በመናገሩ በኢህአዴግ ውስጥ የሚሰራ ሰው በሙሉ ሁሉም እንደሰካራም እንዲታይ በማድረጉ ሀይለኛ ጥላቻን እያተረፈ ይገኛል ።የአፍ ወለምታ በቂቤ አይታሽም አሉ ።ዶ/ር አብይ አልተማረም በህወሓት የገበሬ ማህበር ድርጅት ውስጥ አሪፍና ስልጡን ሆኖ ስለተገኘ የሙሉ ኢትዮጲያን ስልጣኔና ዕርፍና የያዘ ይመስለዋል።
ዶ/ር አብይንና ሾርባን በትኩሱ ነው ሾርባ ከቀዘቀዘ እንደማይበላ ሁሉ ዶ/ር አብይንም በትኩሱ የተበላው በህወሓት እሳት ነው! ህወሓት ስትጠፋ ዶ/ር አብይም የቀዘቀዘ ሾርባ ሆኗል ።አዲስ ነገርን በርግጥ አብይ ሊፈጥር አይችልም መማር በነበረበት ወቅት አቢዮታዊ ዲሞክራሲያዊ ሆኖ ሲጃጃል አላነበበም አልተማረም።ሌላው የረሳኸው ጣሊያንን እንጂ ኢትዮጲያዊያንን በለው በለው ማለት አይቻልም ያለውንም ነው።መንገድ ላይ አግኝቶ አንዱን ጣሊያን በለው በለው ቢሉት ማነው ተጠያቂው? እኛ ከፋሽስት ጣሊያን ጋር እንጂ ከጣሊያኖች ጋር አልተዋጋንም።ፋሰሽት ጣሊያንን ደግሞ የተዋጉት እራሳቸው ጣሊያኖች ናቸው።የዲፕሎማሲያዊ ወሬ አያውቅም! እናቱ የወሎ ጠንቋይ ስትሆን አባቱ ጅማ ውስጥ ጫት ሙሉ ቀን ሲያመነዥኹ የሚውሉ የነበሩ ስለነበረ የቤተሰብ ስርዓት የአነጋገር ስርዓት አላስተማሩትም ሊፈረድበትም አይገባም ሀብታም ሆኖ መወለድና ጌታ ሆኖ መወለድ የተለያዩ ናቸው።
yaye keep it up
Interesting discussion
Wow wow Amazing Analysis keep its up brothers!!
አቢይ ክመጣ በውሀለ ሁሉ ነገር ተባላሺቶዋል ስለም ጠፊቶዋል
እዉቀት መሠረት ያለው ትንተና በርቱ ።
Really Analyst
አንበሳው!!!!! ትንሹ መለስ በርታ ወንድሜ .
Betam arif Programm new
Great analysis Yaye!
Reasonable!!
Thank you Ethio forum for your genuine and insight analysis. I find Media ethics here. Hope to keep what you are doing and present things as they are and put aside your individual opinion. From now onwards, I will follow your programs and Happily subscribing your channel.
Hope the government media learn a lot from you.
you are great jorelasty
ይህን ልጅ ራሱን መጠበቅ አለበት። በአሁን ሳዐት ኣብይን ካልደገፍክ ልትደፋ ትችላለህ፡ ወደ ህግ የምያቀርብ ህግ የለም እና።
gentleman best mideya
👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹
BRAVE JOURNALIST!!!
Minutes 7:00 to 8:00
Is all decisions done by Abiy? ODP led EPDRF has some role
12:00 good point
The title of the video needs revision
Salute, no nonsense talk, all relevant points
ያየሰው ሸመልሰ አንተን አለማድነቅ አይቻልም ምቾትችት ይበልህ
Selam selam selam
Yaye berta
ነበር ባይሰበር
ከ 27 ኣመት ኣሁን ኖው የጨነቀን
እርስ በእርስ ውግያ በኢትዮጵያ ይገርማል።
ያየ የኔ ውድ የት ኖው የጠፋህብኝ
የናንተ Ethioform
እና Ethio360
ብቻ ኖው ምከታተሎው
በተለይ የናንተ ሱሴ ናቹ
ኣትጥፉብኝ
👍👌👍👍👍❤❤❤
አብይ እኮ ዶማ ነው ለዛውም ሾል ያለው ሳይሆን ዱልዱሙ ዶማ ነው፡፡ ነገሩ ለዚህ ለመንጋ ህዘብ ይመጥናል !!
ለምሳሌ እንደ ብርቱካን አይነትዋ ከውጭ አምጥተው የተሾመች
ጥሩ ውይይት ነው፣ ግን ከአጀንዳው ባትወጣ የተሻለ ይሆናል።
በርታ፣
ንገርልኝ የኔምርጥ ኑርልኝ ውድድድድ
Where is Yayesew Shimels? He was very talented and more informed journalist, he used to say directly what he has to say and criticize more than the others if he feels that there is something wrong. Where is he?
ሳምሶን ብርሀኔ ኡኡቴ ሀሀሀሀሀ አንተ ጀርባክ ማን ሆና ? [ወያኔ] ነክ። ደርግ ሲወድቅ $1 US dollar 3.50 የኢትዮጵያ ፡ ወያኔ ስልጣን ሲያበቃ 28 ብር ሆነ፣ መንግሰት ሲቀያየር ሁሌ የዋጋ ግሽበት ይመጣል ፡ አንተም ብሎ ኢኮኖሚስት ሀሀሀሀሀ አቦ ተበድ። አብይ ጀግና ነው።
በአሁኑ ወቅት ሰዉ የተቸገረው ከኢምባሲ Visa ማግኘት ሳይሆን የውጭ ምንዛሪ ነው የተቸገረዉ። በምትሄድበት አገር ለምግብ እና ለአልጋ የሚሆን ይቅርና ለታክሲ የሚሆን እንዃን ማግኘት አይቻልም ።
Abi ahmed 27 amet ageritun chilema le mareg eyalen no . Tinbitu no .
የኢሳያስን ፖሊሲ copy እንዳይደርግ እንግዴ የላቸውም
That's why he go jile.bucouse he report the truth.
Yemaatreba economis wediqeet abzanyaawow behagerituwa wesxi selam yaalemergagat alemenor newu, iyeenegerh newu yezemenu mirxi wexaat gazexenyawu dedeb antebilo conomist.
ያየ ሰው ሽመልስ በብስለት ከመሪዎቻችን ይሻላል
ያየሰው አንተው ጠያቂ ሆነህ እራስህ መልሰ ሰጪ ሆንክ እኮ ወይ መንቀዠቀዠ ለበጎ ያርግልህ
Yaye please uploade profile picture
አትለፍልፉ እንዳይባል
መቼም እንጀራ ነው
hello this is complitly wrong he have said he got the donation from the emirates as a gift...and ergonomics means other thing than which DR ABIY STATED...PLC LETS NOT MIX-IT...AM INDUSTRIAL DESIGNER AND I THINK HE JUST TOOK THE WORD FROM SOME ONE.