ለአንድ የውሃ ጉድጓድ ማስቆፈሪያ ከሚያስፈልገው ውጭ ባነሰ ዋጋ የመቆፈሪያ ማሽኑን መግኣት ይቻላል እንዴት???ቪዲዮውን ይመልከቱ ሸር ያድርጉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 175

  • @ሰላምለሀገሬፍቅርለወ-ዐ5ሐ

    የኛ እንቁ ዲኑ አሊ አላህ ይጠብቅህ ከክፉ ነገር

  • @saaaafwxvg9938
    @saaaafwxvg9938 5 років тому +18

    ኢንሸአላህ አላህ ለኸይር ስራ ያበረታታን ቅን ልብ ይወፍቀን ኸይረ ነገር የምንሰራ ያርገን

  • @ኢስላምነውሂውቴ-የ5ጠ
    @ኢስላምነውሂውቴ-የ5ጠ 5 років тому +5

    በጣም ሀሪፍ ሀሳብ ነው ኢንሻ አላህ እኛም የቻልነውን እናወጣለን ይህን ሀሳብ ሲኬት ደል ድርስ መድርስ አለበት ከጉናችሁ ነን ኢንሻ አላህ አላህ ሀይር ጅዛህን ይክፍለው ወንድሜ

  • @seadamohammed2897
    @seadamohammed2897 4 роки тому

    ሀሪፍ ሃሳብ ነው ኢንሻአላህ እኔም እሳተፋለሁ እኛም ብዙ ሙስሊሞች ባሉበትና ምንም መስጅድ በሌለበት ቤተክርስቲያን ስር የተጀመረ መስጅድ አለን ዉሃ በሰፈሩም የለ

  • @ኸይረዲንኸይረዲ
    @ኸይረዲንኸይረዲ 5 років тому +7

    ጀዛካ አላህ ኸይር አላህ ኸይር ስራህ ይዉደድልህ

  • @ዜድነኝወሄነትየገጉ
    @ዜድነኝወሄነትየገጉ 5 років тому +2

    ኢንሻ አላህ ዲኑ አንተ እንኳን መች ሰለቸህ ለኸይር ስራ አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ የኛ ልዩ

  • @dawdali7150
    @dawdali7150 4 роки тому +1

    ጀዛክሏህ ኸይር ወንድማችን

  • @fathilafathila8360
    @fathilafathila8360 5 років тому +7

    አሊን ወንድመችን አላህ ይጣብቅህ

  • @ademibrahim8686
    @ademibrahim8686 Рік тому

    ድኑ አላህ እድሜህን እረጅም ያድርግልን አተ የሚስኪኖች አባት ኑርልን

  • @dubaisatwa4019
    @dubaisatwa4019 Рік тому

    ምርጥ ሀሳብ ነው ምርጥ ወንድማችን ይህን ማሽን ፋኪስታኖች እስከ 225ሜትር እየቆፈሩበት አይቻለሁ

  • @AsZcc
    @AsZcc 10 місяців тому

    ሀይር ስራቹሕን አላሕ ይውደድናቹሕ ኣሕ ያሣካው

  • @AbdelaAbol
    @AbdelaAbol 21 день тому

    በጣም ጥሩ ስራ ነው እኔም የቻልኩትን ለማረግ ፈቃደኛ ነኝ

  • @odahkcha2007
    @odahkcha2007 5 років тому +1

    ኦ ማሻአሏህ በጣሞ አሪፍ ሀሳብ ዲኑ አሏህ ይጠብቅህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ይገዛ ኢንሻአሏህ ለአንድ ሰው እንጂ በህብረት አይከብድም

  • @rawdarawda2885
    @rawdarawda2885 5 років тому +3

    ጀዛክ አሏሁ ኸይረን ወንድሜ

  • @FatumaAwol-gt3lp
    @FatumaAwol-gt3lp 6 місяців тому

    ማሻ አላህ ወንድሜ ዲኑ አሊ አላህ ይጨምርልህ❤❤

  • @vip6526
    @vip6526 5 місяців тому

    ጥሩ ነዉ አሥብህ መሽአላህ አላህ ያሣካላቹሁ ያረብ ጀዛችሁን አላህ ይክፋላቹሁ ያረብ

  • @beniaminosman8919
    @beniaminosman8919 5 років тому +3

    አብሽር ወንድማችን የድርሻችንን እንወጣለን ኢኒሻአላህ

  • @ያአላህወደህአስወድደን

    ያአላህ በጠም አስደሰች ዜነ ነው
    አላህ ይጠብቅህ

  • @dghhjfghjk627
    @dghhjfghjk627 5 років тому

    አላህ ይጠብቃችሁ ዉድ የኢስላም ልጆች ጀዛኩም አላህ ኸይር ኸይርፈላጊ ወች

  • @rtrytertry6470
    @rtrytertry6470 5 років тому +2

    ማሻ አለህ እድሜነ ጤነ ወንድመችን

  • @manjafekade9039
    @manjafekade9039 7 місяців тому

    በጣም ጥሩ ነው አስፈላጊነቱ አጠያያቅ አደለም።

  • @fatimaassafa6208
    @fatimaassafa6208 5 років тому +1

    ኢሻአላህ፣አላህያግዛችሁ

  • @emuabdurohmanmohammed9746
    @emuabdurohmanmohammed9746 5 років тому +1

    ማሻአላህ ምርጥ የሆነ ሀሳብ ነው ጀዛክላህ ኸይር ኢሻአላህ እንገዛዋለን

  • @FA-wq4cy
    @FA-wq4cy 5 років тому +1

    አላህ እዴሜና ጤና ይወፍቅህ ያአተን አይነቱን ያብዛልን አላህ ሁሌም ይከተልህ እሱ ከጎንህ ይሁን

  • @lolleady2775
    @lolleady2775 5 років тому +1

    ድናችንም በዛው ይሥፍፍል !!
    ኢንሻ አላህ ;የመጣነው ከአላህ;የምንሔድ ወደ አላህ !!ሶ ወደዚች ምድር የመጣንበት አላማ አለን እያንዳንዳችን !!ልባችንን ቀና አላማችንን ሙሉ አድርገህ ህይር አሠራን ያርብ !!

  • @ኤደንየማርያምልጅ-ቘ5መ

    በጣም አሪፍ ሀሣብ ነው ወንድማችን

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 5 років тому

    ማሻ አላህ ዲኑ ጀዛክ አላህ የከፈለክ

  • @nalinindika3157
    @nalinindika3157 4 роки тому

    Masha Allah Betam Teru Hesab new Allah Yagraln Yedlum tekafay yargan ensha allah

  • @የስለምልጅነኝ
    @የስለምልጅነኝ 5 років тому +1

    መሸ አለህ አለይክ ዲኑ አለህ
    ይጨምርልክ የኘምርጥ ወድመችን
    አለህ የግዝህ ምን አለ ሁለችንም
    እደተ ወኔ ሞራል ቢኖራን የት በደረስን አለህ
    የግዝህ አብሽር ከጎንህ ነን አለህ
    ከሸረኞች ተኮል ይጣብቅክ

  • @haninahmaad3505
    @haninahmaad3505 5 років тому

    Barakallahu fiik we dim jazakallahukhayiraan
    Enserallen inshallah

  • @khadijaa6655
    @khadijaa6655 5 років тому

    ወዲሜ ዲና አለህ ይጠቢቅህ እንሸ አለህ አቢሽሪ ከጎኒህ ነኝ

  • @ሞጣመቸምየማረሳሽየልቤስብ

    ድኑየ የኛ ጀግና አላህ ኸይር ስራህን ይቀበልህ ወድሜ

  • @ተገላልጠሽ.ወጥተሽ.ተለከፍ

    ماشاء الله الله يبارك فيك. ياخي

  • @ፋፊመሀመድፋፊመሀመድ

    ኢንሻአላህ እንተባበራለህ በርታ ጀግናችን ከልብ።ጀግና ነህ

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    ወአለይኩም መሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወንድማችን ዲኑ ጄዛከላህ ኸይር ወአህሰነል ጄዛ ፊ ዱኒያ ወል አኼራ እንሻአላህ ምኞትህ እውን ይሆናል እጅግ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ከተባበርን የማንገፋው ተራራ የለም እንሻአላህ አላህ ገር ካደረገልኝ ከጎናችሁ ነኝ

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 5 років тому +1

    ጥሩ ሀሳብ ነው ዲኑ አላህ የጠየከውን ሁሉ የሚያሳካ ያድርግግልህ ወንድም ዲኑ ደከምኝ ሰለቸኝ ሳትል አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ

  • @AbdulKadir-hi3py
    @AbdulKadir-hi3py 5 років тому

    ጀዘኩሙለህ ከይረ

  • @bintendris2288
    @bintendris2288 5 років тому +1

    ማሻአላህ ወድምአላህ ይጠብቅልን

  • @ProGamer-wm4up
    @ProGamer-wm4up 5 років тому

    إن شاء الله

  • @ኡምአብድረህማንወለየዋ

    ጀዛከላህ ወንድም በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው

  • @emaway3993
    @emaway3993 5 років тому

    allah yikewik yagali wellahi leallah bye kelb ewdihalew yenekahawun hulu allah yibarklih

  • @mersalmersal4888
    @mersalmersal4888 5 років тому

    ዱኑየ ጀዛካላህ ኽይር አላህ ይጠብቅህ

  • @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ
    @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ 5 років тому

    ጀዛክአላህ ኽይር። አሪፍ ነው በርታ

  • @ያአላህባሪያ-ቀ7ጰ
    @ያአላህባሪያ-ቀ7ጰ 5 років тому

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ያባረታን

  • @anisaadem1824
    @anisaadem1824 3 роки тому

    What. Great idea. What is the brand name.is it available in the USA

  • @asfd5625
    @asfd5625 4 роки тому

    ልክ ነህ ወንድም ሁላችንም አንተባበር ለሀገራችን ነው

  • @lolleady2775
    @lolleady2775 5 років тому

    ምርጡ ወንድሞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ !!እንሻ አላህ ከጎናችሁ እንቆማለን !!

  • @hvgc7193
    @hvgc7193 5 років тому

    ይሻአላህ በጣም ጥሩአገላለጥነው

  • @jem8132
    @jem8132 5 років тому

    ማሻአላህ ጥሩ ሀሳብ ነው ወድሜ

  • @ስልጤውከወሎዋዉብየስደተኞ

    አስገራሚ ነው

  • @መሪየረሡልወዳጅላኢላሀኢለ

    ቡድኑ የአሄራ ወንድሜ ጀዛክ አላህ ኸይር
    ያረብ አላህ ያሄፈዝክ

  • @JJ-bb1zw
    @JJ-bb1zw 5 років тому

    ማሻ አሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ወንድም

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 5 років тому +1

    ዋሌኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በጣም ጥሩሀሳብ ነዉ ኢንሻአላህ ጀኧዛኩም አላህ ኸይር

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    ዲኑ አሊ ማሻ አላህ
    አላህ ይጠብቅህ በርታልን የኛ ጀግና

  • @ጠይባ-በ9ፐ
    @ጠይባ-በ9ፐ 5 років тому

    አላህ ይርዳችሁወድሜ

  • @walloobatee9249
    @walloobatee9249 5 років тому

    Waaleykumasallaam warahamaatullaahi wabarkaatuhuu

  • @mariambintislam1858
    @mariambintislam1858 5 років тому

    Inshaa alh

  • @semerethiotube7541
    @semerethiotube7541 5 років тому

    Walkum selam woraihmetulahi wobrkathu aihlen wosaihlen wondimachin allah yitbkih betam harif hasab new

  • @ድመትቻናል
    @ድመትቻናል 5 років тому +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወላሂ ሀሪፍ ሀሳብነው ማሺኑ ቢገዛ ለቡዙ ነገር ይጠቅማል

  • @fatumasayed877
    @fatumasayed877 5 років тому

    ኢንሻአላህ ለኸይረ ሰራ

  • @FAhN-iq1vn
    @FAhN-iq1vn 5 років тому

    ጀዛካላህ ወንድም ጡሩ ሀሣብ ነው

  • @hawagashawo5646
    @hawagashawo5646 5 років тому

    ጥሩ ሀሳብ ነዉ አላህ ያግዘን

  • @jemilakendalem5502
    @jemilakendalem5502 5 років тому +1

    ዋአሊኩም ስላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አላህ ይጨምርልህ ወድም ዲኑ አሊ መሰሎችህ በሚሊየን ያብዛልን ያረብ

  • @ሀለውያየኬሚሴልጅ
    @ሀለውያየኬሚሴልጅ 5 років тому

    ጀዛህን አላህ ይክፈል ህያረብ

  • @mekyaadam6675
    @mekyaadam6675 5 років тому

    አሪፍ ሀሳብ ባረከላህ ፊክ ወድም

  • @habibaali2626
    @habibaali2626 5 років тому

    ماشا الله الله يكثر امثالك

  • @sirajahmed7990
    @sirajahmed7990 5 років тому

    አለህ ይጨምርልህ ወንድማችን

  • @jdggxggh864
    @jdggxggh864 5 років тому

    Ensha Allah Jezakeallahu Keyern Wudu Wenedemachen

  • @zeyetutaju1705
    @zeyetutaju1705 5 років тому

    ማሻአላህ አላህይጠብቃቹ በርቱ አላህከጎናቹይሁን

  • @uaeuae8579
    @uaeuae8579 5 років тому

    ኣላህ ያግዝ

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 5 років тому

    አላህ የጅዚክ ኸይር

  • @durettikalil2745
    @durettikalil2745 5 років тому

    Betam aref naw

  • @nahedahmad542
    @nahedahmad542 5 років тому +1

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ይጠብቅህ ኢሻአላህ በጣም ቀላል ነው

  • @rahayoutube432
    @rahayoutube432 3 роки тому

    ዋለይኩም ሠላም ውራህመቱላሂ ወድ ኸይረ ፈላጊ ታዳሚይን የአላህ ሠላምና እዝነት አይለያችሁ ወላሂ የውሀ ጉድጓድ ጭራሺ. የሌለት እንኳን ሊጠጡት ይቅረና ሊታጠቡበትኳን የሚከብድ የወንዝ ውሀ ከብት እየሸናበት ያንእየጠጡ ስንቱ. የታይፎድና የታይፎድ ህመምተኝ የሆነ ሠው አለ ሰት ሀገር አለ እኔ እራሡ ያመኝ ነበረ ህክምና ተደረጎልኝ ድኝ አረብ ሀገር ነኝ ስንት የሚሰቃይ አለ እንድረስላቸው

  • @umuslahdn.r1937
    @umuslahdn.r1937 5 років тому

    ጀዛከላህ ኸይርን አላህ ሀያትህን ያርዝመው

  • @ኡምአብድረህማንወለየዋ

    ግሩፕ ክፊቱልን

  • @beautybeast527
    @beautybeast527 5 років тому

    Allah yetabke wandema Allah yedraselachawu ya rabbii

  • @Hanihani-lw8sw
    @Hanihani-lw8sw 5 років тому +1

    ኢንሻአላህ እንሰራዋለን ብቻ መገድ ክፈትልን ለመርዳት

  • @aminatkunjo3659
    @aminatkunjo3659 5 років тому

    አላህ፡ይጠብቅህ፡ወድማችን

  • @rabia.1529
    @rabia.1529 5 років тому

    ኢንሻአላህ. የኛ አሳቢ.

  • @aminatmuhammad4448
    @aminatmuhammad4448 5 років тому

    አላህ ይጠብቅህ ወድሜ

  • @fjjgkty326
    @fjjgkty326 5 років тому

    የአለህ ሀገረቺን በሪክልን

  • @tebahosin3760
    @tebahosin3760 5 років тому

    አህሊን ወንድማችን በጣም ደስ ይላል

  • @ተስፈኛነኝ-ጠ4ፈ
    @ተስፈኛነኝ-ጠ4ፈ 5 років тому

    ዲኑ የኛ ጀግና

  • @sofi.m.a5190
    @sofi.m.a5190 5 років тому

    ኢን ሻ አላህ ያቅሜን እረዳለሁ

  • @ربغفرلي
    @ربغفرلي 5 років тому +1

    ወአለይኩም አሰለም ወረመቱለህ ወበረከቱ
    ወዲመቺን ለምተደርገው ከይር ሲረ አለህ በዱንያም በጀነተል ፊዶሲም ኢጥፊ ኢጥፉን ይክፈልህ ኢኘንም ለከይር ሲረ አቢቀን

  • @jamatube8171
    @jamatube8171 5 років тому

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በርታልን የእኛ ጀግና አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @ghaidaakamal2851
    @ghaidaakamal2851 5 років тому +1

    በእዱኒያም በአኼራም ጀዛህ አላህ ይክፈልህ ወንድም

  • @zenb.bet.subhanalwebihamdi6604
    @zenb.bet.subhanalwebihamdi6604 5 років тому

    Wa wer wb mashalah btam dess mill ngr new

  • @hikmaabdullah8868
    @hikmaabdullah8868 5 років тому

    جزاك الله خير

  • @ፋፊነኝወሎየዋ-ዠ5ሠ
    @ፋፊነኝወሎየዋ-ዠ5ሠ 5 років тому

    ማሻ አላህ

  • @جمیلةعلي-ي2ذ
    @جمیلةعلي-ي2ذ 5 років тому

    ማሻአላህ

  • @alainain2598
    @alainain2598 5 років тому

    እሻን አለህ 🤲🤲🤲☝️☝️☝️

  • @ኡምኢመንንንቱዮብ
    @ኡምኢመንንንቱዮብ 5 років тому

    ኢንሻእለ

  • @haleemamohd7231
    @haleemamohd7231 5 років тому

    ኸይር እንሻአላህ።

  • @أمسلمان-ج1ل
    @أمسلمان-ج1ل 5 років тому

    አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ያረብ ምን።ብየ ልግለፅህ አላህ ይጠብቅህ

  • @allhwakillallhwakillallhwa3671
    @allhwakillallhwakillallhwa3671 5 років тому

    Enshallh Ensha allh

  • @mohamedmefte7230
    @mohamedmefte7230 5 місяців тому

    Asalamualaykum worahmatullahi wobarakatuh

  • @habibahubi4781
    @habibahubi4781 5 років тому

    ኢንሻ አላህ

  • @Hanihani-lw8sw
    @Hanihani-lw8sw 5 років тому +1

    ማሻአላህ ሀብት ቢኖረኝ ለሙስሊሙ ውሀ ብትል ሚዲያ ብትል መስጊድ ብትል ነበር ምከፍተው የለኝም እጂ ምኞት ብቻ