♦️ሰኔ ጎልጎታ♦️የእኛ እናት እጇን ዘርግታለች♦️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 чер 2024
  • ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለ እነርሱ ይሆናልና።
    ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪና የመምህር ሉልሰገድ ጌታቸው ቻናል ሲሆን መልካም ነገሮች የሆኑትን ሁሉ የማስተላልፍበት እንደሆነ ስገልጽላችሁ በደስታ ነው። ኦርቶዶክሳዊ ይዘታቸውን የጠበቁ መዝሙራት፤ ትምህርቶችና ስብከቶች፤ የገዳማት ታሪክ፤ ወቅቱን የጠበቁ የቤተክርስቲያኗ መረጃዎችና ሌሎችም የነፍስ ምግቦችን የምትፈልጉ " ቋንቋዬነሽ ሚዲያ ( Quanquayenesh Media ) "
    በሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ ( subscribe, share and like ) አድርጉ።
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እስከ ሕዝቧ ይባርክልን !
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 20

  • @HannaTeferi-gn4mb
    @HannaTeferi-gn4mb 7 днів тому +1

    እንኳን አደረሳችሑ የተዋሕዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ 💚💛❤️🙏🥰❤️ እልልልልልልልል አሜን ይሑን

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 7 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን🙏❤
    ይሁንልን ይደረግልን በረከትምችሁ ለእኛም ይድረሰን እመ አማላክ ወላዲት አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብርና ምስጋና ይገባታል ❤🙏እማ ፍቅር ቅድስት ድንግል ማርያም በቃል ኪዳና ሁላችንንም ትጠብቀን❤

  • @user-sb2ml4mr8i
    @user-sb2ml4mr8i 7 днів тому +3

    አሜን አሜን አሜን❤❤👏👏👏

  • @GooGoo-gw9pm
    @GooGoo-gw9pm 7 днів тому +1

    Amen amen amen❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 7 днів тому

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን
    ያገልግሎት ዘመንሽ ይባርክልሽ እግዚአብሔር አሜን🙏🙏🙏

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 7 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤ደስ ይበልሽ

  • @muluhilu
    @muluhilu 7 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 7 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 7 днів тому

    Amen Amen Amen
    Emabete marym hoy desi belsh
    Emabete marymhoy desibelsh
    Emabete marym hoy desi belsh🤲🤲🤲🤲

  • @kibinishdagu4575
    @kibinishdagu4575 7 днів тому

    Amen amen amen

  • @tsionkiber9417
    @tsionkiber9417 7 днів тому +1

    ደሰ ይበልሽ❤❤❤

  • @user-sb2ml4mr8i
    @user-sb2ml4mr8i 7 днів тому +1

    እልልልልልልልልልልልል❤❤❤👏👏👏

  • @user-fn4fx8vj8p
    @user-fn4fx8vj8p 7 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @askalakalo555
    @askalakalo555 6 днів тому

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HannaTeferi-gn4mb
    @HannaTeferi-gn4mb 7 днів тому

    አሜን አሜን አሜን ❤

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 7 днів тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @saragasa174
    @saragasa174 7 днів тому

    AMN AMN AMN ❤️ ♥️

  • @EmuEmu-g6k
    @EmuEmu-g6k 7 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤