Sheger FM Sinksar - ነገረ መንዝ ክፍል 1 በመኮንን ወ/አረጋይ Part 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • #Ethiopia #ShegerFM #Sinksar #መንዝ #Menz
    Sheger FM Sinksar - ነገረ መንዝ ክፍል 1 በመኮንን ወ/አረጋይ Part 1
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz

КОМЕНТАРІ • 22

  • @asuyes6456
    @asuyes6456 2 роки тому +4

    ይገርማል በመጨረሻም ይህ ታላቅ የኢትዮጵያዊነት ምሳሌ የሆነ ህዝብ አስታዋሽ አገኘ እናመሰግናለን ሸገር

  • @israelgedebu1342
    @israelgedebu1342 Рік тому

    ግሩም ትረካ ነዉ ጋዜጠኞቹ እዉነትም ሞያተኞች ናችሁ።
    እናመሰግናለን።የሚቀጥለዉን በጉጉት እንጠብቃለን።

  • @shimelsdagne6772
    @shimelsdagne6772 8 місяців тому

    sheger fm thank you

  • @PlatinumEthiopia
    @PlatinumEthiopia 2 роки тому +2

    እናመሰግናችኋለን ታሪካችንን በትንሹ ስለቀነጨባችሁልን።

  • @mengistulema493
    @mengistulema493 2 роки тому +2

    Amazing story, a wonderful land and blessed people, Menz.
    Thank you #ShegerFM102.1

  • @eyasumesfin4355
    @eyasumesfin4355 2 роки тому +1

    ስለ መንዝ ታሪክ በዚህ መልኩ አሰናድታችሁ ስላቀረባችሁልን በእውነት ምስጋና ይገባችህኻል።

  • @dawitdamtew7732
    @dawitdamtew7732 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን ሸገር

  • @ሰብሌእያስ
    @ሰብሌእያስ 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን ሸገሮች። የሸዋ ልጅ ነኝ ግን የሸዋን ታሪክ አላውቅም ያሳዝናል

    • @kidanemariam4583
      @kidanemariam4583 2 роки тому

      memot yishalal tuu

    • @ራስዳርጌ
      @ራስዳርጌ 2 роки тому +1

      ምንም ማለት አይደለም ትውልዱ የዚህን እረቂቅ አገራዊ ታሪክ እንዳያቅ ....ተሰርቶበት በመቆየቱ እንደሆነ ተገዝበህ/ሽ እሰየው እንኳን አሁን ለማወቅ በቃህ/ሽ ማለ ነው ተገቢው መልስ
      ከዝምታ ከተዘለለ💥🤩

    • @ሰብሌእያስ
      @ሰብሌእያስ 2 роки тому +1

      @@kidanemariam4583 ማለት? ምን ከመሆን ነው መሞት የሚሻለው??

  • @1263-h9b
    @1263-h9b 2 роки тому

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏🙏😘

  • @dawits7455
    @dawits7455 2 роки тому

    Thank you so much Sheger 🙏🙏

  • @kidanemariam4583
    @kidanemariam4583 2 роки тому

    shegeroch enamesegnalen beteley mekonnen w/aregay tileyaleh bertalen

  • @mentiewudbelay4606
    @mentiewudbelay4606 2 роки тому +1

    ይኸ ህዝብ ግን የረባ መንገድ እንኳን የለውም እንኳን ተጠቃሚ ሊሆን ።

  • @kidanemariam4583
    @kidanemariam4583 2 роки тому

    waw

  • @MikiMiki-l3g
    @MikiMiki-l3g 6 місяців тому

    ሚስጥሩ ይገለፆ ዘንድ ወደፋት ቀኑ እየደርሰ ነው ገና ብዙ ነገር አለ

  • @bahirugebeyehu2627
    @bahirugebeyehu2627 2 роки тому

    ከይቅርታ ጋር የሚከተሉት ሰነ-ቃሎች ቢታረሙ
    1. አገራችን ላሎ ወንዛችን ደንገዜ
    ማን ያስገድደናል እቢ ስንል ጊዜ
    2.ሸዋ ባላመጠ በዓመቱ ይውጣል።

  • @speak_the_Truth24
    @speak_the_Truth24 4 місяці тому

    አማራ ያሸንፋል!

  • @konjitberhanu8571
    @konjitberhanu8571 2 роки тому

    የመንዝ ሕዝብ ጠንካራና ታታሪ እንደውም ሃይማኖተኛ ሕዝብ ነው። ዘብር ገብርኤል ሄጄ በትንሹም ቢሆን አይቼዋለሁ።