ሞባይል ጥገና ክፍል-5 ስለ ሆትኤርገን አጠቃቀም,how to use gordak952

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024
  • how to use mobile tools ex gordak952
    ይህ ቻናል ከሞባይል ጋር በተገናኘ የጥገና ት/ት የምናገኝበት ቻናል ነው ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉ

КОМЕНТАРІ • 49

  • @ararsatadesse1957
    @ararsatadesse1957 2 роки тому +3

    በጣም አሪፍና አስተማሪ ቪዲዮ ነው። ሳትጠቅሰው ያለፍከው ነገር ግን Hot air Gun በማንጠቀምበት ጊዜ ወይም ስንዘጋ Air በጣም ከፍተኛ Heat ደግሞ በጣም ዝቅተኛ ማረግ አለብን።

  • @NateHeymro
    @NateHeymro 2 місяці тому

    በጣም ነው የማመሰግነው ቀጥልበት በርታ

  • @zelalemized
    @zelalemized 10 місяців тому

    Very informative presentation. Thank you Sir!

  • @NigusAschalew
    @NigusAschalew Місяць тому

    ይመችህ

  • @Life-fc5my
    @Life-fc5my 3 місяці тому

    በጣም አሪፍ በርታ

  • @Qweewerdfg65434
    @Qweewerdfg65434 Рік тому

    Betam des yemil agelaletse new enameseginalen

  • @ashenafigetachew422
    @ashenafigetachew422 3 місяці тому

    berta wendeme goobez

  • @temesgenabye2556
    @temesgenabye2556 2 роки тому

    Betam arif bertalin gin wagaw sint hunual tedye

  • @teddylegesse7930
    @teddylegesse7930 2 роки тому

    በጣም አስተማሪ video ነው በርታ

  • @djyaredbirhanu7323
    @djyaredbirhanu7323 2 роки тому

    ብራቦ ምርጥ ቪዲኦ ነው

  • @dawittariku2961
    @dawittariku2961 Рік тому

    yihi vidio das bilongal

  • @wasihunsetegn345
    @wasihunsetegn345 Рік тому

    Thank u bro

  • @bbmama999
    @bbmama999 2 роки тому

    arife tekami video new

  • @abuabubekerabuabubeker-dg7ui
    @abuabubekerabuabubeker-dg7ui 7 місяців тому

    👍🙏

  • @amarealene5098
    @amarealene5098 2 роки тому +2

    wogawe sent nwe

  • @solomonbekele2818
    @solomonbekele2818 Рік тому

    lemndnew heater lightu mitefaw .......ye enem endezi eyehonebgn new ....kechalk tolo mels btsetegn

  • @user-no1yq1ky4i
    @user-no1yq1ky4i 6 місяців тому

    አሪፍ ነው ወንድም የብሎዎሩ ግን ቁጥር ከ370-400 ድረስ ያልከው ለምንነቅለው ic ሁሉ እንደዛ ነው መሆን ያለበት ወይንስ መጨመርም መቀነስም አለብን?ሌላው የled tv 1118 ን ስንነቅልስ በየትኛው ቀዳዳ መሆን አለበት?አንተ እንዳልከው በሁለተኛው ነው መሆን ያለበት?አመሠግናለሁ

    • @teddymobile2213
      @teddymobile2213  6 місяців тому

      የምንጠቀመው የማሞቂያ ጫፍ ለሁሉም ስራ ያሳየውህን መጠቀም ትችላለህ
      የሙቀት መጠን ላልከው ባብላጫው ሞባይል ላይ ያሉ እቃዎችን የምንሠራበት መጠን ነዉ ለ ic 300-330 መጠቀም ትችላለህ

    • @user-no1yq1ky4i
      @user-no1yq1ky4i 6 місяців тому

      @@teddymobile2213 ስለ ፈጣኑ ምላሽህ በጣም ነው የማመሰግነው እኔ የቲቪ ቴክኒሺያን ነኝ ስለዚህም ነው የጠየኩህ ወንድሜ

  • @handreaction6340
    @handreaction6340 10 місяців тому

    Sound chigr mn sihon nw ymetal yhedal

  • @hame3714
    @hame3714 11 місяців тому

    አፉ ማርነህ ወንድሜ ደሥ ስትል

  • @yaridyohansmossi
    @yaridyohansmossi 2 місяці тому

    ሰላም ነው A.B.እና የሌለው ጎርዳክ አለ የትኛው ይሻላል ከጎርዳኮች ይለያያሉ ።

  • @aluwa8416
    @aluwa8416 2 роки тому

    ande teyaka neberegn htc one m7 neberegn ena batteriw gebeya lay atawet ena modefik lesera beya battery protection boardu tebelashetuale 3.7 v 2020mha nw ena be 3.8 3000 mha be jumper main boardu lay bebeyeew cgr alew connectoru hula tebelashetuale

    • @teddymobile2213
      @teddymobile2213  2 роки тому

      Ketbelasew battery lay yalewn mini bord ke adesu battery lay magenagnt alebeh or call me

    • @aluwa8416
      @aluwa8416 2 роки тому

      @@teddymobile2213 selkehen negeregn

  • @ezekielmekonen3117
    @ezekielmekonen3117 7 місяців тому

    selam bro yne gordak 952 auto power on nw ayitefam kewanaw kalatefawt plz help me

  • @ErmitubeHD
    @ErmitubeHD Рік тому

    Ke yet inagenyalen

  • @dawittariku2961
    @dawittariku2961 Рік тому

    gin ye charg bota inb kales

  • @JossDey-uw7fn
    @JossDey-uw7fn Рік тому

    የብሎርን ዋጋ እና የdc የመልትመትር ትክክለናዉን ላክልን ወንደመ

  • @SitotaB28
    @SitotaB28 4 місяці тому

    እስክ ትንሽ እጅ አስፈታኝ pls

  • @ahadu3d714
    @ahadu3d714 Рік тому +1

    Please ዋጋው ስንት ነው የገዛከው

    • @teddymobile2213
      @teddymobile2213  Рік тому +1

      9000 birr

    • @ahadu3d714
      @ahadu3d714 Рік тому

      @@teddymobile2213 አሁን ስንት የሆናል🤔🤔

    • @teddymobile2213
      @teddymobile2213  Рік тому +1

      Yeahunu waga new 9000 birr

    • @ahadu3d714
      @ahadu3d714 Рік тому

      @@teddymobile2213 tnx sle information, ለ mobile ጥገና የሚሆን ፈጣን computer እና ዋጋው ከቻልክ ን
      ገሬኝ

    • @newsuntube337
      @newsuntube337 Рік тому

      11000

  • @abduethiopiacoffee5234
    @abduethiopiacoffee5234 Рік тому

    ይሄ ነገር ለትርፍ ገዝቼ ባስቀምጠውስ ይበላሻል እንዴ?

    • @teddymobile2213
      @teddymobile2213  Рік тому

      እኛም ገስተን እናስቀምጣለን ችግር የለውም

    • @abduethiopiacoffee5234
      @abduethiopiacoffee5234 Рік тому

      @@teddymobile2213 እሺ ብሮ thanks አንዳንድ ሰው ሙቀትና ቅዝቃዜ ያለበት ቦታ ከሆነ ይበላሻል ሲሉ ነው

    • @abduethiopiacoffee5234
      @abduethiopiacoffee5234 Рік тому

      @@teddymobile2213 እሺ ብሮ thanks አንዳንድ ሰው ሙቀትና ቅዝቃዜ ያለበት ቦታ ከሆነ ይበላሻል ሲሉ ነው

    • @teddymobile2213
      @teddymobile2213  Рік тому

      ዲሲ , ብሎር ,እና ፒሲ ካለ አስተያየት ካለው ገዛሀለው