Those people are very dangerous and they should distance themselves from fano I have some issues with ledetu but in this respect he is absolutely right.those people promote fascist ideology that very reckless and dangerous hurts the freedom struggle of fano .I absolutely condemned this group as Amhara .
You have put it precisely. Lidetu never claimed to be a leader of Fano. These idiot "professors" are ready to sacrifice half of the Amhara populous for their blood thirst. They want the Amharas to single handedly fight with Tigreans, Oromos and Agawus.
እድሜ ለፕሮፌሰር ሃብታሙ ፥ የአማራን ጠላት እና ወዳጅ መለየት ቻልን
ሀብታሙ ነው የአማራ ጠላት!
Those people are very dangerous and they should distance themselves from fano I have some issues with ledetu but in this respect he is absolutely right.those people promote fascist ideology that very reckless and dangerous hurts the freedom struggle of fano .I absolutely condemned this group as Amhara .
You have put it precisely. Lidetu never claimed to be a leader of Fano. These idiot "professors" are ready to sacrifice half of the Amhara populous for their blood thirst. They want the Amharas to single handedly fight with Tigreans, Oromos and Agawus.
እንደሚመስለኝ እኔ የልደቱ ደጋፊ ነበርኩ ነገር ግን አሁን በእርግጠኝነት መናገር የምችለው ፕሮፊሰሩ /በረራ ቀዳሚት አዲስአበባ /ብለው የፃፉትን ወንድማችንን በከፍተኛ ሁኔታ ለማሳጣት የሄዱበትን እርቀት ሳይ ወርዱብኝ ልደቱ አርፎ ቢቀመጥ ጥሩ ነው የአማራው ህዝብ አሁን በደረሰበት የትግል ደረጃ በየትኛውም መልኩ አክርሮ ከመደገፍ ውጪ ምርጫ የለውም መፈላሰፍ በአማራ ትግል ውስጥ አሁን ትርጉም የለውም
ዶንቆሮ። የአንተን የትርክት በረራ ተሸክመህ ዙር። የአዲስ አበባ የጥንት ሥሟ እንኳንስ በረራ ባህር ዳር ነበረች ማለት ትችላለህ። ከንቱ የትርክት ምኞት። እሄ ዶንቆሮ ደደብ ፕሮፌሰር ተብዬዉ ሀብታሙ መንግስቴ ተገኝ ነዉ እንግዲህ ፃፈ የተባለዉ። እሱም ብሎ ፕሮፌሰር። የአለም ቁጥር አንድ ድልብ መሃይም። በግለሰቦች ላይ ጄኖሳይድ የምያዉጅ ዶንቆሮ ከብት አህያ። እሄንን ዘቅዝቆ መግረፍ ነዉ።
ዳኒ፦
ሰው መስለህ ተፈጥረህ
ለካስ እንስሳ ነህ 🚯
በል ብዙ አታውራ 97 ያስደበደብከንን አትርሳ ይበቃሃል ፕሮፌሰሩን ባላውቀውም አቋሙ እውነት ነው።
ልደቱ አማራ ስለመሆኑ አሳይቶ አያውቅም።
Tenchachah, alekakesk, 😢😢😢
Betrayer!
ፀረአማራው ልደቱ እና ሞገስ welcome!😡 አማሮች ይህን ቻናል ሪፖርት በማድረግ እናዘጋ ተባበሩን!
አማራ ሆነኽ እሄንን ጸረ አማራ ቻናል unsubscribe አለማድረግ ያስተዛዝባል። እኼን ያህል ማራገብ ፍትህ ፍለጋ እንዳልሆነ ግልጽ ነው
ማራገብ ብቻ በቂ አይደለም ፤ ገና ብዙ ነገር ይቀራል ?
Don’t put yourself…..deal with those people. Leave FANO they have a lot to deal with.
ምንትዋብ ! አንቺ ውስጥሸ ቆሻሻ ስለሆነ
ውብ ሆንሽም አልሆንሽ
በዋጋሽ ርካሽ ነሽ
ልደቱ ሰው ሁሉ ልል እንዳንትው አሳብ አለው ስትነካ አትበሳጭ የተሻለ የማስረደት አቅም ካለ አሳምን ከዛ ውጪ ምርጫ 97 የሸወድከን ይበቃል ይህ ስል ምንም ክፉ ነገር እንዲገጥም አልመኝም ብታጠፍም በአቅም ልክ ነው ብዪ ስለማምን ለምን ብዪ አላዝንም ሌላውም ስሜት ያለው ፍጡር ቢናደድብ አትበሳጭ
ምን ታደርግ በ 97 "ለመብትህ ታገል" ብሎ ለአንድ ሰሞን ሰው አደረገህ አይደል አህዮ?
እደለብሱ ጀግና ፖለቲከኛ ልደቱ አያሌው.97 ምን ልደቱ ምን አደረገ የያኔው ጀግና ነኝ ባዮች የልደቱን ስም በክፋት በሴራ ከሕዝቡ ጋር ያጋጩት እነ ብርሃኑ ነጋ እነ አንዳርጋቸው ፅጌ በያኔው ክፋት ዛሬም አሉ ፖለቲካ ቆሻሻ መሆኑን ምትረዳው ሃቀኞችን አንገት አስደፍተው ሴረኞች እንደ ጀግና የሚታዩበት መድረክ ሆነ ያሳዝናል ብቻ ልደቱን በትርክት ብቻ ባንጠላው መልካም ነበር
ልደቱ ጥሩ አስተያየት ነው። ትግላችንን detrail የሚያደርጉ ግለሰቦች አንታገሳቸውም።
ልደቱ ዝም ብሎ ወናፍ ነው በጣም አራገበው ምነው ሰው እየሞተበት በለበት ሀገር እንደዚህ ተባልኩ ተብሎ ማራገቡ አልበዛም
ዋና ጠላት ስለሆነ ነው አይገርምም!👍
ሰው አልሞተም ፤ የሞተው ሽፍታ ነው ፤ እሱም ባይሞትና ተመክሮ እጁን ቢሰጥ ጥሩ ነው 😭😭😭
አይልደተቱ፡አማራትግልለመጥለፍ፡አይቻለምምምምም
አሁን ወደ ቀልብህ ተመለስክ አቶ ልደቱ
wonderful Lidetu
ልደቱ ለራሷ የምትሰጠው ያልተገባ ግምት ያስቀኛል።
የአማራ ሕዝብ ጠላት የለውም፡እናንተ ናችሁ ጠላት የምትፈጥሩለት።ምን ዓይነት ቀልድ ነው የአማራ ሕዝብ ትግል የምትሉት።
ትክክል ነህ የኔ ወንድም የአማራ ህዝብ ተነጥሎ ለብቻዉ የሚታገልበት ምክንያት የለዉም፤፤ ትግሉ መሆን የሚገባዉ በኢትዮጵያ ማዕቀፍ ዉስጥ ሆኖ ከኢት/ ህዝብ ጋር ለሠላምና ከድህንነት ለመላቀቅ መሆን አለበት፡፡
Lidetu he got messages from tplf to attack fano
It's well kown that Lidetu is the enemy of Amhara peoples . Thank you professor Habtamu
በጥራቃ ጫ በል😂
ምነው እንደ አቶ ገዱ ዝም ብትል አየህ ልዩነታቸሁ ሌላው አዘጋጁ የሀሳብ ገበታ የሚለውን ስም ወደ ሀሜት ገበታ ቀይረው እንዴት ስለ አንድ ስው 3 ሳምንት ታወራለህ አድማጭህን አስለቸህ
ገዱ ብአዴን ነው:: ተንበርካኪነትና አስመሳይነት ደሙ ውስጥ አለ:: ታጋይን ከብአዴን አለመለየት ከባድ መቀንጨር ነው::
@ አቶ ልደቱስ ምን ነበር አሁንስ ?Mr genius
Toddler
ልድይ
ante ye hager kebegna
ልደቱ በ97 ምርጫ መስዋእት እስከ መሆን የተከተሉትን ይቅርታ ጠይቆ የወያኔ ወኪልነቱን በይፋ ማንሳት አለበት::
ይቅርታ መጠየቅ መሠልጠን ነው ‼
እኔ ያልገበኝ የሃሳብ ገበታ የልደቱ የሃሜት እና የክስ ገበታ ሆነ እንዴ?
በአሁኑ ነባራዊ ሁኔታ የልደቱ ሃሳብ አሸናፊ አይደለም ተሸናፊ ነው።ልደቱ ማሸነፍ ሲያቅታቸው ሲል በጣም ያስገርማል።😂😂😂