🛑 በአለማችን ላይ ታዋቂ የሆነን ሰው ፕራንክ አደርጋለው ብላ በድንገት ሞተባት እውነተኛ ታሪክ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 37

  • @benjatube
    @benjatube  2 місяці тому +9

    የ ኖርዝ ኮርያ ዘግናኝ ህጎችን በዚህ ሊንክ ያገኙታል
    ua-cam.com/video/lcLf6eoSFwY/v-deo.htmlsi=t3gJpObrTYf-l04-

  • @MelatMela
    @MelatMela 2 місяці тому +11

    እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን 😢 እኔ እኮ ግርም ሚለኝ የሰው ህይወት እቃ ሆነ እንዴ አምላክ በአምሳሉ የፈጠረን እኛ ቀለን መገኘታችን ያሳስባል ቤንጃ i like story thanks for you sharing 👍🙏

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 2 місяці тому +11

    ባክህን እኔ እንቅልፍ አጥቻለው አገራችን ተደፍራ በሞተችው ልጅ 😢

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 2 місяці тому +4

    እግዚኦ ነው የሚስብለው ።ስላካፈልከን መረጃ ክብረት ይስጥልን ።የመክራውን ዘመንም ያሳጥርልን ነው

  • @tinsaezedagim4808
    @tinsaezedagim4808 2 місяці тому +4

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ !
    ሲጀመር ፕራንክ የሚባል ነገር መቆም አለበት !!!

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 2 місяці тому

    በጣም ቋንጇ ትምህርት ነው ፕራንክ ኣንዳንዱ ያስቃል የኣበሻ ፕራንክ ደግሞ ያደባድባል የንዚህ ደግሞ የባሰ እግዚኣብሄር ይባርክህ ሁሉም ቢማርበት በጣም ጥሩ ነው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 2 місяці тому +4

    ፍትህ ለቬቨን

  • @SolomonAwet-s4r
    @SolomonAwet-s4r 2 місяці тому +2

    ፍርድ ያቀለለላቸው እርግጠኛ ነኝ በፊት የሰሩት የፍራክ ቪዲዮ ስለታየ ነው

  • @gerardo_media
    @gerardo_media 2 місяці тому +2

    ይሄን ታርክ ሰምቼው አለሁ ይገርማል

  • @bezabekele
    @bezabekele 2 місяці тому

    በምክንያት ነው እኮ የምወድህ ቤንጃ። በጣም እናመሰግናለን

  • @Wassie12
    @Wassie12 2 місяці тому

    ይቀጥል ይሄ ዝግጅት! Thanks

  • @misrakasfaw
    @misrakasfaw 2 місяці тому

    እንኳን ደና መጣህ በጣም የከፋኝና የደበረኝ ስሜት ላይ ነኝ እስኪ ባንተ ቪዲዮ ትንሽ ድብርቴን ልርሳ😢😢😢😢😢

    • @benjatube
      @benjatube  2 місяці тому +2

      አይዞኝ ሁላችንም ነን በርቺ

  • @kunyekassaye1774
    @kunyekassaye1774 2 місяці тому

    እንኳን በደህና መጣህ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው

  • @YoditWoldegabrel
    @YoditWoldegabrel 2 місяці тому +2

    ቤንጃ I am first!! what do you think?

  • @NatnaelDesta-b7w
    @NatnaelDesta-b7w 5 днів тому

    እኔደሞ የሚገርመኝ የልጁ መረጋጋት

  • @rihannaseid4669
    @rihannaseid4669 2 місяці тому

    አቤት ፈጣሪ ግን ትዕግስቱ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Місяць тому

    ወይኔ ጉድ😢😢😢

  • @hailufutui
    @hailufutui 2 місяці тому

    This case is very Complex.You got no idea about It.

  • @eyerusalem8314
    @eyerusalem8314 2 місяці тому

    የዛሬው ደግሞ ፊልም ሆነብኝ😅

  • @tirualemworkei249
    @tirualemworkei249 2 місяці тому

    Interesting story enquan Tefetu-miskinye

  • @ObaidfahadMalak
    @ObaidfahadMalak 2 місяці тому

    Tarikun akewalew gin akerarebk mirt slehone ende adis new temesche yesemewt 🥰🙏

  • @selamawitgebregiorgis4901
    @selamawitgebregiorgis4901 2 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @bethlehemgizaw2669
    @bethlehemgizaw2669 2 місяці тому

    Benjaye we love you nurilin

  • @zeyneba3439
    @zeyneba3439 2 місяці тому

    አፈር ይብላsory😢😢

  • @MrHope-ky3cu
    @MrHope-ky3cu 2 місяці тому +2

    yenati video new a

    • @abel-fn1ee
      @abel-fn1ee 2 місяці тому

      😂😂😂 ብዙ ሺ ሰዋች ቪዲዬ ሰርተዋል በዚህ ታሪክ ላይ እኮ

  • @Muslim11115
    @Muslim11115 2 місяці тому

    Viva Egypt

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 місяці тому

    ገድ ነው የሠውፐነፍስ እንዲሕ መርከስ

  • @BlineBline-q6p
    @BlineBline-q6p 2 місяці тому

    Fetehe le havene😢😢😢

  • @belultekle4932
    @belultekle4932 2 місяці тому

    Rajem amet yakoya news naw 300 naw ytkflu setwohu kahalke new news amta

  • @alebelgessesse1269
    @alebelgessesse1269 2 місяці тому

    Bini

  • @MesiiHabtamu
    @MesiiHabtamu 2 місяці тому

    ❤enmsaginaln

  • @BlineBline-q6p
    @BlineBline-q6p 2 місяці тому

    Yegeremale

  • @lohafiker4441
    @lohafiker4441 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂