ልዩ ቀላል የምጥን ሽሮ አዘገጃጀት ✅

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • Ігри

КОМЕНТАРІ • 951

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261  2 роки тому +187

    መፍጫው www.amazon.com/dp/B07P78SVJ4/ref=cm_sw_r_awdo_EWGRGAER9PCFV53NGG92
    መቁያው www.amazon.com/dp/B07Q3KZ5G6/ref=cm_sw_r_awdo_navT_a_YMVYJBF8M2ERHAX58X2Q
    dehydrator amzn.to/3txrn6F
    12 ኪሎ የሽሮ እህል
    2 ኪሎ በርበሬ ብዙ ፍሬ የሌለው
    እርጥብ ቅመም
    6 ኪሎ ነጭ ሽንኩርት
    1 ኪሎ ቀይ ሽንኩርት
    1 ኪሎ ዝንጅብል
    ግማሽ እስር ቤዝል (የበሶ ብላ ቅጠል)
    ደረቅ ቅመም
    አብሽ 1 የሾርባ ማንኪያ ከግማሽ
    ድንብላል 1 የሾርባ ማንኪያ ከግማሽ
    ኮረሪማ1 ኩባያ
    ነጭ አዝሙድ 1 ብርጭቆ ከግማሽ
    ጨው 2 ኩባያ
    ትንሽ ጥምዝ
    ከሙን ሩብ ብርጭቆ

    • @Myself-2025-f9n
      @Myself-2025-f9n 2 роки тому +3

      እሺ ፡ እግዜር ያክብርልኝ።

    • @letlovelead5024
      @letlovelead5024 2 роки тому

      የኢትዮጵያ በሶብላ ዘሩ ካለሸ አሁን ዝሪው ይበቅላል

    • @wesenyebelay6809
      @wesenyebelay6809 2 роки тому

      ለምንድነዉ ምክንያት ካለሽ መጀመሪያ አጥበሽ ያቆላሽዉ ቆልተሽ ነዉ ያጠብሽዉ ዉሀ ሳይነከዉ ከተፈጨ በጣም ጠንካራ ነው በቀላሉ አይፈጭም ። ነገር ግን ከተቆላ በኋላና በፊት መሆኑ ምን ልዩነት አለዉ ካለዉ።

    • @ruthhaile7030
      @ruthhaile7030 2 роки тому +1

      Where did You get your ወንፌት ሁሌ እምትጠቀሚባቸው the straw strainers?

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 роки тому +1

      @@letlovelead5024 እሽ በጣም አመሰግናለሁ🙏🏾❤️

  • @meseretkumela565
    @meseretkumela565 2 роки тому +55

    ይሄ ሞያ ብቻ ሳይሆን ስጦታ ነው!!! ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሴት

  • @hayemiethio2723
    @hayemiethio2723 2 роки тому +28

    እናት ኢትዮጵያ እውነትም እናት ብቻ አይገልፅሽም በጣም ድንቅ ነሽ በቃ ቃል የለኝም በእውነት አዘገጃጀትሽ ልዩ ነው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ቤቴ ጎራ በይ

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 2 роки тому +146

    ፅዳትሽ አሰራርሽ ኣወራርሽ ሁሉ ነገርሽ አንደኛ ነዉ በርቺ የኔ ቅመም 👏👏❤️❤️❤️

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 роки тому +2

      በጣም አመሰግናለሁ🙏 ❤

    • @hassenoumer1672
      @hassenoumer1672 2 роки тому +2

      @@enat-ethiopianfood7261 good job

    • @sabemaryoutube2367
      @sabemaryoutube2367 2 роки тому

      Sabscrayeb arguje

    • @terytill3652
      @terytill3652 2 роки тому +1

      @@enat-ethiopianfood7261 sis if there more than one subscribe I will do 1000 times 🤣🤣🤣🤣I love you

    • @ethiopielemma27
      @ethiopielemma27 2 роки тому +1

      እናት ተባረኪ!
      አነጋርሽ ስርዕት ያለው አሰራርሽ ጽዱ ሁላችንንም የምታኮሪ ነሽ። ይሄን የምለው ያቀረብሽው የሽሮ አዘገጃጀት ሞያና ጽዳት እንደሚፈርግ ያስተምራል።

  • @mentaabebe6283
    @mentaabebe6283 2 роки тому +25

    የእቃሽ ፅዳት የአገላለፅ ለዛ ትህትና የኔ ሙሉ ሴት እጅሽ ይባረክ ❤️

  • @Luna23official
    @Luna23official 2 роки тому +3

    ወይ ቀላል ??? ሥራው ብዙ ነው በጣም በጣም ጎበዝ ነሽ ለመሥራት ሞራሉ እና ጊዜው ላለው ሰው ግን በዝርዝር በሚገባ መልኩ ነው ያሳየሽው እጅሽ ይባረክ

  • @nardoslamesgin2571
    @nardoslamesgin2571 11 місяців тому

    እናት ኢትዮጵያ እጅሽ ይባረክ። አንች ባሳየሽን መሰረት ለመጀመሪያ ጊዜ ሽሮ አዘጋጅቼ ጣዕሙ ዋው። የምር በጣም ልዩ ነው። እና ሲበዛ አመሰግንሻለሁ ቆንጅዬ❤❤። ከቻልሽ የአንድ ፈረሱላ በርበሬ አዘገጃጀት ብታሳይን በጣም ደስ ይለኛል።

  • @yeshitadesta2632
    @yeshitadesta2632 Рік тому

    በጣም ባለሙያ ነሽ።ከንፅህናሽ ስነስርአትሽ ይደንቃል።ለተመልካችሽ ክብር ብለሽ ሁለትና ሶስት ቪድዮ የሚሆን በአንድ ቀን ታያለሽ።ጉልበትሽ ይባረክ።

  • @እሙአብደሸኩረ-ሐ2ኈ
    @እሙአብደሸኩረ-ሐ2ኈ 2 роки тому +8

    ማሻአላህ በጣም ደስየሚል አዘገጃጀት ነው 😍😍

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu2713 Рік тому

    እጅግ ነው የማደንቅሽ እጅሽ ይባረክ እጅግየተረጋጋሽ ሴት ነሽ ይህን ሽሮ በልቼ የምጠግበው አይመስለኝም ይሄን እንኳን አገር ቤት ስሄድ ነው የማዘጋጀው❤

  • @bareehadesta2162
    @bareehadesta2162 2 роки тому +14

    በጣም ደስስስ ይላል እህታችን እግዚአብሄር ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @cecet745
    @cecet745 2 роки тому +25

    እራስን እንደመቻል የመሰለ ነገር የለም:: አገር ቤት እህል አዘጋጁልኝ ብሎ ሰውን ከማስቸገር ሳምንትም ቢወስድ እራስ ተቸግሮ እንደዚህ ማዘጋጀት ጥሩ ነው!! Thank you for sharing Enatyeee!!!🙏🙏🙏👍🏼👍🏼👍🏼💕

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 2 роки тому

      ችግሩ ንፁህ ሰርተው አይልኩም የራስ ቤተሰብ ወላጆች ካልሆኑ ዘንድሮ የሚያሳምም ምግብ ያልሆነ ነው የሚጨማምሩት

    • @yared7699
      @yared7699 2 роки тому

      ጎበዝ የኔ ሴት እጅሽ ይባረክ።

    • @Selamawit79
      @Selamawit79 6 місяців тому

      Yeah btam

    • @Selamawit79
      @Selamawit79 6 місяців тому

      Show as the keke or ater name or snbra ?

  • @elizabethzamanuel6245
    @elizabethzamanuel6245 2 роки тому +8

    ጌታ ይባርክሸ በእውነት ባለሙያ ነሸ ለብዙ ሰው ትምሕርት ሰለምትሰጪ አምላኸ ያብዛልሸ

  • @letlovelead5024
    @letlovelead5024 2 роки тому +229

    በውጪው አለም የኢትዮጵያን ምግብ ማዘጋጀት ትልቅ ወኔ ና ጊዜ ይጠይቃል ። በተለይ ሽታው። ይህን ሁሉ ተቋቁመሽ በማዘጋጀትሽ ትደነቂያለሽ። በተለይ የጥንቱን አዘገጃጀት ዘይቤውን ሳትለቂ በማየቴ አንቺን ብቻ ሳይሆን እናትሽን ፤ማመስገን እፈልጋለሁ። እግዚአብሔር አንቺንና ቤትሽን ይባርክ!

    • @genettesfa9418
      @genettesfa9418 2 роки тому +1

      ወይ ሽታው አገራችን ላይ በሩቅ ይጣራ ነበር እዚህ ቤቱ አያስገባም እጅግ በጣም ከባድ ነው ግን ከውጭ መሥራት ይቻላል በግል መኖሪያ ቤት ለሚኖር ሰው

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 роки тому +2

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️

    • @frehiwotwoldyohanes4467
      @frehiwotwoldyohanes4467 2 роки тому +7

      ይሄን ያህል መድከምስ በዛ ላይ ሀገራችን ላይ ተሰርቶ መምጣት የሚችለውን ነገር መድከሙ አስፈላጊም አይመስለኝም ደግሞ እዚህ ዩትይቡ ላይ አዲስና ቀላል ነገር ለመማር እንጂ ህይወትን ከሀገራችን ይበልጥ የሚያከብድ ነገር አየር በማያስገባና በማያሰስወጣ ቤት ውስጥ እንዲህ መልፋቱ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል

    • @Ethiopian-5313
      @Ethiopian-5313 2 роки тому +25

      @@frehiwotwoldyohanes4467 የኔ እህት ለኔ ይህ ይቀለኛል ምናልባት አንች ማስመጣቱ ይቀልሽ ይሆናል ይህ ሞያ ማሳያም ነው ሀገር ቤት ያሉም ይከተሉኛል የሚቀልሽን መንገድ መምረጥ ነው እኔ ደስ እያለኝ ነው የምሰራው ስመገበውም እንደዛው

    • @forgivebeforeyoupray6053
      @forgivebeforeyoupray6053 2 роки тому +8

      @@frehiwotwoldyohanes4467 why not just watch it and say thank you. You choose Best for you but not for others. She did it because she is able. You don’t know anything if she has ventilation in her house. Please don’t discourage people.

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 2 роки тому +6

    በጣም በጣም ጎበዝ ነሽ እቃዎችሁ ሁሉ ያምራሉ በርቺ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 2 роки тому +2

    በጣም ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ እኔ የጥንቱንም ዘመናዊዉንም ማጥናት የምወድ እናት ነኝ ግን የልቤን ስለ ሞላሽልኝ እንዴት ወደድኩሽ መሰለሽ ከስራ እስከ ቤት ዕዳትትሽ ምንም አይወጣልሽ ጌታ እግዚአብሔር አሁንም ቅንነትሽን ያብዛልሽ በረጅም እድሜ ባረኩሽ !!!!!!

  • @melkamutsegaye6943
    @melkamutsegaye6943 2 роки тому +17

    Dear Enat, I have been watching your whole video with great pateint. It is really a great idea. You are well organised and a real "Mechanised"! woman. God knows where you collect all those gagets, as well as well designed containers and bambu baskets. You must have done a lot of reserch to achive this. I have seen other similar video by the person called "Rediet" just a few days ago, on that channel the woman did not do roasting as you have done, it was just row but yours is well cooked and roasted. I think you mentioned that you are also doing the "berbere" (chilli) as well. That is really a wonderful idea. You are our hero. Bravo! Gobeze! and thank you for showing us your great skills.

  • @tsehaymeshesha3950
    @tsehaymeshesha3950 2 роки тому +1

    Welcome back my dear. You doing good and I wish you the best. You are Awesome and well done.

  • @meyonaes1
    @meyonaes1 2 роки тому +4

    በጣም ልዩ ባለሙያ ነሽ። እናትሽ ወልደዋል እጅሽ ይባረክ። እንኳን ውጭ ሀገር ኢትዮጵያም እንደዚህ የሚያዘጋጅ የሚኖር አይመስለኝም። ኑሮውም ሰውን ተስፍ ስላስቆረጠው። የሽሮ አድናቂ ስለሆንኩ ሽሮውን ሳስበው ምራቅ ያስውጣል። ሰርተሽ ብንቀምሰው ብዬ ጠብቄ ነበር። ወኔውን ፣ጥንካሬውን እና እንደዚህ ጥንቅቅ ያለውን ሙያሽን ያስተማረሽ ቤተሰብ የተባረከ ይሁን። እንችም እንደዚህ ያስተማርሽበትን ፀጋውን ያብዛልሽ።

  • @amsaleyigezu3398
    @amsaleyigezu3398 Рік тому

    ሰላም እናት በጣም ሰድናቂሽ ነኝ ከአንቺ ብዙ ትምህርት ነዉ የተመሸርኩት በጣም ባለሙያና ትሁት ሴት ነሽ ብዙ የኪችን እቃዎችን አንቺን አይቼ ገዝቻለሁ በጣም የተረጋጋሽ ሰዉ ነሽ ቨርቺ በጣም አመሰግንሻለሁ አደንቅሻለሁም እግዚአብሔር ኑሮሽን ይባርክልሽ

  • @reflection9636
    @reflection9636 2 роки тому +20

    Waw I am impressed that you have studied skills our mothers had and modified it to this environment. Makes me appreciate what our mothers had to go through to prepare shero. Makes the dish more. Remember complaining if they prepared shero. This makes the dish special considering the amount of effort that goes in it. Thanks for the patience it took to do the vedio. Bless you, you are beautiful.

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 2 роки тому +2

    Hello my dear welcome back. Thank you for sharing this is amazing 👍🏽💯👌🏽💝

  • @sisnetsis
    @sisnetsis 2 роки тому +13

    Wow..that's a lot of work sister. I admire your patience. Many of us don't try this outside of Ethiopia. I'm really impressed!! Gobez balemuya! Berchi!

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 Рік тому

    አቤት ትግስትሽ
    እጅግ ገራሚ ባለ ሞያ ምን እንደምልሽ አላውቅም
    ብቻ እጆችሽን ክፉ አይንካቸው ።በጣም ነው የምወድሽ በርች ቆንጆ

  • @hannawoldu1057
    @hannawoldu1057 2 роки тому +5

    በእውነት በጣም በጣም በጣም ባለሙያና ጎበዝ 100%

  • @ahelmatube7975
    @ahelmatube7975 Рік тому

    አሰላምአሌኩም እራሕመቱላሒ ወበረከቱ ማሽአላሕ ተበረክአላሕ በጣም ደስየሜልአሰራርነው እጀሽን አይቆረጥምሽ የኔባለምይ በጣም ቆንጀነው

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen 2 роки тому +3

    በጣም ምርጥ ነው እውነትም እናት ይህን ሁሉ ትግስት ካለ እናት ማን ይችላል በጣም ጎበዝ ነሽ የቡና መቁያው በጣም ምርጥ ነው ሊንኩን በማኖርሽ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖

  • @Fanosdebebe-z1g
    @Fanosdebebe-z1g Рік тому

    የምርእደነዚህ አይነት ልጆች እያሉ ትርኪ ሚሪኪ አይናችንን እናፈዛለን ጀግናነሽ የምር በጣምነዉ የተደመምኩት በስደትማዘጋጀት

  • @Ethio22
    @Ethio22 2 роки тому +4

    በጣም ባለሙያ 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼ጒበዝ በርች👍👍👍👍

  • @lilyfekade0230
    @lilyfekade0230 Рік тому +1

    እናት ሞያ እንዴት ነሽ ምነው ጠፋሽ በጣም የምግብ አሰራርሽን በጣም እወደዋለሁ ባጠቃላይ አቀረባበሽን ትህትናሽን የድምፅሽን ጨዋነት አከብራለሁ በሰላም እንደሆነ እመኛለሁ ።God bless .

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 роки тому +5

    እናትዬ እንኩአን በሰላም መጣሽ ዛሬም እንደሁሌውም በጣም የሚያስደንቅ ስራ ንው ያሳየሽን :: የኪችን እቃዎችሽ ጽዳትሽ አረ ስንቱ ሁሉም ነገር አንደኛ ንሽ እላለሁ:: 👍🏽🙏🏽🙌🏽👏🏽💐❤️ 👍🏽

  • @atesedeyoutube234
    @atesedeyoutube234 2 роки тому

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ አዘገኛጀት ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ መልክ ስጠኝ እንጄ ሙያ ከጉረቤት የሚባለው ለዚህ ነው በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን በርች እህቴ

  • @Amie-Tube
    @Amie-Tube 2 роки тому +6

    You are a blessing to the world! May god bless you with more knoledge, skills e.c.t.😍😍😍

  • @mekdesmulugeta1421
    @mekdesmulugeta1421 2 роки тому +1

    እጅግ በጣም ባለሞያ ትዕግስተኛ ጎበዝ ነሽ አድናቂሽ ነኝ ተባረኪ

  • @meseretathens
    @meseretathens 2 роки тому +3

    በጣም የምትደነቂ ባለሞያ ነሽ ቻናልሽን ስላገኘሁት i'm lucky 🥰 Thank you so much❤❤❤

  • @aregyehussen2573
    @aregyehussen2573 2 роки тому +1

    በጣም ጎበዝ ባለሙያ ከነጥንቃቄው ከነንጽህናሽ እጅሽይባረክ የሴቶች ቁንጮብዬሻለሁ እናመሰግናለን🍃🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 роки тому +3

    ዋዉ አንቺን አለመድነቅ አይቻልም በጣም ጎበዝ👌👌👌👌👌👍👍👍👌

  • @AsneAsne-jd9pc
    @AsneAsne-jd9pc Рік тому +1

    በጣም ጎበዝ በርች አድናቂሽ ነኝ

  • @rahelw4920
    @rahelw4920 2 роки тому +3

    እንካን ደህና መጣሽ ባለፈው ጥያቄ ነበረኝና ፅፌልሽም ነበር ስለ መፍጫው ማሽን ለማንኛውም መፍጫውን ማድረቂያውንም ገዝቼ በርበሬውን ለማዘጋጀት እየተቀራረብኩ ነው አንቺን ካየሁ በኅላ አሁን ደግሞ ሽሮን ሰራሽልን እንዴት ደስ እንዳለኝ አትጠይቂኝ እግዚአብሄር ይባርክሽ የኔ እመቤት ሁሉ ነገርሽ ይባረክ ቃላትም የለኝም::

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 роки тому +2

      አሜን በጣም ይቅርታ ብዙ አስተያየት ስለሚፃፍ አላየሁትም ነበር ደስ ይላል መፍጫውን እያሳረፍሽ ፍጭበት እንዳይበላሽ🙏🏾❤️

  • @fatmasaid2959
    @fatmasaid2959 2 роки тому

    Wow betama gabaza nasa👍👍👍👍🌷😘

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg 2 роки тому +4

    በጣም እናመሰግናለን እናትየ።

  • @akramgader546
    @akramgader546 Рік тому

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ሰላም ላገራችንኢቶጲያ አሪፍ ቆይታ ነበር ሰላም ሽንይብዛልኝየኔባለሙያ❤

  • @zufeele807
    @zufeele807 2 роки тому +7

    የኔ እህት እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ ዘመንሽን ሁሉ እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችሽ ይባርክልሽ ድምፅሽ ትዕግስትሽ ሙያሽ ከመልካም ቤተሰብ እንደመጣሽ ታስታዊቃለሽ ተባረኪልኝ አንድ ጥያቄ አለኝ መቁያውን የት ገዛሽው ስሙ ማን ይባላል

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 роки тому +2

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️ Amazon ሊንኩ Comment መጀመሪያ ላይ አስቀምጫለሁ

  • @eletderash
    @eletderash 5 місяців тому

    ጌታ ይባርክሸ በእውነት ባለሙያ ነሸ ለብዙ ሰው ትምሕርት ሰለምትሰጪ ጌታ ያብዛልሸ❤❤❤❤❤🙏

  • @sindu9361
    @sindu9361 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከውው ልብ ያላት ሴት ቀርቶ ወንዶች ይስሩታል

  • @ferehiwottaye9062
    @ferehiwottaye9062 3 місяці тому

    ❤❤❤
    Gobez.
    That's amazing talent 👏.

  • @ethiosolomon3315
    @ethiosolomon3315 2 роки тому +5

    You are a gift. Thank you for sharing

  • @sentugebre8799
    @sentugebre8799 Рік тому

    Woooooow tebareke yana ehete balmoya nashe ❤❤❤❤❤❤

  • @fisehamisganaw424
    @fisehamisganaw424 2 роки тому +9

    wow , Mostly Ethiopian food preparation does not have recipe , but you are doing an exemplary way of preparation to keep consistency of taste for our lovely food recipe. Your kitchen hygiene and sanitation also very nice. Thank you very much .

  • @margesobir5536
    @margesobir5536 Рік тому

    Giftiko waqaayyoo sii haa eebbisuu ojii garii ❤🌸👍🏽💐💐

  • @emmasethiopiankitchen
    @emmasethiopiankitchen 2 роки тому +6

    This is just amazing! I appreciated your diligence and creativity. You are the best! Thank you!!!

  • @teferehabtom738
    @teferehabtom738 Рік тому

    በጣም ጎበዥ ነሸ እኔም እንዳቺ አዘጋጅቼ ቆንጆ ሆኗል አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 роки тому +11

    እናትዬ እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ትእግስትሽ የሚደነቅ ነው ለተመልካች 33:36, ግን ምን ያክል እንደለፈፎፋሽበት መገመት አያቅትም በጣም አድካሚ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ👏👏💕💕💐💐💐
    በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 роки тому

      ሀንዮ አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️ በጣም ረጅም ሰአት አልፎ ቀናትን ነው የፈጀው እህቴ

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 роки тому

      @@enat-ethiopianfood7261
      ትክክል ነሽ በሰአታት የሚሰራ አይደለም እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤🌷

  • @richeshetu9499
    @richeshetu9499 2 роки тому +1

    በጣም አሪፍ አዘገጃጀት ነው። የተለያየ የኩባያ ሳይዝ ስላለ በኪሎ ብትጠቅሺልን የደረቅ ቅመሞቹን መጠን።

  • @bezuasefa1648
    @bezuasefa1648 2 роки тому +3

    እናመሰግናለን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ

  • @maregasgedon2478
    @maregasgedon2478 Рік тому

    You are very organized and neat woman preparing shero from scratch your kitchen is spot less I don't know how you do it God bless your hands

  • @meskeremkidanemariam88
    @meskeremkidanemariam88 2 роки тому +8

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠሽን ።ሽሮውን የምትቆይበትን መሳሪያ እንዴት ማግኘት እንችላለን ?በጣም ጥሩ እቃ ነው።

  • @BirhanuBirhanu-ys2zh
    @BirhanuBirhanu-ys2zh 4 місяці тому

    Yihenin yastemarush ijoch yibareku ❤❤❤galaatomi

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 2 роки тому +8

    Thank you so much Enat A mile start with a single step ....I learn a lot from you 💯 stay Blessed Dear

  • @ማሬ
    @ማሬ Місяць тому

    ዋው ወላሂ በጣም ዴስየሚል አዘገጃጀት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 роки тому +7

    እንኻን በሰላም መጣሽ እናት ማሽኑን ወድጃታለው አሰራር ሽም ምርጥ ነው ከተቆላ በኅላ ከማጠብሽ በስተቀር የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ የሞቅያው የማሽኑ ሊንክ ብታስቀምጭልን ካላስቸገርኩሽ

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 роки тому +1

      ለኔ ያ ስለሚቀለኝ ነው ሁሌቴ ላለማድረቅ ነው ኢትዮጵያም የተቆላ ሽሮ ገዝተን አጥበን ነው የምንደልዘው አሜን አመሰግናናለሁ 🙏🏾❤️

  • @tigisttilahun8964
    @tigisttilahun8964 2 роки тому +1

    በጣም ያደነኩልሽ መቁሊያሽን እና መፍጫሽን በተረፈ ባለሞያ ነሽ በርቺ🙏🙏🙏

  • @zellitube
    @zellitube 2 роки тому +8

    እናትዬ እንኳን ደህና መጣሺ💚💛❤

  • @good4all7813
    @good4all7813 Рік тому

    Yene Gobez Sis 💖👏👏berchi. Thank you so much 🙏

  • @itsmelina4576
    @itsmelina4576 2 роки тому +9

    ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ❤️❤️❤️

  • @raheladamu5119
    @raheladamu5119 2 роки тому

    በጣም ጎበዝ ከሙያሽ ፅዳትሽ ኡፍ በጣም ወድጀዋለሁ የሽሮዉ ቀለም እንዴት እንደሚያምር በርችልኝ

  • @betha3044
    @betha3044 2 роки тому +3

    Where can I get the grinder and what is the name ? And also the toaster that you toasted

  • @seadashawl5632
    @seadashawl5632 2 роки тому +2

    አቤት ፅዳት አቤት ሙያ ያስገርማል በጣም ትግስተኛ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @adiamadal7780
    @adiamadal7780 2 роки тому +3

    Hi! Where did you buy your coffee roaster and the Shiro mill? Thanks!

  • @nanynegatu3423
    @nanynegatu3423 2 роки тому +1

    I don't jave enough words to describe you. You are very intelligent. Egzabhbher yebarkish kekefu yesewresh.

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen 2 роки тому +4

    እናትዬ እንኳን ደህና መጣሸ የኔ ባለሙያ

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 роки тому

      እንኳን ደህና ቆያተለችሁኝ አመሰግናለሁ🙏 ❤

  • @yemsirachnegash3460
    @yemsirachnegash3460 Рік тому

    Yamral colour wow Egesh yebarek

  • @Abdi27483
    @Abdi27483 2 роки тому +3

    በጣም ምርጥ አዘገጃጀት ነው አመሰግናለሁ

  • @janetkidane4050
    @janetkidane4050 2 роки тому

    በጣም የሞትገርሚ ባለሙያ እግዛብሔር ይባርክሽ ጎበዝ ጀግና ነሽ

  • @yohanayemane2782
    @yohanayemane2782 2 роки тому +3

    ላይክ በጣም ያንሳታል ላይክ ኣርጉላት የኔ ባለሞያ እናመስግናለን የኔ ውድ

  • @hiwottibebu2409
    @hiwottibebu2409 2 роки тому

    በጣም ድንቅ ነገር ነው ያሳየሽን ፤ እናመሰግናለን በርች!

  • @Myself-2025-f9n
    @Myself-2025-f9n 2 роки тому +3

    Thank you for sharing. You are good. Would you please put the link where you purchased the machine (grinder)?

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 роки тому +1

      Thank you www.amazon.com/dp/B07P78SVJ4/ref=cm_sw_r_awdo_EWGRGAER9PCFV53NGG92

  • @yordichanel1331
    @yordichanel1331 2 роки тому

    Betam gobez mesh ahte Egzabher ybarkesh
    Gen leshro bakela batchemri betam konje team ynoral andezi slesh betam ykrta adrgely
    Amharike betnshu yemekerkut nowe
    Amesegnalew from Eritrea 🇪🇷

  • @tsehayeo312
    @tsehayeo312 2 роки тому +4

    እናትዬ Please መቁያውን ማድረቂያውንና መፍጫውን ሊኩን አስገቢልን

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 роки тому +3

      መፍጫው www.amazon.com/dp/B07P78SVJ4/ref=cm_sw_r_awdo_EWGRGAER9PCFV53NGG92
      መቁያው www.amazon.com/dp/B07Q3KZ5G6/ref=cm_sw_r_awdo_navT_a_YMVYJBF8M2ERHAX58X2Q
      dehydrator amzn.to/3txrn6F

  • @andinetgezahegn5372
    @andinetgezahegn5372 2 роки тому

    እናት እንኳን ደህና መጣሽ
    የሁሉም ሰው ሙያ ይለያያል ካንቺ የበለጠ ባላውቅም አብሹና ድንብላሉ በዝቷል እና ደሞ ቀረፋ ቅርንፉድ እና ገውዠ ወይም በተለምዶ የውጭ ኮረሪማ የሚባለዉን አልተጠቀምሽም እነዚህ ቅመሞች ደሞ ለሽሮ በጣም አስፈላጊ ናቸው ብየ አምናለው ከአሁን በፊት ያዘጋጀሽውን ሽሮ አይቼ አዘጋጅቼ ነበር እና በጣም ቆንጆ ሽሮ ነው የሆነልኝ እና በጣም አመሰግናለሁ ።🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 роки тому +3

      እንኳን ደህና ቆየሽኝ አወ ሞያ እንደቤቱ ይለያያል ግን እኔ የማቀው ወይም የተማርኩት ይህን የሽሮ አዘገጃጀትና ቅመም ነው ያልሻቸው ቅመሞች እናቴ አታስገባም ያስተማረችኝም እንዲሁ ነው መጠኖቹም አልበዙም ልኬታው ነው የኔ ሽሮ የቀመሰው ሁሉ ነው የሚወደው ሪሲፒውንም ለቀመሱት አጋራለሁ እናም ያንችን ሞያ አከብራለሁ ግን መጨመርም መቀነስም አልፈልግም ከልጅነቴ ጀምሮ ሲዘጋጅ የማቀው እንዲህ ነው መሰረታዊ ለሽሮ እርጥቦቹ ናቸው ለምሳሌ ነጭ ሽንኩርት🥰

  • @SofiyaKemal-pj4nk
    @SofiyaKemal-pj4nk Рік тому +4

    ነጭ ሽንኩርት ለ2 ኪሎ እህል 1ኪሎ ነጭ ሽንኩርት ማለት ነው ቅመምሽ አልበዛም ምክንያቱም ሽሮ ቅመም ሲበዛ ሽሮ ቆየት ሲል የመምረር ባህሪ አያመጣም

  • @elsa7399
    @elsa7399 2 роки тому +1

    ባለሙያ ነሽ ደስ ስትይ
    እኔ ካንቺ አይቼ በርበሬ ደልዤ አዘጋጅቼ ግን በርበሬው እንደ ኢትዮጵያ አይደለም አያቃጥልም ውሃ ውሃ ይላል ከሌላ በርበሬ ጋር አድርጌ ወጥ ስሰራበት በስመ አብ በጣም ነው የሚጣፍጠው በጣም ነው የማመሰግንሽ♥♥♥♥♥

  • @sabakelati2537
    @sabakelati2537 10 місяців тому

    Woww betahm gobez 🥰🙏😇👍

  • @salamalemu3423
    @salamalemu3423 2 роки тому +2

    ዋው የኔባለሞያ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ሴት ሰውከሰራው ቤትሽ ያዘጋጀሽው ምንም ይሁን ለራስ ደስብሎሽ ትመገቢዋለሽ አንቺደሞ ትለያለሽ የኔ ልዩ የሰሩ እጆችሽ ይባረኩ

  • @rahelgebreselassie9500
    @rahelgebreselassie9500 2 роки тому

    በጣም ይገርማል ዛሬ ነዉ ያየሁሽ ጎበዝ ከናቶቻችን ዉጪ ይሄንን ከባድ ስራ ደፍሮ የሚያዘጋጁት ጥቂት ይገርማልዛሬነዉያየሁሽጎበዝከናቶቻችንዉጪይሄንንከባድስራደፍሮየሚያዘጋጁትጥቂት ካሉ ለዛዉም

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 2 роки тому +1

    በጣም ነው የማመሰግንሽ በጣም ሽሮ በጣም ነበር የማፈቅረው 💞 ላኩልኝ በሚል ሰው ኣሰልችቼ ነበር ገላገልሽኝ Thankyou 🙏💞💞

  • @AffectionateBuoy-sm4hl
    @AffectionateBuoy-sm4hl Рік тому

    Jeeegna set nesh be ewnet ene beeeeeeetam new🎉 yetedenekubesh 🌹🌹

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 2 роки тому +1

    Enkuwan dena metash enatiye 🥰🥰❤️❤️❤️👍👍 enatiye maqoyawu gin keneto lamaqulat yihonal qolitashibat taqalish siqola shita yawaxal weyis endet nw 🙏🙏🙏

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 роки тому

      አወ ይሆናል ምክንያቱም እኔ የገንፎ እህል ቆልቸበታለሁ ገብስ እናም ይሆናል ውዴ😘 www.amazon.com/dp/B07Q3KZ5G6/ref=cm_sw_r_awdo_navT_a_YMVYJBF8M2ERHAX58X2Q

    • @sitotatube-
      @sitotatube- 2 роки тому

      @@enat-ethiopianfood7261 eshi yene konjo betam amesiginalewu 🙏🙏

  • @woinshetasegdew2065
    @woinshetasegdew2065 2 роки тому

    Ejish yibarekilign wide yeset kunicho nesh

  • @yorsalemtesfay1941
    @yorsalemtesfay1941 Рік тому

    Hi ehtachin Eni mteyksh mekuliya machine ena mefchiya machine yet ende mgeza xaflin
    Thanks aedenksh aelehu

  • @ASterWolde-n1s
    @ASterWolde-n1s Рік тому

    የኔ ባለሞያ አብዮትዬ እናመሠግናለን ዘመንሽ ይባረክ

  • @mulualemtaffesse5369
    @mulualemtaffesse5369 2 роки тому

    አንደኛ መፍጫው ሁለተኛ ማድረቂያው መደለዣውም አሪፍ ነው ግን ዘግይቻለሁ አባክሽ ተባበሪኝ ሰላምሽ ይብዛ

  • @titifamlytube7386
    @titifamlytube7386 2 роки тому +1

    ዉይ የኔ ቆንጆ እህት በጣም ደስ ትያለሽ ሳይሽ የመጀመሪያየ ነው በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ ካላስቸገርኩሽ የቅመሞቹን ስም በእንግሊዝኛ ብትፅፊልን በተረፈ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እስከ ቤተሰብሽ🥰🥰

  • @abek4329
    @abek4329 2 роки тому

    Welcome back my awesome sister?

  • @yesuneshalemu8651
    @yesuneshalemu8651 2 роки тому

    🥰🥰🥰🥰🥰 betam mert aserare new tebareki

  • @yigebashalkassa2077
    @yigebashalkassa2077 Рік тому

    በጣም ጥሩ አስራርሽ የቴክንዬሎጂ እድገትን ያማከለ በመሆኑ ትልቅ ነገር ነው ።ልመክርሽ የምፈልገው ለንጽሕና የምትጠቀሚባቸው ኬሚካሎች ላንችም ሆነ ለቤተሰቦችሽ አደገኛ መሆናቸውን ነው።

  • @shemimamusa6709
    @shemimamusa6709 2 роки тому

    Are Kalat Ateregn Betam Gobez Allah Egshn Ybarkew

  • @asterworkuwoldeyes5625
    @asterworkuwoldeyes5625 2 роки тому

    Zarea gena new yayehushe betam gobez nesh ejishe yibarek

  • @abayneshtube
    @abayneshtube Рік тому

    ሰላም የኔ ዉድ እንኳ ሰላም መጣሸ🎉እግዚአብሔር የሚመሰገን🎉ሰለ መጣ ደሰይላል🎉ዋዉዉዉ🎉ሻሮ በጣም ነው የመ ወደ ሰው ሥጋ የወዳል🎉እኔ በጣም ነው የመወደዉ🎉አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏💖💖❤

  • @elsabetmekuria8775
    @elsabetmekuria8775 9 місяців тому

    በጣም ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤