Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

አምላክ መስሎኝ ነበር MUST WATCH VIDEO የእህት መነን መንግስቱ የህይወት ምስክርነት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 кві 2020
  • M U S T W A T C H V I D E O
    አምላክ መስሎኝ ነበር የእህት መነን መንግስቱ የህይወት ምስክርነት. NATIONS FOR JESUS INTERNATIONAL CHURCH
    SEATTLE WASHINGTON

КОМЕНТАРІ • 86

  • @ferdosousman9649
    @ferdosousman9649 2 місяці тому +5

    ምስክርነትሽ አስተማሪ ነው ስሙ ይባረክ ነፃ ያወጣሽ ኢየሱስ ይባረክ ሀሌሉያ❤❤❤

  • @sebleakelilu4365
    @sebleakelilu4365 29 днів тому +1

    መኒዬ ደግሜ ስሰማው እንደገና ስሰማው አዲስ ሆነብኝ። ዘመንሽ ይባረክ።❤❤❤ ፀጋ ይብዛልሽ።

  • @famsn8863
    @famsn8863 Рік тому +4

    እህቲ እግዚያብሔር እንኳን ረዳሽ በርችይ ኢየሱስ የሕውይት ሁሉ ሞጭ ነው ተባረክይ

  • @alemtsaheymekonnen1220
    @alemtsaheymekonnen1220 Рік тому +4

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ድንቅ አሰተማሪ ምሰክርነት እህቴ ጌታ አብዝቶ በነገር ሁሉ ይባርክሽ :: በምሰክርነትሽ ታላቁን አምላክ ጌታችንን ኢየሱስን ነፃ አዉጪነት መሰከርሸ የዉቃቢ መንፈሰ ድል ተነሳ ::, አንቺ እግዚአብሔር የሚጠቀምብሸ የርሱ ዕቃ ነሸ አመሰካከርሽ እራሱ ግልፅ ያለ ሲሰሙት ደሰ.የሚል የሚደመጥ በጣም መልካም ነዉ ተባረኪ ፖሰተርሽም ጌታ ፀጋዉን በዕጥፍ በዕጥፍ ይደርብላት ::,አንቺም የእሷን ፈለግ በመከተል ነፋሳትን ተከታተይ ድምፅሽ እራሱ ደሰ.ይላል.ጌታፈሆይ እርሷ በተጽናናችበት ባለፈችበት መንገድ ሁሉ.የሚያልፋትን እንድታገለግል በኢየሱስ ክርስቶሰ ሰም ይህቺ እህቴ የተባረከች ትሁን .

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 2 місяці тому +1

    ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤
    እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነወ!!!❤❤

  • @sebleakelilu4365
    @sebleakelilu4365 Рік тому +2

    ክብር ላንተ ይሁን ጌታ ሆይ። በእህቴ መኒ ሕይወት ስለሠራኸው ድንቅ ተአምር። ተባረክ ክብርን አንተ ውሰድ።

  • @emufantay3116
    @emufantay3116 2 роки тому +4

    እንኳን እግዚአብሔር አስመለጠሽ

  • @aklilubashe
    @aklilubashe 4 роки тому +14

    መልካም እረኛ /2/
    ኢየሱስ ነው ለኛ ።

    • @NFJInternational
      @NFJInternational  4 роки тому

      May God bless you brother. To watch update new coming videos please subscribe the page.

  • @blenemoltotalwoldegiorgis7529
    @blenemoltotalwoldegiorgis7529 3 місяці тому +1

    ጌታ ይባርክሽ !

  • @etagegnhugaga6301
    @etagegnhugaga6301 3 роки тому +5

    የታደገሽ ገታ ይባረክ

  • @samrawitwoldemariam7454
    @samrawitwoldemariam7454 Рік тому +3

    እግዚአብሔር እንኳን ረዳሽ የኔ ናት እባክሽ እኔም የምኖረው ሲያትል ነው የፓስተርን ስልክ ማግኝት ብችል ።

  • @lemmaayansa4669
    @lemmaayansa4669 2 роки тому +1

    "እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ይህንን እውነት ለብዙዎች ምሳሌና ትምህርት ይሆን ዘንድ ስለሰጠሽው ምስክርነት ተባረኪ በጣም ያንፃል። ለቤተክርስቲያን ማስተዋልና የመለየትን መንፈስን ይስጠን ፣ ይሙላንም።

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም የሚያስተምር ምስክርነት ነው። ፓስተር ገነት ተባረኪ ፀጋው አሁንም ይብዛልሽ።

  • @germewgimeskel8158
    @germewgimeskel8158 2 роки тому +1

    እንድህ ነው የኛ ጌታ ኢየሱስ እኔም በጣም እጁን አይቻለውኝ ጌታ ይባረክ

  • @tesfahiwethagos3239
    @tesfahiwethagos3239 3 роки тому +2

    Betam ejig astemari mskrnetu new mnm ke and Amet bhual bsemawum ZAREM astemarinetu ylkal enji aytefam. Tebareki EHTACHIN. EGZIABIHER AMLAK abzto tsegawun yabzalsh.

  • @rebeccasolomon4846
    @rebeccasolomon4846 2 роки тому +2

    God bless you , Thank you Jesus

  • @emud8433
    @emud8433 4 роки тому +8

    የረዳሽ ያገዘሽ ጌታ ይባረክ ተባረኪልኝ ዘር ማንዘርሽን ጌታ ይውረስልሽ ዘመንሽ በቤቱ ያማረ ይሁን ለብዙወች ጌታን የማወቂያ የመመላሽ ምስክርነት ይሁን ተባረኪልኝ እህቴ።

    • @NFJInternational
      @NFJInternational  4 роки тому

      Amennnn! May God bless you too. If want see more video please subscribe the page.

    • @zenbworkbekele4448
      @zenbworkbekele4448 3 роки тому

      Jesus Christus Orjnalu men ysnwal

    • @zenbworkbekele4448
      @zenbworkbekele4448 3 роки тому

      Ewnet nw yemlyt Sega yesten Jesus Christus Orjnalu ebakh amsgnalu yeny feker

  • @jeryzewdu7904
    @jeryzewdu7904 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ከሁሉ በላይ ደግሞ ለሰው ልጆች ነፃነት ብሎ ወደ ምድር የመጣው እየሱስ ክብሩን ይውሰድ........እግዚአብሔር ለያንዳንዳችን እነደዚች አይነት መሪ ይስጠን pastor geta yibarksh kezih belay yemtagelegyibet tsega yibzalsh amen

  • @bra1039
    @bra1039 Рік тому +1

    God bless you. Useful message

  • @dawitseyoum2645
    @dawitseyoum2645 2 роки тому +2

    God bless you sister menen

  • @marie-thereseyobo5559
    @marie-thereseyobo5559 Рік тому +1

    ❤ተባረኪ እውነቱን ስለተናገርሽ ስለመሰከርሽ ዘመንሽ በበረከት ይለቅ ይለምልም በርቺ።

  • @dag8790
    @dag8790 Рік тому +1

    Egziabhare melkam naw. Geta Eyesus zemeneshin yebark.Egziabhare lanae melkamin adregoligal. Be bizu gera megabatim wust Egziabhare melkam naw. Geta Eyesus simu lazalam yebarak. Tasfan yeseten yetamana naw.

  • @meserettagele7068
    @meserettagele7068 4 місяці тому +1

    Amennnn🙏🙏🙏🙏

  • @ruthbefekadu3841
    @ruthbefekadu3841 2 роки тому +2

    እዉነተኛ አገልጋይ የምትሸክምሽ እህት ሰጠሽ ጌታ ይባርካት ፓስተር ገነተ ዘመንሽ ይባረክ::

  • @jeritilahun142
    @jeritilahun142 2 роки тому +2

    በጣም የሚገርም ነዉ መንሻ እንካን ጌታ ከዛ ጨለማ አወጣሸ አንቺን ያወጣሸ አምላክ እኛንም አውጥቶናል ሀሌሉያ

    • @menenmengistu3334
      @menenmengistu3334 2 роки тому

      አሜን ክብር ለረዳን ለአዳነን ለሠራዊት ጌታ ለእግዚአብሔር ከዘላለም እስከ ለዘላለም ይሁንለት::

  • @habtomtesfu1678
    @habtomtesfu1678 2 роки тому +2

    wawww እንደት ያለ ታላቅ ምስክርነት የዉ

  • @genigetaneh159
    @genigetaneh159 4 роки тому +5

    Geta yebarek !

    • @NFJInternational
      @NFJInternational  4 роки тому +1

      May God bless you too. To watch update new coming videos please subscribe the page.

  • @user-oj8zo4oh9d
    @user-oj8zo4oh9d Рік тому +1

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን!!!

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 11 місяців тому +1

    Amen 🙏🏽 God bless you 🙌🏽💝
    Jesus Christ is the only God 💝

  • @etagegnhugaga6301
    @etagegnhugaga6301 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ስፈውስ እንከን የለውም ክብሪ ለገታ ይሁን

  • @hermyejigu6089
    @hermyejigu6089 2 роки тому +1

    Thank you thank you thank you for sharing God's glory!!!! Melkamu abatachn yibarek

  • @sharingthewordoflife.6307
    @sharingthewordoflife.6307 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ።በጣም ጠቃሚ ምስክርነት ነው። ዘመንሽ ይባረክ።🙏

  • @dag8790
    @dag8790 Рік тому +1

    Egziabhare yebarkish ehetae.

  • @yonathantesfaye5597
    @yonathantesfaye5597 2 роки тому +2

    Amen my sister

  • @sebleakelilu4365
    @sebleakelilu4365 Рік тому +2

    ኢየሱስ ያድናል።

  • @direfasi
    @direfasi 3 роки тому +4

    Jesus is Lord

  • @rahelhailemariam9934
    @rahelhailemariam9934 4 роки тому +3

    Yeredash Geta yebarek.

  • @tigistalemayehu5780
    @tigistalemayehu5780 Рік тому +1

    ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው

  • @frehiwotwoldemichael4787
    @frehiwotwoldemichael4787 2 роки тому +1

    Amazing Testimony almighty God he is a winner because him you are a winner

  • @zewditunay9050
    @zewditunay9050 3 роки тому +3

    God bless you! sister wonderful testimony! Jusus Christ is the King of kings the Lord of lords.
    Glory be to His Name!!!
    I wish you more and more blessings!
    John 1:50~51
    Stay blessed!
    With the love of our Lord Jesus Christ

  • @hibrechengere9595
    @hibrechengere9595 Рік тому +1

    Tebarki enkwan egzer erdash

  • @jesusislord5457
    @jesusislord5457 3 роки тому +2

    God blesse you sister it is useful testimony!

  • @emufantay3116
    @emufantay3116 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tsion468
    @tsion468 2 роки тому +1

    Tbarki yne konjo

  • @aselefechnana2799
    @aselefechnana2799 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር መልኮ ነወ

  • @mulusweet229
    @mulusweet229 4 роки тому +7

    Wonderful testimony.
    I got a big lesson to identify about the false and the true prophets
    God bless you

    • @NFJInternational
      @NFJInternational  4 роки тому

      Thank you and May God bless you too. If want see more video please subscribe the page.

  • @WordofGodinmyheart
    @WordofGodinmyheart 2 роки тому +1

    I admire the pastor! Glory to the lamb of God! 🙏

  • @savedbygraceeph2841
    @savedbygraceeph2841 3 роки тому +3

    12 And there is salvation in no one else, for there is no other name under heaven given among people by which we must be saved."
    Acts 4:12
    “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    ሐዋርያት 4፥12

  • @joshalomshalom8461
    @joshalomshalom8461 3 роки тому +3

    እውነትም መንገድም ህይወትም ኢየሱስ ብቻ ነው: ጌታ ላለንበት ትውልድ እሚሆን ግልፅፅፅ ያለ መልእክትን ባንቺ ስለገለፀ ስሙ አሁንም ከፍ ይበል
    እህት Pr/Dr ገነት እንደው ጌታ ይባርክሽ ሌላ እሚባል የለም እንጂ ጨምሬ ባልኩሽ ነበር: ይጨምርልሽ ያብዛልሽ::

  • @woldemariam3498
    @woldemariam3498 3 роки тому +3

    Glory to Jesus.

  • @netsanettesfay7952
    @netsanettesfay7952 2 роки тому +1

    Yasemeleteshe Eyesus semmu yebarek 🙏

  • @hayalgeta6024
    @hayalgeta6024 3 роки тому +1

    Wawu what a freedom you have got my
    Sister !!!!!!

  • @kokobyasus5736
    @kokobyasus5736 3 роки тому +1

    Prais God thank you God bless you!

  • @lemlemdebele318
    @lemlemdebele318 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ!

  • @helenkibrom4031
    @helenkibrom4031 3 роки тому +1

    Tebareki

  • @aydadiallkuky6470
    @aydadiallkuky6470 3 роки тому +2

    Igzabher ymsgn tebarki

  • @erenanateytesfa9517
    @erenanateytesfa9517 4 роки тому +3

    Amazing testimony bless you Menu.

    • @NFJInternational
      @NFJInternational  4 роки тому

      To see more video like this please subscribe the page also share for others.
      May God bless you!

  • @natanaelt8543
    @natanaelt8543 4 роки тому +3

    To God be all the Glory

    • @NFJInternational
      @NFJInternational  4 роки тому

      Amen, May God bless you . If want see more video please subscribe the page.

  • @bisrata.8213
    @bisrata.8213 3 роки тому +3

    Thanku

    • @NFJInternational
      @NFJInternational  3 роки тому

      Please subscribe the page to watch more video like this

  • @bethelihembiru986
    @bethelihembiru986 3 роки тому +5

    እድለኛ ኘሸ እንዲ አይነት መሪ ማግኘትሽ

  • @solomongezachew
    @solomongezachew 2 роки тому +2

    NFJC ስለሚያንጽ አገልግሎታችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፤ እኛ በኢትዮጵያ የምንኖር አዲስ ዓመት 2014ን ልንቀበል ነው ለሁላችን መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን በጌታ ስራ በርቱ፡፡

  • @meskeremshumie872
    @meskeremshumie872 3 роки тому +1

    ኡ ጌታ በጣም ረድቶሻል ስለአንቺ አምላኬን አመሰግናለሁ እንዲህ ያለውን የጌታ ባርያ ያብዛልን ፓስተርሽንም ትባረክ ጥሩ እረኛ ናት

  • @frehewetamen2030
    @frehewetamen2030 2 роки тому +1

    There is nothing impossible for God 🙏🙏

  • @user-lu6fs2xf1t
    @user-lu6fs2xf1t 2 роки тому +1

    ❤❤

  • @ekpaul1386
    @ekpaul1386 2 роки тому +1

    እህቴ እንኩዋን ጌታ እረዳሽ ሁሉን የሚችል ጌታ ክብሩን ይውሰድ በነገራችን ላይ የፓስተር ገነትን ስልክ ማግኘት እፈልጋለሁ የሚቻል ከሆነ
    ጌታ ይባርክሽ

  • @melakubetela6442
    @melakubetela6442 2 місяці тому +1

    እህቴ ጌታ ይባርክሽ ግን እኔ ካለኝ ተሞክሮ አንድ ሰው ጌታን ወዲያው እደተቀበለ ከአጋንንት እስራት ነፃ አይሆንም ምክንያቱም የዛ ሰው በአእምሮ የመታደስ አዲሱን ሰው የመሆን ጊዜ እስኪፈፀም የግድ እደዛ መቆየት አለበት አለዚያ ጉዳዮ ታስራ የከረመች ጥጃ ስትፈታ ስትዘል እደምትሰበር መሰበር ነው ላለመሰበር አዲሱን ሰው መሆን ያስፈልጋል ይህ ደሞ ጊዜ ይወስዳል ስለዚህ ትእግስት ያስፈልጋል

  • @essoproduction8875
    @essoproduction8875 3 роки тому +1

    እጅግ ግሩም እና አስተማሪ ምስክርነት ነዉ አቤት ያልታወቁ መናፍስት ስንት አስተዋል
    ድንቅ አቀራረብ ተባረኩ ።

  • @davidalexander3265
    @davidalexander3265 2 роки тому +1

    you were not Orthodox Tewahido follower .Orthodox don't believe in Magic. Let me tell you may you have a question why saying "I had been sawing the pictures "of Jesus Christ , saint marry, and angles in magicians house.The reason why magician (bad sprits) hangs the pictures and prepare ceremony mostly on the Jesus Christ (medihanialem),saint marry, and angels date that Orthodox Tewahido designated the days to persuade people like you as they also believes, respect and faith to puzzle followers still couldn't decide to choice one . You had been going to church in the morning and you had been going in the night in magician house or live together. you shouldn't call your self as you were Orthodox Tewahido follower. Do you know the secrete of Trinity ? Do you know Saint virgin mom Marriam is God's mother (with the willing God him self )? Jesus Christ is creator he is not a beggar to whom he asks. he is the one can give any thing. Please understand In the name father, son and holy sprit before going hell

  • @kidusberihun1810
    @kidusberihun1810 3 роки тому

    Just Confusion, and delusion nothing else. Please be a human being rather than acting like super human. We all live in one life. Some people are cans cannot be stoped they behavior like this. Yenate and yabate amleka atebelu ok that’s so why abrham say my fathers God?

    • @savedbygraceeph2841
      @savedbygraceeph2841 3 роки тому +3

      What do you mean? Abraham said my God to the creator!
      There is no other God who needs presents and sacrifice.
      You are confused yourself. You need the father the son and holy spirit ! Jesus the only saviour .
      Acts 4:12
      12 And there is salvation in no one else, for there is no other name under heaven given among people by which we must be saved."
      “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
      ሐዋርያት 4፥12

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 2 роки тому +1

      Kidus you your self are possessed by demon spirit this is a sign. The people like you always deny this kind of testimony or topics menfsu new endey yemlesh. I use to think and talk like you when I was under devil control open your eyes and be saved

  • @mesytadesse4334
    @mesytadesse4334 2 місяці тому

    መጀመሪያ ኦርቶዶክስ አልነበርሽም።።መዳን ስላሴን ሳያቁ ድህነት የለም።

  • @user-ls1cc9kz4c
    @user-ls1cc9kz4c 2 роки тому

    ስንት ጌታ ነው ያለው? በራሳችሁ የተሳሳተ አመለካከት ፅናት የጎደለው አእምሮ ይዛችሁ የሂሳብ ድምር ሀይማኖት ይዛችሁ የውሸት ትርክት እረ ለመሆኑ እናት እነማናችሁ እኔና አንቺ ሀጥያተኛ የምድ
    ር ተልካሾች የእግዚአብሔር ወዳጆች መላእክት ከእኛ ከውሸታሞች ሌቦች ቆሻሾች ታስተካክያለሽ ልቦናሽን ይመልሰው

    • @alemalem3987
      @alemalem3987 2 роки тому +1

      Sara Butu እስቲይ ምን አመጣው ስድቡውን

    • @ermiyasmulugeta5814
      @ermiyasmulugeta5814 2 роки тому +1

      ስለ መላእክት አላወራችም መላእክት ናቸው ተብለው ስለተሳሉ ስእላት ነው