سبحان الله سبحان الله سبحان الله ❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜 والحَمْدُ ِلله والحَمْدُ ِلله والحَمْدُ ِلله ❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜 والله أكبر والله أكبر والله أكبر ❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔
😭😭😭😭😭 😭😭😭🇪🇹hayate yetelgne she muhamed awule binoregne lanetu medemadergelwute alwukem kale yelgnem gn len leyu nwute♥️♥️♥️🙏🙏🙏 besmanewu betedestenwu hayate yestewute yeselmenawu meri leney nwute
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የኚህን ሰውዬ መንዙማዎች በጣም ነው የምወዳቸው ሸህ ኑሩልን
Allah hediya yestehe
🥰🥰
ምርጥ የሀገሬ ልጂ
አችምኑሪልን
@@zeyenbaendris1387እሰይ
አልሀምዱሊላህ 9 አመት ሆነኝ እስልምናን አላህ ከወፈቀኝ አልሀምዱሊላህ
ሓብቢቲ አና አሏህ ይሕፈዙኩይ
🥰🥰🥰
@@melakbintebrahim3089 ጰጰ
ረፈየተመ ሸአቀወቀወ
الله يبرك فيكي ياقلبي ❤❤❤
Alhamdullilah
@@semush6728 nurie yknshe
እኔ ኦርቶዶክስነኝ በዘሮቼ ነገር ግን እኚህን አባት ስወዳቸው።የወሎ መገለጫችን ታላቁ ሸኸ ኑሩልን።
እማ ትወደው ነበር ሁሉም ቀረና እውነቱ ሀገር ሄደች አላህ ይዘንልሽ እማየ
Allah yirahmachew.
አላህይዘንላቸውእህቴየኔምእናትሞተችብኝ
የ?ተሰቨየየየየ???የ?የየየ?የ?የቆየ?የ?የ?የቨየ?የ?ቨየየየየ?የ?የቨየ?የየ
አላህ ይርሃማት
@@naso2785 አሚን
ወላሂ ሽህ መሀመድ አወል አባቴ ሲወድው ግን አባቴ ወደውነቱ ሀገር ይዷል አላህ የጀነት ይበልህ አባቴ 😭😭😭😭😭😭
aluko
እኔም አባቴ በጣም ይወደው ነበረ ሄዷል ጀነተል ፊረዶስን ይወፍቀው
አላህ ይራህማቸዉ ሁቢ የጀነት ፈርዶሰ ይበላቸዉ
@@hayathumuhammed8900 ማ
አሏህይዘንላቸውየኔእህት
እኔ መኮይ ተወልጄ መኮይ ነው ያደኩት ሙስሊም አደለሁም ግን የእሳቸውን መንዙማ ሰስማ ትዝ የሚለኝ የእኛ መስመር ማለትም ከደሴ እስከ ኬሚሴ እና አጣዬ ድረስ ትዝ ይለኛል፣አብረን ስለሆነ ምንኖረው ሙስሊም የሆነ ብቻ ሳይሆን ኦርቶዶክሱም ጴንጤውም ነው ሚወዳቸው ሼህ መሀመድ አወልን።ረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጣቸው።ለእኛ እሳቸው ትዝታችን ናቸው የሚያውቀው ያውቀዋል።ከኬሚሴ መናኸሪያ እስከ መሰና፣ቃጩር፣ሚላሚሌ፣ገርቢ መኮይ፣ሸክላ፣ወለዲ፣ሀርቡ፣ጨፋ፣ኮምቦልቻ ደሴ ስንሄድ ቅጥቅጥ እና አባዱላ ላይ የሚከፈተው የእሳቸው መንዙማ ነበር ለወሎ እና ሸዋ ህዝብ መንዙማቸው ትዝታ አለው።
ሳህ አቦ ትዝታ አለው ቦርከና ክረምት ላይ ሲሞላ መኮይ ኬሚሴ ሀርቡ ወለዲ ሸክላ ኮምቦልቻ ከቃላት በላይ ነው አባዱላ ላይ የሚከፈተው የመሀመድ አወል መንዙማ ነበር ወላሂ
ሳህ አቦ ኬሚሴ ውለን ማታ ስንመለስ ቅጥቅጥና አባዱላ ላይ የሚከፈተው ይሄ መንዙማ ነበር ከመኮይ ቦርከና ድልድይ መሰና ቃጩር ሚላሚሌ ሸክላ ወለዲ ሀርቡ ኮምቦልቻ ያንን የቦርከና ሜዳ እና ሽርጥ ለባሽ ህዝብ ግመሉ ሴቶቹ ግሽርጥ ተቀብተው ውበታቸውን እያየን ነበር የምንመላለሰው አይ ትዝታ ወላሂ😢
እኔ በፊትም የሄንመዙማ እወድውነበር ክርስታንምሁኝ አሁን ግን ወደነበርኩበት ቀጥታ እስልምናን ተቀበልኩ እሀምድሊላ
ማሻአላህ
በጣም ደሥ ይላል አሏህ በኢማንሽ ያጽናሽ
ማሻአላህ
ማሻ አለህ
መሸ አለህ🌹🌹
መንዙማ ውስጤ ነው ኦርቶዶክስ ነበርኩ አሁን ግን ተቀላቀልኮችሁ ማሻ አላህ ደስ የሚል ድምፅ
ማሻ አላህ የኔ ውድ
Mashaallah
ማሻአላህ
ማሸአላህ
Well come back my sister or my brother
Menzuma 👍 አስታወሰኝ የእናቴ ሀገሬ ወሎ እግዚአብሔር ክርስቲያኖችን እና ሙስሊሞችን ወገኖቼን ይባርክ እወዳችኋለሁ ❤️
ይህን መንዙማ እናቴ በጣም ነዉ የምትወደዉ እናቴ ኑሪልኝ! አልጣሸ!ሸኽ ሙሀመድ አወል አላህ ሰ.ወ እድሜህን እርጂም ያድርግልህ። አላህ ባለህበት ሰላምህን ያብዛልህ!!! ሙስሊም በመሆኔ ኮራሁ!!!
ሞቷልኮ ❗
አልሞተም እህት!
መሃመድ አወል ሳላህ ነው የሞተው ፣ (አላህ ይራህመው)
የዝህ መ ዙማእደ ኔእሚወድውአልደ ልቤንነውየሚቀ
ምን
ዘመን ተሻጋሪ መንዙማ መንዙማ በሙሀመድ አወል ቀረ የሚባልበት ቀን እየመጣ ነዉ መንዙማ አሁን ላይ ጣእሙን እያጣ ነዉ ተተኪ አላህ ያምጣልን አንቱንም ሀያትሁን ረዢም አላል ያርገዉ
I'm orthodox I been listening to him since teen because of my grama this is peace to me.
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መንዙማ በጣም ነው የምወደው
አላህ ወደ ተፈጠርሽበት እስልምና ይመልስሽ❤
መዝሙር አጣሽ ይደሰፋሽን ጣኦት የሚመሰገንበትን የምታዳምጭው
😂😂😂 የቅናት መንፈስ እኛ አላንህን እንጅ ጣእት አናመልክም እንጨት አምላኪይ ወደድሽም ጠላሽም ኢስላም ነው ትክክለኛው ሀይሟኖት@@heedssjeedss8369
ከሚሥ ማታ ሁለዜ ከማየጋር እናዳምጥ ነበር
አሏህየ እማየን የፍቅር ጎጆየ እናቴን እድሜዋን አሥረዝመህ በሠላም አገናኘኝ ያረብብብ
Otdeks neberk ahun gn esmnan tegebyalehu sheh. Muhemed abol betam new yemwdetwt. Aleh yatbkwt.. Mash alah❤❤❤❤❤
በስመአም በጣም ነዉ የምወደዉ ወለየዉ ነኝ
ሸህ መሀመዲ አወል በጣም ነው ምወዲህ መንዙማ ስሰማ ልቤየቱን ያክል በሙሀባ እንደሚሰበር ወላሂ አልሀምዱሊላ የረሱል ኡመት በመሆ
መንዙማ በጣም ነዉ የምወደዉ ግን ክርስትያን ነኝ ግን በጣም ነዉ ምስጥ ብየ የማዳመጠዉ
ሀቢቢቲ አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራሽ
ኔ
አሚን
አሏህ ሂደያውን ይስጥሽ ሀቢብቲ
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ ያረብ ያኡምራ
የተረጋጋ መዙማ ደስ ይለኛል እመሰጣለሁ አላህ ኢማኑን ይስጠን ያረብ
ማሻሀላህ
I am not Muslim but I like Mohamed Awel Menzuma, And Professor ADEM KAMIL speech. long Live to Mohamed Awel & And Professor ADEM KAMIL
0ኦ0
Good
bereka hun
@@alhamdulilah5354 ዐዐ
አላህ አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይመራህ
ኡፍፍፍፍፍ 🥰ተሰምቶ ማይጠገብ 🥰🙏አላህ እድሜዎትን ያርዝመው 🙏💚💚💚💚
ሶለሏሁ አለይ ወሰለም መሐመድ አወል እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ያርብ ይሄን መንዙማ ስውደው ያርብ 🤲🙏🙏🙏
መዙማ
ሙሀመዲአቦለ
ሱበሀን አላህ አረ እንመለስ እህቶ አረ ሺርክ ነው እንራቀው እሱ ለብሩ ብሎ አዱን ታዱ አርጎ በሺርክየተጥለቀለቀ መልጡማ ለቆ እናተም እሱን ተከትላችሁ ገደል ያኢላሂ
እንዴት እንደምወደው መንዙመውን በሙሉ እረጅም እድሜና ጤና አላህ ይወፈቅህ ሙሀመድ ሀወል
አልሃምዱሊላህ ረመዳን ገባ የራህመት ወር ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሰው ልጆች በሙሉ
ማሻ አላህ መንዙማ በጣምነውየምወደው መሀመድ አወልበጣም አይጠገብም በጭራሽመንዙማቸው አላህይጨምርልህ ያረብ
ጀዛኩሙላሁ ኸይራን
ሼይኾና ሙሀመድ አወል ሀምዛ
ከሀያትት ጋ እድሜ እረጅም አላህ ይስጣችሁ
አላህ ያቆያችሁ ሸህ ሙሀመድ አወል ከልቤ ነው የምወዳችሁ የስንቱ ሰው ቀልብ ረጠበ በመንዙማችሁ እንደው አላህ በመረህመቱ ከጀነት ሰወች ያድርጋች ሸህዬ
ወላሂ ተመስጨ ነዉ የማዳምጠዉ ሙሀመድ አቦል ሀያትህን አላህ ያርዝምልን😭🤲
ሙሃመድ አወል
እኛ በመልካምነታችው ወደሀበሻ ሂዱ ብለው እረሱል መልክተኛችውን የላኩት በደላችንን ለአላህ ንገሩ ወገኔ በእንባ በፀሎት
እወዳቸዋለሁ
አሜን ፫ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን !
ብሮየ ደምረኘ ዉድ
አሜን ወንድሜዋ
👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹
እግዛብሄ ፈጣሪያችን 1ብቻ ነው 3ትላለህሣ
መሃመድ አውል 🎉
እድሜሕን ያርዝምልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሏሀያታ. ቹያቁይልን. ዘመንማይሽረዉ መዙማነዉ
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መዙማ በጣም ነው ምወደው 🙏🙏❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
አላህ ወደኸይርነገር ይምራን በፍጡር ሣይሆንበፈጣሪ እምናምን ያዲርገን አሜን ያረብ
እየሠማሁ ያዴኩት መዙማ በጣም ነው እምወዴው ወላሂ ከሚሥ ከሚሥ በተለይ ቤታችን በዚህ እጉርጉሮ ሁሌም ይዴምቅ ነበር
ማሻ አላህ ተባረከላህ በረካ ሁን አቦ አዘጋጁ
እነ ሸህ ሃያት ሃያት ሃያት
🤲🤲
ከሸይኽ ሙሀመድ አወል መንዙማ የማይመቸኝ የለም ይሄ ግን ለኔ አንደኛ ነው ❤❤❤❤❤ቆዩልኝ ፍቅር የሆንኩ ሰው ነሁ
በጣም
@@hananhabshawit9811 الحمدالله
እስላም ክርስቲያኑ ተዋዶ የሚኖርበት ሀገሬ ወሎ የፍቅር ሀገር
ማሻአላህ እረጅም እድሜ ከአፊያጋ
እዝች አገር ስመጣ በዝሕ መዙማ ዱአ አርገናል ከጓደኞቸ ጋር
እናቴ ትወዴዋለች እኔ ግን ብዙም አዴለሁ እናቴ ይሄን ተሰማች ጄነት ገባሁ ነላለች 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅እይናቴ እናቴትወዴዋለችእኔግንብዙምአዴለሁእናቴይሄንተሰማችጄነትገባሁነላለችእይናቴእወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Fidake,abi we Umi we nefsi, Habibi ya ResuleAllah (S.A.W)
ማሻላለሕ አሏህ ይጠብቃችሁ
እኔ የወሎ ኦርቶዶክስ ነኝ የኝን አባት መንዙማ እየሰማው ነው ያደኩት
አላህ ወደ ተፈጠርሽበት ቀጥ ወዳለው መንገድ ይምራሽ
ሰው የወደደው አላህ ይወደዋል አላህ እድሜውን ያርዝመው
ኡፍፍፍፍዱንያ አባቴ ይወደውነበር። አሁን ወደእውነቱ ሀገር ሂዳል😭😭
አላህይራህማቸው
Allah yerhamachew
erea almotum yemotew mohamed awel salah new yihea mohamed awel hamza new yemibalew
መሀመድ አወልን ሳይሆን ያለችው አባቷን ነው !!!!ቀ
አላህ ይዘንላቼው
ያአላህ ስወደህ አባቴን ሁልጌዜ የማስታውስበት መዙማ
መንዙማ ውስጤነው 🇪🇹💗
ማሻአሏህ የሺርክ መንዙማወቹን እቃወማለሁ ይሄ የመቸኛል
መሽአላ
የመከፋፈል ተንኮሉ ለማንም አይበጅም: አንተም በኪታብህ እሱም በኪታቡ
ማሺአለህ
ሀ
ደደብ ምን ታውቃለህ ግም ወሀብያ
አላህ እረጂም እዲሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ የኔዉድ አባት ሲወዲህ እኔ ሰወዲህ❤❤❤❤❤
አብሺር
ውስጤ ናቸው ሙሀመድ አወል 😍😍 ሰላም ይብዛ ይብዛ 😍😍
(ان الله وملائكته يصلون على النبي يا أيها الذين آمنوا صلوا عليه وسلموا تسليما)
Mashi Allah hayat ysetelen muhamed awell
አልሀምዱሊላህ ሙስልምበምሁን
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ እድሜ እና ጤና ይወፍቅህ
አ
ማሻአላ
سبحان الله
سبحان الله
سبحان الله
❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜
والحَمْدُ ِلله
والحَمْدُ ِلله
والحَمْدُ ِلله
❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜
والله أكبر
والله أكبر
والله أكبر
❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜❤💚💜
💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔
ማሻአላህ ይሄ መንዙማ ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩት የማይጠገብ መንዙማ ነው
እኔ ማንዙማ አልወድም ግን እሄ አሪፍ ነዉ ደስ ይላል መሳጭ ነሺዳ ነዉ እንዲጠላ የደረገኝ በአሁን ግዜ የሚወጡት ናቸው በዚህ ቢቀጥል አሪፍ ነበር ግን ምን ዋጋ አለዉ ግዜዉ ተበላሽቶዋል አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን አላሁማ አሚን❤👈
ማሻ አላህ ሼህመሀድ አወል ለአላህ ብለን እንወዶሀለን እንወዶሀለ አላህ ሀያቴ ይስጦት ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤የረብ መጨረሻሽን የሳምረልን
መሸአላ
በጣም ምወድህ አላህ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ
አላሐምድ ሊላሕ ሙሥሊም ያደርገኝ አላምድሊላ
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ማንዙማ ሙሀመድ አወል ማንዙማው ሁሉ ደስ ይለኛል
Yemewedeww menzuma new I like it all Mohammed AWOL menzuma
ማሻአላ ሂተባረክ አላ
ማሻ አላህ በጣም ነው ደስ የሚለው ይሄ መዙማ በተሰቦቸን ያስታውሰኛል አላህ በሰላም ያገናኘን እወድሻለሁ እናቴ ❤❤❤❤❤❤
Mashalah alah wdohal eslmna kelal arlem muslim yaregne alah keleb msgana ygebaw alhamdurilah ❤
ኦርቶዶክስ ብሆንም እሳቸውን እወዳቸዋለሁ።ሳዳምጣቸው መንፈሴን ያድሱታል።ይሄን ቀልበ ቢስ አለም ያስረሱኛል።እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ።
ማሻ አላህ ተባረከሏህ ረጅም ሀያትትትትትትትት
ሙሀመደ አወልን የሚሣደበ አላህ ያጥፋዉ ይህ ደረቅ ልብ
😭😭😭😭😭 😭😭😭🇪🇹hayate yetelgne she muhamed awule binoregne lanetu medemadergelwute alwukem kale yelgnem gn len leyu nwute♥️♥️♥️🙏🙏🙏 besmanewu betedestenwu hayate yestewute yeselmenawu meri leney nwute
ማሸአላ ኢዲሜአችሁ ይርዘምልን
ሽህ ሙሀመደ አወል አላህ እዲሜአችሁን ያስረዝምልን❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ❤❤
ማሻአሏህአባታችን አሊማችን አላህእድሜናጤናይስጥህ አሚንአላሁመአሚንንን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
ማሻአላህ ሸህ ሙሀመድ አወል አይ እንጉርጉሮኮ አንቱጋ አልቋል ሱብሀን አሏህ ለኔ ውስጤ ነዎት አሏህ ያቆየዎት
ማሻ አላህ የኔ አባት ከልቤ ነዉ የምወድዎት 🥰🥰🥰🥰🥰
መገን የወሎሰው
ወይኔ እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መንዙማ በተለይ የኝህ ድምጥ መንገድ ላይ ሠማ ቆሜ ሁላ አደምጣለው የምር
ሶለላሁ አለይሂ ወሠለም
አላሁም ሙስተናን አላህ ይህዲና ያረብ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን ከጅህልናም አውጣን
አሚን !!
አሚንን አሏመ አሚንን ያረብ
ማሻአላ። ረጂም። እዲሜ ይስጥህ። ያረብ
አላህ ያሰደስታችሁ ሀያታችሁን አላህ ያርዝሙዉ
ማሻአላህ.አላህከክፉ.ነገር.ይጠብቅልን
ዘላለም ኑርልን
ማሻላህ ማሽላህ ተባረክላህ በጣም መሳጭ መዲሕ
ሙሀመድ አወል ሀምዛ ድሮም ክርስቲአን ሁኘ ተመስጨ ነበር የማዳምጠው አሁን ግን እስልምናንም ወፍቆኛል አልሀም ዱሊላህ 9 አመቴ ሚአዚያወራት ላይ አላህ ምስጋና ይገባው ለአለማቱ ጌታ አምሳያ ለሌለው🎉🎉
እንኳን ለተከበረው የረመዳን ወር አደረሳችሁ
ያረብእድሜጤነለመሀመድአውልደዛከላኸይር
መሸህሙሀመድአወልሀምዛእረጅምአድሜአሏህይስጥህ።መንዙማህሀድሰህይመቸኛል።ሁላችንንምአሏህይማረን,ሶለሏህአለይወሰለም!!
ውስጤ ነው መዙማ
አላህ ከይሩን ይምራህ በዚህ ድምፅህ ቁረአን ብቀራባት በዙወቹ የምትጠቀማቸው ቃላቶች የሽርክ ነው
😤😤😤😤😤😤😂😂😂😂🤲ታቺሠፈር ነሽ አንቺ
ሸይኽ መሀመድ አወል ማኛ ነሁ
👍💟
👍
Ohmy God, this is heart touching!
😭😭😭
መሻአላህ ስወድህ ሸህ እድሜህን ያዝረዝምልን
ሸህ መሀመድ አወል የመንዙማዉ ባላባት አላህ እድሜህን ያስረዝመዉ።
ማሻላህ ለሰለመው ወንድማችን እና ለሙሀመድ አወል
Mashallnice tijgwedmay all blsse you
ማሻአላህ አባቴበጣምይወደዋልእሱንአስታወሰኝ
Menzuma esalam kersatiyane ayilame wudeta new🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
Ya ye hadra ye buna kidma ye lijnate tiwssta new hulachewm rahalu yene wudh ayat allah b jnat yanurh😢😢
ያረቢ ሐያትትትትትትትት ይስጥልን ከሙሉ ዓፊያ ጋር እናተን ማዳመጥ በነጣ ሙሐባን መሸመት ነዉ እደሸኽ ሙሐመድ አወል ያለ ጎሬቤት አሏሕ ይስጠኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ አሚን ያረቢ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲