Aster awake where were you all these years. Now that the country is in a better position. It is not Abbey who created ethnic separation why didn't you all singers sing one song when the world's best thief Meles was in power.
Leave Astuka alone actually she is the best Ethiopian Artist ever only second tobTilahun Gesesse. She is a gift for Ethiopian music . We can add with her Bizunesh Bekele from previous era.
The first edition of musical presentation has a great impact for this music .Redo it again just like the way you played with those composed.
ሙዚቃው አላማረም የድሮውውው ነው አሪፍ
እኔ comment ሣላነብ ነበር የፃፍኩት ለካ ሁሉም እነደኔ ነው የተሠማው
1000000% Big respect to አ ስ ቴ ር አ ወ ቀ 👌👌cheers 👍👍
ዘፈንዋን አበላሻችሁባት የድሮ አጨዋወት ይበልጣል
Astuye… legend !!🍀🌼🌺
አሰቴርዬ የኔ ማር ነገር የኔ ኩሩ ሠላምሸ ይብዛልኝ❤❤❤❤❤❤
🎉አሥቱየ እኔ ለኢትዮጵያ ሥታገል የነበርኩ የገበሬ ልጅ ነኝ መሙዚቃሽን ሁሉም ይወደዋል ግን እኔ አልዎደውም ነበር አሥቱካ የወያኔ ልጅ ስለነበርኩ አሥቱካ እወድሻላሁ ጥቃት ጰከረፋው ፋኖ ፋኖ
በትዝታ ብዙ ወደሁዋላ ወሰድከኝ.
thank you for your positive feedback.
Astuyee you vous never change the band is bad but I still love it !
What a wonderful music that I want to make Iron clad partnership with Astu!!
thank you for your support.
You are ❤❤❤❤❤❤❤my hero ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
She is world class musicians .
ወደሀላ ዋውውውውውውውው
thank for your positive feedback.
Zefenun abelashew😢
ንግስቷ አስቷ
አግማማችሁት
Astu the king of music
EWNET NEAW YE MUSIQA NGSTOAN ADAMTOAT!!!!!!
Wanaw yezhin mulu album u tube lay yelem eko
ኧረግ መሳሪያው ሙዚቃን አበላሸው የድሮውን እንዳለ ጫን ከቻልክ
Aster awake where were you all these years. Now that the country is in a better position. It is not Abbey who created ethnic separation why didn't you all singers sing one song when the world's best thief Meles was in power.
ዘፈኑ ከነ ግጥሙ መሆኑ በእጅጉ አስደስቶናል በርቱ ይልመድባችሁ
በፊጠራችሁ የአሰቱን ዘፊን ሰትጭኑ you tube ላይ እንዳለ ይሁን ።let me explain.ይሄ አሁን ድምፇ ልክ ነው በፈት የተጫወተችው ነው ።ድጋሚ የዘፈነቻቸው አሉ ግን ይሄ ድምጷ ያሥታውቃል ሙዚቃው ግን አይደለም ምንም ሰረዝ ድልዝ አያሰፊልገውም ።ድሮ የተጫወተችውን እንዳለ በድሮ ሙዚቃ እነደወረደ።
ምነው አበላሻችሁት 😢
Leave Astuka alone actually she is the best Ethiopian Artist ever only second tobTilahun Gesesse. She is a gift for Ethiopian music . We can add with her Bizunesh Bekele from previous era.
ልክ አይደለም ሙዚቃው የሪትም ችግር አለበት አብሮ አይሔድም የአስቱን ስራ አበላሽታችሁል በዘፈቀደ የሰው ስራ አታበላሽ የድሮው ሙዚቃ የሚወዳደር የለም
መሳሪያው ከድሮው የተሻለ መሆን ሲገባው የከተፉ ቤት ሆኖ ቀረበ። ያሳዝናል።
Astu the best one, but they just make this music not correctly like the original one.
የኔ ማር ማን እንደመጀመሪያው ይንች ድምጽ ጥሩ ቢሆንም ሙዚቃው ግን አላጣጣመውም እና ታሪክን እንዳያቆሽሽ ሙሉ በሙሉ መደምሰስ አለበት
Vidyo
ማሻሻል ነው ማበላሸት???
የጥበብ ስብራት ታላቁ ጽልመ፤
ሳይጀምሩ መሮጥ ሳይደርሱ መቅረት።
ጥበብን አታበላሹት😢
የምትወድት ካላችሁ አሁን የንስሀእድሜ ጌታጨምሯላታል ንስኃ ገብታ በህይወት እይልች ለሷ ሲል ነፍሱን በመስቀልላይ ይወላለትን ጌታእየሱስን ነፍሳን እንድትስጥ ወይም ጌታእየሱስን እንደግል አዳኟ አድርጋ እንድትቀበልው በአካባቤዋ ይላችሁ የጌታ ልጆች እንድትጸልዪላት አደራ እላለህ ተባረኩ
zefenuwan comkumesh stabeki getan tekebeyb eyalsh atmetadeki sra ej weri adelem emiyatedkew geta geta bale bihon sntu bemlasu yegeta wedaj bone neber
Stop Tewodros, you screwed the beautiful voice of Astuka . Leave her alone! She is the queen.
አቦ ተባረክ እኔ ብቻ መሥሎኝ ነበር ምንም መነካካት አያሥፊልግም
❤
You messed up astu original song so bad
አሪፍ ሆኖ የተሰራው እኛ ሳንወለድ ነው አሁን ለምን ታበላሻላችሁ
ይህ የሙዚቃ ምት ፈፅሞ አስቴርን ያላስመሰለ ነው ያሳዝናል
The musical instruments messed up the music.
ምንድነው ይሄ? ስለ rhythm እንኳን ምንም ግንዛቤ የሌለው ሰው ነው የሰራው:: ይህ የሰውን ስራ abuse ማድረግ ነው በህግም እንደሚያስጠይቅ መዘንጋ አያስፈልግም::