አንተ አንተን መሆን ሳትችል ብትቀር አለም ትከስራለች || The World Must Be A Better Place | Ashenafi Taye | Impact
Вставка
- Опубліковано 28 жов 2024
- #selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia
Full Video
Part 1 • አለማችን የተሻለ ቦታ መሆን አለበት...
Part 2 • አለማችን የተሻለ ቦታ መሆን አለበት...
ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
Facebook: / impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RipleImpact
Tiktok: / impactseminarsofficial
Instagram: / impactseminars
Podcaster: podcasters.spo...
Join our Discord community: / discord
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com...
Also Featured on
ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
• የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
#selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia
ለበለጠ መረጃ: +251988068511
አቶ አሼ: ሁሌም የምትለው ነገር አለ። ለምትፈልጉት ነገር ሁሉ ማግኛ መንገድ አለ የምትለው ነገር። በትክክል እውነት ነው። አንተን መሰማት ከጀመርኩ በሁዋላ ውስጤን ማዳመጥ እና ያንን ማድረግ እንዳለብኝ አመንኩ። እምነቴን በእግዚአብሔር ላይ አድርጌ ጥረቴን ጀመርኩ። የፈጠረን አመላክ ታላቅ አይደል። ተሰፋዬ አበባ እንዲሆን አረገው። እግዘብሔር ይክበር ይመስገን። ለአንተምእድሜ ከጤና ጋር ያድልህ።
Ashiye Egziabher ybarkk ke Eritrea 🇪🇷
Yene hiwot yetekeyer be 1+1+1=3 sewoch
Ashenafi Taye Tesem❤Pro.
Ashenafi Mekonen❤Diakon
Ashenafi Gebremariam❤ Kesis🎉
Egziabher ymesgen
Egziabher Ybarkachu AMEN ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እናመሠግናለን አቶ አሸናፊ
ይህ ሃሳብ ለመላው ኢትዮጵያን ቢደርስ መልካም ነበር
በetv መድረክ ቢሠጣቸው
እንኳን ደህና መጣህ አሽ ገና ልሰማው ነው የተሰጠኝ ውድ ነገር የአምላክ ልጅነት ነው ሁሉን ማድረግ መቻል አሸን የምትወኩ እንዳታልፉኝ🙏 ለማ በየ ቀድሜ ኮመትኩ
በጣም እናመሰግናለን አቶ አሸናፊ ባንተ በብዙ ተቀይሪያለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን🙏
በትክክል !!!!
አቶ አሼ ረዥም እድሜና ጤና አምላክ ይባርክልዎት !
እጅግ በጣም እናመሰግናለን !!!
ድንቅ የህይወት መምህር አቶ አሸ እጅግ በጣም እናመስግናለን!
Tebarek mem..Dr.Pro.Ashenafi Taye Tesema
Great again and again. Supporting me to be energized on my daily life!
እናመሰግናለን አሼ።አውቃለው ከራሴም አልፌ የሌሎችን ህይወት መቀየር እንደምችል፡የተሰጠኝን ነገር አለማወቄ እንጂ
አይዞሽ አንቺ ፍላጎቱ ኻለሽ ይታወቅል እህቴ
በጣምምምምምም ነው የምትችይው
አቶ አሸናፊ በጣም አመሰግናለሁ እራሴን ወደ ውሰጥ እንዳንመለከት አድርገሄናል
በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥ
Extraordinary man! Ashe your are unique man. At least once a week I always listen your free advice. Hope I will meet you and salute you. Thank you very much.
እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡንና ፀጋዉን አትረፍርፎ ይስጥህ!
እናመሰግናለን
❤ excellent personal development teacher.❤
እግዚአብሔር ፈጣሪ ለአዳም ልጆች ሰላምና ፍቅርን ይስጥ May God the Creator give peace and love to the children of Adam አወቀ ተሻለ ከእስራኤል
ለአዳም ልጆች በዝች ምድር ላይ ፈተና የሆነው የአይሁድ ዘሮች ነቸው ሌላው ችግር የለበትም : ያጥፋቸው ፈጣሪ
thank you ashu. youre a good techer
እንክዋን ሰላም መጣህ መምህር አሸናፊ. ወገኖቼ እርዱኝ ህይወት ግራገብቶኛል መኖር ድክም ብሎኛል በሰው ቤት በስደት. አንድ ሚሊዎን ብር አለኝ ሀገር ገብቼ ምን ልስራ. ግራ ገባኝ ምከሩኝ ስደት መሬኛል የሀገር እጀራ ናፍቆኛል
@@mimiAtena ሀገር ከመግባትሽ በፊት አላማ ይኑርሽ እዝሁ እያለሽ አቅጅ በእቅድሽ ዙሪያ ጥናት አርጊ ዝም በለሽ ከሄድሽ እንደኔ ተመልሰሽ ትጨጫለሽ
የኔውድ ቦታ ግጅ ቤት ሰሪ ከዛ ሰሰሪ ደሰ የሚልሺ ናገር ምንድናው የምትወጅውን ሰራ ለመሰራት እቅድ አውጭ ከዛ ባል ለማግባት ወሰኛ ብርሺን ቦታ ብገዥበት ብዙ ታተሪፊለሺ እኔ አድርጌው ተጠቀሜለው
@@nadarkhan5369 እሽ እህቴ አመሰግንሻለሁ
አይዞሽ ሁሉ ነገር በራሱ ግዜ ይሆናል እኛ አለንልሽ የአሸናፊ ታየ ተመሪወቻ
1ሚሊዬነን ይዘሽ ግራ ከገባሽ 100 ሚሊዬን ቢኖርሽም ግራ መጋባትሽ አይቀርም ወደ ፈጣሪሽ ቅረቢ ስለ ሁሉም ነገር ተመስገን በይ ...እኔ አለው አይደል ባዶ ኪስ ስላለኝ ነገር እያመሰገንኩ ምኖረው
Best personal developer
እናመሰግናለን ❤
አሼ እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ
አመሰግናለው አባቴ
Inamesegnalen ato ashenafi❤❤❤
እናመሠግናለን አሽ
Welcome!!!!! Super star ⭐💫✨🌟⭐💫
Thank you Ato Ashanafi 😍
Galaatommii ❤
በመጀመሪያ እግዚአብሔር አምላክ አንተን ስላሳወቀኝ አምሰግነዋለሁ ሁሌም አሸ ስለም ወድህ ልጠይቅሕ ነው ለምድነው ስታስትምርኝ መንፈስ የምትመስለኝ ሰው ሳይሆን መንፈስ ? በሁልም ትምህርቶች በተላይ ደግሞ The power now part one በሁልም መንፈስ ነው የምትመስለኝ በተላይ ብዚሕ መጥቸ ባካል እስከ ማይህ ጓጉቻለው እስከዛ ጥያቄየን መልስልን ያንተው ሳለአምላክ ካሳየ
ክበርልኝ ጋሽ አሼ ዕድሜ ከጤና ይስጥልኝ 🙏🙏🙏
እነመሰግናለን🙏❤❤❤❤❤❤👌
Thank you ❤️❤️👌🙏🙏
Ashe zemenih yibark
Ekuwan Dehina Metak Ato Ashe Wederase Edimeleket Kate Temiriyalew Zemenikin Hulu FETARI Yibarikew!!!❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
አሸ ንስር ነህ ንስር ብዙ ነገሮችን ያያል
❤❤❤
Selam ashe silemitiseten timrt betammmmm 10q eski ye hiwot styilihn nigeren be ken wust emitaderigachewun ke amegagegeb,ke nibab ke tselot....lelam linor yichilal Please share your life style
How can I get your book called dream your life and live your dream?
Hello dear @ayenewamare3057, it is on amazon. you can order it from there.🙏
I have been listening motivational speakings for years , but nothing is changed and now I am frustrated? How can I solve this big problem
The motivation speaker is only not change your Life, first of all Are you ready to change your self,are you ready to change world? First what is your Jobs..what you are do Today. What you need to Live...Ask your Self why to born in this world. And what is your future,Goal and ask your Self how to successfully To my Goal. The other one is praying is very important in your life..pray for your Self Day by Days...so at this Time you are successful.... GALAATOMMII 😍 AMESEGENALOW ❤
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ አዲስ ልቀቁ
Tew gn ato ashe ahun eko helmachenen awken chresenal yemiyasflegen business strategies marketing and others nw ena advise betargen
ከፈጣሪ በታች ብቸኛ የራሴን ሸክም ያቀልከኝ ሰው ነህ
❤❤❤❤❤