ፍሬ ስለ አባቷ ነገረችኝ - ምርር ብላ አለቀሰች | ቶንዴ ለአባቶች ቀን ባልጠበቀው ስጦታ ሰርፕይዝ ተደረገ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 400

  • @FrieDagiFamily
    @FrieDagiFamily  Рік тому +39

    ቶንዴ ሰክሮ መጣ | ፍሬን ደበደብኳት - ua-cam.com/video/yXb5FjXmK1w/v-deo.html

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn Рік тому

      አብሺሪ ፍሬ ሞት ለማንም አይቀር ደሞ ምርጥ ባል እደአባትም ነው

    • @mycthh1627
      @mycthh1627 Рік тому

      Emmko enenm aslekeshgn enem endachi yikefagnal abatim enatim bematate 😭

    • @zamzamali4110
      @zamzamali4110 Рік тому +1

      ፉርየ የኔ እናት እኔም እንዳችው ነኝ እሄን ስፅፉልሽ በሁለቱም አይኔ እንባ እየወረደ ነው የ3አመት ልጂ እያለሁ ነው አባቴ ያረፈው አባት ባላቸው ሰወች በጣም እቀናለሁ አባ የሚለው ቃል በጣም ይናፉቀኛል 😭አባት ቢኖረኝስ ብየ እመኛለሁ ግን አልሀምዱሊላ ጀግና እናት አለችኝ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፉሪየ አንድ አይነት ነን አይዞሽ እማ እድሜ እና ጤና ለእናቶቻችን

    • @betiMokonn-se6cu
      @betiMokonn-se6cu Рік тому

      Selam fera dagi felgayachu neber betan

    • @enatethiopia5206
      @enatethiopia5206 Рік тому

      የናተ ቪድዬ ምንም አያመልጠኝም ሁሉንም ነው የማየው። ፍርዬ እባክሽን ለሴትየዋ ቢንስ ደውሉላቸው በእናተ ምክንያት ስልካቸውን ስለተቀበልኮቸው ጎግተዋል። አውቃለሁ ሁሉም ነገር ቀላል ላይሆን ይችላል ግን ቢያንስ ደውላችሁ አግኙቸው።

  • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
    @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Рік тому +72

    ይቺን ልጅ እንደኔ የሚወዳት አለ? ስነ ስራኣቷ በጣም የምወዳት አንድ ሆና ግን ለቤተሰቦቿ ሺ ናት ደስ የምትል ህፃን።።።

  • @Maya18855
    @Maya18855 Рік тому +16

    ልጂቷን ግን ሁሌ ነዉ የምትገርመኝ በጣም የተባረከች እና ፈጣሪ ራሱ የቀጣት ልጅ ናት እዉነት የልጅ ትልቅ ናት እኔም እንዳንቺ ልጅ እመኛለሁ እዉነትም የማርያም🙏

  • @tube-ij2rd
    @tube-ij2rd Рік тому +180

    አባት የለኝም😢😢😢 ግን ፈጣሪ አባት የሚሆን ባል ይስጠኛል

    • @tringotri6479
      @tringotri6479 Рік тому

      አሜን

    • @rhkrt598
      @rhkrt598 Рік тому +1

      በጣምጨሰታምሩ

    • @yeneneshtadesse1088
      @yeneneshtadesse1088 Рік тому +2

      ሁሉም አባቶች መልካም አባት እንዲሆኑ እግዚአብሄር ልቦና ይስጣቸው በአሁኑ ሰዓት የሚሰማው አንዳንድ አሳዛኝ ሀላፊኑት የጎዱላቸው አባቶች ድርጊቶች ጣም ያማልና

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn Рік тому +1

      አላህ ይስጥሺ ውዴ

    • @fatumafatuma870
      @fatumafatuma870 Рік тому

      አብሽሪ እማ እኔም እናት የለኝም

  • @Betisha-k
    @Betisha-k Рік тому +32

    በመጀመርያ መልካም የአባቶች ቀን ብያለዉ ፍርዬ አገላለፅሽ እና ለሱ ያለሽ ክብር ልዩ ነዉ ፈጣር ይባርክሽ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ያድላቹ❤👈

  • @remaseid-me6qs
    @remaseid-me6qs Рік тому +27

    ፍርየ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ ስለ አባት ሲነሳ ገና እንባየ ይቀድመኛል እኔም አባቴ ሙቶብኛል 💔 አባት ያላችሁ አላህ እድሜና ጤና ይስጥላችሁ በሂወት ላጣናቸው አላህ የጀነት ያድርግለን 🤲

  • @bezabirhanloveee6249
    @bezabirhanloveee6249 Рік тому +8

    ስለአባት ሲነሳ ሁሌ አለቅሳለሁ 😭😭😭አባቴ ግዳጅ ዘመቻ በሄደ በ15 ቀኑ እኔ ተወለኩ ብቻ ምን አይነት እድለቢስ እንደሆንኩኝ አላውቅም ይሄው አባቴም ሳይመጣ ወይ መርዶው ሳይመጣ እንደወጣ ቀረ 32 አመት አስቆጠርን በር በር እንዳየን ሁሌም ትናፍቀኛለህ አባቴ ብርሃን ገዛህኝ 😭 ፍርዬ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ @ቶንዴ መልካም የአባቶች ቀን ይሁንልህ

  • @Alhamedulilah651
    @Alhamedulilah651 Рік тому +7

    ደስ ስትሉ ማሻ አላህ ያረብ ለባሌ መልካም ሚስት አርገኝ ባሌንም ለኔ መልካም ባል አርግልኝ ያኢላሂ😢

  • @sweetttpooll7926
    @sweetttpooll7926 Рік тому +12

    😢😢አልቅሰሽ አስለቀሽኝ እግዚአብሔር የሁላችንም አባቶች ይጠብቅልን የሞቱትንም ነፍስ ይማርልን 😢

  • @ድንግልእናቴ-መ9ዀ
    @ድንግልእናቴ-መ9ዀ Рік тому +6

    አስለቀሽኝ እኮ ፍርየ የኔ ዉድ 😢 ተወንድየ ምርጥ ሰዉ እውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ❤ ማማ እደጊላቸዉ ❤ ሁላቹህንም ዉድድድ❤❤❤

  • @sameraheb4449
    @sameraheb4449 Рік тому +11

    ማሚቶ የ ቅመም እኮ ነሽ የኔ ማርርር መልካም የአባቶች ቀን ለመላው አለም ያላችሁ አባቶች ኑሩልን እንኳን አደረሳችሁ።❤❤❤❤❤

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 Рік тому +4

    እውነት ነው የአባት ሀዘን ከውስጥ አይጠፍም አይዞሺ ፌርዬ የአባት ሀዘን ከውስጥ አይጠፍም አባቴ ሁልም በውስጤ አለክ ከባቴ የኔውድ የኔ ናፍቆት ባለገኝህም ሁል ትናፍቀኛልህ በአለህበት ቦታ ንህጹ ቦታነውና የአባቶች ቀን ፍሬ የውነት እወዳቺዋለው😢😢😢😢😢

  • @emebetbekele2306
    @emebetbekele2306 Рік тому +3

    ፍርዬ የልብሽን መሻት ድንግል ማርያም ትሙላልሽ፡፡ መንታ መንታውን ይስጣችሁ፡፡ ማማዬ ተባረኪ፡፡

  • @yedingil
    @yedingil Рік тому +23

    Happy Father’s Day ዳጊ ምርጥ አባት ነህ ረዥም እድሜ🙏🏼🙏🏼🎉🎁
    ፍርዬ ጠንካራ ሁኚ የኔ ውድ እህት♥️😘🌹

  • @adentsega3594
    @adentsega3594 Рік тому +9

    ፍርየ እይዞሽ ውዴ እናትሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ ለባትሽም ነብሳቸውን ይማረ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Рік тому +1

    ማማዬ ቅመም እኮ ነሽ ቶንዴ መልካም ያባቶች ቀን ይሁንልክ ፍሬ እኔንም አስለቀሽኝ አባቶቻችን በሰማይ በአብ ጎን ያቁምልን እኛን ሲያሳድጉ ለከፈሉት ዋጋ መቼም እንረሳውም መልካም ያባቶች ቀን ፍርዬ የተመኘሽውን ቅድስ ሚካሄል ያሳካልሽ❤❤❤

  • @mehubayimer3274
    @mehubayimer3274 Рік тому +6

    የኔ ቆጆ ጣፉጭ የሆነች ልጂ እደግ በይ ማሚቶ መልካም ያባቶች ቀን እርጂም እደሜ ያቆየልን አባቶቻችንን❤❤❤❤

    • @Asad-ir6gr
      @Asad-ir6gr Рік тому

      ፍርየ አንቺ እድለኛ ነሽ አባትሽ በህይወት ባይኖርም በባልሽ ስለተካሽ ፈጣሪን አመስግኒ እንድህ ለመግለፅ እስቂያቅትሽ መልካም ባልስላለሽ እድለኛ ነሽ ላባትሽም ነብሳቸውን ይማር ላሉት አባቶች እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @azebhagos8255
    @azebhagos8255 Рік тому +4

    እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰህ መልካም የአባቶች ቀን ይሁንልህ ቶንዴ ማማዬ ደግሞ ምርጥ አባት ስላለሽ ደስ ይበልሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @gjghhhbjghgg6820
    @gjghhhbjghgg6820 Рік тому +2

    ፍርዬ አይዞሽ የኔ አልቃሻ😢ማርያምን እኔም አባቴ ሙቶብኛል ከፍቶኛል ሁሌም አባት ባየሁ ቁጥር እቀናለሁ ግን እግዚአብሔርይ ይመስገን ❤❤❤ጀግና እናት አለኝ ❤

  • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ

    እኔም አጥቸዋለሁ ያውም በስደት ፍፍፍፍ አመት አልሆነውም😢😢😢 እንደናፈኩ ቀርሁ😢😢😢 አላህ ይረሀምክ ❤መቸም አረሳክም

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 Рік тому +1

    እኔ ሁለቱንም ያጣሁት በልጅነቴ ነው በአባቴ እህት አክስቴ ብዙ ስቃዬችን አሳልፊያለሁ ጠንካራ ሁኚ ቢያንስ ጥሩ ባል አለሽ እኔ እንባዬን እንኳን የሚጠርግልኝ ከዛውም አልፎ በሴት በተደጋጋሚ የተከዳው ወንድ ነኝ ስለዚህ ራስሽን አበርች ሁሉም ስለማይናገር እንጂ በሆዱ ብዙ እስራት ይዞ ነው የሚዞረው ፍቃርቹን ይባርክላችሁ አርጁ ውለዱ ክበዱ❤

  • @እናትያላህስጣታናት

    ማሚቶ የኔ ቅመ አላህ ያስድገሽ ትልቅ ደርዳ ያደርስሽ ፍሬዬ አብሽር ሁሉም ወደዛው ነው ሚመልስ ይለ አይዛሽ አታልቅሺ

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Рік тому +8

    ስትመስጋገኑ እንዴት እንደምታምሩ ❤❤❤❤

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 Рік тому +2

    ማሚቶዬ የኔ ጣፍጭ አባትሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ መልካም ያባቶች ቀን ሼፍ ተወንዴ

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Рік тому +2

    ወይ ማሚቶ ስርአቷ እደልጅኳ ያየችውን ልቅመስ ልነካካ አትልም ቅዱስ ሚካኤል ያሳድግሽ

  • @አልሚአልሚ-ገ3ዘ
    @አልሚአልሚ-ገ3ዘ Рік тому +2

    በጣም በጣም ደሰ የምትሉ ለብዙ ሰው ትምርት የምትሆኑ ምርጥ ቤተሰብ ናሀቹ መልካም የአባቶች ቀን ሰው ሁልጌዜ የዘራውነው የሚያጭደው መልካም ባልና መልካም አባት በመሆኑ እንበዎን አፍሰሳ አመሰገነችው ልጃቹን ዓመት ዓመት ያአሳድግላቹ ከጅርመን❤❤🎉🎉🎉

  • @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
    @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ Рік тому +1

    ፍርዬ አጀትሽ እርሩ ነሸ ሀቢቢቲ አልቅሰሽ አስለቀሽም ምናል ሁሉም ሠዉ እንዳቺ ቡቡ ቢሆን ዬምር ካሜራላይ እንደዚህ ዬሆንሽ ከካሜራ ጀርባ ደግሞ አዛኝ መሆነሽን ያስታዉቃል ልጃችሁንም 1000 ያድርግላችሁ
    እኔም ብቸኛ ነኝ ግን አልሃምዱሊላህ ረበናለሚን
    ድቡሸቡሽ ያለ ቆጅዬልጅ ሰቶኛል አላህ
    አልሃምዱሊላህ ክሶኛል አላህ ያሳድግልንን
    አታልቅሽ ፍርዬ ሁሉም ለበጎዉ ነዉ 😢

  • @tsihitsihi8315
    @tsihitsihi8315 Рік тому +6

    ፍሬዬ ሶስት አመት ካጣሁት የማይድን ቁስል በስደት ላይ ድምፁኦ እራቀብኝ ሁፉ 😢😢😢😢😢😢

    • @nlegmskts9007
      @nlegmskts9007 Рік тому

      እኔም በስደት ነው አባቴን ያጣሁት አንድ አመት ሆኖታል 😥😥😥😥😥 ነብሻቸው በአፀደ ገንት ያኑርልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @YouditYoudit
    @YouditYoudit Рік тому +5

    እኔ አባቴ በሕይወት ባይኖር ግን ማንነቱ ሁል በሕይወት አለ❤❤❤❤እንኳን አደረሳቹ አባቶ።❤❤❤

  • @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
    @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ Рік тому +1

    አላህ ከሠዉ አይን ይጠብቃችሁ
    ማሻአላህ ታስቀናላችሁ
    ፍቅራችሁ ❤❤❤❤❤

  • @emaema2263
    @emaema2263 Рік тому +1

    ማማዬ የኔ ቡችላ እውይ ስወድሽ እኮ ቶዶ መልካም የአባቶች ቀን አንተ ትለያልህ የእውነት ፍርዬ እኔም አባቴ ሞቷል ግን የሰማይ አባት አለኝ አይዞን አባት መከታ ነው

  • @nigistweledai
    @nigistweledai Рік тому +9

    ለአባቶች በሙሉ መልካም የአባቶች ቀን❤❤❤

  • @hairme5723
    @hairme5723 Рік тому +1

    *አባቶችን ሳይ ሳላቀው የምተው አባቴ ይናፍቀኛል ያው ፈጣሪ ስላለው አባቴን ለማወቅ አልታደልኩም ፈጣሪ በፍቅር ያኑራችሁ እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ*

  • @melonimarkon1813
    @melonimarkon1813 Рік тому +1

    ኡፍ የኔ ማር ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤ ማማዬ እድግ በይልኝ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ ታሳድግሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @qadsettube6535
    @qadsettube6535 Рік тому +2

    አልቅስሽ አስለቀሽኝ ፍሬ አይዞሽ 🥰🥰🥰መልካም ያባቶች ቀን

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Рік тому +1

    😢😢😢😢እፍፍፍ ፍሪዬ። አይዞሽ የፈጠርን አምላክ አለን አይዞ😢😢😢እኔም አባት የለኝ ብቻ ህመሙ።ከባድ ነው😢😢

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому

    የኔ ጣፋጭ ማማዬ ከእንቅልፍዋ ስትነሳ አሳዘነችኝ አልጠገበች እኮ ኡዑፍፍ
    🎊happy fathers day ቶንዴ 🎉

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im Рік тому

    ስጠብቅ ነበር እወዳቹሀለዉ እ/ር ይጠብቃቹ ማሚቶ እድግ በይልኝ ❤❤❤❤ዖዖዖዖዖ ፍርዬ አንቺን በትልቁ

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ Рік тому +1

    ደስ ምትሉ ጥንቶች እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክ እንዳልሽው በመሀላቹ ንፋስ አይግባ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ🙏🙏🙏

  • @bssjsh1792
    @bssjsh1792 Рік тому +2

    እኔም አባቴን ታጥሁት 15ቀን ሁነኝ እፍፍፍፍፍ አሁንስ አልቻልሁም አባ ለስት አመትታት ስጠብቀኝ በመጨረሻም ሄደብኝ ለይመለስ አባ ዋሽሁህ ሁለየም እመጣለሁ እያልሁ እፍፍፍ ስደት ቱ 😭😭😭😭😭

  • @officialkallyy8547
    @officialkallyy8547 Рік тому +2

    እኔ የሰው አባት ሳይ እቀናለሁ 🥺ግን እኮ አለኝ እንደ አባት ሆኖ ፍቅር ሰቶ አላሰደገኝም ንግግሩ ሁሉ ነገር በቃ እንድጠላው እንድርቀው አረገኝ ግን እኮ እወደዋለሁ እንዴት ልቅረበው ፍቅር የለውም ሁሌ ቅር ይለኛል አስታውሰዋለሁ አልደውልም አይደውልም በቃ ውስጤ ደስተኛ አይደለም ምንም ብያስከፋኝ እወደዋለሁ 🥺🥺🥺

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 Рік тому

      ውዴ በሁላ እዳይቁረቁርሽ አሁን ፍቅርሽን ግለጭለት እማ😊

  • @ፎዚያዩቱብ-ጨ3ዀ
    @ፎዚያዩቱብ-ጨ3ዀ Рік тому +5

    የኣባት ስሜት ከበድ ነዉ ግን አድ ነገር ልበለቹ አይተቹ መቅበር ትልቅ ነገር ነዉ እኔ ስደት ነበራ አበቴን የጠዉት ምንም አተምኑም ከበድ የእድሜ ልክ አዛን ነዉ ቢቻ አለሀሙዱሊላህ

    • @nlegmskts9007
      @nlegmskts9007 Рік тому

      ልክ እንደ ኔ በስደት ያለ ይመስለኛል እቤት ስደውል ሆድ ይብሰኛል ብቻ እግዚአብሄር ይመሰገን

    • @ሳዶርአላዶር
      @ሳዶርአላዶር Рік тому

      ​@@nlegmskts9007ስደት ሆኖ የቤተስብ ሞት መስማት ከባድነው አልቅስሽ እኳ አይወጣልሽም እናቴ በህይውት ባልደርስባት አፈር አልብሼታለሁ እሱም ሆኖ አመት በላይ ከባድ ሁኔታውስጥነበርኩ ሞቷን መቀበል አቅቶኝ አፅናኝ መልአክ አፅናንቶኝ አሁን ደናነኝ ህይወት የሆኑ ጎደኞቼ ከጎኔ ሆነው አለፍኩት

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 Рік тому +1

    አይዞሽ ፍርዬ አባት የሆነ ባል ሰቶሻል

  • @fanatube196
    @fanatube196 Рік тому +3

    በመላው አለም የምትገኙ አባቴች መልካም ያባቶች ቀን ይሁንላችሁ ፍሬ የውነት አሰለቀስሽኝ እደኔ አባት የለላችሁ ተመሰገን እንበለን ሁሉም የሱ ነውና 😪

  • @rebuniatnafu2868
    @rebuniatnafu2868 Рік тому +1

    ቶንዴ ፈጣሪ ዕድሜ ጤና ይስጥህ ፍርዬ አይዞሽ ፈጣሪ የወደደው አድርጓል

  • @behaylwatefera4976
    @behaylwatefera4976 Рік тому +1

    ፍርዬ የኔ ዉድ አልቅሰሽ አስለቀስሽኝ አባቴ ናፍቆኝ ነበር የኔ መልካም ህመምሽን እረዳዋለሁ ግን ፈጣሪ በቶንዴ ክሶሻል ደስታ ሁሉ ከአባቶቻችን ጋር ይሁን❤❤❤

  • @endal307
    @endal307 Рік тому +1

    የኔ አባት ጨካኝ ነው እኔ ሁልግዜ ስፈልገው እሱ ይርቀኛል ብቻ ግን ባለበት መልካም ያባቶች ቀን ይሁንለት

  • @asterbasaznew2694
    @asterbasaznew2694 Рік тому

    ቶንዲሻ አሙዋረትክ ብትማር ምንአለበት መተማመን ብቻ ነው ሞት አደለም መበርታት ብቻ ነው ሌላ ፕራንክ አስብ

  • @top20bestgoal32
    @top20bestgoal32 Рік тому

    ፍርዬ የኔ ውድ አይዞሽ የኔ መልካም ሴት መልካም የአባቶች ቀን

  • @msrak4498
    @msrak4498 Рік тому +1

    ማማዬ ንፍቅ ብላኝ ነበረ የኔማር❤❤❤❤ መልካም የአባቶች ቀን❤❤❤

  • @azeb2686
    @azeb2686 Рік тому +2

    Happy father’s day ቶንዴያችን!!!❤ ፍርዬ እግዚአብሔር አምላክ ያባትሽን ነፍስ በአፀደ ገነትያኑራቸው!!! ምርጥሚስት ነሽ ቡና አፍልተሽ ደግሞ ፏ ፈሽ ብታደርጊው ደግሞ በጣም ድምቀት ይኖረውነበር!!! እስኪ ቡና አፍልተሽ ቁርስ ስርተሽ ስትበሉ ስትዝናኑ አንድ አንድ እሁድ የሚል ቪዲዮ ስሪልንማ! Please

  • @አአላህ
    @አአላህ Рік тому +1

    አይዞሽ ላባት ዱአአድርጊላቸው፡፡ማልቀስለነሱአይጠቅማቸውም

    • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
      @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Рік тому +1

      ነይ ኑ ፍሮፋይሌን በመጫን በቅርቡ ቁራኣን በተጂዊድ እኽካመ ተጂዊድ እንማማራለን በዩቱብ በቴሌግራም ።።።።።።።።።።

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው

    እኔም አባቴ ህይወቴ ነው ማርያምን ሁለተኛ እናቴ ነው የኔ ልዩ አባት ከኔ ቀንሷ እድሜ ይስጥህ ❤😢ፍርየ አይዞሽ

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Рік тому +5

    እንኳን በሰላም መጣቹ መልካም የአባቶች ቀን❤❤❤❤❤

  • @hayatmae3622
    @hayatmae3622 Рік тому

    ውይ ፍርዬ ኣባቴ ምቶብኛል ግን በረገልኝ ጥሩ ነገር እያሰብኩ እፅናናለው

  • @Tube-fb1xh
    @Tube-fb1xh Рік тому

    ልጅቷ ግን ማሻ አለሏህህህ
    ምንም ቃል የለኝም እድግ በይ ቅመም ዉይ ❤

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 Рік тому +2

    እንኳን ሠላም መጣቹ ዉዶች ሼፍ ቶዴ መልካም የአባቶችቀን ይሁንልክ እንኳን አደረሠክ

  • @edlawitbelie
    @edlawitbelie Рік тому +1

    ምነው እኔ ለአንድ ቀን እንኳን አግቸው አባቴን እወድሃለሁ ብቻ ባልኩት ከመቃብር ይሰማኝ ይሆን ስጦታውስ በቀረበት እፍ 😢😢😢

  • @ጌታሆይበመንግስትህበ-ዐ3ቀ

    እነዚህን ቤተሰቦች ሰወዳቸው ማርያምን ፍቅር አላቸው ፍቅራቸው ሲያስቀና በስመአብ እወዳችኋለሁ❤የፍቅር ቤተሰብ 💜

  • @ሶፍያወሎየዋይቶብ

    አልቅሳ አስለቀሰችኝ አይዞሽ እህቴ ሁላችንም ወደዛች አለም መሔዳችን አይቀርም አይዞሽ ጸናበይ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hibretassefa9872
    @hibretassefa9872 Рік тому +2

    አይዞሽ ፍርዬ

  • @kalkigashaw4563
    @kalkigashaw4563 Рік тому

    የኔ ፍቅር ማማቲቶ ስጣፍጭ የኔ አበባ መልካም የአባቶች ቀን ሼፍ 😍😍

  • @Loly-nf4yk
    @Loly-nf4yk Рік тому +3

    እኔም አባት የለኝም ዱኣ አርጉልኝ ከስደት መልስ ጡሩ ባል ሁሉንም የሚተካ ይስጠኝ ያረብ

  • @edenbeleta5178
    @edenbeleta5178 Рік тому +1

    ፍሬ ምርጥ ሴት❤❤❤❤

  • @nalamimi-lh4yr
    @nalamimi-lh4yr Рік тому

    ውይ ፍሪዬ አሰለቀሸኝ እግዚአብሔርን ይባርካችሁ

  • @rozalovetube
    @rozalovetube Рік тому

    ፍርዬ የኔ ቆንጆ አይዞሽ አታልቅሽ ነፍሳቸወን ይማርልን መልካም የአባቶች ቀን

  • @SamsulBdss-s6f
    @SamsulBdss-s6f Рік тому

    በጣም ነው ደስ የምትሉት ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EyadoEshete
    @EyadoEshete Рік тому

    ተባረኪ ለባልሽ ዘውድ ነሽ ፍርዬ

  • @maheletassefa3795
    @maheletassefa3795 Рік тому +1

    ፍርዬ እንዴት እንደምወዳችሁ እማምላክ ቤተሰባችሁን ከነ ልጇ ትባርካችሁ

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Рік тому

    ኡፍፍፍ አስለቃሽኝ የኔንም አባት አስታወሽኝ ሀያት አና አይዞሽ ፊሪዬ

  • @dgdbf6423
    @dgdbf6423 Рік тому

    ማማዬ የኔ ጣፏጭ ስወድሽ እድግ በይ

  • @shibireabera6721
    @shibireabera6721 Рік тому

    ፍሬ እግዚአብሄር ባልም እናትም ባል ሰቶሻል ተፅናኚ

  • @የወንቅሸትወዳጅ

    እኔም አባቴን በሞት ያጣሁት ሁለትሺ ላይነው😢 ሁልጊዜም አለቅሳለሁ የሞተብኝ ባዳጋነው ሰው አስታርቃለሁ ብሎ በቦብ ገደሉብኝ ሁልጊዜ ልቤን ያመኛል😭🖤 ስላልቀበርኩት በጣም ነው የማዝን😭🖤💔

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Рік тому +1

    ፈርዬ አይዞሽ የኔ እናት

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 Рік тому

    ፍሪታዬ አይዞን ጌታ የወደደው ነው የሆነው። አባት የሆነ ባል ሰቶሻል አመስግኚ እኔ ምስክር ነኝ።

  • @seadi5
    @seadi5 Рік тому

    አላህያሳድግሽስወዳትማርየሆነችልጅ

  • @kelemm8046
    @kelemm8046 Рік тому +5

    እንኳንም አብሮ አደርስን አደርሳችሁ ውድ አባቶች ቀን ይሁንላችሁ

  • @sweetttpooll7926
    @sweetttpooll7926 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉እግዚአብሔር ትዳራቹን ኑሮዋቹን ይባርክላቹ አይለውጣቹ ❤❤❤

  • @abebaselamtube8108
    @abebaselamtube8108 Рік тому +4

    እንደኔ አባቱን በስደት ያጣ አለ ግን እግዚአብሔር አባቶችን ይጠብቅልን እኔ አላደለኝም አባቴን ለማየት

    • @nlegmskts9007
      @nlegmskts9007 Рік тому

      አዎ የእግር እሳት ሁነብኛል

  • @ኮኮብነኝየማርያምልጅ

    5ደቂቃ እውነት ተመችቶኛል 😂😂😂🎉🎉 ስታስቀኑ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ!

  • @አፀደማርያምአለሙዩቱብ

    ❤❤❤ስወዳችሁ አይዞሽፍሬ ቶዴ መልካምያባቶችቀንየማሪያምፍሬእመቤቴታሳድግላችሁ

  • @salem4086
    @salem4086 Рік тому

    ይህንን የመሰለ ባሊ የሰጠሽ አምላክ ይባራክ ብዙዋችቻችን በመልካም ያልታደልን አለን ።አምላከን አምናለዉ ለእኔም ÷እኔን ለመሰሉት እንታሰባለን

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw Рік тому

    ፍሬ ስታልቅ እንቦይ ይውርዳል አይዛሽ 🎉

  • @eyob307
    @eyob307 Рік тому

    የምትገርሚ ሚስት ነሽ ተባረኪ😊

  • @medi-f9y
    @medi-f9y Рік тому

    የኔ ቆንጆ አስለቀሽኝ እኔም አይዞሽ

  • @jamila1458
    @jamila1458 Рік тому +2

    የኔ ጣፈጪ አላህ ያሳድግሺ የኔ ቅመም

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Рік тому +4

    ፍሬ ልጅሽ ፊት አታልቅሽ እረ እኛ በቁም የሚያስለቅስ አባት ነው ያለን ክፉሰው አይሞትም አባቴ ሞቶ እህቴ በኖረች ዛሬ ልጆቿ የጀራናት እየተጫወተችባቸው

    • @SSs-li3uk
      @SSs-li3uk Рік тому

      ምናይነትነሽ አይባልም 💔

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 Рік тому

      @@SSs-li3uk አታቂማ

    • @SSs-li3uk
      @SSs-li3uk Рік тому

      @@Aynalove3382 ብዙነገር አለ ሁላችንም ቤት ግንአድቀንም ክፉአሥቤአላቅም ይኑሩልን

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 Рік тому

      @@SSs-li3uk ብነግርሽ ይሄ አባት አደለም ባዳም እደዚህ አያረግ ትያለሽ

    • @Tigistkassaw2321
      @Tigistkassaw2321 7 місяців тому

      እግዚኦ😢😢😢😢😢 አባት አይደል በዚህ ልክ😢😢😢😢😢ክፉ ንግግር

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 11 місяців тому

    በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ፈጣሪ አይለያችሁ ምርጥ❤ቤተሰቦች

  • @አቤዘተዋህዶ
    @አቤዘተዋህዶ Рік тому

    የኔ እናት አታልቅሺ እማ

  • @azebgugssa4711
    @azebgugssa4711 Рік тому

    ፍሬ አይዞሽ ከባድ ነው ይገባኛል ግን ፈጣራ የፈቀደውን አደረገ

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 Рік тому

    መልካም የአባቶች ቀን❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому

    Ebs እንተዋወቃለን ወይ የሚል ፕሮግራም ላይ ቅረቡ ፍሬ እወዳችዋለው 🥰ማሚቶ እድግ በይልኝ 🥰

  • @yeworkwuhatesfaye9781
    @yeworkwuhatesfaye9781 Рік тому

    የኔ የዋህ የኔ አልቃሻ ፍርዬ አይዞሽ ።

  • @arsamarsam2222
    @arsamarsam2222 Рік тому

    እኔ እምትገርመኝ ልጅቶ ናት ጌታ ያሳድግሽ የማርያም ፍሬ❤❤❤

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 Рік тому

    አይዞኝ ፍርዬ የኔም አባት በህይወት የለም መልካም የአባቶች ቀን

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Рік тому

    እግዝአብሔር ሰላማቹ ያብዛ ለውድ አባቶቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Рік тому

    መልካም የአመባቶች ቀን ለአባቶች ሙሉ ፍርየ አይዞሽ 😢😢❤❤❤❤❤

  • @hareggebre
    @hareggebre Рік тому

    ፍርዬ እኔንም እረበሽኝ አስለቀሽኝ እግዚአብሔር አባቶቻችንን ነፍስ ይማርልን ሁሌም በመንፈስ ከኛጋ ናቸው

  • @sifu44
    @sifu44 Рік тому +1

    እኔም አባቴ በሰው እጅ ሞቶብኛል አልቅሰሽ አስለቀሽኝ በተለይ ሁሉም ለአባቶቻቸው መልካም ምኞት ሲመኙ ባባሁ😥

    • @nlegmskts9007
      @nlegmskts9007 Рік тому

      አይዞሾ እግዚአብሄር ያፅናሽ😥🙏🙏🙏

    • @ሳዶርአላዶር
      @ሳዶርአላዶር Рік тому

      ​@@nlegmskts9007እኔ አባቴንም እናቴንም በሞት አጥቻለሁ ላላቹ እናት አባት እድለኞችን ናቹ አለነሱ ህይወት ባዶናት

  • @alazarbekele1576
    @alazarbekele1576 Рік тому

    በጣም እምወዳችሁ ይቱበሮች ነችሁ ግን ድምፅ ላይ ግን ችግር አለባችሁ ማይክራፎን ተጠቀሙ