ንግስት ሆይ ሺ ዓመት ይንገሱ!!! ድንቅ ልጆች 64 Donkey Tube Comedian Eshetu : Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 674

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 2 роки тому +45

    አሼ በጣም ነውኮ የማደንቅህ ብዙ የተለያዩ ፕሮግራሞችን ነው የምታቀርብልን I enjoy it ሌላው የሚገርመኝ ልጆቹ ሁሉ ተመሳሳይ ስም ነው ያላቸው ❤️

  • @ENATCOMPUTER
    @ENATCOMPUTER 2 роки тому +62

    የድንቅ ልጆች ተመልካቾች ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛላችሁ

  • @Tube-ip6pb
    @Tube-ip6pb 2 роки тому +28

    እምዬ ኢትዮጵያ ትንሳኤሽን ማየት ናፍቆናል በየቦታው የሚጨፈጨፉ ሕጻናት ኮ እንደነዚህ ፈንድቀው ያልጠገቡ ናቸው አምላክ ሆይ !እባክህ ታረቀን 😭😭😭😭😭

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 роки тому +9

    ትንሿ ኢትዮጲያ 👍👍👍💕ይመቻችኹ💕💕💕
    እውነት ነው እግዚአብሔር ሀያል አምላክ ነው ምህረቱ ለዘላለም አንድ ቀን ይፈርዳል እስራኤሎችን ከባርነት ያወጣ ሀገራችንን ሰላም ያረግልናል አንድ ቀን ኹሉ በጁ ነውና በስር ቤት ያሉትም ሀገራቸው ይገባሉ በአምላካችን ተስፋ አንቆርጥም እኛ ቸር አምላክ ነው ያለን ፍቅር የሆነ አምላክ 😢😢 🙏

  • @saratube8487
    @saratube8487 2 роки тому +6

    ዋውው የህፃኗ ብቃት ነው የገረመኝ የኔቅመም ማርያምን ስወድሽ ወድማችን. ዶኪ ይቱብ ሚዲያ እናመሰግናለው ዘና አደጋችውኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን ኡፍፍፍ ኧረ ወድማለም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድማለም

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 роки тому +5

    ጣፍጭ ናት እውነትም ንግስት በጣም እድለኛ ናት እሸቱዬ ሰለ ፈርኦን የገጠምከው ግጥም እጅግ ድንቅ ነው ሁሉም የእጁን ያገኛል የብርሀን ጌታ ሲጎበኘን 👏👏 ፍትህ ለታሰሩ ወገኖቻችን

  • @mesiethiotube6950
    @mesiethiotube6950 2 роки тому +11

    ጣፋጭ የሆነች ልጅ ናት የዘንድሮ ልጆች ብስለታቸዉ ከእድሜያቸዉ ቀድሟል እሼ ክበርልን ፈታ ዘና አደረከን።

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 2 роки тому +93

    ፍትህ ለየዋሁ አማራ ህዝብ
    ፍትህ ሳውዲ አረቢያ ለሚሰቃዬ ወንድምና እህቶቻችን
    የት እንጩህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood 2 роки тому +45

    የኔጣፋጭ 🥰🥰🥰🤣🤣🤣

  • @ተፈሥሒፍስሕትኦምልእተጸጋ

    ዋው በጣም ደስ ይላል በእውነት ኢትዮጵያን በልጆች በወጣቶች ውስጥ ነው እያየናት ያለነው ሁላችሁም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋ ይስጣችሁ ጣፋጭ እድግ በይ ጎበዝ ነሽ

  • @woinshetmersha5557
    @woinshetmersha5557 2 роки тому +1

    እሼ አንተን የምገልፅበት ቃላት ባጥረኝ አንተ በመልካም ነገር ብቻ የተሞላ ልዩ ሰው ነህ እግዚአብሔር የምትሰራውን ሁሉ አብዝቶ ይባርክልህ ትልቅ ሰው በርታ

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 2 роки тому +12

    ይሄ ፕሮግራም ግን በቲቪ ቢታይ እንዴት ደስ ይላል ነው ይታያል ልዩ ነው የዛሬው ደግሞ እሼ 😍😍😍👏👏👏👏

    • @merongezaye6247
      @merongezaye6247 2 роки тому

      Yaw end yuo tub be doral aycflachewm enji tiru nber lehulum endiderse

  • @የእናቷልጅውቢቷ
    @የእናቷልጅውቢቷ 2 роки тому +4

    እችን ድንቅ አገራችንን በሰላም በፍቅር በአንድነት ይጠብቅልን ንግት "ምርጥ " ነሽ።እሸ ደግሞ ትልቅ ሰው ።እናመሰግናለን።

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 2 роки тому +6

    ልጅትዋ ቅመም ናት ጉብዝናዋ ጥያቄዋ ቤተሰቦችዋን እደንቃለሁ ማን ያውቃል ንግስት ትሆኛለሽ👑👑👑👑እሼ ፕሮግራምህ እይጠገብም ለሀገራችን ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው በርታ

  • @ydidyaydidya1253
    @ydidyaydidya1253 2 роки тому +2

    ወይ የዘንድሮ ልጆች በስለው ነው እኮ የሚወለዱት 😂 የኔ ማር እድግ በይልን🥰!እሼ አንተን የሚገልፅ ቃላት የለንም በርታልን! ሰርከሰኛው ወንድማችን መበረታታት አለበት💪 እግዚአብሔር ይባርክህ❤️ እግዚአብሔር የእመቤታችን የአስራት የቃልኪዳን ሃገራችንን ኢትዮጵያን ይባርክልን!ሰላም ይስጠን!🤲💚💛❤️

  • @umnuh7610
    @umnuh7610 2 роки тому +23

    ኧረ ፍትህ😥 ኧረ መንግስት የለም ወይ ጨነቀኝ ሰው እያለቀ ያረቢ አንተው ድረስልን እኛ አቅም የለንም አንተው አግዘን ያረብ ማረን ወንጀላችንን አምነናል ያረብ ማረን ካንተውጪ ማንም የለንም ያረብ ድረስልን ተወከልናቢክ ያገፋር 💔😭😭ፍትህ በሳውዲ የሚሰቃዩ ወጎኖቻችን ፍትህ

  • @ኡሙኸውለትዩቱብ-ኀ4ነ
    @ኡሙኸውለትዩቱብ-ኀ4ነ 2 роки тому +58

    👌👌👌💞💞💞
    ፍትህህህ በወለጋ ለሚጨፈጨፉ ንፁሀን ወገኖቻችን እና ለአፋር ወገኖቻችን😭😭 አሁንስ አመመን ❓❓❓

    • @SadorMebrahtom-n5w
      @SadorMebrahtom-n5w Рік тому

      የትግራይ ህዝብም ኣልትጨፈጨፈም ፍትሃዊት ሁኒ😢😢😢

  • @ሁሉበእርሱሆነ-አ7ቸ
    @ሁሉበእርሱሆነ-አ7ቸ 2 роки тому +12

    ፍትሕህህህህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚገኙ ወድም እህቶቻችን አይይይ አሁንስ ተስፍ ቆረጡ ወድሞቻችን እህቶቻችን አዛኝቷ እመ አምላክ አች ድረሽላቸው

  • @destinagasd5186
    @destinagasd5186 2 роки тому +12

    ዶንኪ ኢትዩብ ሁሌም ምርጫዬ ነው እስቲ እንደኔ ምርጫቹ የሆና በላይክ አንበሽብሹት(ሰላም ይኑርን ተስፋን አንጣ🙏😘😘😘😘

  • @ወይንሀረግማርያምእናቴm

    ወይኔ 😅😅 ያሳካልሽ ንግስቷ 😊❤

  • @Tube-qo6cp
    @Tube-qo6cp 2 роки тому +11

    እሼ አንተም ሺ አመት ኑርልን እግዚአብሔር አምላክ መሰሎችህን መልካም ወጣቶች ያብዛልን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ባለህበት ከነቤተሰብህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን እናመሰግናለን አምላክ የባለስልጣኖችን ልብ አራርቶ እስረኜቻችን በሰላም ለቅድስት ሃገራቸው ያብቃልን

  • @አዮየማርያምልጅ
    @አዮየማርያምልጅ 2 роки тому +4

    እስከ መጨረሻው እዩት እሽቱ ምርጥ ስው ውድድድ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @medinahyosef7903
    @medinahyosef7903 2 роки тому +12

    አይ ልጅነት ሁሉም ሰው እንደህፃኖች ንፁህ ቢሆን ምን ነበር
    ፍትህ ለኛ ለስደተኞች እኛም ልጆቻችን ባገራቸው እንዲደሰቱ በሰው ሀገር እየተሰቃዩብን ነው

  • @danm1829
    @danm1829 2 роки тому +8

    አሪፍ ስራ ነው በርቱ፡ ኢድተሮችህ በጣም ጎበዝ ናቸው አድንቅልኝ ሁሌም ቅንብሩን ያሳምሩታል ያሳምናልም👍

  • @blackman3470
    @blackman3470 2 роки тому +3

    እሼ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ በነገው ትውልድ ለሀገራቻው ትልቅ ነገር የሚሰሩ ህፃናት ሰለምጋብዝ እናመሰግናለን፡፡

  • @emutube818
    @emutube818 2 роки тому +104

    ፍትህ ፍትህ በሳዑዲ አረቢያ በስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @lolisahalka8461
      @lolisahalka8461 2 роки тому

      👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mahiderabera737
      @mahiderabera737 2 роки тому

      እንደምንም ቢመለሱ ተመልሰው ይሄዳሉ

    • @fakrtamaryma1909
      @fakrtamaryma1909 2 роки тому

      እስር ቤትትያለሽ ወለጋ የሰው ልጅእየታረድ ሳወዲ ምን አደረገች መንግስታችን እንጅ

    • @semiryoutub8375
      @semiryoutub8375 2 роки тому

      እንደማመር

  • @MekdesAshagrie-dm8lj
    @MekdesAshagrie-dm8lj 28 днів тому

    እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ጎብኝልን ዋው መታደል ነው እውነት እሽ በጣም ምርጥ ሰው ፈጣሪ ከዚህ በላይ እንዲትሆን ይረዳህ ድንቅ ልጆች እውትም ድንቅ ልጆች❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 роки тому +3

    የኔ ቅመም ደስ ስትይ ወይ የዘንድሮ ልጅ ከእድሜ በላይ ነው እውቀታቸው እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋችሁ ሰርከስ የሰሩት ልጆች በርቱ ጎበዞች ናችሁ

  • @hizbaysh1116
    @hizbaysh1116 2 роки тому +19

    እረ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት የሚያሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን እረ ድምፅ ሁኗቸው
    እምዩ ኢትዮጲያ ሰላምሽን ያቅርብልን 🇪🇹🇪🇹😢

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 роки тому +2

    የዛሬው ልዩ ነው በእውነት ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም እጅግ በጣም ገራሚ ዝግጅት ነው ግጥምህ ሁሌም ውስጤ ነው እሼዋዬ

  • @banchasres3980
    @banchasres3980 2 роки тому

    ኮሜዲያን እሸቱ ግምህን በጣም ነው ምወደው ቀጥልበት ፈጣሪ ይባርክህ ለኢትዮጵያን ሰላም ያምጣ ፈጣሪ ሀገራችን አለምን በሀያሉ ይጠብቅ ተባረክ👏👏👏👍

  • @hanan1929
    @hanan1929 2 роки тому +156

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ አረብያ ለሚሰቃዩ እህት ወድሞቻችን እረፍት😭😭😭😭

    • @Salam-mv1hd
      @Salam-mv1hd 2 роки тому +2

      መጫው እዲዘጋ ፍትህ ጠይቁ አዲስ እየመጡ ነው 😥😥😥😥😥😥

    • @Salam-mv1hd
      @Salam-mv1hd 2 роки тому

      መጫው ካልተዘጋ የሄዱት ሌላ ተጨሜሪ ይዘው እየሄዱ ነው 😥😥😥😥

    • @Tube-xb6fj
      @Tube-xb6fj 2 роки тому +1

      አዎ ፍትህህ 😢😢

    • @abemelektewodros7269
      @abemelektewodros7269 2 роки тому

      @@Salam-mv1hd pp

    • @abibagirm4118
      @abibagirm4118 2 роки тому +2

      አወ ፍትህ😭😭😭😭😭😭

  • @ሰብለአወቀየጤናዬልጅ

    አሼ መልካም ሰው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ድንቅ ግጥምነው እግዚአብሔር ያክብርህ ያክብርህ የወገን ጭንቀት ተሰምቶህ እንዲህ ድምፅ ለሆንክ ለኛ ለስተተኞች ላንተም በችግርህ ጊዜ አዛኝቱ ከልጇ ከወዳጇ ድምፅ ትሁንህ የምኞትህንመሻት ከሀፂያት በስተቀር ይፈፅምልህ አንተ ቅን ሰው

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 2 роки тому +2

    ግሩም ነው እሼ ፕሮግራሞችህ ሁሉ ድንቅ ናቸው ሰርኬስ ።ልጅ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ፈጣሪ

  • @Hiwya284
    @Hiwya284 2 роки тому +10

    የኔ ማር አይ ህፃን ንፁህ ልብ ሳታድግ ንግስት የተወለደችው ከሉለት አመት በፌት
    ለሀገራችን ሰላም አምላክ ያምጣልን የሚገደሉ ወገኖች ደም በቃ ይበለን

  • @bintsied6276
    @bintsied6276 2 роки тому +2

    ወይ እሼሼሼሼሼ መቸም ትዉልዱን በትንሹም ቢሆን እዬቀየርከዉ ነዉ በርታልን

  • @HM-ry1op
    @HM-ry1op 2 роки тому +9

    እውነትም ንግስት የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ያሰብሽውንም ያሳካልሽ

  • @AhmadAhmad-uo8ed
    @AhmadAhmad-uo8ed 2 роки тому +4

    እሸቱ ፈጣሪ እዴሜና ጤና ይጥህ መልካም ሰው እሸ ንግስቷቱ ፈጣሪ ያሳድግሽ ሀገራችንን ኢትዮጰያን ሰላም ያድርግልን በስር ያሉትን እህት ወንድሞቻች ፈጣሪ ይድስላቸው

  • @medilove1921
    @medilove1921 2 роки тому

    እሸ ምርጥ ሰው ከዘረኝነት የጸጻ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነክ እና በጣም እንወዲካለን በርታልኝ 💪💪💪

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 роки тому +4

    አሼ ከሁሉም ጋር መኖር ትችላለህ :: እድግ በይየኔ ቆንጆ::

  • @makkabashir9080
    @makkabashir9080 Рік тому

    እሸቱ ግን መልካም ሰዉ ብቻ አይገልፅህም የህፃናቶችን ፍላጎት ሁሌ እዳሟላህ ጎበዝ👍👍👍

  • @elsabethd2712
    @elsabethd2712 2 роки тому +2

    እሼ በጣም powerful ግጥም ነው ተባረክ

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 2 роки тому +5

    ውድድድድድድድድ እንኳን ሰላም መጣችሁ እመብርሃን ታሳድግሽ እሼ ላተ ቃላት አጣሁልክ ❤️❤️❤️❤️

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 роки тому

    የምር ንግስት ሆይ አልክ በጣም ይገርማል በእነት ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ተባረክ እሼ

  • @መቻልባላገሩYouTube
    @መቻልባላገሩYouTube 2 роки тому +22

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሳውድ እስርኞች እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አለቁብን የእቁም እስር እር ያማል

  • @Tube-nf1mc
    @Tube-nf1mc 2 роки тому +4

    የዛሬው ዴግሞ ይለያል በርቱ ወድ ያገሬ የውቢቷ የእምየ ኢትዮጵያ ልጆች

  • @Tigየራያዋ
    @Tigየራያዋ 2 роки тому +2

    እሼ ስለ ስደተኖች የምታድረገው ነገር ሁሉ እግዚአብሄር ይባርክህ😥😥😥
    ድንግል ትድረስላቸው😥

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e 2 роки тому +8

    ❤️❤️❤️ልጅትዋቅመምናት
    በተለይ ሰውየውን ቃለመጠይቅስታደርገው ችሎታ አላት የጋዜጠኝነት

  • @ekramweleyuwa1207
    @ekramweleyuwa1207 2 роки тому +1

    በመጀመሪያ ማሻአላህ ብያለሁ የኔ ቅመም አላህ ያሳድግሽ ህፃናቶች ግን እዉቀታቸዉ ከአቅማቸዉ በላይነዉ እኔ እምለዉ አስተምረዉ አሰልጥነዉ ነዉዴ የሚያመጡዋቸዉ በላሂ በጣም የሚገርሙ ናቸዉ አላህ ያሳድግልን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @kubraalyuyimer5673
    @kubraalyuyimer5673 2 роки тому +1

    እሸየ ምርጥ ሠዉ ብዙ ግዜ ለኛ ለስረኞች እየጮክልን ነዉ በጣም እናመሠግናለን ግን ከቻልክ ሠዉ ሠላማዉይ ሠልፍ እድወጡ አስተባብርልን ወላሂ ልጀ ተይዞ ነዉ ያለዉ ግን እምን ሁኔታ ላይ እዳለ አላቅም ተዉግን ተባቡን 😭😭💔

  • @lailaseid7874
    @lailaseid7874 2 роки тому +4

    የኔ ንግስት ! ንገሽልን እድግ በይ ምኞትሽን አላህ ይባርክልሽ ።

  • @tekistekis48
    @tekistekis48 2 роки тому +3

    አንቂ አደበት ፖሮግራም በጣም በጣም የምጠብቀው እሼ 🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰👌🙏በርታልን

  • @bayoushtegegne2880
    @bayoushtegegne2880 2 роки тому +2

    እሽ ትልቅ የሥነ ግጥም ችሎታ ያለህ አስተማሪ አዝናኝ መደጋገፍ ያለበት ዝግጅትህ ድንቅ ነው።

  • @teddyafro2409
    @teddyafro2409 2 роки тому +8

    የዛሬው ደግሞ የጉድ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 роки тому +2

    እሼ ምርጥ ሰው የዘንድሮ ልጆች ፈታ

  • @hiwathiwat5080
    @hiwathiwat5080 2 роки тому

    እሼ የኔ ምረጥ ሰው ለገባው የግጥሙ ቅኔ ተልቅ መልዕክት አለው ዘመንህ ይባረክ

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ የዛሬው ብሮግራም ውብ ነው ዋው ንግስቷ
    እባክሽ ንግስቷ ለሳውዲ እስረኞች ድምፅ ሁኝ

  • @mastewaltebebu5923
    @mastewaltebebu5923 2 роки тому

    ጣፋጭና ቅመም የሆነች ልጅ😘🌷❤ እግዚአብሄር ያሳድግሽ💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @mea9296
    @mea9296 2 роки тому

    የዚ ብሮግራም አደኛ ተከታታይ ነኝ ብዙ መስራት ትዉልዱን የመቀየር ሰራ መሰራት ትችላለህ ብዬ አምናለዉ ኢትዬጵያዉነታችን በባህላችን ብቻ መገለጥ የለበትም በሰዉነት እጂ ትግርኛ ሰታሰጨፍር ባህላቸዉን ጭፈራቸዉን ካልረሳቹ ኦልሞስት ወደ ሁለት አመት በርሀብ በጥም በመዳኒት እጥረት ሲያልቅ እዴት እረሱት የሚል ነገር ጭቅላቴ ጥያቄ ጫረብኝ ሰዉ መሆን በራሱ በቂ ነዉ ሰዉ ለመርዳት የሚል መፈክር ሰምቼ ነበር ኢትዬጵያዉስጥ ያለዉ መከራ እዳለ ሆኖ

  • @abebaalemu9369
    @abebaalemu9369 2 роки тому +2

    በጣም ገራሚ ፕሮግራም ነዉ ሁሌም ግጥምህ ልብ የሚነኩ ናቸው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ዝም አይልም ብቻ ሁሉም ይፀልይ

  • @tutu2127M
    @tutu2127M 2 роки тому +5

    እሼ በእውነት ትለያለህ💚💛❤️

  • @ሶፊያሙሀመድ-ረ5ኈ
    @ሶፊያሙሀመድ-ረ5ኈ 2 роки тому +4

    አላህ ያሳድግሽ የዛሬው ይለያል ዲንቅ ልጆች 😊
    አሹየ እባክህ እንደለመድከው አሁንም ለሳውድ ድምፅ ሁነን እስከ ዛሬ ድምፅ ስለሆንከን እናመሰግናለን

  • @መቻልባላገሩYouTube
    @መቻልባላገሩYouTube 2 роки тому +6

    እድሜ ይስጥህ ኮሜድ እሺቱ እመማችንን ተካፋይ እፍፍፍፍፍፍፍፍ እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @ራቢነኝየአላህባሪያ
    @ራቢነኝየአላህባሪያ 2 роки тому +3

    ጣፋጭ ጣፋጭ የሆኑ ድንቅ ልጆች እውነትም ድቅ

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ድንቅ ልጆች በጣም ታምራላችሁ በርቱ

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 2 роки тому +10

    የዛሬው ልዩ ነው እንዴት ደክማቹ ይሆን እንደዚ ያዘጋጃችሁት👏👏👏👏👏🙏🙏🙏እናመሰግናለን💞💞💞💞

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 2 роки тому +30

    *ፍትህ ፍትህ ሳዉዲ እስር ቤት በረሀብ በብርድ በህመም ለሚሰቃዩ ኢትዮጲያዊያን ወገኖቻችን ሁሉም ሚድያዎች ድምፅ ሁኑዋቸዉ😭😭*

    • @aslletube4466
      @aslletube4466 2 роки тому +1

      እሼ በርታ ጎበዝ ማሻአላህ 👍👍👍

    • @Tube-xb6fj
      @Tube-xb6fj 2 роки тому

      @@aslletube4466 እናት ዩቱብ ደምሪኝ😘

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe 2 роки тому

      ኢትዮጵያ ለሚታርዱት ፍትህ ያልተገኘው በስደት ሳውዲ ላሉት ይደርሳል ብለሽ ነዉ ከንቱ ልፋት እግዚአብሔር ይሁናቸው

    • @user-ev8zx4tx4b
      @user-ev8zx4tx4b 2 роки тому

      @@Tube-tj9qe አላህ ፍትሁን ቅርብ ያድርግላቸዉ በጣም ያማል

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 2 роки тому +6

    የዛሬው ልዩ ነው እሼ ምርጡ የሀበሻ ልጂ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    እሼ እንኳን ሰላም መጣክልን ጣፋጭ የሆነች ልጅ አላህ ያሳድግሽ ዋው ቃላት አጣሁኝ ለግጥምክ እሼ

  • @فاطمهحبش-ق7غ
    @فاطمهحبش-ق7غ 2 роки тому +3

    እሼ እረጂም እድሜ ይስጥህ ድምፅ ስለሆንከን እናመስግናለን ፍትህ ለሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዮ እህት ወድሞቻችን

  • @munamuna8297
    @munamuna8297 2 роки тому +6

    እንኳን ሰላም መጣቹ አህለን በጉጉት ሰጠብቀው ነበር ❤👍👍👍👌👌👌👌🤣🤣🤣🤣🤣

  • @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
    @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 2 роки тому +4

    ልጅቿ የሌለች ናት የአላህ ያረቢ ሀገራችን ሰላም አድርግልን ያኢላሂ ፍትህ ለሳዉዲ እስረኞች ፍትህ ለአፋር ህዝቦች ፍትህ ለወለጋ ፍትህ ለኢትዮጵያ እና ልጇቿ በሙሉ ይገርማል የፍርአዉን እና የሙሳ አለይሂ ሰላም ታሪክ ለኛ ብዙ ነገር ያስተምረናል ልብ ብንለዉ

  • @yahatube4010
    @yahatube4010 2 роки тому +1

    ወይኔ የዛሬው ደግሞ ለየት ያለ ነው እሼ በርታልን

  • @medinamedinatube6509
    @medinamedinatube6509 2 роки тому +1

    ፊትሽ ያሥታዉቃል የንግሥት ነዉ😂😂😂😂የምኞትሽን ያርግልሽ እድግ በይ😍😍😍

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 2 роки тому +11

    ዶንኪ ቲዩብ ትውልድን በጥሩ አድርጎ የሚቀርፅ ሚዲያ

  • @አምላከቅዱስጊወርጊስሆይማ

    ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ በሳአውዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ እስረኞች ፍትሕ 😭😭😭

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 2 роки тому +11

    ፍትህ በሰረቤት ለሉ ኢትዮጵያዊያን ወገኖቼ እግዚአብሔር የተዘጋውን ከፈቶ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 2 роки тому +2

    እሸዬ በሳቅ ገደላችሁኝኮ 😃😃😁 እውነትም ድንቅ ልጆች እድግ በይ

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064 2 роки тому

    እሺ በጣም እጅግ የሚያምር ዝግጅት ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @አናኒያእሱባለው
    @አናኒያእሱባለው 2 роки тому +1

    በጣም በጣም የምወደውን ኮምዲያን እሸቱን ሠላም በይልኝ

  • @meklitzewude1317
    @meklitzewude1317 2 роки тому +2

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ህዝቡን ከፈርኦን ከግብፅ ባርነት ነፃ ያዎጣ አምላክ አሁንም አይተወንም ፀልዩ አምላከ እስራኤል አሁንም ነፃ ያውጣን

  • @ghhghy3086
    @ghhghy3086 2 роки тому +4

    እዉነት ነዉ ሀይሉን እዲገልፅ እንፀልይ በሁሉም ነገር ልባችን ተሰብሯል እቤቱ ጌታ ሆይ አትጣለን

  • @mohamadsayid3646
    @mohamadsayid3646 2 роки тому +17

    ፍትህ በሳውዲ እስር እየሞቱ እየተሰቃዩ ለሚገኙ ወገኖቻችን

  • @yemanesiltan5767
    @yemanesiltan5767 2 роки тому +2

    ግሩም ነዉ እሼ እናመሰግናለን

  • @loyalbusinessinsider
    @loyalbusinessinsider 2 роки тому +3

    Really amazing! እሸቱ ምርጥ ስራ ነው የምትሰራው፤ይህ በኢትዮጵያ ካሉ ፕሮግራሞች ምርጡ ነው! ኑ ቤተሰብ እንሁና 2 ሚሊዮን እንሙላው

  • @fentahunalemu696
    @fentahunalemu696 Рік тому

    ዋውው ያንችስ ደሞ በጣም በዛ ሰላም ለሀገራችን ለህዝባችን ሰላም አንድነት ይስጠን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹❤❤

  • @netsiytub7243
    @netsiytub7243 2 роки тому +4

    እሼ ክበርልን ሁሌም ለስደተኛው ድምፅ ስለምትሆን ፈጣሪ በቃቹ ብሎ ላገራቸው ያብቃቸው🙏🏼🤲

  • @loveethiobia3099
    @loveethiobia3099 2 роки тому +4

    እሼ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን ሁሌ የስደተኞች ድምፅ ነህ ግን ችግሩ ከሳኡዲ መንግስት ሳይሆን ከራሳችን መንግስት ነው ከአላህ ፍርድ እንጠብቃለን ☝️☝️☝️☝️

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 2 роки тому +5

    በውነት እሸቱ እና ከሸቱ ጋር የምትሰሩ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እድትሰሩ ይረዳችሁ በጣም ጉበዝ የምትለቁት የምትሰሩት የሚዝነነ የሚሰተምርነው በረቱ በውነት

  • @meriyeabtwalije1153
    @meriyeabtwalije1153 2 роки тому +1

    አሹየ ግጥምህ 😭😭😭 ተባረክ

  • @thomassankara829
    @thomassankara829 2 роки тому +1

    ኮሜዲያን እሼ የምሰራው ድንቅ ነው🙏🙏✌️✌️

  • @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ

    ዋውውው የዛሬ ልጆች ግን ይመስለኛን በመፈስ የትልቆቹ አምሮ ወደትንሾቹ የትንሾቹ አይምሮ ወደትልቆቹ የተላወጠ ይመስለኛን እናተስ????

  • @ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭😭😭😭

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 2 роки тому

    እሼ የምታቀርባቸዉ ልጆች በጣም ጎበዞች ናቸዉ ለምትጠይቃቸዉ ጠጥያቄ ካልመለሱ መልሱን ንገራቸዉ እያወቁ እንዲሄዱ ለኛም አሪፍ ነዉ በተረፈ በርቱ

  • @stepha8391
    @stepha8391 2 роки тому +1

    ሚጣዬ የኔ ቆንጆ ሕልምሺ እውን እንዲሆን ምኞቴ ነው አሼ 👍👍👍

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox 2 роки тому +4

    ሰላም እሼ እንኳን ደህና መጣህ በጉጉት ምጠብቀው ድንቅ ልጆች 🥰🥰🥰🥰

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 2 роки тому

    ይደንቃል እሼ ምርጥ ግጥም መልክት ያለው💚💛❤🙏

  • @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ

    የዛሬውስ ይለያል ዋው ዋው የኔ ጣፏጭ እድግ በይልኝ😍😍😍😘😘😘 እሼ ግጥሙ ጉሩም ነው 👌👌👌👌👍👍

  • @helenhalen6926
    @helenhalen6926 2 роки тому +3

    ወይ የዛሬ ልጆች በጣም በሳልናቸሁ እኛ በእናንተ እድሜ ሆነን ያለውን ሳስብ የትየለለሌነው እርቀቱ

  • @ትዕግስት.የዝክረቅዱሳንተ

    ፍትህ ሳኡዲ ለሚሞቱ ወንድሞች😭😭😭😭😢