የበኒ ኢሰራኢሎች መጥፊያ | አያቱል ቁርአን | ሸይኽ ሰኢድ አህመድ ሙስጠፋ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 111

  • @abdiadem7966
    @abdiadem7966 2 місяці тому +11

    እንደህልም የማሰበው ነገር ሲተነተን ሼህ እድሜና ጤና ያብዛላቹህ

  • @frd11123
    @frd11123 2 місяці тому +11

    ኡሥታዛችንን ጤናቸውን ሠቶ እድሚያቸውን
    እድያረዝምልን አላህን እለምናለሁ ያረብ ረጅም እድሚያ ከደግ ጤና ጋር ይሥጥልን ያረብ

  • @As-yq3mf
    @As-yq3mf 2 місяці тому +18

    አላህ ኢረጅም ኢድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጣቼዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeadaUmzaker
    @SeadaUmzaker 2 місяці тому +8

    ማሻ አላህ እዲሜቸውን ያርዝምልን

  • @JemalAssen-c5c
    @JemalAssen-c5c 2 місяці тому +5

    አላህ እረጅም ዕድሜ ከአፊያጋር

  • @traditionaltube809
    @traditionaltube809 2 місяці тому +8

    በተግባር የሚታይ ነጭ እውነት ይሉሃል ማሻ አላህ ፡፡ የህያ ስንወር ሸሒድ ቢእዝንላህ

  • @farhanhamza-cb7yt
    @farhanhamza-cb7yt 2 місяці тому +2

    Maannaw zaare salawat yawaradaw nabiyachin laay❤(sa,al,ws)

  • @fatumamohammed3321
    @fatumamohammed3321 2 місяці тому +2

    ያረብ አሏህ ፈረጃው ቅርብ ነው💧 ኢንሻ አሏህ

  • @njatali-wl1ly
    @njatali-wl1ly 2 місяці тому +3

    يارب ارنا فهيم اليوم اسودا

  • @kassfatuma
    @kassfatuma 2 місяці тому +23

    አረ ያጀማ የተ ናችሁ 😢😢

  • @TajuMan-y1f
    @TajuMan-y1f 2 місяці тому +6

    Maasha allah ❤❤❤❤❤

  • @jemilmussma6543
    @jemilmussma6543 2 місяці тому +1

    ኢንሻአላህ ኢነ ነስረላሂ ቀሪቡን

  • @Asdf123-d2u
    @Asdf123-d2u 2 місяці тому

    Mashallah shkachn allah arjm adme ysxchu jzklhker❤

  • @noorhusienabdul5722
    @noorhusienabdul5722 2 місяці тому

    mashallah ,,, shiek said ahmed ,,, we wish good health and long life ,,, jezakumallah ,,,.

  • @ኢብቲሳምብንትሁሴን
    @ኢብቲሳምብንትሁሴን 2 місяці тому +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @abutofik7654
    @abutofik7654 2 місяці тому +4

    ሱብሀን አላህ በተግባር የሚታይ እውነታ አላህ ነስሩን አቅርብላችው ለፊልስጤም ህዝብ

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 2 місяці тому

    ሱብሀን አሏህ

  • @KedrAwol-v5j
    @KedrAwol-v5j 2 місяці тому +2

    ሱብሀን አላህ

  • @EntisarAli-ww9rj
    @EntisarAli-ww9rj 2 місяці тому

    مشاء الله تبارك الرحمن جزاك الله خير

  • @AbdulwhabMohammed-h7u
    @AbdulwhabMohammed-h7u 2 місяці тому +2

    Subhan al-Allah

  • @AkAk-vj3pj
    @AkAk-vj3pj 2 місяці тому

    ጀዛከላኸይር አባታችን መካሪያችን ኢስታዛችን ረጂምእዲሜከጤናጋር አላህይስጥልን ለኛያስቀምጥልን

  • @MohammedAJihad
    @MohammedAJihad 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤Allah kayiruun yiwofqen qaxitenyaawun menged yimran!!!!!!!

  • @JemaludinMudesir-b7o
    @JemaludinMudesir-b7o 2 місяці тому

    አለን አለን

  • @كريمةاثيوبيا
    @كريمةاثيوبيا 2 місяці тому +1

    Allah yatifachew amiiiiiiiiiiiiin ya Allah ☝️🤲🤲🤲🤲

    • @كريمةاثيوبيا
      @كريمةاثيوبيا 2 місяці тому +1

      @@HubelAl-UZZA 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ayi ayihud donkoro

    • @كريمةاثيوبيا
      @كريمةاثيوبيا 2 місяці тому +1

      @@HubelAl-UZZA min abak agebak Zim blek kisik wist yalewn enchet teshekimek areke bet zur eshi ante ye Israel kitregna wereket amlaki

    • @كريمةاثيوبيا
      @كريمةاثيوبيا 2 місяці тому

      Tish tejam kezegenenek tanke Mut

    • @كريمةاثيوبيا
      @كريمةاثيوبيا 2 місяці тому +1

      @@HubelAl-UZZA yata lemagn tesadbo yihedal alu ante ye film akter amlaki sekaram

    • @hafizaseid4137
      @hafizaseid4137 2 місяці тому

      ⁠@@HubelAl-UZZAአየሽ እምነትሽ ያስተማረሽ እዲህ ያለ ጋጠወጥ ቃላቶችን እንድትጠቀሚ ነዉ ላንቺ መጥፎ ቃል የመለሰልሽ ሙስሊም የለም ግን እዉነታዉን ልንገርሽ ሙስሊም በትንሹ በቀን አምስት ጊዜ እየታጠበ እንዴት አንቺ ያልሽዉን ይሆናል ጭፍን ጥላቻ ስላለብሽ ባዶ ጭቅላትሽ ዉስጥ ያለዉን አወጣሽ ንገሩኝ ባይ

  • @imranimrankemal
    @imranimrankemal 2 місяці тому

    ማሻ አላህ

  • @ZenabEssa-ro1ed
    @ZenabEssa-ro1ed 2 місяці тому

    .አላህረጅምእድሜናጤናአላሄይሰጣቹ

  • @mubarikdelbar
    @mubarikdelbar Місяць тому

    Alhe yesu sera ayagbam lemrachew yechlal alhe lena yehun

  • @ismaelabdullahi7967
    @ismaelabdullahi7967 2 місяці тому +3

    ማሻ አሏህ ብዙ ጊዜ አስበው እመኘው የነበረና አሊሞቻችን ስለ በኒ ኢስራኢሎች በሚመለከት በቁርዓን እና በሀዲሶች ዙሪያ የተነገሩት ነገሮችና ሰለ እነሱ ለማወቅ እና ማንነታቸውን በሚመለከት ለመረዳት የስችላል እና !!!

  • @seyidmuhammed1606
    @seyidmuhammed1606 2 місяці тому

    Masha allah

  • @MrBin-bt6og
    @MrBin-bt6og 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @elhamworku198
    @elhamworku198 2 місяці тому +3

    ኧረ ላይክ

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 2 місяці тому

    ሁሉንም አብረን የምናይ ይሆናል እናንተም ገጀራችሁ ማረጃችሁን እኛም የኢየሱስ ክርስቶስን ሥም ይዘናል ደግነቱ ሰይፍን የሚያነሱ ሁሉ በሰይፍ የሰጠፋሉ። ማቴዎስ 26:52

    • @RemedanNursema
      @RemedanNursema 2 місяці тому

      Eyesus yedikala lij new blew yemiyamnut

    • @AdmasuAlemu-p5t
      @AdmasuAlemu-p5t 2 місяці тому

      @@HubelAl-UZZAከኢየሱስ በላይ መሀመድ ጦርነት አላወጀም መፅሀፋ ቅዱስ አንብብ

    • @suadik-gw7oy
      @suadik-gw7oy 2 місяці тому

      የ እስራኢል ደጋፊ አብረህ ወደ ጋሀነም ትላካለህ

  • @elhamworku198
    @elhamworku198 2 місяці тому +1

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @annitmul1614
    @annitmul1614 2 місяці тому +1

    ስለማይመለከታችሁ ማላዘን ትወዳላችሁ

    • @899-r9n
      @899-r9n 2 місяці тому +4

      አችሽ የማያገባሽን ታዪለች ደብተራ መተታም ካፈር

    • @temirmuhammad1853
      @temirmuhammad1853 2 місяці тому

      እምነታችን ነው ካላወቅሽ ዝም በይ

    • @hamzic3230
      @hamzic3230 2 місяці тому +1

      አለማየት ይቻላል እኮ 😊

    • @Munimuni-l9f
      @Munimuni-l9f 2 місяці тому +2

      ምን እንደ እርጎ ዝንብ ጥልቅ አረገሽ ከዚህ ጥፊ

    • @annitmul1614
      @annitmul1614 2 місяці тому +1

      @@Munimuni-l9f እስኪ አንቺ የእስራኤልና የፍልሰጤም ጦርነት በየ መጦ እንደሚመለከትሽ ነገሪኝ ቢገባሽ የእርጎ ዝንብ አንች ነሽ

  • @Hየአላህባሪያ
    @Hየአላህባሪያ 2 місяці тому +1

    🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌺🌺🌺

  • @elhamworku198
    @elhamworku198 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hasennesirelahi
    @Hasennesirelahi 2 місяці тому +5

    ሂትለር እራሱ ትክክል ነበረ🤔🤔🤔🤔

  • @salamethiopia430
    @salamethiopia430 2 місяці тому +3

    ሱብሀነላ ሚገርምነዉ አሁን። እያየን። ያለነዉ ኢሄዉ ነዉ

  • @elhamworku198
    @elhamworku198 2 місяці тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AwelBeshire-ve6bl
    @AwelBeshire-ve6bl 2 місяці тому

    Alahe teleke new

  • @AliTadess-x3z
    @AliTadess-x3z 2 місяці тому

    ሸህ ረጂምሀያት

  • @MohdHadil-si8gf
    @MohdHadil-si8gf 2 місяці тому

    ሰላምዐለይኩም

  • @fzad7909
    @fzad7909 2 місяці тому

    Welahi cherash maltegebachew sheh nachew Allah erjem hayat ke afeya gar yeseteleg

  • @899-r9n
    @899-r9n 2 місяці тому +1

    እነሡኮ ካፈር ነቸው ለማነው ተውበት የማረጉት

    • @ኢብቲሳምብንትሁሴን
      @ኢብቲሳምብንትሁሴን 2 місяці тому

      ነብይ ሲላክላቸው የተላከላቸውን ነብይ በግዜው እሚከተሉ ነበሩ ግን ሁሌም አስቸጋሪወች ናቸው እስራኢል ውስጥ ብዙ ሙስሊሞች አሉ አሁንም

    • @AdmasuAlemu-p5t
      @AdmasuAlemu-p5t 2 місяці тому

      ካፊር ወደ አላህ ንስሀ መግባት ይችላል

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ከኢየሩሳሌም ጋራ የተዋጉትን የሚቀስፍበት ቸነፈር ይህ ነው በእግሮቻቸው ሲቆሙ ስጋቸው ይበሰብሳል ዓይኖቻቸው በዓይነስባቸው ውስጥ ይበሰብሳል ምላሳቸው በአፋቸው ውስጥ ይበሰብሳል ትንቢተ ዘካሪያስ 14:12 ኢየሱስ ክርስቶስ ያልገለጠው አላል የሚባል አምላክ የለም ኢየሱስ ክርስቶስ ያልላከው መሐመድ የሚባል ነብይ የለም አትድከም እስራኤላውያን ስለ ወንጌል ጠላቶች በምርጫ በኩል ግን ስለ አባቶች ተወዳጆች ናቸው እግዚአብሔር በፀጋ ስጦታና በመጥራቱ አይፀፀትም ሮሜ 11:25_29 የክርስቶስ ተቃዋሚ የጨረቃው መንፈስ ስራህ ይፍረስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም

    • @nureproduction
      @nureproduction  2 місяці тому +1

      አሽቃባጭ ነገር ናችሁ የኛ ሀገር ክርስቲያኖች። ማሪያምን ዝሙተኛ እየሱስን ዲቃላ የሚሉ አይሆዶች ከሙስሊሞች ለዛውም እየሱስን ንፁህ የአላህ ባሪያ ታዓምር፣ እናቱን ንፁህ ድንግል ቅድስት እናት የምንል ሙስሊሞች ጋር ልታወዳድሩ ይዳዳችኋል። ለእስልምና ያላችሁ ጥላቻ እውነትን ለማየት እንዳትችሉ አይናችሁን አውሯችኋልና መችም መመራት አትችሉም እውነትን ለማወቅ እስካልጣራችሁ ድረስ። እናም በመደንፋት ሳይሆን እውነትን ፈጣሪ በእውነትነቷ ገሃድ ሊያወጣት ቃል ገብቷልና ጠብቁ እኛም እንጠብቃለን።

    • @GOVERNORKINGPAUL
      @GOVERNORKINGPAUL 2 місяці тому

      @nureproduction አትደናቆር ከአንተ በላይ እስልምናን እናውቀዋለን አንገቱን ጣቱንም ቁረጥ ሱራ አል አንፈል 8:12 የሚል ነፍሰገዳይ ሃይማኖት የአጋንንት ትምህርት ይዘህ ትለፈልፋለህ ደግሜም እነግርሃለሁ አላህ የሚባል አምላክ የለም አጋንንት 👿 ዲያብሎስ 😈ነው እናንተ እስራኤልን ከምድረገፅ እናጠፋለን የሜትሉት ስለምትወዷት ነው ለእስልምና ያላችሁ ጥላቻ ትላለህ ክርስቲያን በመግደል ገነት እንደምትገባ የምታምን አንተ የነፍሰገዳዩ የዲያብሎስ ሌጅ እኛ እውነቱን እንነግርሃለን እኔጂ አንድም ቀን ሙስሊም እንገድላለን ብለን አናስብም ።

    • @EbtisamUJ
      @EbtisamUJ 2 місяці тому

      ክርስቲያኖች ያልገባችሁ ነገር በኢስላም በኒ ኢስራኢል ማለት ዩሁዳዎች (አይሁዶች ማለት ነው)።እናንተ እስራኢል የምትሉት ቅዱስ ቦታችን ነው የምትሉት ሀገር አይደለም ። በዚህ መልኩ ተረዱት ።በጭፍን ከመሳየባችሁ በፊት!!!!!!

    • @suadik-gw7oy
      @suadik-gw7oy 2 місяці тому

      ማነው የጻፈው አስቂኝ

    • @Fanotube-pt2mh
      @Fanotube-pt2mh Місяць тому

      Egziabher yemiketa yemiwedewn new
      Degmom ke ayhudoch belay yemiwedew yelem

  • @vzvzvzvzvzvz
    @vzvzvzvzvzvz 2 місяці тому

    kenesu mekakel melkamoch endalu mawekachin tru new

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 2 місяці тому +1

    በቁማችሁ ስጋችሁ ይበሰብሳል እንጂ እስራኤልን መቼም አታሸንፏትም። ይልቁንም መተት አስማት በድግምት የምትጠነቁሉትን በመስኪድም በስውርም የምታደርጉትን አጋንንታዊ ልምምድ ጣሉና ንሰሃ ግቡ አለበለዚያ ወንድማችን ነው የምትሉት ጂኒ ይገድላችኋል ።

    • @ZennaalemayehuEshete
      @ZennaalemayehuEshete 2 місяці тому

      የሚሠግዱለት ጣዖት ያ የሚሥሙት ጥቁር ዲንጋይ፣ መልሦ ያጠፋቸዋል፣ እሥላም የዚች ምድር መርዞች ናቸው።

    • @EbtisamUJ
      @EbtisamUJ 2 місяці тому

      ማነው የዚች አለም መርዝ አንተም እንደዚል አይነት አእምሮ ይዘህ መርዝ አልተባልክም ማነው ለድንጋይ የሚሰግደው ያንተ ታቦት ድንጋይ አይደለም እንዴ ማነው ለፈረንጅ ፎቶ የሚሰግደው አንተ ውይስ እኛ? የራስህን ስራ ወደ ሰው ታላካለህ ።በርግጠንነት ኢስላምን ለምን እንደምትጠላ እራሱ አታቀውም ሰይጣን ነው እንዳትወደው እንዳታቀው የሚያረግህ ምክኒያቱም ኢስላም እውነተኛው ሀይማኖት ስለሆነ ።@@ZennaalemayehuEshete

    • @EbtisamUJ
      @EbtisamUJ 2 місяці тому

      ​@@ZennaalemayehuEsheteእኔ እምለው ግን አምልላካችንን የሰቀሉት አይሁዶች ናቸው ትላላችሁ ።እና አሁን ምንተፈጠረ አይሁዶች የተባረኩ ፣የቃል ኪዳን ዘሬች ናቸው የምትሉት ።ያምላካችሁ ሰቃዮች እያሉ ሙስሊምን የአለም መርዝ የምትሉት በምን ምክኒያት ነው?

  • @zaynbe3159
    @zaynbe3159 2 місяці тому

    السلمالیکمجذکلوحیر

  • @seyidmuhammed1606
    @seyidmuhammed1606 2 місяці тому

    Ere fiten belulin tekaten motn

  • @Oumer-g2b
    @Oumer-g2b 2 місяці тому

    በኒ እስረኤሎች አላህ በቁራአን ነግሮናል ከይስ ካሀዲ ናቸው

  • @medinashifa150
    @medinashifa150 2 місяці тому

    2027
    እስራኤል ምባል ስም እንጅ ሀገር አይኖርም

  • @nurelhudamohammed8370
    @nurelhudamohammed8370 2 місяці тому +1

    በመጨረሻም በአሰቃቂ ሁኔታ ይጠፋሉ እነዚህ እርኩሶች
    ሂትለር ምናለ ጨርሶ አቃጥሏቸዉ ቢሆን ኖሮ

  • @Worku3928
    @Worku3928 2 місяці тому

    እስላም ሁለት አይነት ነው።በመግደል፣በማሰቃየትና ሴቶችን በመድፈር ፣በመስረቅ የሚያምን፣የገደለ ይፀድቃል ብሎ የሚያምን፣አንደኛው እስላም ደግሞ ደግ ሰላማዊ እስላም ነው።የአንተ አይነቱ በመግደል የሚያምን አውሬ ነው

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 2 місяці тому

    Hames..ena..hezbola..eran...nachew😂😂😂😂

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 2 місяці тому

    ሰው እንዴት በዚህ ዘመን ይሄንን ያምናል
    😂
    በኒውክለር እና በጨረር ዘመን ስለጎራዴ ጦርነት የሚያወራ መፅሐፍ ታምናለህ ?😏

  • @demozdeboch4034
    @demozdeboch4034 2 місяці тому

    ቅዥት 😂

  • @Asrathabtemariem
    @Asrathabtemariem 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂 Dreaming Bunch of moran

  • @seidahmed-kd5er
    @seidahmed-kd5er 2 місяці тому

    ውሀብያም ከየሁዲ ጋር ይጠፋል

    • @ZennaalemayehuEshete
      @ZennaalemayehuEshete 2 місяці тому

      አንተ ለቆመ ድንጋይ ለጣዖት የምትሠግድ፣ ዐንተ ሣጥተፋ ዐይሑድ ሊጠፋ😅

  • @uritakala-kp5uw
    @uritakala-kp5uw 2 місяці тому +1

    ደፋ ያርግህ ቆሻሻ ሙስሊም ❤🇮🇱❤

    • @salusalutilor9121
      @salusalutilor9121 2 місяці тому

      ካይሌው አለ ጎንደሬ እውነት ሰትሰማ ያንገበግበሀል ካይላ

    • @AbduljalilGafa
      @AbduljalilGafa 2 місяці тому

      አለህ አንተን ይድፋ

    • @uritakala-kp5uw
      @uritakala-kp5uw 2 місяці тому

      @@AbduljalilGafa አንተ አሳማው ነብዮ ተከታይ ብናባህ ቆረጠህ🐖🐷

    • @MohamedRedi-s4k
      @MohamedRedi-s4k 2 місяці тому

      ለማን እየተቆረቆርክ ነው በጣም ታሳዝናለህ

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 2 місяці тому

    ምነው አረብ አረብ መጫውት አማራችሁ ?? የኢትዮጵያን ህዝብ በተለይ ሙሰሊሙን አይመለከተውም! አረቦች ህዝባችን ሲሰቃይ ዞረው ያላዩን አሁንም የሚጠየፉን ሙሰሊሞች አገራችን ውሰጥ እንዳሉ ጠፍቷቸው ሳይሆን በግብጽ መሪነት አረብነታቸው በልጦባቸው ሰለሆነ ነው አሁ እሰልምናን አሰታካችሁ የማይመለከታችሁን ሰትዘባርቁ አይከብዳችሁም !! ሸህ ተብየው እርሰው እንኳን በውጭ ጉዳይ አይደለም እርሰውን አሰተምሮ እሰልምናን አሳውቀው እዚህ ያደረሰወትን የወሎን አሊሞች እርሰው በሚመቸወት ሲጎነጥሉ አንዳልነበር ዘሎ ለሌላው ተቆርቋሪ መሆን ምነው የአላህ አማካሪ ነኝ ማለት አበዙ ?

    • @899-r9n
      @899-r9n 2 місяці тому

      ቆሻሻ ደብተራ አለም ላይ ያለ ሙሢሊም አድነን ደግሞ ወሎን ለኛ ተይው አያገባቹሁም ወሎ የሙሢሊም ግዛትነው አኛ ወለየወች ብሄር የለንም መተተኛች ከወሎ እራቁ ካፈር ደብተራ😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @MehamediSiragi-nz9tr
      @MehamediSiragi-nz9tr 2 місяці тому +8

      ጥቁርም ሆነ ነጭ የትም አለም ቢሆን ሙስሊም ከሆኑ ህመማቸው ያመናል ።

    • @ETAA267
      @ETAA267 2 місяці тому +1

      Minu Ye Ergo -Zimb neh?Ahunes bhon Arab new enji eyabelah yalewu Israel zuram atayekem,beta-israel belo ye hefutenm enday woldu,Kitebat eyesetuachu new.

    • @mekiyaabdella7131
      @mekiyaabdella7131 2 місяці тому

      wey kinat jemereh

  • @granulalarmok3209
    @granulalarmok3209 2 місяці тому

    ሰይጣን እናተ ብሎ ተንታኝ፤ አንተ የተረጉምክ ነህ፤ እስራኤልን የሚረግም የተረገመ ይሁን ተብሏልና፤

    • @sallearagie5048
      @sallearagie5048 2 місяці тому +1

      መጀመሪያ የምትፅፈውን አስተካክለህ ፃፍ።ጀዝባ!!መፅሐፍ ቅዱስህ ላይ የተፃፈውን ትንቢት አንተ ለመቀየር የሚቻህ ከሆነ ሞክር።

  • @Fdf-sk9nj
    @Fdf-sk9nj 2 місяці тому +1

    ሱብሃን አላህ

  • @Ghfhh-z3f
    @Ghfhh-z3f 2 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @demozdeboch4034
    @demozdeboch4034 2 місяці тому

    ቅዥት 😂