Legendary Dawit Tilahun I love you... Beka ante awura kante bezu enemaralen ene ye church musicegna negn zefen bihonem you are legend, yihen podcast ketilibet.. des yilal yenante nigigir mikniyatum yenorachuten nw mitaworut💪💪
Come on! Let's not be rude on this generation. I know the 90's were nostalgic but, let's enjoy what this generation has to offer. They're trying their best and we should acknowledge that. You can watch Elias Melka's interview, he said he appreciates recent music than the music of his era.
@@semereg9228 Are you serious? Do you think the way Eli said that ? Read my comment again anyways! No era that ethiopian music is burried like nowadays. Whatever rubish music is made Eliyas and all his coligues would not say boldly 'this is rubish music' .
Latency የምትለዉ ጋዜጠኛዉ አልገባዉም እንጂ አስቂኝ አድርገህ ነዉ የገለፅከዉ በጣም ድንቅ ሰዉ ነህ ለምን ስለ አንተ ሚዲያዉ እንዳልጮኸ ገባኝ
probably 64 ...or at most 128 buffer size
we are using to run big plugins
....
አሪፍ አሪፍ ነዉ !ዴቭ አንተ በየሳምቱ ሀገር ቤት እየሄድክ በትዝታ እኛንም ሳንከፍል ታሳፍረናለህ ተባረክ አቦ!
ዴቭ የሰራሀቸው ስራዎች ምርጥ ናቸው ባህላዊ በል ዘመናዊ ። ግን ለእኔ አንደኛ ጨጨሆ ነው የተጠቀምከው brass section የሚገርም ነው በተረፈ በህይወት የገጠመህ ፈተና የሚያልፍ ነውና ጤናህን ጠብቅ እኛ እንፈልጋሀልን
Daveye yegeter temir nesh is my always favorite . Kebad sira new
Damn !!!! I feel you about the Latency..!!!1 😂😂😂
Legendary Dawit Tilahun I love you... Beka ante awura kante bezu enemaralen ene ye church musicegna negn zefen bihonem you are legend, yihen podcast ketilibet.. des yilal yenante nigigir mikniyatum yenorachuten nw mitaworut💪💪
ዴቭ እንኳን አየሁክ እባክህን ተመልሰህ አስደምመን ኤላዬን በማጣታችን ተከፍተናል እባክህ ስራህ ናፍቆናል
dave happy to see here wow .
ለምን እንደገና ወደ ሙዚቃ ቅንብሩ አትመለስም በጣም እኮ ጎበዝ ነህ !!
ዴቭ አንተ መሆንህን ካወኩ ብኋላ እንደ ኤላ ሙዚቃ ያንተንም መስማት ጀምሪያለው ❤
እና ደሞ ያልመለስከው ጥያቄ አለ Studio አዲስ አበባ ለይ መች ነው ምትከፍተው ?
Thank u dave for the music's u made🙏 ur the most underated composer in ethiopian music history... But Why u stop making music?
ዴቭ አንተ እና ኤላ ሰው አትመስሉኝም ነበር በተለይ አንተ በ ባህላዊ ዘፈን ትለያለህ I hope አንድ ቀን አገኝህ ይሆን ይሆናል 🤟
በዘጠናዎቹ ከነበሩት ምርጥ ሙዚቃዎች በሙሉ የዳዊት ቅንብሮች ናቸው ማለት ይቻላል፡፡
ዴቭ በጣም አድናቂህ ነኝ፣ ትችላለህ!!!የአብርሃም ገ/መድህን "ምግበይ" አልበም ሙሉ ቅንብሩ ያንተ ነው ወይ?
ተአምር ይህን ስራ ነው 👌
dave mert sewu ye ELIYAS godega
💥አሜሪካ አንድ ያበሻ ቤት ምሽት ተቀምጠን ሂፕ ፖፕ ሙዚቃ አቀናባሪ DJ Big fee በአጋጣሚ ገብቶ አጠገቤ ቁጭ አለ ስለሙዚቃ ስናወራ ላምባዲና ሚለው ዘፈን ቤቱን ሲነቀንቅ ዘፋኙን ሳይሆን ቅንብሩን አደነቀው...
2008 አካባቢ በፈረንጆች .. ትዝ ይለኛል
Wow
በዚህ ዘመን ሙዚቃ አፈር ስትበላ ምን ይሰማቹ ይሆን? ህጻናት ኤሊን ባጠቃላይ እናንተን ሞዴል አድርገው እንዳያድጉ ሲገደዱ ማየት ያማል። ነገ ከእናንተ ተምሮ እናንተን ለመብለጥ የሚጥር ሙዚቀኛ ሳይሆን ጥበብን ያለጥሪው ገብቶ የተጠሩ ልጆችንም መንገዱ ይሄ ነው ብሎ ወደ ዘቀጠ ተራ ኳኳታ የሚመራ ሰው በየቀኑ እየተፈለፈለ ነው። ሙዚቃ ትህትና ነች እንዳለው ጠቢቡ ጓደኛህ (ትህትና በልጦባችሁ) እናንተም ልባቹ እያወቀ ደፍራቹ ለመገሰጽ እድሉን እንዳጣችሁ ይገባኛል። አንተ ግን የግልህን አበርክተህል ከኪቦርድህ ስር በጤና ታረጅ ዘንድ ታላቅ ምኞቴ ነው። እንደ እግዚአብሄር ፈቃድ በሆነ ስራ እንደማገኝህ ተስፋ አደርጋለሁ!!
አቤት ማር የሆነ አገላለፅ ተባረክ አንተ መልካም ሰው
Come on! Let's not be rude on this generation. I know the 90's were nostalgic but, let's enjoy what this generation has to offer. They're trying their best and we should acknowledge that. You can watch Elias Melka's interview, he said he appreciates recent music than the music of his era.
@@semereg9228 Are you serious? Do you think the way Eli said that ? Read my comment again anyways! No era that ethiopian music is burried like nowadays. Whatever rubish music is made Eliyas and all his coligues would not say boldly 'this is rubish music' .
3 mist dude, fejtehew yele ende😂