Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ክብር ምስጋና ለቅድስት እግዚአብሔር ተመስገን አምላኬም ለንስሐ አድርሰኝ አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ዛሬ ለዘላለም አሜን አሜን አሜን❣️🌹🧡💖❤️💙💛💜💟💚💗💓🤲💕💞
በ6ወር; በየአመቱ አሰከ7አመት ከዚያ ተጨማሪ ያስፈታሉ ሰለዚህ ምክንያቱን ይንገሩን ? ቃለወት ያሰማሌን
በእውነት እንደዚህ አይነት ትምህርት ይብዛልንእግዚአብሔር ያበርታለን ልብ ያለው ያስታውልየምለቆቸው ሁሉም ለተደናገረ ቤተክርስቲያን መልስ እና ምክንያት እንዳላት ማሳያ ናችሁ መድኃኔዓለም ያክብርልን
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕሬ እግዝብሔር ይጠብቅልን ያቆይልን ያበርታልን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በእውነት መምህሮቻችን የሰጠን አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።ለመምህራችን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን።ለሞቱት ሁሉ ቅዱስ እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማርልን።
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነቱ ቃለ ሕይወት ያሠማልን ከፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ አሜን ፫ ✝️
አሜን አሜን አሜን
ፍትሀቱን እናንተዝካሩን ሊክ አስቀምጡልን በጣም ትልቁ አስፈላጊ ትምህርት ነው
ስለ አበባ ስለ ሀውልት ስለማልቀስም ካለ ትምህርት እንፈልጋለን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
ua-cam.com/video/r_VPiw_vI4M/v-deo.htmlsi=nt8NbyQzojKaKYk-
ስለ ማልቀስም አለ ወደ ኃላ ፈለግ አርጊ ታገኛለሽ
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን በጣም ግሩም ትምህርት ነው በልምድ ነበር ትምህርቶቹ ይቀጥሉልን
ለሙታን የሚፀለዩ.ፀሎቶችን .ብትገልፆልን .ከመዝሙረ ዳዊት የትኛውን ነው የምንፀልየው
የእኔም ጥያቄ ነው
በእውነት የስማንዉን በልቦናችን ያሳድረብን ፈጣሪ አምላክ መምህራች ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን እፍፍፍፍፍ ስውደህ አባታችን 🥺🥺🥺
አሜን አሜን አሜን ቃልዎትን ያሳማልን 👏👏👏🙏🙏🙏
AmenAmen 🤲 AmenAmen 🤲 AmenAmen 🤲 AmenAmen 🤲❤❤❤❤❤❤❤✝️✝️✝️
ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰባተኛው ቀን ነፍስ ፍርድ ካገኘች 40ባኛው መሸጋገሪያ እንዴትይሆናል
ቃለ ሕይወት ያሰሚልን እረጅም ጤና እድሜ ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ፀጋዉን ያብዛልህ በረከታቸው ይደርብን
ሰላም መምህር
ወንድማችን.ቃለህይወት.ያሠማልን .መንግስተሠማያትን .ያውርስልን .የአገልግሎት.ዘመንህን..እግዚአብሄር.አምላክ.ይባርክልህ .በረከትህ ይደርብን.በፀሎት አስበን በስደት ነው ያለነው
ቃለህይወት.ያሠማልን .መንግስተሠማያትን .ያውርስልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እሰከ ሰንት አመት ድረሰ ነዉ ፍታት የምናሰደርገው
አቅምሽ እስከፈቀደ ድረስ ማድረግ ትችያለሽ እህቴ
amen.amen.amen❤❤❤❤
መምራችን እድሜ ጤና ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
በርታወንድማችን ቃላትያጥረኛል በምትሰጠን ትምህርት።
ሰላም እንካዕ ሰላም መፃኩም
🙏🙏🙏
🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻⛪💚💛❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻
እኔ አባትና እናቴ ሲሞቱ ምንም ነገር አላደረኩም አሁን ግን ስራ ስላለኝ በየአመቱ ስመክርስትና ስማቸውን አስጠራለሁ ግን ቀደም ሲል ያለፈውን ግዜ ምን ማድረግ አለብኝ
ስለ ትምህርቱ ቃለ ህይወት ያሠማልን ።ጥያቄዬ እስከ ስንተኛ አመት ነው መዘከር ያለብን ?ምክንያቱም ብዙ ግዜ አስራ አራተኛ አመት ሲዘከር ስለማቅ ነው ።
አቅምሽ እስከፈቀደ ድረስ መዘከር ትችያለሽ እህቴ የምትዘክሪው ጥቅሙ ለሞተው ሰው ብቻ ሳይሆን ላንቺም ይጠቅማልና። አስከምትችይው አመት ድረስ መዘከር ትችያለሽ ገደበ የለውም።
@@yonastube በጣም አመሠግናለሁ እግዚሐብሄር ያክብርልኝ ።
ሰላም ወንድሜ ምሳሌ ለነብጤስንሰጥ የክርስትና ሥማቸዉን ነዉ ወይስ አለማዊዉን እዴነዉ እና ደግም አድኦአን ለነፍስአ ለነቤጤ ብስጥ ይጠቅማታልወይ ስላት አይ ለንስሀባቱአ ሰተሽ ነዉ እሱ እሚሰጥልሽ እንጂ አንች ዝምብለሽ አን ች አትስጭ ለነሱ ሰተሽ ይፀልዩና ይሰጣሉ
le yene bite yekiristina simachewin iyenegersh nebs yimar indilu birr weyim migib mestet tichiyalesh ihite yihenin degmo ye niseha abat sayhon yemisetilish irasish nesh mitiseciw ihite.
@@yonastube eshi wendema amesgenalhu
@@yonastube እኔምልህ ወንድሜ ላንደኛዋ አመት ግድነዉ ፍሪዳ ይታርዳል ግን በሁለተኛዋ አመታት ቤተክርስቲን በግ በደርግ እስካለንድርስ በህወት ቤተክርስቲያን ደም መፍስስ አለበት ይባላል እዴት ይታያል በቤተክርስቲያን ጦም ሢሆንስ አይታሰብም ግን ግድፍት ከሆነ ያመታትኦአ ቀን በግ ግድነዉ እዴነዉ ። ያዉ ለካህኖች ነዉ ያዉ ፀሎት ሥለሚያደርጉ ግድነዉ እዴነዉ ለሙታንስ ምንያህል ይጠቅማል በየአመት በግ ማርድ ነዉ ጠላ እና እንጀራ እደተገኝዉ ነዉ እስኪ አሥርዳኝ ወድሜ
ሚስጥሩን አሁን አወኩት
ክብር ምስጋና ለቅድስት እግዚአብሔር ተመስገን አምላኬም ለንስሐ አድርሰኝ አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ዛሬ ለዘላለም አሜን አሜን አሜን❣️🌹🧡💖❤️💙💛💜💟💚💗💓🤲💕💞
በ6ወር; በየአመቱ አሰከ7አመት ከዚያ ተጨማሪ ያስፈታሉ ሰለዚህ ምክንያቱን ይንገሩን ? ቃለወት ያሰማሌን
በእውነት እንደዚህ አይነት ትምህርት ይብዛልን
እግዚአብሔር ያበርታለን
ልብ ያለው ያስታውል
የምለቆቸው ሁሉም ለተደናገረ
ቤተክርስቲያን መልስ እና ምክንያት እንዳላት ማሳያ ናችሁ መድኃኔዓለም ያክብርልን
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕሬ እግዝብሔር ይጠብቅልን ያቆይልን ያበርታልን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በእውነት መምህሮቻችን የሰጠን አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።
ለመምህራችን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን።
ለሞቱት ሁሉ ቅዱስ እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማርልን።
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነቱ ቃለ ሕይወት ያሠማልን ከፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ አሜን ፫ ✝️
አሜን አሜን አሜን
ፍትሀቱን እናንተዝካሩን ሊክ አስቀምጡልን በጣም ትልቁ አስፈላጊ ትምህርት ነው
ስለ አበባ ስለ ሀውልት ስለማልቀስም ካለ ትምህርት እንፈልጋለን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
ua-cam.com/video/r_VPiw_vI4M/v-deo.htmlsi=nt8NbyQzojKaKYk-
ስለ ማልቀስም አለ ወደ ኃላ ፈለግ አርጊ ታገኛለሽ
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን በጣም ግሩም ትምህርት ነው በልምድ ነበር ትምህርቶቹ ይቀጥሉልን
ለሙታን የሚፀለዩ.ፀሎቶችን .ብትገልፆልን .ከመዝሙረ ዳዊት የትኛውን ነው የምንፀልየው
የእኔም ጥያቄ ነው
በእውነት የስማንዉን በልቦናችን ያሳድረብን ፈጣሪ አምላክ መምህራች ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን እፍፍፍፍፍ ስውደህ አባታችን 🥺🥺🥺
አሜን አሜን አሜን ቃልዎትን ያሳማልን 👏👏👏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
AmenAmen 🤲 AmenAmen 🤲 AmenAmen 🤲 AmenAmen 🤲❤❤❤❤❤❤❤✝️✝️✝️
ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰባተኛው ቀን ነፍስ ፍርድ ካገኘች 40ባኛው መሸጋገሪያ እንዴትይሆናል
ቃለ ሕይወት ያሰሚልን እረጅም ጤና እድሜ ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ፀጋዉን ያብዛልህ በረከታቸው ይደርብን
ሰላም መምህር
ወንድማችን.ቃለህይወት.ያሠማልን .መንግስተሠማያትን .ያውርስልን .የአገልግሎት.ዘመንህን..እግዚአብሄር.አምላክ.ይባርክልህ .በረከትህ ይደርብን.በፀሎት አስበን በስደት ነው ያለነው
አሜን አሜን አሜን
ቃለህይወት.ያሠማልን .መንግስተሠማያትን .ያውርስልን
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እሰከ ሰንት አመት ድረሰ ነዉ ፍታት የምናሰደርገው
አቅምሽ እስከፈቀደ ድረስ ማድረግ ትችያለሽ እህቴ
amen.amen.amen❤❤❤❤
መምራችን እድሜ ጤና ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
በርታወንድማችን ቃላትያጥረኛል በምትሰጠን ትምህርት።
አሜን አሜን አሜን
ሰላም እንካዕ ሰላም መፃኩም
🙏🙏🙏
🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻⛪💚💛❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻
እኔ አባትና እናቴ ሲሞቱ ምንም ነገር አላደረኩም አሁን ግን ስራ ስላለኝ በየአመቱ ስመክርስትና ስማቸውን አስጠራለሁ ግን ቀደም ሲል ያለፈውን ግዜ ምን ማድረግ አለብኝ
ስለ ትምህርቱ ቃለ ህይወት ያሠማልን ።
ጥያቄዬ እስከ ስንተኛ አመት ነው መዘከር ያለብን ?
ምክንያቱም ብዙ ግዜ አስራ አራተኛ አመት ሲዘከር ስለማቅ ነው ።